ከዕለታት ግማሽ ቀን ክፍል 1 ምርጥ ትረካ keletate kemash ken amharic love story Alex Abreham on Chagni Media 2021

  Рет қаралды 86,555

Chagni Media

Chagni Media

Күн бұрын

#ከዕለታትግማሽቀን#alexabreham#chagnimedia
ከዕለታት ግማሽ ቀን በአሌክስ አብረሃም የተደረሰ የአጫጭር ታሪኮች ስብስብ ነው። የመፅሀፉ አርዕስትን እንዲህ በአማረ መልኩ በቻግኒ ሚዲያ ቀርቦላችኋል።
for subscribe
/ @chagnimediaoffical

Пікірлер: 78
@redinahaile166
@redinahaile166 3 жыл бұрын
Betam des yemil tarik ena aterarek....gobez berta chagni
@sususalem1815
@sususalem1815 3 ай бұрын
በትክክል እራስንመሆን ነው ጥሩ
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 2 жыл бұрын
እንዴት እንዳጣጣምኩት!!! አይ አፃፃፍ! ቀኔን እንዳፈካችሁት ቀናችሁ ይባረክ አለክስ አብርሃም እና አማኑኤል ኣሻግሬ
@sweetsweet8713
@sweetsweet8713 3 жыл бұрын
እንደኔ በስደት ያላቹ የመፀሃፍ ጥማት ያለባቹ ይህው ቀረበላቹ ደስ ይበላቹ wow wow🙏🏽
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@wubanchidemeke6274
@wubanchidemeke6274 Жыл бұрын
Tebareku mesatch voice nice story
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
ዋውውውውው መፅሐፉን ማግኘት ከባድ ለሆነብን መፍትሄ ሆነኽናልና "ያክብርልን" ብያለሁ!!
@Hanan_Hanan390
@Hanan_Hanan390 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ አተራረክ ነው። ክላሲካሉም ደስ ይላል በርቱልን።
@ውብምስሎች
@ውብምስሎች 3 жыл бұрын
አቤት የሚገርም ታሪክ ነው። መጨረሻው የሚናፍቅ
@yaredwolde2520
@yaredwolde2520 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታ አሌክስ
@Bafsaint1075
@Bafsaint1075 2 жыл бұрын
You guys are amazing Alex&aman thanks 🔥👏💯
@enkuye5138
@enkuye5138 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ🙏🙏
@hiitsme6013
@hiitsme6013 3 жыл бұрын
Weya Betam new mesaginaw sefalgiw Yenbarew metsafi
@abrhamfsha4572
@abrhamfsha4572 3 жыл бұрын
Kemexahft alemn astaweseni ❤
@sosiqueen4098
@sosiqueen4098 3 жыл бұрын
መፀሀፉን ስፈልገው ነበር ደስ ሲል እዚ አገኘሁት
@TewMedia
@TewMedia 2 жыл бұрын
Enameseginalen Amani, betam desyilal!
@sususalem1815
@sususalem1815 3 ай бұрын
በጣምነው የምውደው
@lelitgetu4045
@lelitgetu4045 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@aschelazemene3611
@aschelazemene3611 3 жыл бұрын
ምርጥ መፅሀፍ ነው። ገዝቼውም ባንተ እመሰጣለሁ!❤❤❤
@ztube5961
@ztube5961 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 жыл бұрын
እኔም
@habiyoutube6453
@habiyoutube6453 3 жыл бұрын
በጣም እፈልገው ነበር መፀሀፉን ተባረክ
@merryschannel8612
@merryschannel8612 3 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ተመስገን ስፍልገው ነበር እናመስግናለን
@jo-jo49
@jo-jo49 3 жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ
@tigistalmo7639
@tigistalmo7639 Жыл бұрын
Waw wendme
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Wow amazing story it reminded me of myself back when I was in school 📚📚📚🖇✂️🎓✏️🚌📖📝
@carterignacio913
@carterignacio913 3 жыл бұрын
I know im asking randomly but does someone know a tool to get back into an instagram account..? I stupidly forgot my password. I love any help you can give me!
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@chaletadele9266
@chaletadele9266 3 жыл бұрын
Arif nw giza ena birr lelelaw betam teru nw.
@ztube5961
@ztube5961 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝል ስላገኘዋቹ ስፈልገው ነበር
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
እስከመጨረሻው ጨርስልን እሺ ወድም አዱራ
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ስፍልገው የነበርው መፀሀፍ ነው በሮቱ
@YegnaNegerOfficial
@YegnaNegerOfficial 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@betelehemfeseha6713
@betelehemfeseha6713 3 жыл бұрын
Thank you I needed this book betam
@farahcell4526
@farahcell4526 3 жыл бұрын
Aleks betirhki Endihon siladerhki Amesginihalew🙏❤
@ethiopias1724
@ethiopias1724 2 жыл бұрын
ወይኔ አተራረክ🥵አመሠግናለሁ 🤗
@yematirita767
@yematirita767 3 жыл бұрын
Best new keepgoing
@abunekedir
@abunekedir 3 жыл бұрын
በርታልን
@tizumk
@tizumk 2 жыл бұрын
Thank you brother 🙏
@melielb
@melielb 3 жыл бұрын
nege metsahufun igezawalehu...beteseb sile Fetari kezih metshaf temaru...ine awukewalehu...lezare maninetachin yasadegen beteseb kehulum yikedmal...Alexo kibret yihunlih!...lelijoch fikr binsetachew lelawn nege yagegnutal...fkr kelelalchew gin yalachewnm yatutal!
@helenshemelis5686
@helenshemelis5686 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር አተራረኩም አዝናንቶኛል ቀጥሉበት
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
helu yemecheshe!
@hanaasfaw5603
@hanaasfaw5603 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ለምን ከመጀመሪያው አልጀመርከውም መፀሃፉን አንብቤዋለሁ ግን ትረካ እወዳለሁ
@nazretye7151
@nazretye7151 3 жыл бұрын
Part 2 please 🥺🥺🥺🥺
@giziegizie5013
@giziegizie5013 3 жыл бұрын
ሸገሮች እናመሰግናቹሀለን አሌክሶም አንተ ባትጽፈው ሸገሮችም ለዚህ ባላበቁት ነበረ !!!
@radaofir9619
@radaofir9619 3 жыл бұрын
በርታ ብሮ ወድጀዋለሁ👍
@asteraster2720
@asteraster2720 3 жыл бұрын
Wow
@rodibayou9330
@rodibayou9330 3 жыл бұрын
አሌክስ ምርጡ የFb ጓደኛዬ እንደሁሌውም ትችላለህ !!!ተራኪውም ትችላለህ በተለይ ደግሞ መፅሀፉን ማግኘት ላልቻልን ትልቅ ውለታ ነው እናመሰግናለን
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 3 жыл бұрын
perfect
@feventam4013
@feventam4013 3 жыл бұрын
የደራሲ ኣሌክስ ኣብርሃም ኣድናቂ ነኝ ለዛም ሰብስክራይብ ሰጥቼህ ኣለው
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@Beti-mw6pb
@Beti-mw6pb 3 жыл бұрын
Amsgnalew wendme
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
አስፈቅደሀዋል?
@TV-yq9fv
@TV-yq9fv 3 жыл бұрын
አይ አሌክስ ይመቸው አቦ! ቀጣይ ክፍልን በቶሎ
@ambaw1004
@ambaw1004 3 жыл бұрын
"•ከዕለታት ግማሽ ቀን ክፍል• ፩" 🙏አማኑ አማኑአችን እግዚአብሔር ጥበብን ለጠቢባን ሢያድል በርግጠኝነት ጥበብ ለሚገባው አንድ ፩፤አንድ ሢያድል የጥበብ ካባውን:-ለአማኑ ሁለት፤ሦስቱን ካባ ጨምሮ ጨማምሮ መርቆ እንደሰጠህ እርግጠኛ ነኝ:: ይህን ያህል መራቀቅ፤ለጥበብ አብዝቶ መሰጠት እድለኝነት ነው:: የመፅሀፍ ምርጫህ ትረካህ ድርድር ክራር የተጠቀምክበት *BGM* ማጀቢያ ሙዚቃ.... 👌ገፀ-ባህሪን የመረዳት ጥልቅ እውቀትህ 👌የትረካህ/*story Telling narration*/ ምትሀታዊ እና ድንቅ ብቃትህ አጃዒብ ነው:: 🏆በዓጠቃላይ ምን አለፋህ ጥበብ ስጋ እናልብስሽ የማን ይሁንልሽ 🤔ብትባል አፍ አውጥታ 🤭የአማኑን ስጋን አልብሡኝ እንደምትል እርግጠኛ ነኝ:: ~~~~~~~~\\~~~~~~~ 📖 "ከዕለታት ግማሽ ቀን" አማኑ መፅሀፉ ጅማሬው በጣም ተመችቶኛል ድሮ የነበሩ የረሣናቸው የሌሉ ነገሮችንም ሢጠቅስ ይታያል መቼ ወይንም ስንተ ዓ.ም ነው የተፃፈው? 🤜ይህንን ስራ ዘግይቼ ስላገኘሁት ይቅርታ እየጠየኩ..... 👊ቻናልህን አንዳንድ የማስታውሣቸው ቪዲዮዎቹ 👌ገለል አድርገህ እድሣት ስላደረክ/ካልተሣሳትኩ 🤔ይመስለኛል ለዚያ ነው የጠፋኝ 😆ለማንኛው ወደ ክፍል ሁለት ስሮት ተደፍቼልህ ነበር..... መልካም ግዜ:: ከሰላምታ ጋር አምባው ደሣለኝ
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
ስለመልካም አድናቆትህ ፈጣሪ ይባርክህ! ስለ በሳልና የሚማርክ አስተያየቶችህ ሁሌም እጅ እየነሳሁ አለሁ!
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
እቤት የተቀመጠውን ጌጣጌጥነገር ነበር ለእጅስራ እያልኩ ትምርት ቤት የምወስደው ካላመጣን እንገረፋለን ወይ ልጅነት 😆😆
@ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ
@ኢትዮጵያሀገሬመመኪያዬክብ 3 жыл бұрын
ኧረ ይህ መፅሐፍ ከዕለታት ግማሽ ቀን አይደለም:: የፈጣሪ ያለህ!!!
@mahletabebe2426
@mahletabebe2426 3 жыл бұрын
እኔ እኮ ግራ ገብቶኛል በፍጹም አይደለም ውሸታም
@lominaye-2251
@lominaye-2251 2 жыл бұрын
እና
@fikeryenur7783
@fikeryenur7783 3 жыл бұрын
Dess yelale ...please part two?
@minayatalquran4395
@minayatalquran4395 3 жыл бұрын
በጅምር እዳይቀር ፕሊስ ሙሉውን ተርኩልን
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
Sure! Dont worry
@yebdaryebdar3232
@yebdaryebdar3232 3 жыл бұрын
enamesegnalen
@maryamsaje8328
@maryamsaje8328 3 жыл бұрын
አረ አፍጥነው ቀጣዩን
@ሲጳራ-ጐ3በ
@ሲጳራ-ጐ3በ 3 жыл бұрын
ሙሉ ትረካ እንደምትለቁ እምነት አለኝ አንዳንኮች ለሰብስክራይቭ ነዉ የተወሰነ የሚለቁት
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
ሙሉው ይለቀቃል! እናመሰግናለን!!
@ምንምማረግአይቻልም
@ምንምማረግአይቻልም 3 жыл бұрын
Enamsegnln
@حياةأمحياة-ك5ض
@حياةأمحياة-ك5ض 3 жыл бұрын
እስት እኔንም በቅንነት ሰብስክራይብ አድሪጉኝ እበከቹን
@semadubai4801
@semadubai4801 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@minayatalquran4395
@minayatalquran4395 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@birukphilo2889
@birukphilo2889 3 жыл бұрын
አማኑ ክፍል አንድ የመስዋእት ልጆች ነዉ እሱን ትታችሁት ነዉ?😍
@mahidbebe5683
@mahidbebe5683 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@life-hv5fi
@life-hv5fi 3 жыл бұрын
ክፍል ሁለትስ?
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 3 жыл бұрын
በቅርቡ ይለቀቃል
@life-hv5fi
@life-hv5fi 3 жыл бұрын
@@chagnimediaoffical ታድያ one months...ይላል ግን እስካሁን ሳይለቀቅ?የእውነት እምትለቁት ከሆነ እባካችሁን ልቀቅሉን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@hulumtiruyonal3644
@hulumtiruyonal3644 3 жыл бұрын
@@life-hv5fi ኧረ ልቁልን ክፍል ሁለትን
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
Bilile (Mehbuba) short Love Story. የቢሊሌ (መህቡባ) አጭር የፍቅር ታሪክ።
11:22
የጌታቸው  ኃይለማርያም ታሪክ በአለምነህ ዋሴ
22:39
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН