ክልላዊ የህዝብ መዝሙር ... አዲስ ኮሜዲ /

  Рет қаралды 714,922

Donkey Tube

Donkey Tube

Жыл бұрын

Stand-up comedy is a comedic performance to a live audience in which the performer addresses the audience directly from the stage. Comedian Menale has provided us with something very entertaining and educational in this video.
🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
❓ ABOUT US:
Donkey tube is a Media Company that mainly focuses on echoing a voice to the voiceless!
Donkey tube Media for positive change!!!
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼ • ጎማ ላይ ለሚሸኑ.. #new #com...
◼ • አብረን እንደሰቀልነው አብረን እናወ...
#comedy #comedian #new #ethiopiancomedy
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 806
@hani76684
@hani76684 Жыл бұрын
This comedian is very very talented. He is the king of standup comedy. and Eshe demo betam des ylal kininenatih ena being supportive to other comedians
@bulodaily
@bulodaily Жыл бұрын
This the so-called Donkey Tube is trying to disrespect Oromo and Oromia. I swear to God! All the team will pay for their deeds. You all will regret it! Mark my word! The day is counting on you!
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
ሀና ተድላ ከቤተል ነሽ?
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
you see oromo?its called zero comfidence
@mulukenkebede9136
@mulukenkebede9136 Жыл бұрын
@josephashabir8420
@josephashabir8420 Жыл бұрын
Emen
@behagud359
@behagud359 Жыл бұрын
እቺን ኮመንት የምታነቡ ያልታሰበ እንጀራ ይስጥቹ
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
amen amen amen yane konjo
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አሜን
@joleasemew5970
@joleasemew5970 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@isayas2232
@isayas2232 Жыл бұрын
Amen 🙏 Lantem yaltasebe enjera yistih.
@temramuhamed
@temramuhamed Жыл бұрын
Aminn yareb
@tomlast9735
@tomlast9735 Жыл бұрын
ከምር ይችላል።።። እሸ ይህ ልጂ የሚገርም ችሎታ አለው ከ ማስተዋል ጋር ❤❤❤❤😅😂😂😂😂😂 ዋው ድንቅ ስራ
@fiiifiirii8612
@fiiifiirii8612 Жыл бұрын
እውነትም ምን አለ
@emusamuel7937
@emusamuel7937 Жыл бұрын
እሼ በጣም እናመሰግናለን አንተ ቤት ሁሌም ኢትዮጵያዊ ነት ነው በጣም ደስ ይላል 🎉🎉
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
እሼ በጣም የሚችል ልጀ ነው ይመችህ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
እሼ በጣም የሚችል ልጀ ነው ይመችህ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
እሼ በጣም የሚችል ልጀ ነው ይመችህ
@mimieska2802
@mimieska2802 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሰላምሽን ይመልስልን በኛ ይብቃ ለልጆቻችን የፍቅር ሀገር ያድርግልን እባክህ ፈጣሪዬ ታረቀን 🤲🤲🤲
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dohadoha6492
@dohadoha6492 Жыл бұрын
AMEEN 🤲 Ameen
@eden2056
@eden2056 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏❤
@amarechkonjo3205
@amarechkonjo3205 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢😢
@Kiki_african
@Kiki_african Жыл бұрын
አሜን
@Addistube7262
@Addistube7262 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ኮሜዲያን ነዉ የማለዳ ኮኮቦች ፈርጥ ነበር እሼ ተባረክ ምርጥ ምርጥ ልጆች እያመጣህልን ነዉ አብሮ መስራት እንዴት ደስ እንደ ሚል👍👍👍👍👍
@user-si7hv2qf1t
@user-si7hv2qf1t 9 ай бұрын
mn comedian ehe.yemiyawera kebt nw
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e Жыл бұрын
በዚ ምሽት ያላሰባቹት የማታ እንጀራ ይስጣቹ እግዚአብሔር
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Жыл бұрын
amen amen amen yane konjo
@fatma6932
@fatma6932 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selambelayhun7932
@selambelayhun7932 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ያማል ቅኔው የሚባል ኮሜዲም አስተማሪም ነው በርታልን ❤
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 Жыл бұрын
❤❤❤ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛአ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
የትኛውም ክልሎች ከኢትዮጽያ አትበልጡም። እማማ ኢትዮጽያ❤❤❤❤
@shyguy6652
@shyguy6652 Жыл бұрын
እስኪ በሳምንት አንዴ ይሄን መከረኛ ሕዝብ አስቁልን😂😂😂😂😂😂😂
@MelkamTube-uy1dx
@MelkamTube-uy1dx Жыл бұрын
እሽ ሰዉ እያፈራህ ነዉ ካተጋ የዋለ ሁሉ ጨዋነትን ይማራል ፈጣሪ ይጠብቃቹህ በጣም ምርጥ ጊዜ ነበር❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 Жыл бұрын
ወጣቶችን እንደዚህ ሳይ አገሬ ልጆቻ አላት የሚጠብቃት ቡይ እፅናናለሁ ኢትዮጵያዊ መሆን እራሱ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን ልጆቻን ይጠብቅ ❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ይመችህ አቦ ምናለ በጣም ምርጥ መልህክት ነው ያሳለፍከው እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏❤️🇪🇹
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ምናለ በርታ😍😍😍❤❤ ጉለሌ ጉለሌ ትበልጫለሽ ከቦሌ ወይኔ ሞትኩ😁😁😁😁😁
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ደስ የሚል እያሳቀ ትምህርት ሰጪ ዋው በርታ ወንድማችን
@geraratube12
@geraratube12 Жыл бұрын
ጾሙን በቅድስና ጀምረን በቅድስና እንድንጨረስ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን🙏 አሜን
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን
@yosefworku8773
@yosefworku8773 Жыл бұрын
When I was watching the stand up comedy, my eyes were filled by tears, I hope this day will pass. I see a light at the end of the tunnel!!! Blessings to you my brother.God is good all the time.
@AnwarTube-gv3cf
@AnwarTube-gv3cf Жыл бұрын
ዎላህ እሽ ከጣበኩት በላህ ምርጥ ኮሜዲ ነው ቃጣዩ ቶሎ ይላቃቅ ምትሉ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Жыл бұрын
ወድማችን ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየህው በእውነት ትችላለህ ተስጥኦህህም ነው በርታልን ብርታቱን ያብዛልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊው 👍👍👍💚💛❤️👏
@ambaw1004
@ambaw1004 Жыл бұрын
ስንክሣራችንን ሀቅ ሀቁን እየተነተነ ፊታችን ላይ ፈገግታን ያንፀባረቀ ድንቅ አስቂኝ ትዕይንት ፤ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፤
@user-si7hv2qf1t
@user-si7hv2qf1t 9 ай бұрын
slemn hak nw mtaweraw
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Жыл бұрын
ቁመነገር ያዘለ ቀልድ ትላለህ እሂነዉ አባቴ ይመችህ❤❤❤
@jemalabdu6875
@jemalabdu6875 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ትችል አለህ እኔም በጣም የኮሜድ ስራ መስራት እፈልግ አለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ነዉ የማስቃቸዉ ከፍተኛ በሙሉ ወኔ የምናገረዉ ነገር ቢኖር እሸ እኔ አንተን ካገኘሁህ በርግጠኝነት በንተቅንነትና በኔ ትንሽ ተሰጦ በናተ ድጋፍ ምርጥ ኮሜድያን እሆናለሁ ግን በምን ላግኛችሁ እኔም ከሰዉ ሀገር ከምከራተት መክሊቴን አግኝቸ ካገሬ ብሰራ ደስ ይለኛል እባክህን እሸ ከመክሊቴ አገናኘኝ እሸ በጣም ነዉ የምወድህ ከምር አብሬህ ሁሉ ያደኩ ነዉ የምትመስለኝ እሽ ከምር በጣም ነዉ የምወድህ ሁሌም ኑርልኝ
@asnaqechabebe6903
@asnaqechabebe6903 Жыл бұрын
😂😂😂ጉለሌ ጉለሌ ይበልጣል ከቦሌ። እሼ ካንተ ባይበልጥም ተተኪ አግኝተሀል በጣም በጣም የሚገርም ችሎታ ነው በርቱልን ግን ጠንቀቅ ነው።
@Mentalwellnessየአእምሮጤና
@Mentalwellnessየአእምሮጤና Жыл бұрын
Hilarious😂😂😂በጉጉት ስጠብቀው ነበር። ከጠበቅሁት በላይ ነው። Way to go man!!!
@teghestshemilis6384
@teghestshemilis6384 Жыл бұрын
አለማድነቅም አለመሳቅም አይቻልም ትችላለህ ወንድሜ በርታ በርታ 😂😂😂👌👌👌
@tsomeminas1786
@tsomeminas1786 Жыл бұрын
አቦ አንደኛ ነህ ምናለ! እሼ ብዙ ተተኪዎችን እያመጣህልን ነው ተባረክ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 Жыл бұрын
Thank you Eshetu for encouraging the new talented people.❤
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Жыл бұрын
ዋው ትችላለህ 😂😂ጉለሌ ጉለሌ ትበልጫለሽ ከቦሌ
@alzihiwi5346
@alzihiwi5346 Жыл бұрын
ኧረ ባክህ ግባ ወደ ሸጎሌ አትንካ ቦሌ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seidali5521
@seidali5521 Жыл бұрын
አረ ደቂቃዉ አጭር ነዉ ይጨመርየምትሉ ክፍል 2 34 5ይለቀቅ የምትሉእሰኪ👍👍
@menbinegash191
@menbinegash191 Жыл бұрын
እሼ በጣም እናመሰግናለን
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Жыл бұрын
❤️❤️ እደግ ምርጥ ኮሜዲያን እያዝናና ትዉልድ የሚያስተምር 🙏🙏
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
😂😂😂😂 He's so talented Thank you brother 🙏 I wish full of love & pure love for my country Ethiopia
@yohanishabite
@yohanishabite Жыл бұрын
ተባረክልኝ።ወደ 1980ዎቹ ወሰደኝ።ድንቅ የሆኑ ወጣት ኮሜዲያን እየተፈጠሩ ናቸው።ፍትህ በመረት ላይ ባናገኝና ባናይ የቆሰለውን አእምሮአችንን በመድረክ እያየነው ስለሆነ በርቱል።
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z Жыл бұрын
ተባረክ በእውቀት የበሰለ ይህን ያስባል ከቀልዱ ቁምነገሩ በልጦብኛል❤
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 Жыл бұрын
እሼ ምኔን ስላወጣህልን እናመሰግናለን ። ምኔ እመነኝ ያንተን comdi show ለመግባት ሚፀልይ ሰዉ አይጠፋም🎉🎉🎉🎉🎉congrat ምኔ
@hayuyemekdelawa4890
@hayuyemekdelawa4890 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ትችላለህ
@user-se9ht1ol5e
@user-se9ht1ol5e Жыл бұрын
🎉🎉ወላሂ በጣም ነዉ የሳኩት ዛሬ😂😂😂😂😂🥰🥰🥰
@chobelaw1344
@chobelaw1344 Жыл бұрын
Omg! Well equipped comedian. Eshetu may Gid bless you for your humbleness for showing your love and support.
@getezewde8899
@getezewde8899 Жыл бұрын
oh my god እጂግ የሚደንቅ ነው ተባረክ💚💛❤
@zuzusha39
@zuzusha39 Жыл бұрын
Thank you eshe for bringing this talented brother to the community 😅😅😅😅😅😅am still laughing
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ትችላለህ አቦ በሳቅ አቆሰልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌
@Habesha.Explained
@Habesha.Explained Жыл бұрын
OMG. 😅😅😅😅😅 THE BEST STAND UP!!! I will be back in 20 min . This is therapeutic!!
@godblessethiopia302
@godblessethiopia302 Жыл бұрын
Wow 😂😂hats off comedian Minale !!! Great job 👏 👏👏👏👏
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ጀግኖች ልጆች አሉሽ❤
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Жыл бұрын
Omg he gat talent man !! I absolutely agree on his message ! We need to see the bigger picture ETHIOPIA! May the lord open our eyes to see that❤
@ZintalemArgaw-sj5tx
@ZintalemArgaw-sj5tx Жыл бұрын
አረ በጣም ትችላለህ ዋው ድንቅ ስራ, እሼ ኢሄን የመሰለ ብቃት ስላወጣህ ክብር ላንተም ይሁን!!!
@MKyourchanel
@MKyourchanel Жыл бұрын
Ehe comedy nw wys chiggir la mawej nw ye matew 😅 , jezba
@likehaile3159
@likehaile3159 Жыл бұрын
ይችን ናት ጨዋታ! አቦ ይመችህ!
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ለህዝቦችክ ስትል ታረቀን በጣም ትችላለህ❤❤❤
@Lemawek
@Lemawek Жыл бұрын
ምርጥ ነው 👌👌👌
@habeshatube5890
@habeshatube5890 Жыл бұрын
ምናለ ምናለ ምናለ .....አገሬን ለሰው 😂
@Foziyq-ib4qy
@Foziyq-ib4qy Жыл бұрын
በርታ ጎበዝ እኛ በማየት እናበረታታው ያገሬ ልጆች
@boysinhood2103
@boysinhood2103 Жыл бұрын
You took ethio stand up to another level mate👏🏿 Wow this is mad 🔥
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Жыл бұрын
ምንአለ ምርጥ ተሰጥኦ ያለው ኮመዲያን ነው ቀልድን ከቁም ነገር እያዋዛ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ስለሆነ ይበል ይበርታ ያስብላል።
@zelalemmekonnen6727
@zelalemmekonnen6727 Жыл бұрын
ይመቸው ይችን ኩምክና በአፋን ኦሮሞ ብትሰራ ገራሚ ነበረች ። አቤት ስንት ትውልድ ይድን ነበር።
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ከኮሜዲው በላይ መልእክቱ ሀሪፍ ነው❤
@miklolbeide1820
@miklolbeide1820 Жыл бұрын
♥♥♥ምርጥ
@nurisolejagogebre9290
@nurisolejagogebre9290 Жыл бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤
@rahelkasa2892
@rahelkasa2892 11 ай бұрын
አሪፍ ብቃት አለህ ጎብዝ አምላክ ይጠብቅህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@PrincessAbbyLove3414
@PrincessAbbyLove3414 Жыл бұрын
ዋው😂😂😂😂😂😂😂😂 እንደ ዛሬ ስቄ እና ቁም ነገር ስምች ያልመስለኝ ያህል ነው የተስማኝ በርታ
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Жыл бұрын
ቀልድ እና ቁምነገር ይልካል እንደዚህ ነው❤❤❤
@yeabseratedros1711
@yeabseratedros1711 Жыл бұрын
Yimecheh brother gena keffff tilaleh.. .. እሸ egziabher yibarkh🙏
@htfhhgfhh5325
@htfhhgfhh5325 Жыл бұрын
በጣም. ትክክክል. ዝርኚንት ክንቱ ነው😮
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
እሽ ምርጥና ለየት የሚያደርግህኮ የህዝብን ስሜት ነው የምትናገረው ከዘረኝነት የጠራህ ኢትዩጵያዊ ሀቀኛ ስለሆንክ
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 Жыл бұрын
በጣም ትምህት ያለው አቦ ይመችህ
@abidilihafizi2100
@abidilihafizi2100 Жыл бұрын
Well to come ያዙኝ ልቃቁኩኝ 🎉🎉🎉
@Iloveyoufikr
@Iloveyoufikr Жыл бұрын
😂😂😂😂 በርታ ትልቅ ትምህርት አለው
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
በአራት ነጥብ :: ትችላለክ 👌
@redi-8261
@redi-8261 Жыл бұрын
He's gonna get big. A phenomenal performance with a brilliant material.
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 እንዴት እንደሳቅኩ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ሲሆን ምን ያህል ደስ ይላል ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@user-dn5gu9it7n
@user-dn5gu9it7n Жыл бұрын
Besmam🫶the words he uses for humor & teaching are amazingggggg.we should encourage him
@TiktokMarcon21
@TiktokMarcon21 Жыл бұрын
1 gna nek❤❤
@solomonyilikal110
@solomonyilikal110 Жыл бұрын
can t stop laughing ..............waiting for part two
@yohanesmaryam4901
@yohanesmaryam4901 Жыл бұрын
በህግ አምላክ ቶሎ ልቀቁልን ሳቅ ጠምቶናል እባካችዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-mb8nm3xs6d
@user-mb8nm3xs6d Жыл бұрын
❤ዋው እውነታ ከቀልድ ጋር ሲዋዛ ሲጣፍጥ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@tinesaeasegu
@tinesaeasegu Жыл бұрын
ohhh
@habtuberhe3902
@habtuberhe3902 Жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ በጣም ጎበዝ አበሳ
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj Ай бұрын
Eshey batam new yamakabir yame wade wanideme temasilangale ❤❤❤❤
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ዋው ትለያለህ ጎበዝ በርታ ቁምነገር ያዘለ ዘና የሚያደርግ ነው እናመሰግናለን🙏
@mikalehaile2947
@mikalehaile2947 Жыл бұрын
እሼ መች ትቀልዳለክ😅😅 ምኔ አንደኛ ነክ ደረጃውን የጠበቀ ቀልድ እና ቁም ነገር ።
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l Жыл бұрын
ትችላለህ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@user-sc9on6qm1o
@user-sc9on6qm1o 9 ай бұрын
ዋው አንደኛ
@Relaxx_27
@Relaxx_27 Жыл бұрын
#1 😂😂
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 Жыл бұрын
ጉለሌ ጉለሌ😂😂😂
@user-to3il6gb4l
@user-to3il6gb4l 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በትክክክክክክክክል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@elsashume9747
@elsashume9747 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ክበርልን❤❤❤❤
@nanibelete6371
@nanibelete6371 Жыл бұрын
Braaaaaaavvvvvvoooo. Techelaleeeeeeeh
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 Жыл бұрын
ወይኔ ሞትኩ በሳቅ
@surafelseyoum1015
@surafelseyoum1015 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምርጥ ኮሜዲያን አግኝታለች በርታልን ወንድማችን
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ይቀጥል💚💛❤️
@user-ub3yh5ob2q
@user-ub3yh5ob2q 15 күн бұрын
ኧረ ይመችክ😘😘😘😘ትክክል ነክ😀😀😀😀😀😀
@techtronics7
@techtronics7 11 ай бұрын
If Dave Chappelle was Ethiopian! 😂
@titjitube6024
@titjitube6024 Жыл бұрын
እሸ ደስ ከሚሉ ስራዎችህ አንዱ ለሰዎች ከእግዚአብሄር ቀጥሉ እድል ትከፍታለህ እንዳንዳንዶች እንቅፋት ሆነህ እኔ ብቻ ልደግ ልታዎቅ አትልም እናም በርታልን እንደዚህ አይነት ችሎታ ያላቸውን ሰዎች አግዛቸው ልክ እንደኮሚዲያን አማን ኮሚዲያን አማንን ምንም ችሎታ ቢኖረውም ብዙዎቻችን አናውቀውም ነበር እድሜ ላተ ሌሎች ብዙ ችሎታ ያላቸው ወድም እህቶቻችንንም በማባረታት ቀጥልበት ❤❤❤
@Fano316
@Fano316 11 ай бұрын
በጣም አዝናኝና አስተማሪ አነቃቂ ኮሜዲያኖች ማየት ደስ ይላል
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 Жыл бұрын
this guy is brilliant. i would pay to watch his comedy.
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ትልቅ መልክት ለሰማው ትችላለክ ወድሜ በርታልን 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️😊
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ምርጥ ይችላል😂
@marakinegash8775
@marakinegash8775 5 ай бұрын
Very talented comedian. Keep it up 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
በቀልዲ መካካል በደብ ላደመጠው ትልቅ መልክትና ቁምነገር አለው ብቻ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን🇪🇹😘😘😘😘😘😘😘
@benyammessele7823
@benyammessele7823 Жыл бұрын
Migerimih jegininetihin yayewit yemaleda kokebochi lay new yemirr jeginanehhhh👍👍👍👍👍 metiche demo ayihallew yaleh kenn
ካልሲህ ቅቤ ቅቤ ከሸተተተ.. . . . | Comedian Eshetu 2022 | Motivation |
20:20
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 36 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 165 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ስንት ደቂቃ ላርግልህ ?
8:29
Buchu Comics
Рет қаралды 118 М.
comedian minale "ትልቅ እንትን  ያላቸው...😂😂😂"
9:57
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 136 М.
Дима Масленников
0:12
мехо бот
Рет қаралды 2,6 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
БЕЛКА ПРОПАЛА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 745 М.
Giga Chad locks in 🔒🗿 #gigachad #comedy
0:19
The Logan Chitwood
Рет қаралды 2,9 МЛН