KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የልጇን ሚስት በጣም የምታሰቃይ እናት መጨረሻ
25:49
ከቤት ሰራተኛዋጋ ተመስጣራ እንጀራ እናቷን ያበረረች ልጅ መጨረሻ
30:32
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
ከሌላ የተወለደችውን ምስኪኗን ልጅ የሚበድሉት እናትና ልጅ መጨረሻ
Рет қаралды 426,300
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 89 М.
Etop tv
Күн бұрын
Пікірлер: 279
@firdewssefa7792
10 ай бұрын
ግን ሁሉም የእንጀራ እናት አንድ አደሉም እኔም በእንጀራ እናት ነው ያደኩት ግን ከእናትም በላይ ነች አላህ ይጠብቅልኝ ውለታዋን መክፈል ባልችልም አላህ ይክፈልልኝ የኔ ውድ እናት ኑሪልኝ
@samrawitabera3065
5 ай бұрын
😢😢😢😢❤❤
@kibitadese696
11 ай бұрын
እንጀራ አባት እንጀራ እናት ኡዑዑዑፍፍፍ ልብ ድካም ናቸው. ቆንጆ ነው በርቱ
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
11 ай бұрын
እህህህህ ያየው ያቀዋል😭
@እመዬ
10 ай бұрын
በጣም
@sileshigelaneh6350
11 ай бұрын
ልጁ፡በጣም፡አስተዋይና፡ጎበዝ፡ነው።ዕድሜና፡ጤና፡ይስጠው።
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
11 ай бұрын
የኑረበት ያቀዋል ይህ ፊልም ሳይሆን እውነተኝ ታሪክ ነው ብዬ አስባለሁ😢😢😢😢
@ሶሲYouTube
11 ай бұрын
እግዚያብሔር እናቶቻችንን አባቶቻችንን እረጅም እድሜ ከጤኘናጋ ይሥጥልን አደራውን😥😥😥
@Seghi123-qs5cp
10 ай бұрын
የእንጀራ. እናትማ ዱሮም. እንደ ምታዶላ. ማንም ያቃታል. የተረገመች. ናት. አይዛሽ የኔ አህት ለባጎ ነው. 😢😢😢❤❤
@ኢትዮጲያ-ዐ7ዀ
11 ай бұрын
እናት ልጂ ምን ይመስላሉ አፈሮች ማፈርያ እየተበደለች ያለችው እህታችን አይዞሽልኝ ሁሉም ያልፍል ልኡል እግዚአብሄር ይፈርዳል🙏💔❤
@FafiUmuEimran
11 ай бұрын
ፊልም አይደል
@DubaiRak-ng5uo
11 ай бұрын
😅😅😅
@eett1683
11 ай бұрын
ሰራተኝ ከስዉ ጋ አይበላም ያለዉ ማነዉ ፈጣሪ ይቅጣሽ😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ 13:42 13:42
@betilove19
10 ай бұрын
ገብርኤልን እኔ የነበርኩበት ህይወት ታሪክ😢😢😢 አለም😅
@ሀስናሙሀመድ
11 ай бұрын
የእንጀራ እናቶች ግፍ ድራማ ቢሆንም ስንት የተረገሙ አሉ😢😢
@merong-g6w
10 ай бұрын
አወ እኔም በጀራናት ነዉ ያደኩት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚሩኝማ
@ShShh-u8n
Ай бұрын
ልጁግን ጡሩልጂነው❤❤❤❤
@Tegardaworku-mm6lh
11 ай бұрын
ታብ ታብ አርጉ ይድፋሽ😂😂😂
@MayaMaya-w1x
11 ай бұрын
Wow arif sra new hul gize astemati sra new yizachihu yemtmetut brtu
@SadaKassaw5
11 ай бұрын
እናቴ አውፍበይኝ የኔ ውድ እናት አዘሽኝ አልታዘዝሽ የኔ ውድ እናት ብዙ ዋጋ ከፈለሽ አሳደግሽ እናቴ ለኛ ብለሽ የስውፍት እዳይገርፍችሁእያልሽለኝየኖርእናቴ በናትያ እጀር እዳታርጉ እያልሽ ብዙ ዋጋ የከፈልሽ የኔጀግናናት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ 14:19 14:20 14:20 14:20
@እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ
11 ай бұрын
አንድ ደግነቱ መጀመሪያው ካስጠላ መጨረሻው አሪፍ ነው ❤️ ❤️❤️❤️❤️
@Suzanshimelis-lc6dv
2 ай бұрын
Begeza beabate bet 😭 sira. Sasera bet. Kuchi bila 😢enjera salsetat. Ansita tbelaclechi bila abate tekeyemat ene yemiserawu lebet newu 😢
@LamlamAl
10 ай бұрын
እንጀራ እናት አብረዋት ኖረው ይቅርና በሩቅም አትሆን ሉአባቴ ስልክ ስደውል ስልኩን አንስታ ሀይሉን ስልት ሀይሉአባሽ ይጥፋ ሁለተኛ እንዳደውይ አለችኝ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
11 ай бұрын
ዉይእግዚሀቤርን፣መፍራት፣ማሰቃየትነዉ፣😢😢😢😢😢😢ይብላኝ፣ለእንጀራት፣
@GadoSami
10 ай бұрын
Macarashau betam idabiral ici😢😢😢😢😢😢
@እሙአቲካነኝእንሻአላህበአ
11 ай бұрын
የኔ እህት አይ የእንጀራ እናት በትንሱም ቢሆን እኔ ቀምሻታለሁ ይችን ላይፋ አሁን ግን አልሀምዱሊላሂ❤❤
@Ggg-gz3vu
11 ай бұрын
እፍፍፍ በጀራናት ማደግ በጣም ከባድ ነው😥💔💔💔💔💔💔
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@romangedeye9684
11 ай бұрын
ምን ድራማ ነው የስው ልጆች ክፋት በትክክል ነው ልጅዋ ስሪ አትልም እግዚአብሔር መፍራት ደሞ
@DeboraEthiopia
6 ай бұрын
Ye ethiopia madam betam kifu nachu libi yesixachu 😢😢😢😢😢😢
@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ
5 ай бұрын
አቤት የጀራነት😢😢ፈጣሪያቸውን የማፈሩእኮናቸው
@ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
11 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ለቅናተኞች
@SwiSw-w2j
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@alemhaile625
11 ай бұрын
የኢትዮጵያ እጀራ የእናት ምን አይነት ጨካኝ😢 ናቸው እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
@tybahty2881
11 ай бұрын
እደኔየተናደደማነው በናትና በልጂ 😢
@ፍቅርብቻ-ቸ4ገ
10 ай бұрын
ቅዳሥው እዴት ደሥ አደሚል
@kibitadese696
11 ай бұрын
ቀጣይ ልቀቁልን 👌👌
@senaitalemayehu2689
10 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ሴቶች ለልጆቻቸዉ ግፍ ነዉ የሚያቆዩት መጥፎ ሴት ናቸዉ ክፉ
@sileshigelaneh6350
10 ай бұрын
የእንጀራ፡እናት፡ሆይ!።ጡር፡ነው።ለልጅሽ፡ግፍ፡ይሆንብሻል።
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@senaitalemayehu2689
10 ай бұрын
የኔ እናት መገፋት ጥሩ ነዉ ቀን ይወጣልሻል
@sarahabas8619
11 ай бұрын
የጀራ እናት ላለመባል ምኞቴ ነበር ግን አልተሳካልኝም😢😢
@ጠባቂዬብርቱነው
10 ай бұрын
ጥሩ እናት መሆን ትችያለሽኮ ታዲያ❤
@KasiyeMitiku
11 ай бұрын
ሁሉም እጀራ እናት አንድ አይደሉም ከእናት የሚበልጡም አሉ እኔ በእጀራ እናት ነው ያደኩት ነብሰን ደይማረው ምርጥ እናት ነበረች ለኩፉዎቹ ልብ ይስጣቸው
@TztaFkade
11 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤
@ASH-zk4tf
10 ай бұрын
እኔም እናቴን አላቃትም በህፃንነቴ ነው የሞተችብኝ ግን የእጀራ እናቴ ከናት በላይ ሁና ነው ያሳደገችኝ ስስቴ ስት አሉ ወላሂ እየተሸከመች ❤❤❤❤🎉🎉😢😢😢😢
@merong-g6w
10 ай бұрын
እኔግን ከፍቶኝነዉ ያደኩት በጀራናተ
@merong-g6w
10 ай бұрын
@@ASH-zk4tfታድላችሁ እኔግን ያለምቾትነዉ ያደኩት በጀራናት
@ASH-zk4tf
10 ай бұрын
@@merong-g6w ሀያቴ አይዞሽ እህት አለሜዋ😭😭😭
@nejoumzbr1784
11 ай бұрын
የእንጀራ እናት ማለት ከናትም ሚበልጡ አሉ ግን ክፉዎች እንደልጃችው እዩ በጌታ ልብ ይበላል
@MeriObakar
Ай бұрын
Part2
@YmrrkPLpcpcqd
10 ай бұрын
ከናቲቱየልጅቱ❤ስታስጠላ🎉🎉🎉
@DeboraEthiopia
6 ай бұрын
Achi kifu 😂😂😂😂😂😂😂
@fg1489
10 ай бұрын
እች ሴት በለፈው ልጀ መተችኝ የለቸው አይደለም እድ ድራማ ነበር🤔🤔🤔
@sileshigelaneh6350
10 ай бұрын
ልጁ፡በጣም፡አስተዋይ፡ነው።እናትዮዋ፡ግን፡ጋጠ፡ወጥ፡ልጅዎን፡ሥነ፡ሥርዓት፡ያስተምሯት።
@Saminal1s
11 ай бұрын
እንጀራ እናቶች የተባላቹ ድንጋይ ብሉ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@kebeneshmom1202
5 ай бұрын
የሙዚቃ አመራረጣችው ያስጠላል😊
@mulukenmuluken3056
11 ай бұрын
የኔ እናት ስታዛዝን 😢😢😢ውይይይ
@TigiMiresaa
10 ай бұрын
Faaxarin-oi-yee-saawlij-inidaazi-iyaarachuu-baafaxaree-eehtìi😊😊
@selamawittsegeye5439
10 ай бұрын
የቀመሠ ያቀዋል😢😢😢😢😢 ተሠቃይቸበታለሁ
@የኔማር-ሰ3ፐ
11 ай бұрын
ፈጣሪ ይፍርዳል 😢😢😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚሪኝማ
@Saedamuhamed758
10 ай бұрын
ይች ሴቱዬ የልጀን ባል ተቀማሁ ብላ ፈታኞች መታየነበረች አደለች
@Almaz-r5v
5 ай бұрын
በስላሴ
@ማሂ
11 ай бұрын
ወይኔ ድምፁ ሲርብሽ🤔
@SeadaAhmad-t1r
11 ай бұрын
Yedefash malkiy becha kojo 😮😮😮
@rukhiyamuhammad711
9 ай бұрын
😢😢😢ጉዲኮ ነው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉
@የኔዉቤእነዉ
11 ай бұрын
የኔ እናት ስታዛዝን 😢😢😢😢ዉይይይ😢😢😢😢
@SeadaAhmad-t1r
11 ай бұрын
Ma barareshi le bago nw 😢😢😢😢😢
@merong-g6w
10 ай бұрын
እኔ በጀራናት ነዉያደኩት እናም ቡዙነገር ተበላሽቶብኛል በተለይ ትምርቴ ይቆጨኛል
@fanafana9137
7 ай бұрын
እማማ ግን ባለጌ ኖት ባለፈው የልጆት ሚስት ስታስቃዮት የውሽት ወሬ ለልጆት እያወራች ስታጣሎት ስታለቅሱ አብሬ አልቅሼ ነበር ስትደስቱም እንደዛው አሁን ግን በጣም አናደውኛል ከልጆት አትሻሉም እንጅ እናት እንደዚ ከሆነች ጎዳኖ መውጣት በምን ጣእሙ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ 27:24 27:25 27:25 27:25
@tesfaneshyunas4497
10 ай бұрын
😢😢😢😢😢ayezosh eshe
@መገናኛ-ጨ8ተ
11 ай бұрын
ድራሻም ቤተሰቦች ናቸው
@ZeharaMohammed-n4i
8 ай бұрын
የጀራ እናቶቺ የተረገሙ ናቼው አላህ የሥራችሁን ይሥጣችሁ 😢
@ፂፍቅር
11 ай бұрын
ትግስትየመሰለነገርየለም😢😢😢😢😢😮
@RAHMA17512
8 ай бұрын
አይይይይ ክፋት የሰዉናት ግን እደት ልጂ እያላት ይህ ሁላ ጪካኔ ምን ይሉታል
@Abinat.Ababeea
6 ай бұрын
👍👌❤
@LeulShegaw
6 ай бұрын
እግዚአብሔርልቦናይስጣት
@unikh9837
6 ай бұрын
Achi kefu 😢😢😢😢😢😢😢
@mamituyegezu4474
11 ай бұрын
ፈረንጆች ዘር ከለር አገር ፆታ እድሜ በቨተና ሳይመርጡ ጉዲፈቻ ይወስዳሉ ኢትዮጵያውያንን እንጀራ እናት ጠላት ሁሉም አይደሉም
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉
@mebratl.abraha5022
11 ай бұрын
የሀገራችን ነገር እኮ ከልዉጥሽ አልተፋሽ ሆነብኝ😥🤔
@FeredosEsha-ll5nn
6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@MekdesYonas-l4b
4 ай бұрын
Part 2 alwe ende???? Mechreshawn enyaw
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
11 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳሽ የጀራ እናትውሻ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
5 ай бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ ከስደት መልስ አለሂ የደስተ ሂወት ይዎፍቀቹሁ ደሚሩኝማ
@مبيت-ل7ض
11 ай бұрын
Partun 2ይቀጥልልን
@kingcell6627
11 ай бұрын
Ayzoshi 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Samirah-c7m
7 ай бұрын
እ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emamayerdawe1108
11 ай бұрын
እውነት እናት ነሽ ድራማ ነው ግን ድራማም ቢሆን በጣም ያስጠላል እንዲህ ዓይነቱዋ እናት ማየትም መስማትም ያማል ግን ለልጂቱዋ እግዚአብሔር ይቁላት መጥፎ አስተሳሰብ ውስጥ እዳት ገሀባ ይኼንን ቀን ያሳልፍላት
@zxxz9577
7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔❤️🩹
@comcell7506
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢🙆🏿♂️🙆🏿♂️🙆🏿♂️🙆🏿♂️😳😳😳😳
@HiwotNeguse-b2d
11 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን የኔቆንጆ አፈርብሉ
@Ddfff-m2m
11 ай бұрын
እንድዚች አይነት እናቶችን ከምድር ላይ ጠራርጎ ያንሳቸው
@VipA04e
5 ай бұрын
ድሮም እናትያ ጋ መኖር በታም ከባድ ነው
@raniaechi721
11 ай бұрын
የተረገሙ ናቸዉ የእንጀራ እናቶች የደረሠበት ያቀዋል😢😢😢😢
@weynshetwudima-cc6cs
11 ай бұрын
መጨረሻው ይደብራል አባታቸው መጥቶ ማወቅ ነበረበት
@Suzanshimelis-lc6dv
2 ай бұрын
😭😭sintu tegoda
@AzaluDejene
2 ай бұрын
Tiru dirama new 😂😂😂
@محمدعلي-غ7ش6ج
9 ай бұрын
😢😭😭😭💔
@Handel313
11 ай бұрын
Min aynet set nesh gin 😭😭😭😭😭😭😭
@mehretgirmaassefa2568
11 ай бұрын
እቼ የተረገመች አሮጌት ናት እግዚአብሔር ይፍረድባት ልጅ በሊላ አበድች እቼ ግን እግዚአብሔር ይርዳት
@SartT-tb9ko
10 ай бұрын
ትክክለኛ የኔን የሂወት ታሪክ ሰራችሁልኝ
@Almaz-r5v
5 ай бұрын
ይቅጭሽልጅቷ
@FgehdfsTddhf
11 ай бұрын
ድራማ መሆኑ ነው
@gigiriri4865
11 ай бұрын
አባትዋ ዬት ሂዶ ነው:: ከመጀመርያውኑ አባት ሌላ ከመግባቱ በፊት ስለ ልጁ ማስጠንቀቅያ ሊነግራት ይገባል አባት ጠንካራ መሆ ይገባዋል አማችና ዬእጀራ እናት አብዛኛዎቹ እርግሞች ናቸው አብዛኛዎቹ
@haymanotwubetu2588
6 ай бұрын
እኝህ እናት የሆነ ካሜራ ላይ አይቻቸው ልጃቸው ሥትሠድባቸው እና ሥትመታቸው አልቅሸ ነበር😢😢
@DddfSzsr
9 ай бұрын
የኔናት እህ
@fikadutewelte8817
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Ente Lezihe Selabkashine Kebere Yegebashale Egzabehere Batsde Gente Yanureshe Yene Wede Ena Werke Enate huleme Belebe Tenoriyaleshe Mecheme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Arsashieme Lene Yargshiline Bhiwete Zemente Wilavue Mame ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betelihemtefera6352
9 ай бұрын
😅"Action"😂 Where is the editor?
@ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
11 ай бұрын
ቦርኮ ሠራተኛ ከእኛ ጋ አይበላም አለች ጭክ ያለች ዶሮ
@WubeLem
4 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️🙏
@nabiatabeba8640
7 ай бұрын
Kefu enjera Enate
@rozzadesta9344
10 ай бұрын
ሙዝቃውነን ቀንሱት በጣም ነው እራስ የማመው።
@MeazaDejene-dh7dd
10 ай бұрын
እኔም አስር አመት ያሳደገችኝ በቅረብ ሞተችብኝ እናቴ
@MeronTekile
9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢
@HgTy-hp3dq
10 ай бұрын
አናዴድኝ አፍጫዋንነበር ማለት እናትና ለጂ
25:49
የልጇን ሚስት በጣም የምታሰቃይ እናት መጨረሻ
Etop tv
Рет қаралды 452 М.
30:32
ከቤት ሰራተኛዋጋ ተመስጣራ እንጀራ እናቷን ያበረረች ልጅ መጨረሻ
Etop tv
Рет қаралды 251 М.
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 1,5 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 27 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,1 МЛН
25:24
ለአብርሽ 300k በደማቁ አከበርንለት.ሰርፕራይዝ አረግነው❤️💕
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 148 М.
41:17
እውነታው ምንድነው? ያደረኩት ለፍቅር ነው!በሰዎች አስተያየት ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብቻለው!@Shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 233 М.
6:39
አስርቱ ቆነጃጅቶች || FGC 2 || ሊያዩት የሚገባ አስተማሪ ድራማ
GOSPLE YOUTH CENTER
Рет қаралды 8 М.
18:02
🛑ጉድድ ስማዕ ! ተሪር ግብረ መልሲ ን ኤርትራ | ኣብይን ኢሳያስን ሓዱሽ ኩናት | በላይ መንገሻ
Maggy Show
Рет қаралды 24 М.
38:06
ተማሪዎቿን ጥንቁልና የምታሰተምረው መምህርት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 39 М.
1:26:48
“Хусури Ман 18” - качество оригинал 4К. Официально!
Zamonavi Media
Рет қаралды 218 М.
25:40
ለ21ዓመት ከባሏ የደበቀቻቸው ልጆቿ ድንገት ቤቷ የመጡባት ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 156 М.
29:11
በቲክ ቶክ ታዋቂ ለመሆን ያሰበችው ሴት ልብ የሚሰብር ነገር ገጠማት 😭
Etop tv
Рет қаралды 12 М.
21:32
እናታቸውን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደሉት እህትማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 166 М.
54:04
የወንድሟን ልጅ የቤት ሰራተኛ አድርጋ የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
Etop tv
Рет қаралды 139 М.
00:49
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
HARD_MMA
Рет қаралды 7 МЛН