🛑አክሊል እና ቀሲስ ዲበኩሉ ጋር ዱላ ቀረሽ ፀብ ተፈጥሯል..ጥንቃቄ አድርጉ እጅግ አስነዋሪ ድርጊት በቤተመቅደስ ውስጥ ተፈፀመ!!

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 9,508

ኢዮአብ Eyoabe Media

ኢዮአብ Eyoabe Media

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@mese23
@mese23 2 күн бұрын
አኬ በርታ ከዚህ በላይ ጥላት ዲያቢሎሰ ይበረታብሃል እና ምክኒያቱም ትምህርቶችህ ብዙዎችን ወደ ቤተ ክርሰቲያን እየመለሰህ ሰለሆነ ትግሰቱን ይሰጥህ አኬአችን❤❤❤❤❤
@Anabist
@Anabist 2 күн бұрын
መጀመሪያ በውስጥ መንገድ ጨርሳችሁ ወደ መድረክ ኑ እንደ አንድ ቤተክርስቲያን ልጆች።
@መሬው
@መሬው 2 күн бұрын
ቀሲስ ደግሞ አበዙት አክሊል ቢያጠፋ እንኳን በውስጥ መስመር ቢያወሩት ነበር የሚያምርቦት አኪዬ እንወድሀለንን
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 2 күн бұрын
አኬ ስተት ከሰራ በውስጥ ማናገር ይሄን አስተካክል ሊባል ነው የሚገባው እንጂ ትወገዛለህ እያሉ ሰውን እየገፈተሩ ከዛ ሲወጡ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ማለት አይሰራም ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ አተድርጉት ነገሩን ለዛኛው ቤት ቤ/ክንን መሳቂያ አታድርጓት
@الدوسري-ي4ه
@الدوسري-ي4ه Күн бұрын
Betkkl
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 2 күн бұрын
ምንም አክሊል ጥፋት የለበት እኝህ መምህር ግን በጣም ነው ያሳፈሩኝ 😊😊😊 የጨረባ ተስካር😂
@Salammelewn
@Salammelewn 2 күн бұрын
አኚሕ አባት አብሾ የተዋረሡ አጭበርባሪናቸው ምኔም አይወዳቸው ለክሕነት ክብር የሌላቸው አባት ናቸው
@Eyubak
@Eyubak 2 күн бұрын
ባለለምዶች ናችሁ ??
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q 2 күн бұрын
የምንናገረውን አናውቅምና አምላኬ ሆይ ይቅር በለን መጥፎ ነገር ከመናገር ቆጥበኝ
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 2 күн бұрын
ተኩላ ተቃጠል ተጣርቀዋል በጌታ ምን አይነት ፍጥረት ናችሁ ቆይ​@@Salammelewn
@WendesenTilahun-k7i
@WendesenTilahun-k7i 2 күн бұрын
አክሊል በርታ ለመንጋው ግድ የማይሰጣቸው እረኞች እንደሚነሱ እናውቃለን ።።
@mariyammariya5773
@mariyammariya5773 2 күн бұрын
እኬ ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እረ ተውን እኬን እትንኩብን ቄስስ ከምፃፍ ቅዱስ ውጭ ለምን ይናገራሉ
@mekdmekd9135
@mekdmekd9135 2 күн бұрын
ትክክል ነህ ወድማችን እግዛብሔር ይጠብቅህ ወድማችን ሤት የራሣችን ቦታ አለን እጂ እካህናት ወይም የዳቆናትን ልንወክል አይገባም በደብ ገልጸህልናን
@lilytekleab1577
@lilytekleab1577 Күн бұрын
አኬ አሜን ብለህ ብቻ ነው መሔድ ያለብህ።የቤተክርስቲያን አባቶች ብቻ ናቸው ስልጣን ያላቸው መጸሐፍ ቅዱስ መፍታት ያለባቸው ስትል እኮ ነበር።ምክንያቱም እነሱ ስህተት አልባ ናቸው በሚል ኢመጸሐፍ ቅዱሳዊ ትምህታቹ።
@YesemayDej-uq8py
@YesemayDej-uq8py 23 сағат бұрын
ይሄ እኮ መናፍቅ መነኩሴ እንጂ አባት አይደለም፡፡ ሳይማር ቆብ የደፋ ሁሉ አባት አይደለም፡፡
@hm9029
@hm9029 2 күн бұрын
ርእሱን አስተካክል! አኬ ሊወገዝ ነው ከማለት ይልቅ የአባቶች አና የወንድሞች የነገረ ድህነት ክርክር አና ፍጥጫ! ወይ ደግሞ ለምን ይወገዛል አሉ? አንዲህ አይነት ፈልገህ አስተካክለው!
@BezaTaye-qx6gs
@BezaTaye-qx6gs 2 күн бұрын
የቀሲሱ አስተምህሮ የጴንጤዎችን ይመስላል።
@betitagese8568
@betitagese8568 2 күн бұрын
bemn mesfert penten ymeslal endew kalshma ye ake new kuch yepenten tmhrt mimeslew tkiklegnawa orthodox kesisun tmeslalech yalamenut ydnalu yemil tmhrt pente yelatm
@fasika9507
@fasika9507 Күн бұрын
ተሀድሶ🤔
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 2 күн бұрын
ቀሲስ ዲበኩሉ ከመፅሀፍ ቅዱስ ውጪ ነው እያስተማሩ ያሉት ይሄ ደግሞ የሚያሳየው በነአክሊል የመቅናት ይታይባቸዋል።
@Salammelewn
@Salammelewn 2 күн бұрын
100 በርሰት በጣም ነው የሚቀነት ያለእምነት እና ያለጥምቀት ሠው እዴት ሊድን ይችላል
@Eyubak
@Eyubak 2 күн бұрын
እንደእናንተ በሺህ የሚቆጠር አስተምህሮ እንዲኖረን ነው? ታዋቂ ቢሆንም ከአስተምህሮዋ ካፈነገጠ ሊወገዝ ግድ ነው። ለዛም ነው ለሺህ ዓመታት የቆየነው። እንደአውሮፓ በመቶ ዓመት እንድንጠፋ ነው?
@FekaduGirma-r3i
@FekaduGirma-r3i 2 күн бұрын
Kefu kese new debekulu.
@selamselam8531
@selamselam8531 2 күн бұрын
​@@Eyubakካስተምሮ አላፈነገጠምጠመፀሐፍ ቅዱስ ነው ኤያስተማረጠያለው የበግ ለምድ የለበሳቹ መናፍቃን ኦርቶዶክስ መስላቹ እንቅፍት የሆናቹ ሠዎች አክሊል ብዙዎቹን እየመለሠ ስለሆነ ወደ ኦርቶዶክስ ወጥመድ ነው ኤኝህ አባት እራሳቸው ሊወገዙ ይገባል በተክርስቲያናችን እንደሳቸው ዝም ቤሎጠበማውራትጠሳይሆን በመፀሐፍ ቅዱስ ነው ብዙኅ አመት የኖረችው
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 2 күн бұрын
@@Eyubak ማነህ ነህ ደግሞ አንተ ወንበዴ አንዲህ እያሸማቀቃቹ መትቀጥሉ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል እየተጎተትክ ትወጣለህ ከቤተክርስቲያን ምድረ ጥቅመኛ ሁሉ ።
@zelealemgedlu2337
@zelealemgedlu2337 13 сағат бұрын
በርታ አክሊሉ ሰዉየዉ ችግር ያለባቸዉ ናቸዉ።
@IfufVkcif
@IfufVkcif 2 күн бұрын
ወድሜ አረ ም ጉድ ነዉ😢😢😢ቀስስ እና አኬ ለምን ለጠላት በር ከፈቱ???
@PetrossBonkalo
@PetrossBonkalo 2 күн бұрын
በትክክል🎉
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 2 күн бұрын
ይሄ ቀሲስ በኦርቶዶክስ ማሊያ ለፕሮቴስታንት ነው እንዴ የሚሰራው ትህትና የለውም
@eleniwolde2431
@eleniwolde2431 2 күн бұрын
እዛ ቤት ብዙ ስለሰነበቱ ተግተዋል ብዙ
@kiyakiyu5341
@kiyakiyu5341 2 күн бұрын
Ake wendmachin egziyabher amlak zemenehen yibarkew❤❤❤❤❤hulachihum tseliyulet telat hulu ayinu esu lay new
@AshuAshu-x1i
@AshuAshu-x1i 2 күн бұрын
ውይ ምን አይነት ሰው ነህ ግን አንተ እንደዚህ ሰላም ሊሆኑ አንተ እንደዚህ ማለት አልነበረብህም ወንድም ነገሮችን እረጋ ብለው ቢመለከቱ !!!
@Goodnews2415
@Goodnews2415 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪስፕጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶአልና ዮሐንስ 3 ፣ 16
@felegeamin
@felegeamin 2 күн бұрын
እውነት ሚዲያ በነሱ ክርክር ምክንያት አስጠላኝ ምክንያቱም የነሱ ክርክር የሁለቱ ብቻ ሆኖ አያበቃም ለጠላት በር መክፈት ነው። አንድ እምነት ይዞ አለመግባባት ቢኖር እንኳን ቤተሰብ ቤቱን ዘግቶ ትልቅ አባት ጋር ሄዶ አግባቡን አስተምሩን ይባላል እንጅ በአደባባይ እየተከራከሩ ቤተክርስቲያንን ማስነቀፍ ነው🤔
@bertukanKebede-s5v
@bertukanKebede-s5v 2 күн бұрын
ምነው አባታችን ምነው ከእርሶ አይጠበቅም እንደአባትነቶት ቢሆን መልካም ነበር
@TigistLema-w7p
@TigistLema-w7p 2 күн бұрын
Ake wadimachin Kal iywat yasemalin ♥️♥️♥️♥️
@zelealemgedlu2337
@zelealemgedlu2337 13 сағат бұрын
አክሊል በርታ የሳቸው የንግግር መንፈስ ተገቢ አይደለም ማስፈራሪያ እና ዛቻ እና እልህ የተጨመረበት ነዉ እንደዚህ ሆኖ ሚዲያ ላይ አይወጣም።
@MuluyeAbuhay-u8c
@MuluyeAbuhay-u8c 2 күн бұрын
ምድነው ሚዲያለይ ወተው የሚለፈልፉ ውስጥ ለይ የማይወያዩ በጣም ነው የሚስጠሉ
@mesaygetachew6090
@mesaygetachew6090 2 күн бұрын
አኬ የዘመናችን ሃዋርያ ነው ሰይጣን ጣልቃ ገብቶ ሊበጠብጥ ነው ለኛ ለወጣቶች አኬ ጠቅሞናል በሚገባን መልኩ ስለሚያስረዳን
@mussieeyassu2048
@mussieeyassu2048 2 күн бұрын
በአኬ የሚቀኑ ቀሲስ አይደለም መሪጌታ አይደለም ጳጳሳት ይነሳሉ የበዙት የምዕመን መጥፋት አይገዳቸው እንደ ወታደር ጀነራል ነኝ ኮነሬል ያክብረኝ ሻለቃ ያክብረኝ አይነት ነው ሲቀጥል ሌላ ተልእኮ ያላቸው ነው የሚመስሉት
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 күн бұрын
ቀሲስ ዲበኩሉ ትክክለኛ የምናውቀውን ትምህርት ነው ያስረገጡ:: አኬ ተሳስቷል ይመለስ ከዚህ አዲስ ትምህርት:: ለፄንጤ መልስ መስጠት መከራከር መልካም ሊሆን ይችላል:: ከሳቱ ሳቱ ሊባሉ ይገባል:: የቲፎዞ ጉዳይ ነው:: አባታችን አስቀምጠውታል ይህ ጉዳይ ወደ ሊቃውን ጉባየ ያድጋል ወደፊት እነዚህ ልጆች ይህንን አስተምህሮ የቤተክርስቲያን አስተምሮ አይደለም ሲባሉ አልቀበልም ካሉ ተወገዙ ነው:: ረጋ በሉ
@selamselam8531
@selamselam8531 2 күн бұрын
ከአልሳተም የሳቱት እሳቸው ናቸው ዝም ብለው የሚያወሩ አኬ መፀሐፍ ቅዱስን ማስረጃ አርጎ ነው እያወራ ያለው እይታጠስለበዛበት ቅናት ነው ብዙኅ መናፍቃንን ወደ ኦርቶዶክስ የመለሠ ነው እኛ ቤት መጠላለፍ የተለመደ ነው ቢያጠፍ እንካን ትልቅ ሠው ናቸው በውስጥ ሊመክሩት ሲገባ እዘን ለመዋረድ ሆን ተብሎ ነው አደባባይ ላይ የወጡት
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 күн бұрын
ይህ ሃሳብ በመፅሃፍ ቅዱስ ቀጥተኛ መልስ የለውም ለዚህም ነውየሚያከራክረው:: ነገርግን ይህ ጥያቄ አዲስ አይደለም በሁለትሽ ዘመን ታሪክ ይህ ጥያቄ በዘመናት መልስ ተሰጦታል:: አደባባይ መከራከር በመፅሃፉ ቅዱስ ግልፅ መልስ ባላቸው ሃሳብ ላይ ነው:: እንደዚህ አይነት ሃሳብ ላይ የብቻ በግል ይነጋገራሉ ግፋ ሲል ወደ ሊቃንቱ አቅርበው መልስ ያሰጣሉ:: ከሊቃውንቱ ትምህርት ውጪ መሆን አይቻልም:: ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከጴንጤ ትለያለች:: በግል መረዳት የሚባል የለም::
@arsemafortoloni7277
@arsemafortoloni7277 2 күн бұрын
አባታችን ቀሲስ ዲበኩሉ በመንፈስ ልጃቸው የሆነውን ውድ ወንድማችን አክሊልን የመግጸጽ አባታዊ ምክር የመስጠት አለፍ ብሎም የመቅጣት ሙሉ መብት አላቸው። አክሊል ደግሞ አጠፋም አላጠፋም አባት ሲቆጣ የመስማት የመታዘዝ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ኃላፊነት አለበት። ከአባትና ልጅ በላይ ደግሞ የማታረጀው፣ የማትነጥፈው ሰርክ አዲስ የሆነች፣ በጴጥሮስ አለትነት ላይ የተመሠረተች ጉልላቷም መሠረቷም ክርስቶስ የሆነች የእግዚሐብሄር ሙሽራ የሆነች አንዲቷና ብቸኛዋ ቤተ ክርስቲያን አለች፤ እርሷን እና ከክርስቶስ በተዋረድ እንደወረደ የተሰጣትን ቃል እናደምጣለን። አባታችን ቀሲስ ዲበኩሉም ሆኑ ወንድማችን አክሊል የክርስቶስ ቃል ከሆነው የቤተ ክርስቲያን አስተምዕሮ ፈቀቅ ካሉ ውግዝ ከመአሪዮስ ተብለው ይለያሉ እንጂ ማንም እነርሱን መሠረት አድርጎ የሚከተል ኦርቶዶክሳዊ ምዕመን የለም። እኛ እስካሁን ያልጠፋነው የሞተልንን እና ያዳነንን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለምንከተል ነው። አርዮስን፣ሉተርን፣ ከልቪንን፣ ጆን ሎክን፤ መሐመድን እና መሰል ጥራዝ ነጠቆችን የተከተሉትማ እንደጠፉ ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንቶችና የተለያዩ የእስልምና ሴክቶች (አንድ ሙስሊም የሚባል የለም ዋሃብያ፣ አሃባሽ፣ ሱፊ፣ ሰለፊ፣ ሱኒ ሺዓ ወዘተ የሚባሉ በመሠረታዊው የአላህ ህልውናና አስተምሮ በፍጹም የሚጋጩ ከ60 በላይ እስልምና ሴክቶች ወይም ዲኖሚኔሽኖች ስላሉ) ምስክር ናቸው። በአጠቃላይ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ አባታችን ፖትሪያርኩም ቢሆኑ ከራሳቸው ወይም ከገዛ ኪሳቸውና ከገዛ የግል አረዳዳቸው ተነስተው ምዕመኑን ማስተማር አይችሉም። ቅድስት ቤተክርስቲያን በሐዋርያት ከተመሠረተችበት የመጀመሪያ ጉባዔ አንስቶ እስካሁን ምንም ሳያቋርጥ በቅብብሎሽ ያመጣችሁ መቼም የማይቀየር የማይተካ የነገረ ድህነት አስተምዕሮ/ ዶግማና እንደየ ዘመኑ፣ እንደየ አማኙ ህዝብ አኗኗርና በህል ደግሞ ተመጥኖ ተቀንድቦ የተዘጋጀና ወደፊትም እንደ አስፈላጊነቱ ሊሻሻል የሚችል ቀኖና አላት። የአባታችን የቀሲስ ዲበኩሉም ሆነ የወንድማችን የአክሊል የነገረ መለኮት እውቀት በዚህ የቤተ ክርስቲያን አስተምዕሮ የታጠረና የተገደበ ነው። ማንም በእውቀት ከዚህ አስተምዕሮ ውጪ ቢያስተምር ምንፍቅና ይሆንበታል ነገር ግን በስህተት ባለማወቅ ካደረገ ግን ተግጻጽ ተሰጥቶት ይቅርታ ጠይቆ ማስተካክያ ያደርጋል እምቢ ካለ ግን በጉባዔ/በሲኖዶስ እንደ አርዮስ ተወግዞ ይለያል። ማንም ከቤተ ክርስቲያን በላይ ነኝ የሚል እራሱንም ከፍከፍ የሚያደርግ ክርስቶስን ይንቃልና እርሱ መናፍቅ እንጂ በክርስቶስ ክርስቲያን ሊባል አይችልም ፕሮቴስታንት/የክርስቶስ ተቃዋሚ ግን ሊሆን ይችላል። ነገሬን ሳጠቃልል አባታችን ቀሲስ ዲበኩሉና ወንድማችን አክሊል አልተጣሉም ሊጣሉም አይችሉም ጉዳዩ የተግጻጽ የመተራረም የአባትና ልጅ ጉዳይ ከመሆን በዘለለ ሌላ ትርጉም የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም። ቀሲስ ሲቆጡ አክሊል ይሰማል፤ ቀሲስ ተሳስተው ከሆነ እርሳቸውም በክህነትና በእድሜ በሚበልጧቸው ተግጽ ይሰጣቸዋል ወይም በራሳቸው እርምት ይወስዳሉ። አክሊል አጠፋም አላጠፋም የመንፈስ አባት የሆኑትን ካህን ቀና ብሎ የመናገር መጽሐፍ ቅዱሳዊ መብት የለውም ካህናትም ደግሞ ያለአግባብ የመንፈስ ልጆቻቸውን እንዳይቆጡና እንዳያወግዙ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ህግና ስርዓት አላት። ለማንኛውም አባታችን ቀሲስ ዲበኩሉን እና ወንድማችንን አክሊልን በጣም እንወዳቸዋለን። የተጣሉ መስላሏችሁ ነገር የምታራግቡ እንደዚህ አይነቱ የኦርቶዶክስ ሚዲያ መሳይ ሰርጎ ገቦች እፈሩ። አባት ልጁን ተቆጣው እንጂ ፣ አባትና ልጅ ተጣሉ ተብሎ አይዘገብም። እንዲህ አይነቱ ዘገባ ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ከሚል ሚዲያ በጭራሽ አይጠበቅም። በቃ ልጅ አጠፋም አላጠፋም አባት ታግጻጽን ምክርን ይሰጣል። እንዲህ አይነቱን የአባትና የልጅ ግኑኝነት በፕሮቴስታንትም ሆነ በእስልምና ውስጥ በፍጹም አታገኙትም፣ እዝያ ቤት ሁሉም እንደፈለገ ነው፣ የተለያዩ የእምነት አስተምዕሮ ይዘው በአንድ ጣርያ ስር ይሰበሰባሉ። ኢየሱስ ብቻ የሚል፣ጥምቀት ያስፈልጋል የሚልና የማይል፣ በነገረ ስላሴ የሚያምን እና የማያምን፣ ክርስቶስ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ የሚልና የማይል በመሠረታዊ እምነት ተለያይቶ አንድ ቸርች ውስጥ አብሮ ይቧችራል። ሙስሊሙም ጋር ሲኬድ አላህ አርሽ ላይ ነው የሚልና አርሽ ላይ አይደለም የሚል፣ አላህ ሁለት የቀኝ እጅና እግር እንዲሁም አይን አለው የሚልና የማይል፣ የነብዩ ልደትን ማክበር ሽርክ ነው የሚልና ሽርክ አይደለም የሚል፣ ሱሌማን ካሊፍ ነው የሚልና ካሊፍ አይደለም የሚል ሱኒ፣ ሺያ፣ ዋሃብያ፣ ሱፊ፣ ሰለፊ፣ አሃባሽ የሚባሉት በአንድ መስጂድ ይሰግዳሉ ያመልካሉ። ይህ አይነቱ አካሄድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ገር የለም። ያለችሁ አንዲት ቤተክርስቲያን ናት መመሪያዋም ሐዋርያት ያስቀመጡላት ከትውል ወደ ትውልድ ሲተላለፍ የመጣ የክርስቶስ እውነተኛ አስተምዕሮ ነው። ማንም ቢሆን ከዚህ አስተምዕሮ አፈንግጦ አዲስ አዲስ አስተምዕሮ በማማምጣት እንደፈለገ መፈርጠጥና ልዩነትን መዝራት አይችልም። ይህን አድርጎ የተገኘ ሰው እንደ አርዮስ ተወግዞ ከመሃበሩ ይለያል። ማንም አባት ታናናሾቹን ሲገጽጽ ከራሱ እንዳይሆን ነገር ግን የክርስቶስ ከሆነው የቤተክርስቲያን አስተምዕሮ እንዲሆን ቀሲስ ዲበኩሉ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ቀሲስ እንደ ጳሎስ አክሊልም ደግሞ እንደ ዴማስ አይደሉም! ሁለቱም እንደ አባትና ልጅ ለአንድ ጣሪያ ለአንድ የእግዚሐብሄር መንግስት የሚተጉ የሚተጋገዙ የመንፈስ ብርታትን የሚሹ ተጓዦች ናቸው። ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም እንዲሉ አበው ስህተት ሲኖር እርስ በእርስ እየተራረሙ ቅኝቱን በቤተክርስትያኗ የክርስቶስ አስተምዕሮ ቅኝት መሠረት እያደረጉ በርትተው የሚያበረቱን የእግዚሐብሄር ስጦታዎቻችን ናቸው። በወንድሞች መካከል ጥልን የሚዘራ በእግዚሐብሄር ፊት የተረገመ ነው። ሃገራችን ኢትዮጵያ እምነታችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታፍራና ተከብራ ለዘለዓለም ትኑር። አሜን።
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l 2 күн бұрын
ኦርቶዶክሶች በዚህ ልክ ሴለ ገጌታ እየሱስ እረስ በእርስ መወያየታቸው ደስ ይላል ነፁህ ወንጌል እነድሰበክ በር የከፍታል ::🙏🙏🙏
@GetahunGesese
@GetahunGesese 2 күн бұрын
ቄስ ስለሆኑ ብቻ ዝም ብለው እየተነሱ ማውገዝ አይቻልም የተሻለ ካወቁ ማስረዳት ይሻላል።በተረፈ በውስጥ ተወያዩ።አክሊለም ተረጋግተህ ቀጥል በርታ።
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 2 күн бұрын
የውርስ ሃጢያት ከሌለብን ለምን የሃጢያት ዝንባሌ ይኖርብናል አልተሻረም ማለት ባለፈው የነበረውን ባለፈው የተሠራውን ሃጢያት ይፈረዳል ማለት ሳይሆን የሃጢያት ዝንባሌ ፍላጎትና ጠንካራ ምኞት በውስጣችን አለ ማለት ነው እና ከሌለብን ምን አስገድዶን ነው ሃጢያት የምንሰራውና የምንፈልገውን ትተን የማንፈልገውን የምናደርገው በግል ህይወታችን የምናየው ነገር ከየት የመጣ ነው በተጨማሪ የሥጋ ሞት የሃጢያት ውጤት ሲሆ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ሲያድነን ከሥጋ ሞት ግን አልዳንም አሁንም ሞት አለ ሞት ደግሞ የሃጢያት ደሞዝ ነው ሃጢያት ከሌለብን ለምን የሥጋ ሞትን እንሞታለን ለነዚህ ጥያቄዎች መልስ መስጠት ይገባል ከውርስ ሃጢያት የሚዳነው በጥምቀት ጊዜ ነው ያለው ልክ ሳይሆን አይቀርም
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 2 күн бұрын
ሰው እየሆነ ያለውን አያስተውሉትም እንዴ ኧረ ሰው ሆይ አስተውሉ አታወናብዱ ቀሲስ
@mercy9108
@mercy9108 2 күн бұрын
" አክሊል ሊወገዝ ነው" ወሬ እያጋነናችሁ ያልፀኑትን ሰዎች ህሊና ባታጠራጥሩ እግዚአብሔር በአኬ ለብዙ ሰዎች መመለስ እያደረገ ነው እናንተ ለገንዘብ እሱ ለህይወት መዳን የሚሰራ ነው እናንተ የሰው ነፍስ ለማዳን ባትጨነቁ ሌላው ሲሰራ ፀሎት አድርጎ እንጂ ነገር እየነቀሱ እንቅፋት ከመሆን ለተቃዋሚ እድል እየሰጣችሁ ከመናፍቅ ምን ተለያችሁ?
@felegeamin
@felegeamin 2 күн бұрын
እንዴ ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ ነው የሞተው እናምናለን። ግን የክርስቶስን የማዳን ስራ የሚቀበሉት በእርሱ የሚያምኑት እንጅ በእርሱ ያላመነ እንዴት ሊድን ይችላል? የቀሲስና የአክሊል ክርክር ሊገባኝ አልቻለም ምን እያሉ ነው ያሉት?🤔 በክርስቶስ ያላመነ አይድንም ማለት እኮ ክርስቶስ ለዓለም ሁሉ አልሞተም ማለት አይደለም። ሞት ተሽሯል ግን በክርስቶስ በኩል ብቻ የመጣ ነው ሞት የሚሻርለት። አስደንጋጭ ነው ይሄን መስማት ያሳዝናል።
@johnbelayneh3025
@johnbelayneh3025 2 күн бұрын
@@felegeamin በትክክል ቀሲስ ናቸው እኮ የኑፋቄ የሚመስል ነገር የተናገሩት በዛ ላይ በማስረጃ ሳይሆን እንደሚመስለኝ እያሉ ነው የሚያወሩት ብቻ ቤተክርስቲያናችን መልስ አላት ።
@teddtedd9533
@teddtedd9533 2 күн бұрын
ቀሲስ ነውር ነው😊
@samsomtesfa
@samsomtesfa 2 күн бұрын
ስርኣት ኣድርግ ሰውየ
@Goodnews2415
@Goodnews2415 2 күн бұрын
በአንዱ በደል ሀጢያት ባልሰሩትም ላይ ደረሰ ይላል
@God-db9vp
@God-db9vp 2 күн бұрын
የሰጠሀው ርእስ ያሳፍራል
@SolomonWeldesenbet-w8q
@SolomonWeldesenbet-w8q 2 күн бұрын
ኣኬ በርታ
@woinshetdejene918
@woinshetdejene918 2 күн бұрын
ሲጀመር ማንም አልተጣላም በሀሳብ መሞገት ጥል ነው ይቅር ይበልህ ቀጣይ ሁለቱም የተነጋገሩበት አለ ገብታችው ተመልከቱ
@habtamdagnaw5005
@habtamdagnaw5005 Күн бұрын
ቀሲስ ትክክል ናቸው። ወንድሞች ስለምትልቆአቸው ቪዲዮወች መጀመሪያ በቤተ ክርስቲአን ሊቃውንት ብታስገመግሙ፣ጠላት ዲያብሎስ እንዳያሰናክላችሁ። እንጠንቀቅ እንደነ አሰግድ እንዳንሆን
@teddtedd9533
@teddtedd9533 2 күн бұрын
ቀሲስ ወንጌል ያንብቡ
@HiluT-e3q
@HiluT-e3q 2 күн бұрын
እንቃወማለን ሴት አትቀድስም
@kidistkidane1100
@kidistkidane1100 2 күн бұрын
እኔ የተረዳሁት የክርስትና እምነት ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ ነው አንተ ግን አዘጋጁ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ የምን እሳት ነው ለምንድነው የምታጋግለው ችግር አለንዴ
@IfufVkcif
@IfufVkcif 2 күн бұрын
ምንድነዉ ግን አሁንስ 😢😢😢😢
@be-liever
@be-liever 2 күн бұрын
የአኬን መወገዝ ትፈልጋለህ ማለት ነው🤔
@Salammelewn
@Salammelewn 2 күн бұрын
ቀሲሥ ዲበኩሉ ተሣሥተዋል ትእቢት አይበሉ ትእቢት እርሶላይ ነዉ ትእቢት አመታየው አኬ በትሕትና በጣም ይበልጦተል ሢናገሩ እርሦ በጩሐት ነው የሚያምኑት
@Eyubak
@Eyubak 2 күн бұрын
እንደእናንተ በሺህ የሚቆጠር አስተምህሮ እንዲኖረን ነው? ታዋቂ ቢሆንም ከአስተምህሮዋ ካፈነገጠ ሊወገዝ ግድ ነው። ለዛም ነው ለሺህ ዓመታት የቆየነው። እንደአውሮፓ በመቶ ዓመት እንድንጠፋ ነው?
@habtamdagnaw5005
@habtamdagnaw5005 Күн бұрын
የቤተክርስቲያናችን ሰርአት ይከበር ሴት ልጅ እንድዚህ ለታደርግ በፍጥጥጹም አይገባም ፣በረከት ሳይሆን መርገም ነው የሚያመጣው
@MelatSultan
@MelatSultan 2 күн бұрын
ተግባብተዋል አሁን እግዛብሔር ይመስገን የሰዉ ልጅ ፍፁም አደለም ግን አንድ መልስ ቅድስት ቤተክርስቲያን መልስ አላት ስለዚህ ችግሩ ተፈቷል
@felegeamin
@felegeamin 2 күн бұрын
ሴት የመቅደስ አገልግሎት?😱😱😱😱😱 ኧረ ወዴት እየሄድን ነው??? ዓለም ላይ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ነገር አይተን ሰምተን የምንፅናናው እኮ ቤተክርስቲያንን ስናስብ ነው ቆይ ወዴት ሂዱ ብላችሁ ነው ቤተ መቅደስ ውስጥ አስደንጋጭ ነውር የምታሳዩን?😥
@ethioeri1550
@ethioeri1550 2 күн бұрын
Betam yasazenal kesis ebakoten be seytan ayfetenu end abat hunu ye kenat menfes yetaybotal lek aydelum
@TgMitiku-e1y
@TgMitiku-e1y 2 күн бұрын
እኝህ ሰው ካህን መስለው እንደ ፕሮቴስታንት ነው የሚያረጋቸው በውነት ስነ ምግባር የላቸውም
@eleniwolde2431
@eleniwolde2431 2 күн бұрын
አክዬ የኦርቶዶክስ እንቁ ❤❤❤❤❤
@MeseretKassa-q7k
@MeseretKassa-q7k 2 күн бұрын
Akhil bedenb adamt
@SSs-l7e
@SSs-l7e 2 күн бұрын
አቤት ጌታ ሆይ
@ethioeri1550
@ethioeri1550 2 күн бұрын
Ake Berta egziabher yerdah tegesteh yedenkal hulgeze getaway kante ga yehun
@Godislove482
@Godislove482 2 күн бұрын
እኚህ ሰዉዬ በጣም ችግር አለባቸው ጀርባቸው ቢጠና ጥሩ ነው የትእቢት ጥግ ያለዉ አሳቸው ላይ ነው በጣም የቅናት መንፈስ አለባቸው
@LaekeKiros
@LaekeKiros 2 күн бұрын
ሁለታችሁም ራስ ወዳድና ዝና ፈላጊዎች ናችሁ
@wendimutafess
@wendimutafess 2 күн бұрын
በአኬ እንደሚቀኑ ነው የተረዳሁት
@TigistLema-w7p
@TigistLema-w7p 3 күн бұрын
Fetari adinatun mastewalun yadilen 🙏
@GetahunGesese
@GetahunGesese 2 күн бұрын
ቀሲስ ትዕግስት ያርጉ
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 күн бұрын
Aklile I like you so much what I don’t like about you respect others a little bit!
@Maemyf
@Maemyf 2 күн бұрын
እኔምለው ከመቼ ጀምሮ ነው ደሞ ሊቃውንትን ሄዶ ጠይቆ መልስ ከማግኘት ይልቅ እርስ በርስ ተራ መምህራን ወይም ኦርቶዶክሳውያን እንደዚ በግል አረዳድ የሚጨቃጨቁት? በጣም ያሳስባል ይሄ አካሄድ። ሄደው ከምንጩ ለምን አይማሩም ሁለቱም። የኛ ቤተክርስትያንኮ ሁሉም ተሰፍሮ፣ ተለክቶ፣ ፀንቶ ተቀምጧል ሄደው በትህትና ከምንጩ እውንትን ይማሩ።ይሄ ተራ እልኸኝነትና የኔ ሃሳብ ይበልጣል ብሎ ብቃትን ለማሳየት ብቻ ነው ሌላ ትርጉም የለውም።
@belaybelay6691
@belaybelay6691 2 күн бұрын
ዝም ብሎ ተነስቶ ሊወገዝ ነው አይባልም ርዕስህን ብታስተካክለው የሰውን ሀሳብ ለመሳብ ሲባል መጥፎ ቃላትን መጠቀሙ አግባብ አይደለም … የአገላለፅ ችግር መሆኑን እና መስማማታቸውን አልሰማህም እንዴ እዮአብ ሚዲያ ፣… በል ፀብ ተፈጥሯል እንዳልክ ሁሉ የተስማሙበት ይቅርታ የተጠያየቁበትንም አቅርብልና ትክክለኛ መረጃ አቅራቢ ከሆንክ
@Eyoabe_Media
@Eyoabe_Media 2 күн бұрын
@@belaybelay6691 እሺ አመሰግናለሁ ስለ ቀና አስተያየትህ
@Tewahedo16
@Tewahedo16 2 күн бұрын
አገልግሎታችሁ ውስጥ ትህትናና መንፈሳዊነት ስለሌለበት ፍጻሚያችሁም ከዚህ የተለየ አይሆንም። እውቀት ማሳደዱን ተውና መንፈሳዊ ሕይወታችሁ ላይ መስራት ላይ ብታተኩሩ።
@Goodnews2415
@Goodnews2415 2 күн бұрын
አክሊሉ እንደማያውቅ ማስረዳ የብሉይ ኪዳን የናስ እባብ ይጠቅሳል ወሰጠጠ መጽሐፈ እዳሆሙ የሚለውን በደንብ መማር አለበት
@Anabist
@Anabist 2 күн бұрын
take care of ደብተራስ ake
@dessalegnaddis6157
@dessalegnaddis6157 2 күн бұрын
ምን ሲኖዶስ አለና ልጆች የተሻለ ለበጎች እየለፉ ነው ሲኖዶስ እኮ ደሞዝተኛ እንጅ ስለ በጎች አይጨነቅም😂😢😅
@Tedy-uw4bf
@Tedy-uw4bf 2 күн бұрын
በይቅርታ ተፈቷልልልል እልል ይቺ ናት ቤተክርስቲያን አለቀ።
@samsomtesfa
@samsomtesfa 2 күн бұрын
ኣርእስትህን ቀይር ሳንቲም ልትለቅም ብለክ ያልሆነውን ኣትናገር
@meski5744
@meski5744 2 күн бұрын
አቀራረብህ ጥሩ ቢሆንም ለእይታ ብለህ የሌለ አርእስት መስጠት ግን ነውር ነው ምክንያቱም በአርእስት ብቻ ወሬ የሚያባዙ ስላሉ እባካችሁ ክፍተት አትፍጠሩ
@ሰያየማርያም
@ሰያየማርያም 2 күн бұрын
ቢወገዝ ሚወገዘው አክሊል ሳይሆን ሰውየው ናቸው አክሊል ስለኮረኮማችሁ እሱ ላይ ለምን ሰላማዊ ሰልፍ አቶቱም
@eleniwolde2431
@eleniwolde2431 2 күн бұрын
እባክህን አስተካክለው ታይትሉን
@simretambi2760
@simretambi2760 2 күн бұрын
እርሷም ይወገዛሉ
@TenesaWolde
@TenesaWolde 5 сағат бұрын
የተሻሉ ሊቃውንት ስላሉ እነርሱን ጠይቁ
@behailukassahun5339
@behailukassahun5339 2 күн бұрын
ያንተ ሚዲያ በዚህ ፕሮግራመ አንጻር ፋይዳው ምንድን ነው??
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 2 күн бұрын
የበግ ለምድ እየለበሱ ነው ቤተክርስቲያን የሚያሰድቡት ሲጀመር እሳቸው ትልቅ ሰው ናቸው ማስተማር ካለባቸው በውስጥ ነው
@Benak2921
@Benak2921 2 күн бұрын
እንዲህ የወረደ ርእስ ለምን????😢
@sarafekadu-rh2er
@sarafekadu-rh2er 2 күн бұрын
አሁን ተስተካክሏል እሱን አቅርብ😍😍😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏😂
@dawityensu2772
@dawityensu2772 2 күн бұрын
Mekegha Kese New Enesu Teghtew Sente Nefs Singtel YENEBERU Enezih Mekegha Kesochi!!!!!!!!!
@YesemayDej-uq8py
@YesemayDej-uq8py 23 сағат бұрын
meneksewu ikko menafik newu.sayimar kob yedefa newu
@BezaTaye-qx6gs
@BezaTaye-qx6gs 2 күн бұрын
ሚኪያስ የሚባል ልጅ ችግር አለበት ልዩነት ለማስፋት እየሞከረ ነው
@samsonweldmihret1447
@samsonweldmihret1447 2 күн бұрын
ተመርቀዋል መድረ ወርኛ
@melatdunfa4908
@melatdunfa4908 2 күн бұрын
ይልቁኑ የቤተክርስቲያንክን ነገር ለገንዘብ ብለክ እዚህ ጋር ለገንዘብ ብለክ የፖሰት አንተ ነክ የምታሳዝነው: ይልቁኑ ስህተት በውስጥ ለሚገባው አካል ተነግሮ ማስተካከል እየተቻለ
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 күн бұрын
አኬ በደንብ ነው የተሳሳተው አዲስ ትምህርት ነው
@ermiasderbe7123
@ermiasderbe7123 2 күн бұрын
ቀሲስ ልክ ናችው በአዳም በደል የሚጠየቅ የአዲስ ኪዳን ሰው የለም
@dawityensu2772
@dawityensu2772 2 күн бұрын
Kesochu Mekegha Nachew …!! Million Soul wede Seoul Sinenteku yet Neberku Midre Kes Tebye
@TgMitiku-e1y
@TgMitiku-e1y 2 күн бұрын
ዉይ ምንድነው ከ አንዱ ጥቅስ ወደ አንዱ ጥቅስ አትሂዱ ቀሲስ በደንብ አታስረዱም
@SamrawitTesfaye-t9i
@SamrawitTesfaye-t9i 2 күн бұрын
የቤተ ክርስቲያን ትምህርት የሚለው አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ ነው አኬ ልክ አይደለህም በእሱ ሞት በሩ አንድ ግዜ ተከፍቷል መግባት የሚወድ ይገባል( በጥምቀት) የማይፈልግ ግን ቆሞ ይቀራል በሩ ግን ተዘጋ ማለት አይደለም ለንዱ የሚከፈት ለሌላው የሚዘጋ በር ( ክርስቶስ) የለም ይቅርታ
@SamrawitTesfaye-t9i
@SamrawitTesfaye-t9i 2 күн бұрын
ድህነት እንዲሁ ነው የተሰጠን የኛ ስራ ደሞ አምኖ ከመጠመቅ ይጀምራል
@HymanutworkuWorku
@HymanutworkuWorku 2 күн бұрын
ግን እኮ ጌታ ሲሰቀል ሁለት ወንበዴወች ተሰቅለው ነበር በቀኝ የነበረው አምላክ መሆኑን ተቀብሏል በግራ የነበረው አምላክ እንዳልሆነ ስለተናገ ወደ ሲኦል ወድቋል በተጨመሪአይሁዶች የሰቀሉት እራሳቸው አምላክ እንዳልሆነ ነው የሚያምኑት እነሱ ድነዋል ማለት ነው?
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 2 күн бұрын
አኬየመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ በራሱ መረዳት ነው የሚሞግተው:: የባቶችን ትምህርት አያውቅም:: እየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያከናወነው ድህነት ካዳም ፍጥረት ጀምሮ እስከ ስቅለቱ ድረስ ያሉ ትውልዶች በጣወት ሲያመልኩ ነነበሩትም ለነ አብርሃምም ነው:: ከሲኦል ሁሉም ነፍ ነው የወጣው:: ነገር ግን እየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ሲመላለስ ባለው ጊዜ እስከ ስቅለቱ ድረስ በህይወት የነበሩ ከዛም ከትንሳየው በሃላ በህይወት የነበሩ የየሱስ ክርቶስን ማዳን ያልተቀበሉ አይድኑም:: ያመነ በማዳኑ ከዛም የተጠመቀ ይድናል:: የመጀመሪያው የሲኦል ገቢ ከድህነት በሃላ ከየሱስ ክርስቶስ በግራ የተሰቀለው ነው:: ባለማመኑ:: በቀኝ ያለው በማመኑ ድንዋል:: በዚህ ዘመን በየሱስ ክርስቶስ ድህነት ባለማመናችን አድንም:: ካመን ደግሞ ተጠምቀን እንድናለን:: እፃናት 40/80 ቀን ሳይሞላቸው የሞቱ ሁሉ ይድናሉ:: በነ አኬ አካሄድ እነዚህ ህፃናት ሁሉ አይድኑም እያለን ነው
@yosefsewasew
@yosefsewasew Күн бұрын
ልጁ ላይ ምንም ስህተት አላየንም ። ይልቅ የአስተምህሮ ችግርም ሆነ የስነምግባር ጉድለት ያየነው በእርሶ ላይ ነው ። ቅናት ይመስላል 😢?
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 2 күн бұрын
አንተ መነህ የሚወገዝ የለም አክሊል የኦርቶዶክስ እንቁ ነወ እሺ
@HiraMani-i5n
@HiraMani-i5n 2 күн бұрын
Kasese..deba.kule.menakahawe.😂😂😂😂
@getachewyimer4225
@getachewyimer4225 2 күн бұрын
እውነት ለመናገር ይህ ነጥብ በቀደሙ አባቶቾ መልስ የተሰጠበት ይመስለኛል ፤ በውስጥ ጨርሳችሁ
@mese23
@mese23 2 күн бұрын
ኧረ እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ነው ትህትና የሚባል ነገር የለም እዴ😢 መምህር ለትምህርት ሲባል አበሾ ይመሰለኛል እደዚህ የሚያደርጋቸው 😢
@seblewongelashenafi3417
@seblewongelashenafi3417 Күн бұрын
እንዴት ነዉ አባት ተብለዉ ቀሲስ ዲበ ኩሉ ኦርቶዶክስ ተብለው እንዲህ የሚያስተምሩት በሞቱ እንድንመስለዉ የምንጠመቀዉ ለምንድ ነዉ ዳግመኛ መወለድስ ለምድን ነዉ
@MershaZeleke-g3t
@MershaZeleke-g3t 14 сағат бұрын
Iski irasihime sireate sireate atibele ande qale sibeke
@dalontcrudup1171
@dalontcrudup1171 Күн бұрын
Egnih abate gin lemin kir alchew yetfutin lemin aystemirum ke ake gar kemikeraker
@Sirgut-g2j
@Sirgut-g2j 2 күн бұрын
Ake yezemenu yewngel arbenaya
@Sirgut-g2j
@Sirgut-g2j 2 күн бұрын
Ake berta
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ክፍል ሁለት
19:57
Agape
Рет қаралды 1,9 М.
ሰይጣንም አፈረ
1:49:06
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2,1 М.
ዝም ስንላቸው መናፍቃን አበዙት | ጋዲሳ  | አኬ | ዮሃድ | ናታንኤም |
4:48:13
ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ Orthodoxawi media
Рет қаралды 4,1 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН