ከሊስትሮ ወደ አንጋፍ ቡና ኤክስፖርተር - With Asefa Dukamo - S06 EP 59

  Рет қаралды 185,724

MERI PODCAST

MERI PODCAST

Күн бұрын

Пікірлер: 394
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever Жыл бұрын
አባትና ልጅ ስኬታችሁን ለዓለም ማካፈላችሁ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲህ ነው ፀጋው ይብዛላችሁ በጥረት ሁሉን ማድረግ ይቻላል።
@afeworkamelo2645
@afeworkamelo2645 15 күн бұрын
ጀግና አባት ጀግና ልጅ አለህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን❤🎉🎉🎉🎉👏👏
@enkuye5138
@enkuye5138 Жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ቃለ መጠይቅ በእንባ የጨረስኩት አቶ አሰፋ መልካቸው ቀለማቸው ቁመታቸው ሰውነታቸው ቁጭ አባቴ ነው እሚመስሉት ከእርሶ የህይወት ተሞክሮ ብዙ ተምረናል እናመሰግናል ከነመላ ቤተሰቦ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦዎ..... ከነአን አሰፋ...ከነባለቤትህ ትዳራችሁ ይባረክ ፈጣሪ በልጅ ባርኳችሁ አንተንም በልጅህ ቃለመጠይቅ ለመጠየቅ ያብቃህ🙏
@JhiooShj
@JhiooShj Жыл бұрын
ይገርማልበአንድ ወቅት በአቶ አሰፋ መኖርያ ቤት በኮንስትራክሽን ስራ ተሳትፌ ነበር በወቅቱም አድቫንስ አምስት መቶ ሺ ብር በላይ ከፍለውኝ ስራው እንደተጀመረ በወቅቱ በተፈጠረ ምክነያት እንዲቆም ተደረገ በዚህም ምክንያት የተከፈለኝ ከአምስት መቶሺ በላይ በር ለስምንት ወራት በእጄ ለይ ሲቆይ አቶ አሰፋ አንድም ቀን ስለገንዘቡ ሳይጠይቀኝ ችግሩ ተፈቶ አቶ አሰፋም እኔን በማመኑ እኔም በመታመኔ ከአሰብነው በላይ ቡዙ ስራዎችን ሰርተን አስረክበን ወጣን ።
@diramudub6413
@diramudub6413 8 ай бұрын
ተባረክ!👍
@tigistuadane-n8t
@tigistuadane-n8t Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሰው ማዳመጥ ለሐገር ይጠቅማል የእውነት ሞትቬሸን ማለት ይሄ ነው ከተግባር ጋር
@hibisetkassay923
@hibisetkassay923 3 күн бұрын
ግሩም ድንቅ ሰው!
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 Жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚህ ተምሬ አላውቅም: በእውነት ውድ አባት ነህ። በሰማነው ማስተዋል ይስጠን። አባትና ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።❤️
@tilahuneshumete5298
@tilahuneshumete5298 Жыл бұрын
ታድለሀል ወጣት አባት አለክ እኔ የሀዋሳ ልጅ ነኝ ምገኘው usa ነው ለ ሀያ አመት በንሳን ወደ አሮሬሳ ሰሄድ አይቸዋለው ጎበዝናችሁ የዛ አካባቢ ሰዎች በርቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን።
@liliasres2210
@liliasres2210 Жыл бұрын
ይገርማል። ትህትና ፣ ጥንካሬ ታታሪነት መልካምነት በጣም በጣም ደስ ይላል። እምነት ማለት በተግባር መኖር ነው። እግዚያብሄር ይባርካችሁ።
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Жыл бұрын
በጣም ጨዋነት እና ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ፍርሀት ያለበት የመልካም ኑሮ ምስሌ መጽሀፍ ብትጽፉ በዚህ አስተማሪ ታሪክ ላይ መጀመርያ የምገዛው እኔ ነኝ ዘመናችሁ ይለምልም በርቱ !!! 9 ልጆች የነሱስ ሁኔታ ባውቀው ደስ ይለኛል ተባረኩ 🙏🏾
@petrosmoges9563
@petrosmoges9563 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። የሲዳማ ክልል እና የአገራችን ዕንቁ የሆንከው አቶ አስፋ ዱካሞ ረጅም እድሜን ጤና ጌታ ኢየሱስ እንዲስጥሕ እየተመኘሁ፤ የስኬትሕ ሑሉ ምንጭ የሆነውን ትሁት ልብህ በሕይወት ዘመንሕ አብሮሕ እንዲኖር ጌታ ይርዳህ። አሜን።
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
What Amazing father!! በእውነት ከጌታ ሌላ ሁሉ ትርፍ ነው!!! የኔ አባት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው!!!🙏
@eshetudaniel3407
@eshetudaniel3407 10 ай бұрын
የተባረከ ቤተሰብ። አቶ አሰፋ ትልቅ አባት፣ ትልቅ የታሪክ ማህደር ኖት። ደግሞ ምርጥ ልጅ ተክተዋል እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ።
@adamgirmu
@adamgirmu Жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ውይይት ነው መልካምነት እና ትህትናህ ከፊትህ ያስታውቃል በጣም የነካኝ አገላለፅህ ጥሩ መሪ ማለት ተተኪውን የሚያፈራ ነው ያልከው እጅግ በጣም እውነት ነው እስካሁን ዋላቀር የሆነው ተተኪ መሪ አለማግኘታችን ነው ❤
@selamalemu6755
@selamalemu6755 Жыл бұрын
You are lucky that your dad got to see your success and you got the chance to tell his inspiring story to the world. This is an emotional interview ❤
@AishaTesfa
@AishaTesfa Жыл бұрын
True
@abrahamterefe
@abrahamterefe Жыл бұрын
እጅግ መሳጭ፣ አስተማሪ ዝግጅት ነው። አባት እና ልጅ እድለኞች ናችሁ። ይሄን የመሰለ ታሪክ ስላጋራችሁን አመሠግናለሁ።
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 11 ай бұрын
My God, i am so emotional 😢, i am so jealous , i pray God help me to achieve my dream early and honor my parents like you too, may you live long 💙💙
@shukrii3150
@shukrii3150 Жыл бұрын
Next. Ato Mulugeta Yikreb Yemtlu LIKE
@Tullisha
@Tullisha Жыл бұрын
I feel that God is talking to me through this humble man, the wisest the most humble ..this is what success meant for me, You are lucky to have such a dad Kenean,
@tikuret123
@tikuret123 Жыл бұрын
በስመ አብ እንዴት እንዴት ደስ ይላል?ከንአን በጣም እድለኛ ነህ።እናንተን ማዳመጥ የጀመርኩት ምን አልባት 15 ቀን ቢሆነኝ ነው የአባትህ ግን አንደኛ ነው ።ደሞ በጣም ደግ እንደሆነ ያስታውቃል። ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ።አንተንም በጣም እናመሰግንሃለን ይህንን እንቁ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብክልን
@bshimekit
@bshimekit Жыл бұрын
U r so blessed and Lucky dear Kenean, wish u all z best.🙏🙏🙏
@diramudub6413
@diramudub6413 8 ай бұрын
እግዚአብሔር የለፋን የሚጥርን አይረሳም ዋጋውን ይከፍለዋል። በልጆት ጌታ ከፈሎት ምርጥ ታታሪ አባት!👍
@LiyaTegared
@LiyaTegared Жыл бұрын
I have never seen Kenean this emotional. Long life for your dad.
@nestanete16
@nestanete16 Жыл бұрын
ደስ ይሚል ትምህርት ነው ያገኘሁት ጀግና አባት ጅግና ልጅ መተካት መቻል መታደል ነው ፈጣሪ የብልጽግና ዘመን ይሁንላቹ
@OCHA1988
@OCHA1988 Жыл бұрын
አሰን እግዚአብሔር የባረከው ሰው ነው። ሀብታም ብቻ ሳይሆን ባለጠጋ ነው። ሀብት በሌላ መንገድም ይገኛል ግን ባለጠግነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ ነው። አሰን እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አውቀዋለሁ እሱ ሊስትሮ ሰርቶ ያደገበት ከተማ ተወልጄ ስላደግኩ አውቀዋለሁ። ከአባቴ ጋርም አብሮ ተምረዋል። እግዚአብሔርን የሚያውቅ ትልቅ ሰው ነው። እንሱ ያሉትን አስተዋይ ሰዎች እግዚአብሔር ይበልጥ ይባርካቸዋል። ባለጠጋ ሆኖ በእግዚአብሔር ፊት ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሰው ይበልጥ ይበለጽጋል። ተባረኩልኝ አባትና ልጅ🥰
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ 5 ай бұрын
ዋው ሚገርም ምክር ነው ያገኘውበት በጣም አመሰግናለሁ ሙያውን በጣም ነው እምወደው
@user-absinia
@user-absinia Жыл бұрын
What an amazing inspirational story! Your father is Honest, smart, humble, spiritual hardworking men! One more ..sense of humor wow! The smile when he talks about his kids can show how much he loves his family! Every time he calls the name Kenean, you can tell he is so proud of u! God bless you more and thank you for the best lesson from Yirgalem-USA
@Geletesa
@Geletesa Жыл бұрын
Proud of you guys! The conclusion of this family’s success is the fear of God the commitment of avail himself to God’s presence. What a blessing and what an exemplary life. ❤
@kibrommekbib368
@kibrommekbib368 Жыл бұрын
ቅንንቶ ከፊቶ ያስታውቃል❤ thank you for your contribution to Ethiopia economy.
@samuelworku5301
@samuelworku5301 Жыл бұрын
Erso bilo menager yanten weym yerson tiliknet nw miyasayew thank you.
@biniboni2815
@biniboni2815 Жыл бұрын
ምንም እንደምል ባላውቅም ግን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የወስድኩት ደስ ይላሉ ንግግራቸው በራሱ ህይወት አለው
@yamrotketema5363
@yamrotketema5363 Жыл бұрын
ጀግና አባት ጀግና ልጅ !ኢትዮጵያዊ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@BahruDari
@BahruDari Жыл бұрын
I'm assigned in Hawassa temporarily since last week, addicted with Dukamo coffee around St. George. BTW I saw you on motorbike yesterday at Wendo genet. your dad's humbleness can represent Sidama people really, everyone I have seen here is very disciplined.
@addisabebe5794
@addisabebe5794 Жыл бұрын
What a blessed, humble and God fearing person you are. Every word was a lesson. May God bless you abundantly
@sadikalmizan8536
@sadikalmizan8536 Жыл бұрын
ጠንካራ እና ብልህ አባት ነው ያለህ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ
@leahlings7449
@leahlings7449 19 күн бұрын
Humble and Godfearing business Man. Lot of wisdom
@henoktesfaye5137
@henoktesfaye5137 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፖድካስት በብዙ እየተማርን ነው!!
@feyissatadesse1165
@feyissatadesse1165 Жыл бұрын
በጣም አደንቃሃለሀ፡፡ ትልቅ ነህ፡፡ ፈጣሪ ትልቅ ሰውን አንተን ሰጠን፡፡ አንተም እራስህን /እውቀትህን ለኛ ሰተሃል፡፡ እናመሰግንሃለን፡፡ ረጅም እድሜ ይስጥህ፡፡ የበለጠ ስኬት ይስጥ፡፡
@sebhattadesseadamu1947
@sebhattadesseadamu1947 Жыл бұрын
What a wise family You are very lucky Bro And also this is your hardwork. You hundel and make graw your family's company You marid and you show your weeding to you beloved parents make the feel the most exciting day for them. You crate high class cafe in addis and you named it by your sur name and you intervew your beloved wise father on your new cafe Woooooow Thanks for sharing your fathers and your wisdome. If we we have a good hart we can learn from this a lot.
@temesgenfeseha1972
@temesgenfeseha1972 Жыл бұрын
This is beautiful. One important thing that this podcast affirms is that you CAN actually become successful in business by ACTUALLY working and not using shortcuts in ETHIOPIA. Thank you Meri for giving us hope. Cheers to all of you remarkable hardworking Ethiopian Entrepreneurs! Let there be more of you.
@AishaTesfa
@AishaTesfa Жыл бұрын
I agree 💯
@fikrewold
@fikrewold Жыл бұрын
I can't stop listening to the these humble, touching, breath taking and very amazing father and son! The father's wisdom is above and beyond many of his colleagues, that consider themselves wealthy. Thank you so much Keenan for Sharing! Please keep sharing as your platform is impacting so many! Long, healthy life to Mr. Assefa Dukamo!
@alephdesign82
@alephdesign82 Жыл бұрын
እጅግ ብዙ ነው ከእናንተ የተማርኩት 🙏🙏🙏😇😇😇በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።😇😇😇
@guratube
@guratube Жыл бұрын
ዉዱ አሪአያችን የበንሳ ድምቀት አሰፋ ዱካሞ እና ኬኒዓን በአሴ ታርክም ይሁን በታርካቹ ብዙ ስለተማርኩኝ በጣም አመሰግናቹሀለዉ አሁንም ከቃል በዘለለ በተግባር እንደምታስተምሩን እንጠብቃለን ። ጌታ ይባርካቹ ተባረኩ❤❤🙏🙏
@yonadabnigatu287
@yonadabnigatu287 Жыл бұрын
What kind of humble father he is. May God give him long life and health!
@Abinet_A_O
@Abinet_A_O Жыл бұрын
Such a blessed family! I wish Tigabu was here. Happy new year to You Guys!
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 9 ай бұрын
በጣም ያስደመማችሁኝ አባትና ልጅ! በተለይ አቶ አሰፋ በጣም በሳል ፣ ፈሪሀ-እግዚአብሔር ያለው ፣ አስደናቂ ሰው አንተ ማለት ሀገር ነህ።
@dagidegneh1174
@dagidegneh1174 Жыл бұрын
No words we can never get enough of this just listening to him heart melting ❤, what a blessed family
@yaredmegresa3534
@yaredmegresa3534 Жыл бұрын
Short word ''አሽቃባጭ''
@0000-t9t
@0000-t9t Жыл бұрын
What a blessing! Asse can be a role model for all Ethiopians and lazy daisporas❤❤❤God Bless both of you! 🎉🎉🎉
@rainfallforsleepandrelax148
@rainfallforsleepandrelax148 Жыл бұрын
Your father has a lot of business experience and you should have made this interview with Tigabu (your cohort).
@FolishDetergent
@FolishDetergent 10 ай бұрын
እጅግ በጣም አሰተማር ታሪክና ምስክርነት አሴ ያ ሁሉ ፅናትና እምነት የሰጠህ እሱ ፈጣሪ ይመሰጌ በርግጥ ሰንኖር በዚህች ዓለም ብዙ ተሰፋ የሚያሰቆርጡ ነገሮች ይኖራሉ። ቀጣይ ታናሹ ወንድምህ የሱንም ታሪክ መሰማት አፍልጋለው
@zPrimeTube
@zPrimeTube Жыл бұрын
You guys are already successful and will be more successful in all aspects of Life. God Bless You.
@melmeja
@melmeja 8 ай бұрын
የይርጋለም ልጅ ነኝ። በአካል አላዉቃቸውም ግን ስማቸው በተለያየ ሰው ሰምቼዋለሁ። በጣም ጎበዝ ሰራተኛ እንደሆኑ ሰምቻለሁ። ዛሬ ስላየኋቸው በጣም ደስ ብሎኛል። ነፍ አመት ይኑሩልህ ከነአን።
@BariTefera
@BariTefera 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ምርጥ አባትና ልጅ።
@yabiyeabsira9244
@yabiyeabsira9244 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ምሳሎ አባትና ልጅ!!!እግዚአብሔር ዘመናችን በብዙ ይባርከው!!!❤🙏🙏🙏
@tayechefo6312
@tayechefo6312 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል፤ እንዲህ ዓይነት ማስተዋል ያለው የተባረከ ልጅ፥ እንዲህ ዓይነት ትሁትና አስተዋይ አባት፤ ብዙ ያስተማረንና ራሳችንን እንድናይ ያደረገን ውይይት ነበር። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@temesgenkebede7333
@temesgenkebede7333 Жыл бұрын
አባትና ልጅ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!!!
@alexanderhagos3363
@alexanderhagos3363 Жыл бұрын
ዘዳግም 33 (Deuteronomy) 24፤ ስለ አሴርም እንዲህ አለ፡- አሴር በልጆች የተባረከ ይሁን፤ በወንድሞቹ የተወደደ ይሁን፤ እግሩንም በዘይት ውስጥ ያጥልቅ። 25፤ ጫማህ ብረትና ናስ ይሆናል፤ እንደ ዕድሜህ እንዲሁ ኃይልህ ይሆናል።
@mekideskibru5185
@mekideskibru5185 6 ай бұрын
Why I am crying about this podcast? Son like father, father like son? Wow it's so amazing, thanks Meri crue
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 11 ай бұрын
ዋዉ ደሥ ሥትሉ ታዲለህ ልጂዮዉ አባታችን አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፅናትና እምነት ታማኝነትን ፍንትዉ አርጎ ያሳያል ህይወትይ ይጨምርላችሁ።
@bs9031
@bs9031 Жыл бұрын
what a lovey father ,humble and successful bossiness man ,Now I can see now where all these characters comes from FEAR OF GOD.U r blessed ATO ASSEFA.
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ብርቱ አባት ጥሩ ትህትና መልካም አንደበት ብርታት ❤እናመሰግናለን ስለ ትምህርቱ ሁሉም ሰው የራሱ ጥንካሬ አለው
@amanbekele1181
@amanbekele1181 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 Жыл бұрын
እኔ በሕይወቴ በፍላጎት ለረዥም ጊዜ ያዳመጥከት ይሄንን ቪዲዮ ብቻ ነው። የታደልክ ልጅ ነህ። አባትህ ትሁት: ደግ: ታማኝ በመሆናቸው ኩራት ሊሰማህ ይገባል። እኚህ አባት ምን ያህል የተባረከ ቤተሰብና ሰላም የሞላበት ቤት እንዳላቸው ይሰማኛል። ከገንዘብ ባሻገር። Thank you❤❤❤
@mikot4439
@mikot4439 Жыл бұрын
Very much inspired tbh, hands down the best podcast i have ever heard . So much substance from a very seasoned father ....Keep it up !
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
Wow this is so brilliant, thanks ever so much for sharing, quite an enlightening interview with Dad and Son duo.
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
ትህትና ለሁሉም ዓይነት ስኬት መነሻ ነው አባቱን አይተህ ልጅንነው 🙏🏻❤️እግዚአብሔር ይባርካችህዘመናችሁን ሁሉ በስኬት አምላክ ይርዳችሁ DUKAMO እስቲ ካናዳ ላይ franchise መደረግ ከተቻለ ብታስታውቁን🙏🏻👍
@fretesfa8794
@fretesfa8794 Жыл бұрын
What an amazing life lesson! Thank You for sharing your Dad’s wisdom . Absolutely enjoyed listing to this interview. You did a great job asking him a lot of open ended question so that he can really share his life journey. There is a lot to learn from him.
@AB-wg1cr
@AB-wg1cr Жыл бұрын
OMG ፡ እድለኛ ፡ ነህ ፡ በጣም ፡ ጠንካራ ፡ አባት ፡ ትሁት ፡ አስተማሪ ፡ እውነተኛ ፡ ማስመሰል ፡ የሌለበት ፡ ከአለትውስጥ ፡ የወጣ ፡ ሕይወት ፡ ቢሰማ ፡ ቢሰማ ፡ የማይሰለች ፡ እናመሰግናለን ፡ ❤❤❤
@AshenafiGebreyohannes
@AshenafiGebreyohannes Жыл бұрын
Wow what a gentleman and best father with kind speech he motivet me to be a nice dad hopfully you understand you have a nice dad am very jelous in nice way god bless you both
@DafursaShunta2
@DafursaShunta2 Жыл бұрын
Really I appreciate both of you(father and son) especially Ase is the role model for who have the idea of business.
@woboyetube2692
@woboyetube2692 Жыл бұрын
መልካም ስው ነህ !!ከልጅነተ ጀምሮ ያንተን ሲከት እያየሁ ነው ያደኩቲ መሪነት ላይ ያለህ ቢቃት ያስገረማል ሁለም ለነ ትልቅ አርያ ነህ !!!የኢትዮጵያ አባቶች ብዙዎች ልጆቹ ን አያምንም አንተ ትልቅ አሪያ ነህ ፣ አይለያችሁ ከፍ በሉ: ኪፉ አይንካቹ❤❤❤
@sisayhambisa5712
@sisayhambisa5712 Жыл бұрын
Very heart touching and good business lesson I got from this interview…respect for both of you,leading father and very strong son …I have a dream to build a first generation business for my family and this interview gives me very strong lessons…thank you so much.
@rekikmezenghie1152
@rekikmezenghie1152 Жыл бұрын
Amazing thank you for sharing. My dad is passed away 😢 I always thank him so much. ❤ he is my mentor as well
@SMART-n6s
@SMART-n6s Жыл бұрын
You guys are astonishing, what a wonderful and inspirational Dad and Son’s story… Very humble, down to earth, polite, and very experienced in business world and now a day’s looks like successful..However now, wish best yet to come for you guys… Meanwhile, my advice most of Ethiopians should learn from you guys…Because on this day we see too many empty people came out on social media and brag about I am this and I am that and that’s also without being hard-worker and successful and without even having anything just for the consumption of the media…
@argaweyosiyas3354
@argaweyosiyas3354 Жыл бұрын
its really heart warming to see this and i really wish even more sucess and happiness for z DUKAMO family.
@marthaalemayehu24
@marthaalemayehu24 Жыл бұрын
I was really impressed by the person's perspective on life. it is truly inspiring.
@danielhaile5484
@danielhaile5484 Жыл бұрын
I had to go to work but this amazing person just blew me away, I had to finish the podcast. A true grit, perseverance and agile person .
@furalankamo9479
@furalankamo9479 Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ለብዙዎች አርአያ ሆናቻልና
@bereketyohannes2254
@bereketyohannes2254 Жыл бұрын
The most wonderful inspiring interview I ever listen so far 👏👏
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 3 ай бұрын
ለሰዎች አርዓያ መሆን የምትችሁ መልካም አባት እና ልጅ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@getayakalalene-tq4js
@getayakalalene-tq4js 10 ай бұрын
መልካም ልጅ እና መልካም ናችሁ አባት ጌታ አምላክ አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ ፡፡
@Woyutube
@Woyutube Жыл бұрын
i am a big fun of meri podcast. i am very proud of what you guys are doing. I would like to suggest Dr. Wodessa Yachisi, a CEO of Guji Highland Coffee PLC. he has very interesting story. he began business from scratch. he is a very humble guy, supportive man. Guji Highland coffee is one of the known exporter in Ethiopia.
@GrainExchangeSecurity
@GrainExchangeSecurity Жыл бұрын
My God! I've never been more impressed by a human being like this before!!! I'm planning to study international Business and I wish he could mentor me and other young adults so we can give back to our beautiful country! I've learned A LOT just from this Episode!
@Robel.Destiny
@Robel.Destiny Жыл бұрын
Now I see the wisdom where it comes from , keep shining Brother, I’ve learned a lot from you guys, you can tell How respectful he is towards his Dad Specially the first 4 minutes trying Hard to control his Emotions ❤🐆
@kalgeda4969
@kalgeda4969 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ❤❤ your humbleness is everything ❤
@dannyloveme2
@dannyloveme2 Жыл бұрын
Trust... process...value... Leading by example...faith... endurance...So inspiring keep it Up.!
@sabanebahayusabanebahayau4349
@sabanebahayusabanebahayau4349 Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስትላላቹ አላህ ይጨምርላቹ
@onedaye544
@onedaye544 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ቤተሰብ አየሁ ደቅ ልበ ሙሉነት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ethiotechbox8731
@ethiotechbox8731 Жыл бұрын
what a father, what a fantastic man, what a legend, kenan you gat the gemstone not only father..... i will look forward to get a internship opportunities in daye bensa if i could got this work ethics
@den_mend
@den_mend Жыл бұрын
A Father and Son session, Exciting as always --keep up!
@ermiasdagne1722
@ermiasdagne1722 Жыл бұрын
The amount of wisdom that he gave is masterly , it takes a wise mind to understand. He is very humble, calm, honest, and graceful. He is the manifestation of the bible verse “But seek ye first the kingdom of God, and his righteousness; and all these things shall be added unto you.” Matthew 6:33 His children are lucky to have a dad like him, and I wish they understand and make him proud. I wish your dreams of 1:21:50 serving God and learn his words be up on you. May God bless you even more.
@aynalemdubale393
@aynalemdubale393 Жыл бұрын
የአባትና የልጅ ወግ በጣም ደስ ይላል ለብዙ ሰዎች ምሳሌ የሚሆነው ከዚህ የበለጠ ተባረኩ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ!
@keneanDukamo
@keneanDukamo Жыл бұрын
Amen 🙏🏽 and thank you
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 Жыл бұрын
Really I finished the interview with great passion. May Almighty add to you more and more. Honesty, humble, faith, hard-working, leadership... Ohhh so many quality..
@arise..shine.ventures5615
@arise..shine.ventures5615 Жыл бұрын
WOW WOW WOW - FATHER & SON DROPPING GOLD BARS THROUGH EVERY WORD! MAY THE GOOD LORD CONTINUE TO BLESS YOUR FAMILY, WORK, AND SERVICE TO THE WORLD!!! KEEP SHINING BOSS - YOU ARE BLESSED & A BLESSING FOR GENERATIONS TO COME! A BELATED CONGRATS FOR CREATING THIS MUCH NEEDED PLATFORM!
@fasikamelis3806
@fasikamelis3806 11 ай бұрын
What an Amazing podcast,it's like getting a golden knowledge with 1 hour and 40 minutes
@merydan
@merydan Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል inspiring episode ነበር፣ ሁለታችሁም ነፃ ሆናችሁ ነው ያወራችሁት። ከነአን መጀመሪያ ላይ emotional ሆነህ ስታሳዝን🥰🥰 ብዙ ተምሬበታለሁ ከምንም በላይ ደግሞ እግዘብሔርን መከተል ቁልፍ ነገር እንደሆነ እና ሁሌም humble መሆን እንደሚገባ አስተምራችሁኛል። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን መሪዎች❤🙏
@alulataye6594
@alulataye6594 Жыл бұрын
ደስ የሚል ስብዕና ያላቹ ሰዎች!
@Amazingfact259
@Amazingfact259 Жыл бұрын
Beautiful and brave family. ❤❤❤ an amazing podcast always ( both great hosts)
@derejemengesha4358
@derejemengesha4358 7 ай бұрын
wow Amazing interview smart family
@tigabuabriham6039
@tigabuabriham6039 Жыл бұрын
Wow! God Bless you Mr. Asefa. "ወንጌልን ማገልገል እፈልጋለሁ ... " ያልከዉ በጣም ነዉ የባረከኝ። ሃብታም ማለት እንዳንተ ነው በምድር ኑሮዉ የሰማዩን ያስቀደመ። I have learnt a lot of things from this precious person thanks @Meri_Podcast as usual.
@ashenafialemu9233
@ashenafialemu9233 Жыл бұрын
Thanks for experience sharing. Good job. Trust, beleif, sticking to dream, valuing others, doing what you love and being kind to others are key for success as learned
@balehtedeset2447
@balehtedeset2447 7 ай бұрын
ደስ የምትሉ አባትና ልጅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@lillypots6990
@lillypots6990 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይባርካቹ
የቢዝነስ ትምህርት - With Mekdela Mekuria - S06 EP56
1:43:13
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 13 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 53 МЛН