ከመመለስ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ በመድረክ ተናገረ በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ቤት እንግድነት Hawaz Tegegn back to Orthodox

  Рет қаралды 33,738

ሶስት ማዕዘን - Triangle

ሶስት ማዕዘን - Triangle

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 22 күн бұрын
የሰው መውደዱን ይስጣቹህ ዘመዶቼ ለሱ የተሰጠው ክብር ለኔ እስኪመስለኝ ድርስ በሳቅ በደስታ ልሞት ነው ቀሪ ዘመንህን አምላክ በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@triangel07
@triangel07 22 күн бұрын
🥰🥰
@elsango7292
@elsango7292 22 күн бұрын
እመብርሐን ያንች ፍቅር ለመግለፅ እዴት ከባድ ነው የጌታየ እናት እንወድሻለን
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv 22 күн бұрын
ሀዋዝየ በቤቱ በፀጋ ኑርልን እንኳንም መጣህልን😢❤❤❤❤🎉🎉🎉
@CNMegenagna
@CNMegenagna 22 күн бұрын
ዲያብሎስ ሳያስበው አመለጥከው አመለጥከው ድንቅ መካር ሀያል የዘላለም አባት የሰላም አለቃ እርሱ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@felegeamin
@felegeamin 21 күн бұрын
ሁሉም ኦርቶዶክሳውያን በልባችን ከእግዚአብሔር ቤት በመውጣትህ ስናዝን ስንቆጭ እንደነበር ከዚህ ሁሉ የምዕመናን ፍቅር ማየት ትችላለህ። እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ።
@Lidetadane
@Lidetadane 21 күн бұрын
የጌታዬ እናት ትለያለች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 22 күн бұрын
እቤት ውተታችሁ እንዲህ በህብረት ስትሆና ማማራችሁ ዘማሪ እናታችን ፋንቱ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያክብርሽ
@AddisAlem-y4t
@AddisAlem-y4t 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! እኛም በቤቱ ያፅናን ለመንግስቱም ያብቃን!.
@NatnaelMekonin
@NatnaelMekonin 22 күн бұрын
ክብር ለመድሀኔአለም የሁሉ ፍጥረት ፈጣሪና ገዢ ለሆነው ጌታ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 21 күн бұрын
ቸቤት መታደል የሰው መውደድ እንደ ሀዋዝ ይስጠን
@QwAs-o5u
@QwAs-o5u 22 күн бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ 🥹❤️🥰🙏
@bsikiros7171
@bsikiros7171 22 күн бұрын
የኛ ምርጥ ሲወድክ እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ኣርጋ እንደ ልጅዋ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ኩርስቶስ እቅፍ ድግፍ ኣርጋ ከጠላቶችህ ከመመለስህ ከመዳንህ የከፍቸው ትጠብቅህ❤❤❤
@Adis-n9l
@Adis-n9l 22 күн бұрын
አቤት የተዋህዶ ሲኮን ግርማሞገስ ውበት ሀዊዬ አዝራችን በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 22 күн бұрын
ዘማሪ ሀዋዠ ፍቅሩ ነው ያስለቀሰህ በቃ በቤቱ ያፅናህ ትህትናህን አይቀይርብህ የኔ ልጅ
@fasikatadeleberi2545
@fasikatadeleberi2545 22 күн бұрын
ሀዋዝዬ እግዚአብሔርን እንድናመሰግን ምክንያት ስለሆንከን በእውነት አመሰግንሃለሁ ወንድሜ 🤲🤲🤲😢😢😢
@staypostive6611
@staypostive6611 22 күн бұрын
መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 22 күн бұрын
ስለሁሉም የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 22 күн бұрын
የድንግል ልጅ የተመሰገነ ይሁን ወንድሞቻችን ፍፁም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኋለን❤❤❤
@AbebayuAlemayu
@AbebayuAlemayu 21 күн бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እግዚአብሔር ይስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉
@yasmalblooshi6939
@yasmalblooshi6939 22 күн бұрын
አቤት ከልቡ የተፀፀተ ሰዉ❤❤❤❤እንወድካለን በርታ እንኳን መጣክ ወደቤትክ አተረፍክ እንጂ አለከሰረም ለዚ በርታልን❤❤❤❤❤ የቀሩትንም አንደዚዉ እናያቸዋለን የዛ ሰዉ ይበለን❤❤❤❤❤❤ እዉነተተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ❤
@triangel07
@triangel07 22 күн бұрын
🥰🥰🙏
@ንሴብሖቲዩብNsebhoTube
@ንሴብሖቲዩብNsebhoTube 21 күн бұрын
ድምጽህ የሚሰማው ሰው የዚህ ቻናል ባለቤት Cover picture ለምን እንደዛ እንደሆነ ባላውቅም ግን የዘማሪ እዝራ ኃይለሚካኤልን ፎቶ የተጠቀማችሁበት መንገድ ደስ አይልም እባክህ ቀይረው በሌላው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያበርታህ@@triangel07
@mulusemagnwbenh3310
@mulusemagnwbenh3310 21 күн бұрын
በእውነት ላይ ዋሸህ በኢየሱስ ክርስቶሰ ስም
@ياراالوادعي-ي4د
@ياراالوادعي-ي4د 21 күн бұрын
እኔ እናተን ብሆን ስር ስሮ እየሄዳችዉ አንጀታችዉ ከሚያር የማይባል ነገር ከምትለቀልቁ አትዬት ይቅርባችዉ አመለጠ ዲያቤሎስ አዳራሽ
@TesfayeTsegaye-c3l
@TesfayeTsegaye-c3l 22 күн бұрын
መምህር ተስፋየ ሞሲሳ ዌድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@Aynay-q9h
@Aynay-q9h 21 күн бұрын
ስለማይነገርስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን እእእእልልልልዝማሬ መላእክትን ያሰማል ደስ ስትሉ
@triangel07
@triangel07 20 күн бұрын
🥰🥰🙏
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@AbigailGetachew-rj4ns
@AbigailGetachew-rj4ns 21 күн бұрын
ሐዋዝዬ እንንኳንም ደህና መጣህልን እጅግ ደስብሎናል በቤቱም ያኑርህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@asfaw8603
@asfaw8603 19 күн бұрын
እንዴት ደስስስ ይላል በእውነት
@heraniBekele-q6d
@heraniBekele-q6d 19 күн бұрын
ተመስገን ደስ ተሰኝተናል ደስስስ ይበላችሁ ወገኖቼ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣኽልን❤😢
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 22 күн бұрын
ተዋህዶ አባት መብታችንን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 💒💒💒💒
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@ASEFATgab
@ASEFATgab 21 күн бұрын
ተመሥገን ዐምላኬ💖💖💖🙏🙏🙏
@FrieFrie-c5d
@FrieFrie-c5d 22 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ይን ላደረገ ወንድማችን እንወድሀለን እንኳን ደህና መጣህ ወደ ቤት ❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tsehayendashaw4324
@tsehayendashaw4324 21 күн бұрын
በቤቱ ያፅናችሁ
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 22 күн бұрын
እግዛብርሔ መሀሪይ ነው ይቅር ባይ ነው ያሰብከው ሁሉ የተመከወን ሁሉ ይሰጥሀል እዝራዬን ጨምሮ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹ
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 20 күн бұрын
ሁሉም በሚዲያ እያሉ በረከቱን ካለማወቅ። ወደማወቅ ያስተማሩን እንቁ ናቸው
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚያአብሔር ያስብን ሁላችንንም በቤቱ ያፅናን
@HaregwaAbegaze
@HaregwaAbegaze 21 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@ቃልኪዳንግርማ
@ቃልኪዳንግርማ 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልል
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g 22 күн бұрын
ሀዋዝ እውነት ነው ጠቧቧ በር አትመችም የደለበ ስጋን አታሳልፍም አማራጭ ሁለት ነው አንዱ ስጋን እየጎሰሙ መኖር ሁለተኛው ወደ ሰፊው ስፍራ መሮጥ ነው ከአንዱ የበጎች በር ወደ 46 ፍጡራን በር መሮጥ ነው ስጋ ሲጨነቅ ተቀባይ ሞልቷል ነፍስ ስትጨነቅ እረኛዋ ኢየሱስ አለላት ወደዛ ይሮጣል ሁለት ምርጫ አለህ ከኦርቶዶክስ ቤት ቆይተህ ብዙዎችን ይዘህ ወደ ክርስቶስ መንግስት ማምጣት ሁለተኛው ጉልበትህን ለፍጡራን በማንበርከክ መጨረስ አለቀ
@AssaAbit
@AssaAbit 21 күн бұрын
መልካም የአዳራሽ ጭፈራ ይሁንላችሁ እሱ ከውሸት አለም ወጥቷል
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g 21 күн бұрын
@AssaAbit አዳራሽ የሚጨፍሩትም እናንተም ለእኛ አንድ ናችሁ ልዩነቱ አይታየንም እኛ የምናመልከው የምንሰግደው እንደ እግዚአብሔር ቃል ነው 👇👇👇👇 “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” - ዮሐንስ 4፥24 ከዚህ ውጪ ጣኦት ማምለክ የአዳራሾቹም ሌቦች ሰው የሚያመልኩ እማንተ ጣኦት ስዕል አምላኪዎች ፍጡር አምላኪዎች ናችሁ ኑ በኢየሱስ ብርሀን ተመላለሱ
@TegesteTegest
@TegesteTegest 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ማማራችሁ እኮ ፈጣር ይጠብቃችሁ
@NigistWolde-ze6uz
@NigistWolde-ze6uz 22 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🎉🎉🎉እልልል
@AsamaraBelete
@AsamaraBelete 20 күн бұрын
እግዜዓብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@HiluT-e3q
@HiluT-e3q 19 күн бұрын
Wow ፍቅር ደስ ስትሉ 🥰🥰🥰🥰
@ديبراديبرا-س7ب
@ديبراديبرا-س7ب 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@EmawayishTseguBirhne
@EmawayishTseguBirhne 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 8 күн бұрын
ተመስገል ተመስገን
@Adis-n9l
@Adis-n9l 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ብቻ ተዋህዶዬዬዬዬዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ShhdgdgShhehdhd
@ShhdgdgShhehdhd 22 күн бұрын
እግዚአብሔርየምስገን ❤️❤️❤️🙏
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 22 күн бұрын
ኣሰይይይይይይይይ ዕልልልል ዕልልልል ዕልልልልልልልል ወንድሜ እንኩዋን ደስ ያለክ
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 21 күн бұрын
EGZEABEHEIR yemesgan wendemachn enkown metaln❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SawnatAsafa
@SawnatAsafa 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WorkzewdYesmaw
@WorkzewdYesmaw 22 күн бұрын
እንደዝህ ደስየምል ፍቅር መስጠት ትልቅ ነገር ነዉ እንጅ ትችት ማሳቀቅ አይገባም የጠፋ ልጅ ሲመለስ በደስታ በእልልታ መቀበል
@Fikirta-m4h
@Fikirta-m4h 12 күн бұрын
እኳን'መጣህልንደስብሎናል🎉
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 22 күн бұрын
በጸሎት አስቡ ያለከ ወደ ወንድማችን ቅዱስ አማኑኤል አሰብልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይጠብቅልን 💒💒💒
@tigaethio
@tigaethio 22 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 22 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@kasilas498
@kasilas498 21 күн бұрын
የዚህ ቻናል ባለቤት አቀራረብ በጣም ይመቸኛል ዋው በርታ subscribed.
@hayuw7597
@hayuw7597 22 күн бұрын
ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤
@asdasdc2671
@asdasdc2671 22 күн бұрын
Egziabhar Yimesgen Amen Wendmachin Anten Egziabhar Abzto yiwedkal Weladte Amlak ftsamekn tasamrlk
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 21 күн бұрын
የጠፍው በግ ተገኘ ክበር ጊታየ ክበር ወደ እውነት ያመጣህ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን ከአስፈሪው ከአጋንንት ነጥቆ ያወጣ ጊታ ክበርልን
@asdasdc2671
@asdasdc2671 22 күн бұрын
Egziabhar Abzito yiwedkal Wendmachin betselotk asben 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamG-v3m
@SelamG-v3m 21 күн бұрын
Oufffff Egziabhear yimesgen temesgen amlakeaaaaaaa eyesusyeaaaaa krstosyeaaa yealem medhanit hoy wuddddddiiiiddd aregihalew temesgen silasea abatea amlakea temesgennnnnn!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉.
@fiyoriseyoum7630
@fiyoriseyoum7630 22 күн бұрын
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን ግን አንድ ነገር አየሁ እነ አዋዝ እነ እዝራ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቀው ነው የመጡት ያሬድ አደመ ግነ ብዙ ሰው እንደሄደ ነው የምናቀውኢነተርቪ ላይ ሲታበይ ነው ያየሁት በይፋ ይቅርታ ሲል አልታየም አልወጣሁም ይቅርታ አልጠይቅም ሲል ነበር ግን ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል ግን በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ ሰላም ለእናንተ ይሁን
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 22 күн бұрын
እህቴ እንግዲህ አልወጣሁም ካለ ልቡን የሚያውቀው እግዚአብሔርና ባለቤቱ ነው እሱን ለሱ እንተው አሁን የማውቀው በቲክቶክ ፕላትፎርም በውሸት ቤተክርስቲያንን እየከሰሱ እየተሳደቡ የእለት እንጀራቸውን ለሚያበስሉ መናፍቃን እንደነሱ በስድብ ሳይሆን በእውቅት ና በትእግስት ውሸታቸው ላይ ውሃ እየደፋ ካሉት ወንድሞች መምህራን ውስጥ አንዱ ነው ያለ እንቅልፍ ነፍሳት እንዳይነጠቁ ተግተው እየሰሩ ነው ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን
@sarakebede7561
@sarakebede7561 21 күн бұрын
የያሬድ መመለስ አየሁ እሰይ ደስ ሲል
@zemaritNardosFekede-t4f
@zemaritNardosFekede-t4f 22 күн бұрын
ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AlmazColeko
@AlmazColeko 22 күн бұрын
ተው ግን ሙሉውን ልቀቁልን
@kumeguluma9623
@kumeguluma9623 17 күн бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤😊
@triangel07
@triangel07 16 күн бұрын
🥰🥰
@لمالما-ذ4د
@لمالما-ذ4د 22 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🏼
@senaitkifele2020
@senaitkifele2020 21 күн бұрын
Enkuan dena metah wendmachen❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 21 күн бұрын
እልልልል እልልልል በሉ የጠፍው በግ ተገኘ እግዚአብሔር ን ኑ እናመስገን
@mahi01-w4m
@mahi01-w4m 22 күн бұрын
አንዳንዴ እንደሰውኛ የሚያስፈራ ነገር አለ፡፡ ሲወጡ ማብጠልጠል እንዳልወጡበት ማንቋሸሽ ሲመለሱ ተሳሳትኩ የሚለው ነገር ለመመዘን ይከብዳል፡፡ የወጡበትን ማህፀን እንደመርሳት የሚያስፈራ ነገር የለም፡፡ ብቻ ግን ፈጣሪ ለሁሉም ቀን አለው፡፡ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን፡፡
@WorkaKetema
@WorkaKetema 21 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@tsegayeayalew-cl1id
@tsegayeayalew-cl1id 21 күн бұрын
ሀዋዝ ወደ ሌላ ደሞ ይቀይራል ምክንያቱን እራሱ ያውቃል
@Semaynesh-xo4ux
@Semaynesh-xo4ux 21 күн бұрын
እንዲህ እንዳጃጀባችሁት ነፍሳችሁ በሰማይ መላእክት ትታጀብ❤🎉❤🎉❤
@triangel07
@triangel07 20 күн бұрын
🥰🥰🙏
@YammBruk
@YammBruk 22 күн бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤
@Titgjfnc
@Titgjfnc 22 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TwabchTwabch
@TwabchTwabch 21 күн бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllll tamagn
@NardosKetema-b4q
@NardosKetema-b4q 21 күн бұрын
መምህር አሰግድም እንዳተ የልቡ ብርሀን ይክፈትለት ይሄ ቀን እናፍቃለሁ ቤተ ክርስቲያን ተመልሶ
@ግምጃቤትማርያም
@ግምጃቤትማርያም 20 күн бұрын
ያሬድ ወንድሜ አንተም ከተሀድሶ ጋር መድረክ ስትመራ ስታስተምር በቃለ አዋዲ ቲቢ አይተንሀል አብረህ ነበርክ ራስህን ዝቅ አድርግና በትህትና በይቅርታ በይፋ እንደወንድምችህ ተመለስ እንወድሀሐለን
@Relaxingnature011
@Relaxingnature011 21 күн бұрын
yhe sew wede geta ymelesal ychin kal astawsu !
@masratalamu1450
@masratalamu1450 22 күн бұрын
❤❤❤ 🥰 AMENAMEN AMEN 🙏🥰🥰🥰
@MeskiGeta
@MeskiGeta 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AliiKhan-o2d
@AliiKhan-o2d 18 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል
@aynalembekele894
@aynalembekele894 22 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹wendmoche bebetu yasenachu
@Abuki-wk1xh
@Abuki-wk1xh 20 күн бұрын
Offf temesgen
@birtukankassu7356
@birtukankassu7356 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SmsmSmsm-d7d
@SmsmSmsm-d7d 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rubimakimusic
@rubimakimusic 21 күн бұрын
Temesgen
@IyarusIyarus
@IyarusIyarus 22 күн бұрын
tamasegen hamelke wademache egzaber hamelak babetu sxante endtnor yerdak
@azalechsundadoamenamenamen5738
@azalechsundadoamenamenamen5738 22 күн бұрын
😘😘😘😘😘
@azalechsundadoamenamenamen5738
@azalechsundadoamenamenamen5738 22 күн бұрын
😢😢😢😢♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@boojaaful
@boojaaful 18 күн бұрын
ያሬድ አደመ
@tejiibalageruuyoutube
@tejiibalageruuyoutube 22 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll Elllllllllll 👏🏻
@Yaredasaminewyared
@Yaredasaminewyared 20 күн бұрын
ሴቶች እህቶቻችን ይመከሩ !!!
@abelfikir6052
@abelfikir6052 19 күн бұрын
ወንድሜ ሀዋዝ ወደ ሞት ወደ ጨለማ ነው የሔድከው ከ እየሱስ በስተቀረ ህይወት የለም ጌታ ዳግም እድል እንዲሰጥህ እንጸልያለን።
@NisrinMagboul
@NisrinMagboul 22 күн бұрын
Elllllllllllllll Ellllllllllll temesegin🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegayeayalew-cl1id
@tsegayeayalew-cl1id 21 күн бұрын
ዋስ ጠበቃ ተክልዬ አረ ,,,,,,,
@HirutWAbrham
@HirutWAbrham 21 күн бұрын
እንደኔ በደስታ እንባውን መቆጣጠር ያቃተው ማነው?
@anteaddisu9202
@anteaddisu9202 22 күн бұрын
Yegna enku wondmoche enkuan bselam metacheu des belonal dayachu alksalhu temsgen bertulen tewahido endih nat
@SelamawitAlemayehu-i1j
@SelamawitAlemayehu-i1j 22 күн бұрын
ሌሎቹስ የተመለሱት የታሉ? ሁሉም ለቤተክርስትያን እኩል ናቸውና
@tenayezerihun9894
@tenayezerihun9894 21 күн бұрын
ደስ ትላላችሁ ግን ሲዘምር ምነው ነጠላ ብትሰጡ ከይቅርታ ጋር!!
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ጀግና ኦርቶዶክሳዊ እህት | Mezmur Yared | Eyob | Yordi | Dagi | tina_skat | Ermi Hd | enat betekrstian
1:15:46
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН