ከመንፈስ መወለድ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 11 june 2024

  Рет қаралды 2,919

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 31
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ፡እግዚአብሄር ረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን፡ወገኖቼ ለምናዉቃቸዉ ሰዎች የማይጠቅም ነገር ሼር ከምናደርግ ለነብስም ለስጋ የሚጠቅመንን ወንጌል ሼር እያደረግን ሀይማኖታችንን እንወቅ ፡፡እግዚአብሄር 24 ሠአት ሠጥቶናል አንድ ሰአት ሰጥተን ቃሉን እንስማ በህይወታችን ዉስጥ የከበደን ነገር ሁሉ ይቀለናል፡፡ አገልጋዮችም ብዙ ደክመዉ ነዉ እኛን የሚያስተምሩት ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን አገልጋዮችእንዳይደክሙ እናበረታታ ፡፡እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን መጨረሻችንን ያሳምርልን🙏❤❤❤😥ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤❤❤🌷
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 3 ай бұрын
አሜን: የእመቤታችን: የቅድስት: ድንግል: ማርያም: ልጅ: ጌታችን: መድኃኒታችን: እየሱስ: ክርስቶስ: የከበረ: የተመሰገነ: ይሁን : ❤❤❤ አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ ቸሩ: አምላካችን: ቀሪ: ዘመንዎን: በእድሜና: በጤና: ይባርክልዎት: አሜን: ❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 3 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 እግዚአብሔር አምላክ አንተ ነህና የልባችንን የመታውቀው ሁሌም ከኛ ጋር ሆነህ መንፈስቅዱስን ታላብሰን ዘንድ እንለምንሃለን አሜን🙏 የቅዱሳኖቹ በረከት በእኛም ላይ ይደርብን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን በድሜበጤና ያኑርልን🙏🙏🙏💙💙💙
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያስማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለወንጌላዊ ዮሐኒስ🙏 መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ትምህርቶችህ በጣም ነው የሚያፅናኑኝ እመቤቴን ክበርልኝ🙏 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን በሰማነው 30.60.100ያማረ ፍሬ እዲናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን 🙏መንፈስ ቅዱስ አይለየን🤲
@eshetuman32
@eshetuman32 3 ай бұрын
🙏🙏🙏
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 3 ай бұрын
Amen 3
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@Fanta12w3f
@Fanta12w3f 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤❤❤
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 3 ай бұрын
እግዚአብሄር፣ይመሠገን፣፣በወነት፣ቃለ፣ህይወትን፣ያሠማልን፣፣የኛ፣፣እንቁ፣፣እሬጂም፣እድሚ፣ክጤና፣ያድልልን፣ ጌታ፣ሆይ፣ቃልህ፣፣እንወሀ፣ይፍሣል፣፣፣ልቤ፣ግን፣ደንጋይ፣ነው፣ሁሉ፣የቻልሀል፣እና፣በቃልህ፣እንደንር፣አን፣ተ፣እርዳኝ፣፣ጌታ፣ሆይ፣ዛሬም፣ተመሠገን❤❤❤
@eshetuman32
@eshetuman32 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃለሄወት ያሰማልን❤❤❤❤አሜንአሜንአሜን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 3 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 kale hiwot yasemalen
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@senaittsehai7571
@senaittsehai7571 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሊዲያ ልቦናችንን ክፈትልን፡፡
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 3 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤ Qale hwotn yaseman🤲🤲🤲
@heremelawesene
@heremelawesene 3 ай бұрын
አሜን (፫)❤❤❤
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።
@Teje-n2g
@Teje-n2g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameen.ameen.ameen
@Habtam21
@Habtam21 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሠገነ ይሁን የሠማነዉን በዕዝነ ልቦናችን ያሣድርብን
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 3 ай бұрын
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 ለጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🌺🌸🌾🙏🌾🌸🌺🌿🙏💐🌾🌺🌸🌿🙏
@መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ
@መቅዲመቅዲ-ሐ8ጘ 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@ZahraAd-u3n
@ZahraAd-u3n 3 ай бұрын
Amen amen amen amen amen lamlakachini kibirii misigana yigibawuu qalwetiin yasemalini abatachini
@ok-il2ek
@ok-il2ek 3 ай бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemln❤❤❤❤
@EndawokAdane
@EndawokAdane 3 ай бұрын
amen amen amen kale hiwot ysamlen
@asagedtegenu5898
@asagedtegenu5898 3 ай бұрын
❤❤❤❤😍😍😘😘😘❤❤💒💒💒
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 22 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,5 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 23 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
እጅግ ድንቅ ትምህርት || ዲያቆን ዘላለም ታዬ Zelalem Taye @SenbeteChirstian
38:48
ሰንበተ ክርስቲያን - Senbete Chirstian
Рет қаралды 16 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 22 МЛН