ክፋ መናፍስትን ካዳከምናቸው በኋላ ሃይላቸውን የሚያጠናክሩበት መንገዶች

  Рет қаралды 13,042

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@sarakassa8155
@sarakassa8155 Жыл бұрын
አንተን አሰተማሪያችንን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመሰገን ሁሌም እንዳሰተማርክ ኑርልን 🙏🏽
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ሁሉም ኣሁን የገለፅከው አኔ ላይ በጣም ኣሰቸግሮኝ ነበር ቅድስ ቁራባን ወሰጄ ኣረብ ኣገር ሄጄ መከራየ ነው ያሳየኝ ለምን ቆርብኩ ብየ አሰከምቀጨኝ ኣለቀሰኩ ግን ሳለውቀው መነፈሰ እየተዋጋኝ መሆኑ ያወኩ ባንተ ነው የኣምልኮት ስግደት ና ፆሎት ስያዘውትር በህልሜ አያነቀኝ እየደፈረኝ ስያቸግረኝ 64 አየሰገድኩ አሰርልኝ ብየ እያለቀሰኩ እመቤቴ ነገረኳት በ16 በእለቷ ቀን በህልሜ ስታሰረው ስትገረፈው በድምፅ ኣሳየቸኝ ስለሁሉም ነገር እግዝኣብሔር ኣምላካችን ምስጋና ይድረሰው ክብሩ ይወሰድ ኣሜን❤❤❤ሰላሜ ነሽ ድንግል ማርያም❤❤❤❤
@solomontakele7953
@solomontakele7953 Жыл бұрын
መምህር እንደዚህ ብለን እንስገድ ማለትህ ነው በአብ ስም እሰግዳለሁ በወልድ ስም እሰግዳለሁ በመንፈስ ቅዱስ ስም እሰግዳለሁ አንድ ሲሆን ሶስት ሶስት ሲሆን አንድ በሆነ በስላሴ ስም እሰግዳለሁ በድንጋሌ ስጋ በድንጋሌ ነፍስ በፀናች በእናታችን በድንግል ማርያም ስም እሰግዳለሁ አለምን ሁሉ ለማዳን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበትከጎኑ በፈሰሰው ደምና ውሀ በከበረው በመስቀሉ ስም እሰግዳለሁ በሰባቱ ሊቃነመላእክት በዘጠና ዘጠኙ ነገደመላእክት ሀያአራቱ ካህናተሰማይ በአርባእቱ ኪሩቤል እንሰሳት ስም እሰግዳለሁ በቅዱሳን ፃድቃን ሰማእታት ስም እሰግዳለሁ
@sadhaxx
@sadhaxx Жыл бұрын
ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ Жыл бұрын
በጣም ልቤ ይነካል መዝሙር 50/በሀፀያት ተፀነስሆ በሀፀት ተወልድሆ እሚለው ግርም ይለኛል😢😢😢😢😢😢
@አርሤማ
@አርሤማ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአቤሄር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን ለቃሉ ተገዥይ ያድርገን ለንሰሀሞት ያብቃን❤❤❤❤
@ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ
@ፈራሁልሽነብሴ-ኈ2ዸ Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛኣብሐር ኣምላክ ክፉ መንፈስ ያሪቅልን🤲🙏🙏🙏
@Gggg-gq4kh
@Gggg-gq4kh Жыл бұрын
ግን እስከዛሬ ለምን አላወቅሁህም ትምህርቶችህ እንዴት ጣፋጭ ናቸው❤
@abenizer4203
@abenizer4203 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። "እሱ ያዘዘንን ጥሩ ነገርም ቢሆን" ሲባል ያ ጥሩ ነገር የሱ ፍላጎት እንደሆነ በምን እናውቃለን
@AbrehamGilgele-tv6xq
@AbrehamGilgele-tv6xq Жыл бұрын
መለአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ዳግም ተወለዱ እግዚአብሄር ይባርክ
@birhanalemayehu9444
@birhanalemayehu9444 Жыл бұрын
ፀጋውን መድሀኒአለም ያብዛልህ
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን !! አሜን። የምታስተምረው ብዙ እድሜችን በትግል ኖረንም በጥል በጉደኛ ወዳጀ መስሎ አስቶ ራዕይ ፀጋችንን ይንዳል በጣም እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት ያፅናን።
@hanataddesse1503
@hanataddesse1503 Жыл бұрын
ተመስገን እድሜ ይስጥልን ብዙ ተምረናል
@BINIYAMDEREGE
@BINIYAMDEREGE Жыл бұрын
በርታ
@TsegaDamna
@TsegaDamna 8 күн бұрын
Selam wdama ebak ngeregn areb hage new yalehut metsom efelgalew gn alchalkum mn tlegnalek ebakk
@ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ
@ዘማሪትፅጌማርያምካሳዬ Жыл бұрын
አሜን ዳቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@sosetg1
@sosetg1 Жыл бұрын
ወንድማችን የቅዱስ ሚካኤልን ስእል ያኛውን ብትጠቀም ልብሰተክህኖ የለበሰውን
@yewnetlijtefra1400
@yewnetlijtefra1400 Жыл бұрын
አሜን ቃልዬት ያሰማልን ወንድማችን
@munachapi9293
@munachapi9293 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን የብዛልህ ወንድማችን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 Жыл бұрын
ቃለ: ህይወቱን:ያሰማልን: መንግስተ: ስሰማያትን: ያውርስልን::
@haletawha
@haletawha Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ወይራ ዘይት ምን እንደሆነ ብታስረዳን
@zemmayared1921
@zemmayared1921 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: በጣም ጠቃሚ ትምህርት ተምረናል::
@weganee
@weganee Жыл бұрын
❤❤እውነት ነው
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 Жыл бұрын
🙏💒🙏🙏 ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@zahrahabash6433
@zahrahabash6433 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ወድማችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰11
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
መንፈስ ያሰቃየ ነበረ ለብዙ አመት በፁም ስበረታ ሰዉነቴ ደከመ ልሞት ነዉ በፀሎት አስቡኝ ስሰግድ ጉልበቴ በጣም በጣም ይቆቆል አካልሽ አጎለዋለሁ እያለ ይሰብረኛል አቅም የለኝም በፀሎት አስቡኝ ሀይልም እምነት አሶኛል ሰዉነቴ እየሰበረ ያሳየኛል
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye Жыл бұрын
Egiziabher yasibish ayizosh berchi siledekeme masferariya nw atifir berchi hayil ye Egiziabher nw
@Tyitbarek2053
@Tyitbarek2053 Жыл бұрын
በምግባር በርትተሽ በእምነት ግን አትድከሚ። ተስፋ ሊያስቆርጥሽ ነው። ልሞት ነው ማለትሽ እራሱ ዉስጥሽ ላይ ያስቀመጠብሽ ከፉ ሃሳብ ነው። እኔ እየገነዘ ያሳድረኝ ነበር ግን አመታት አለፉ በመድሃኒያለም ፈቃድ። ሴራዎቹን ሁሉ ስትነቂበት ይተውሻል
@sofiaibraheem1350
@sofiaibraheem1350 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና ክቡር ሓውና አሜን አሜን አሜን
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ቃል ህይወት ያስማልን በርታልን😢
@Ureal22
@Ureal22 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ።
@yemariamlij4294
@yemariamlij4294 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሳማል ወንድሜ ያንተ ትምህት በተግባር እያደረጉ ተለዉጫሎ አመሰግናሎ🙏🙏🙏
@rozar7081
@rozar7081 Жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️💚💛❤️👏👏👏👏👏👏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ከጠፋንበት ይመልሰን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፆለታችሁ
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 Жыл бұрын
🙏💒🙏🙏 ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@enanuDadino
@enanuDadino Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Amen Egziabher yigesistilin! Tebarek edeg kifu ayinkahe!!!
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችኝ❤❤❤❤
@Zየቃልእናትነኝ
@Zየቃልእናትነኝ Жыл бұрын
❤💛💚👏
@mariopapetti2123
@mariopapetti2123 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@almazbasaznew6585
@almazbasaznew6585 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@Mekde.2126
@Mekde.2126 Жыл бұрын
Amen, amen, amen, kale hywet yasmalen denk mekrena temhurt nubera wendmachen
@alamark1631
@alamark1631 Жыл бұрын
ቃለ ይህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Жыл бұрын
Wendmachne enkuane selame metahe endmene walchue yethabhere betesboche. Egthabhere yemesgne. Enkuane le cherue abatachne le medhaneyalme bale adersene. Bewente kale heywetene yasemalene bewente. Melketene selemetngerne tegawene yabzalkie 🕊️🕊️🕊️❤❤❤🙏🙏🙏 abzeto. EGTHABHERE YEMESGNE LEZCHE KENE SELABKNE AMELKIE. EGTHABHERE TALKIE NEWE 🙏🙏🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen Tebarek!!!
@abebechgelana2918
@abebechgelana2918 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 10 ай бұрын
ቡና ግን መጤጣት ይፈቀዳል በመፅሓፊ ቁዱስ ወንድምየ
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ግን በሱ ሐሳብ እደምንመራ እዴት ማወቅ እችላለን
@alamark1631
@alamark1631 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ
@ፀሀይሐመረሥላሴቅዱሥሚካኤ Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋሁን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤🕊🕊🕊👏👏
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@batetekela6986
@batetekela6986 Жыл бұрын
Kali hewote yasemalin
@mihreteloigerot4749
@mihreteloigerot4749 Жыл бұрын
Wodema silek kuter magugnet yichalale
@aregashshumye5370
@aregashshumye5370 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እንዳተ ያለውን ያብዛልን
@הבטםהבטם
@הבטםהבטם Жыл бұрын
Enamesgnalen wendemachen beseloteh asebegh❤
@DagiAddis-y8m
@DagiAddis-y8m Жыл бұрын
ይመችህ አቦ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርታ።
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ
@እኔየማሪያምልጅነኝ-ጸ6ዘ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን❤
@selameyihenew5434
@selameyihenew5434 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ጎበዝ
@Mridont232
@Mridont232 Жыл бұрын
ሀጢያት በንስሀ ይነሳል አደል እንዴ የዛኔ ድጋሜ ይደክማሉ እኮ
@meazasetegne5656
@meazasetegne5656 Жыл бұрын
Amen kal hiwot yasemalen
@eftahbelegngetaye
@eftahbelegngetaye Жыл бұрын
Kalehiwoti yasemalin wondimachin tsegawun yabizalik bebetu bebetu yatsinah amen 🙏
@MeseretAbate-it3fb
@MeseretAbate-it3fb 9 ай бұрын
ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን በኋላ በነስረን ድጋሚ መቁረብ የለብንም?
@DawitTadesse-d2p
@DawitTadesse-d2p Жыл бұрын
Setekedese bayehe dese yelegne neber...kale Hiwot yasemalene...
@FikeraddsMolaa
@FikeraddsMolaa Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወዲማቺን ያተን ቪደወ ማየት የጀመርኩት በቅርብነው እናም ብዙ ለውጥ አጊቸበታለሁ አመሰግናለሁ በርታ
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Жыл бұрын
Amen wendma berkithi yedrben tebrk ❤
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
ተባረክ፡ብላቴናው፡ዲያቆን፡ያሳድግህ፡ወለተ፡ሀና፡ከዬርዳኖስ፡❤❤ጥያቄ፡እንደምትመልስልኝ፡በእምነት፡ነው፡ጌጣጌጥ፡ማብዛትስ፡ችግር፡አለው?
@KibromTezare
@KibromTezare Жыл бұрын
amen kale hiwot yasemaln
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 Жыл бұрын
😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Жыл бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏🙏
@kadesa1652
@kadesa1652 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን
@SamuelBerhe-ds7er
@SamuelBerhe-ds7er Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@natanberhane9200
@natanberhane9200 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@asterkergsnansane
@asterkergsnansane Жыл бұрын
Wendma zemkale ena estate gebrale ebalalhu ebakhe erdagn baletedarena yhulte lejoche enat ngn sera yelegnm
@mulugetaabeba-ek2qr
@mulugetaabeba-ek2qr Жыл бұрын
መምህር ሆዬ ስልክ ቁጥርህን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው?
@tewodros12
@tewodros12 Жыл бұрын
የተባረከ የወይራ ዘይት ከየት እናገኛለን?
@dani.1921
@dani.1921 Жыл бұрын
ወንድሜ ፈልጌህ ነበረ ባወራህ
@wonderfulethiopians9530
@wonderfulethiopians9530 Жыл бұрын
Tsegawun yabizalih misre🙏🙏🙏
@weletemaryam6171
@weletemaryam6171 Жыл бұрын
ዲያቆን እኔ ማቆም ያቃተኝ ነገር ቢኖር የቡና አተላ ካልበላሁ የጠጣሁ አይመስለኝም ቡና ከሊለ ሻይ ቅጠለ ካልበላሁ የጠጣሁ አይመስለኝም በምን ላስቁመው በሰው ፊት አያፈርኩ ተቸገርኩ ምን ትመክረኛለህ
@hadaskidane2517
@hadaskidane2517 Жыл бұрын
qale hiwet yasemaln
@enanuDadino
@enanuDadino Жыл бұрын
እጌዛቤሄር መልክተኛ ለእኔ ነው የተላከው ጥበብን ጨምሮ ይስጥክ
@enanuDadino
@enanuDadino Жыл бұрын
እኔ ብዙ ሀጥያት ያለብኝ ሰው ነኝ 100 ጌዜ ምሮኝ ደግሜ በደልኩ ይምረኝ ዘንድ ጸልዩልኝ
@Semeyawitieyerusaliem
@Semeyawitieyerusaliem Жыл бұрын
ወንድሜ በጾሎት ኣስበኝ ወለተ መስቀል ብለህ
@gaalozzz5391
@gaalozzz5391 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemarsitota
@yemarsitota Жыл бұрын
ለወንዶች ጥቁር ቀለም መቀባት እንደ ግብር ይቆጠር ይሆን? እባካቹ መልሱልኝ
@0913404069
@0913404069 Жыл бұрын
AWO AWO wendeme bednb
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 Жыл бұрын
🙏💒🙏🙏 ቃለ ሂወት የስምዓልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 11 ай бұрын
❤❤❤❤amen🙏🙏🙏🙏🙏amen👏👏👏👏👏👏👏👏🤲amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahelmsrahel1880
@rahelmsrahel1880 Жыл бұрын
Qale hiwet yasemalen
@aishaali6195
@aishaali6195 9 ай бұрын
❤❤❤❤
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 15 МЛН
249 ኛ ገጠመኝ፦  መንገድ ላይ የተጣለ ደንቃራና ጮቤ መተት የ18 ዓመት አስገራሚ ታሪክ
1:24:32
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1 МЛН
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 496 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
ፈሪ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ስድስት
15:21
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 68 М.