ክፉ መናፍስት ቶሎ ለማዳከም የትኛውን ጸሎት አብዝቼ ልጸልይ

  Рет қаралды 1,477

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@tesfazgihaile
@tesfazgihaile 3 күн бұрын
የጸሎትና የጸበል ትንሽ ትልቅ የለውም ። ሁሉም ጸሎትና ጸበል እኩል ነው ። ከጸሎቱና ከጸበሉ በፊት መጀመሪያ ከወንድማችን ጋር በፍቅር እንኑር፣ቂም አንያዝ፣ትሁት እንሁን፣እምነት ይኑረን፣የተቸገሩትን እንርዳ፣ብንደሰትም ብንከፋም ሁልጊዜ እግዚአብሔርን እናመስግን ። ይሄን ካደረግን ሰይጣን አይጠጋንም እግዚአብሄር ግን ይቀርበናል ። ይሄ ነው ከጸሎት መጽሐፍ የሚበልጠው ። መጀመሪያ ልባችንን እናንጻ ። እግዚአብሔር በቸርነቱ እንጂ በየትኛው ንጹህ ልባችን ነው እየጸለይን ያለነው? መጀመሪያ የልባችንን ንጽህና እንጠበቅ ። ይሄን ለማድረግ ደግሞ ልብን የፈጠረውን ራሱን ፈጣሪን እንጠይቀው ።
@HelenMulash
@HelenMulash Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zed738-r8j
@zed738-r8j 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት የመሰማልን ወንድማችን👏💚
@TecastMasala
@TecastMasala 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህበቤቱ ያፅናህ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@MershaYmer
@MershaYmer 2 күн бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእዉነት
@emabettube3699
@emabettube3699 3 күн бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ በጸሎትህ አስበኝ ወንድማ እበክህን አስካለ ማርያም እያልክ
@BetelhemBeti-y7c
@BetelhemBeti-y7c 3 күн бұрын
Amen! kal hiwot yasmaln!!
@user-mikias12
@user-mikias12 3 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@FelekuGezahegn
@FelekuGezahegn 3 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@BetiMechmilo
@BetiMechmilo 3 күн бұрын
Ameeen ameeen🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@Elfnesh-d3e
@Elfnesh-d3e 2 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@GgCf-j5o
@GgCf-j5o 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@rahelwoldu5259
@rahelwoldu5259 20 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@MedanitAlebqchew
@MedanitAlebqchew 2 күн бұрын
Kalehiwet yasemaln dewye neber kenbeken yemtlekewn ayalew
@AbrahamLegesse-y2i
@AbrahamLegesse-y2i 3 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን
@Mebrhit-x4x
@Mebrhit-x4x 3 күн бұрын
Amen kalehiwet yasemaln pleases wende slkhn laklign
@SurafelAsfaw-w9b
@SurafelAsfaw-w9b 3 күн бұрын
እባክህ አንተ ሰው መፅሐፍ ላይ ባልተፃፈ ነገር የሌለ ውዥንብር አትፍጠር ለዚህ ለዚህ ተብሎ የተከፋፈለ ፀሎት የለም። በእግዜአብሔር ፊት በንፅህና በቅድስና የሚፀለይ ፀሎት ዋጋው እኩል ነው። አምላካችን ልዑል እግዜአብሔር እሱ ሕመማችንንም ጎዶሏችንንም ጭንቀታችንንም ያለፈውንም የሚመጣውንም የተሰወረውንም የተገለፀውንም የሚያውቅ ነውና በጊዜው የሚፈፅምልን እርሱ ነው።ማንኛውም ፀበልም እምነትም ፈዋሽ ነው አንዳንዴ ለፀበልም ሆነ ለፈውስ እሩቅ ሄደን የሚሳካልን የጉዞው ድካም ለንስሐችን እንዲቆጠርልን ነው እንጂ ሁሉም እኩል ነው ሁል ግዜ የእግዜአብሔር መንፈስ በላዩ ይፀላልና። የአንተ ግን ብዙ ግዜ የድብትርና እና የጥንቆላ አካሄድ ነው ያለው ።እባክህ አስተውል ፈጣሪ እኮ ምን ብለን እንፀልይ ብለው ሲጠይቁት በጣም ደካማነታችንን ስለሚያውቅ የነገራቸውን አጭር ፀሎት አስተውለኸዋል "አባታችን ሆይ..." በሉ ነው ያላቸው
@SAT-w1t
@SAT-w1t 3 күн бұрын
ምነው ይህ እኮ አንተ የገለፅካቸውን ደብተራና ጠንቋይ ኑ ወደኛ ብለው ተዋርሰው የሚልኳቸውን እርኩሳን መናፍስት ለመዋጋት የምንጠቀመው ፀሎት ነው። ችግር አለ!
@የተክልዬ24-sx2cv
@የተክልዬ24-sx2cv 2 күн бұрын
​@@SAT-w1tእኮ ንገርልኝ እስኪ ሆሆሆሆሆ ❤❤❤❤❤
@akliluyiblet1733
@akliluyiblet1733 Күн бұрын
ተሳስተሀል አባት
@Golgotha-tubeqw7nk
@Golgotha-tubeqw7nk 3 күн бұрын
God bless you my brother ❤❤❤❤
@genetziguita4586
@genetziguita4586 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
ቅዱስ ቁርባን አመኖሩ የሚያሳጣን መሰረታዊ ነገሮች
16:17
ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube
Рет қаралды 875
ስጸልይ ክፉ ሃሳብ እና ማፋሸክ ለማጥፋት 5 ልምምዶች Kesis Ashenafi
16:50
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 34 М.
ናይ ዕድል መተት እንታይ ማለት እዩ? ንቅሑ
7:29
የአብርሃም ዘር yabreham zer
Рет қаралды 1,4 М.
ስኬታችሁን አሳልፋችሁ ለሰው አትስጡ | Alemayehu Negash
19:45
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 1,2 М.
መተት መላክ የለመዱ ሰወችን የምትለዩበት ምልክቶቻቸው
14:16
ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube
Рет қаралды 3,8 М.