ከመቃብሬ ላይ ማንም ጥቁር ለብሶ እንዳይመጣ ተናዝዣለሁ: ከመሀሙድ ጋር አሁንም እንጠያየቃለን // ክፍል:2

  Рет қаралды 24,619

Tameshow

Tameshow

Күн бұрын

Пікірлер: 242
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 3 күн бұрын
የዘመኑ ምርጥ እናት 90 አመት ኑሩልኝ❤ አስተዋይ ጎበዝ የዘመኑ ምርጥዬ እናት ልጆቾ ታድለዉ ምነዉ ቀድሜ ባቆት ኖሮ አሁንም አረፈደም ስመጣ አገኞታለዉ 🙏🏻
@meletsega6255
@meletsega6255 3 күн бұрын
የምትገርም ጀግና የእምነት አርበኛ ናት ፣"ጥቁር ልብስ አትልበሱ ለሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘምሩ" አለች በጣም አደነቅክዋት ሁሉም የእርስዋን ምሳሌ ይከተል
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 күн бұрын
አበረታች ምክር እኔም ምኖቴ እንደ እትዬ እጅጋየሁ ነው ስሞት በዝማሬ በአበሻ ልብስ እንድሸኝ ነው ምኖቴ ❤❤❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 күн бұрын
@@meletsega6255 እንደ ሀበሻ እሚገርመኝ ሰው ቢሮር ደስ ይለኝ ነበፍ ይሄ ሁክር ምርቃት ይህን ሴት ታውቅዋታላችሁ??? እኛ ጥንት እናውቃታለን ይርሙጨረሻ የመጨረሻ አጭቤ ኡማርኛም አላገኝላት ተው ተው ተው እምትሰሙትን እምትክእተሉትን እወቁ እባ ገ/ኪዳንን ብትሰሙ እውቀታችሁ ይሰፋል ኮመንቱን ሳነበው ገርሞኝ ላታውቅዋት ትችላላችሁ የተናገረን ሁሉ አትመኑ ትጠፋላችሁ!!! የኔ ምክር ነው!!!
@meletsega6255
@meletsega6255 2 күн бұрын
@welansatesfaye5384 No body's perfect! ከምትናገረው ግን በጣም ጀግና ሴት ነች! ጥላቻው ግን መነሻው ዘረኝነት ይመስላል
@thewodroswolde9157
@thewodroswolde9157 Күн бұрын
አእናትናትዎ አክብሮት ❤❤❤ " ያኔ በዕንቁላሉ በቀጣሽኝ ! " ነበር !! የአዞ ዕምባ ተግሳፅና ፀፀት ጥቅም የለውም እላለሁኝ ። በግልዎ የእውነት ንስሃ ይግቡ ። ሌላው እንደተናዘዙት ይሁን ። በነጭ ልብስም ይሁን በቬሎ መሸኘት መብትዎ ነው ።
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 3 күн бұрын
በጣም እጅግ በጣም የሚገርም ስብእና ጀግና እናት አቤት በራስ መተማመን ግልጽነት ከብልሐት ግርማሞገስ መልክ አሟልቶ የሰጣቸዉ ከመሐሙድ ጋር ምን አጣላቹ ብሎ ጥያቄ አስፈላጊ አልነበረም ታዲያ ብልሕዋ እናት መልሱን ሲሰጡት አላወራም አከተመ መልስ ብሎ ዝም ዋዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ልጆችዎ የታደሉ ፍቅር የሆኑ እናት ሑሌም በጣም ነዉ የማደንቆት እርስዎን የሚጠላ ከራሱ የተጣላ ብቻ ነዉ ካለም ማለቴ ነዉ ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👏👏👏👏
@TirstAbebe
@TirstAbebe 3 күн бұрын
በጣም ደስ የምትሉ እናት ስለሁሉም ነገር የተናገሩት እውነት ነው ምንም አልጠራጠርም ተባረኩ 100 አመት ኑሩለልን ❤❤❤❤❤❤❤
@semawitjaffihailu
@semawitjaffihailu 2 күн бұрын
ጎዶሎ የሌለቦት ሙሉ ሴት!!! ሃቀኝነት እና ቆፍጣናነትን የተላበሱ ምርጥ እመቤት!!❤❤❤🙏🙏
@fozia1239
@fozia1239 Күн бұрын
ይገርማል ብዙ ቲፎዞ የለዎት ሰው ነዎት ?????????
@selamawitHaile-n2g
@selamawitHaile-n2g 14 сағат бұрын
​@@fozia1239በጣም ገርሞግኛል
@tibebsolomon729
@tibebsolomon729 3 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት ኢንተርቪዎትን ብዙውን በፍቅር እየወደድኩት ደስ እያለኝ አዳምጬዋለሁ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። ብዙው ጥሩና ትምህርት ሰጪ ነው
@genettamiru2169
@genettamiru2169 Күн бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ በአለማዊም በመንፈሳዊውም ሕይወት ጥሩ እውቀት ያላት classical Legend ሴት ናት
@tenad7309
@tenad7309 3 күн бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ጠንካራ ግልፅ ሴት የሰለጠነች ለሌላውም ጥሩ ትምህርት የምትስጥ ሴት ነት ነች:: ምንም እንክዋን በሁሉም ነገር የሁሉም ሀሳብ አንድ ባይሆንም? ጥሩ አስተሳሰብን መደገፍ ሀጥያት አደለም::
@adugnawakjira3487
@adugnawakjira3487 2 күн бұрын
What a great mom!!! You're really blessed with many gifts/graces!! May Almighty God continue blessing you and your relatives/friends, with more enlightening lessons!! You're live library and model to instruct and rectify Ethiopians and all humanity. Wishing her more happier and longer lives for further contributions! This media also deserves enormous thanks for bringing out and sharing such precious lessons with the public for further improvements. Let her children, relatives, friends, etc compile her biography (wealth of experiences) for the next generation. With all kind love and respect!!!
@azebtedla1
@azebtedla1 2 күн бұрын
ጂጂዬ:: እጅግ የተዋብሽ: በጣም ጀግና ሴት ነሽ:: ይህን ቪዲዮ ደግሜ አየሁት:: አንደበተ ርቱዕ: ጥበበኛ ሴት ነሽ:: ባውቅሽ ተመኘሁ::
@frehiwotseleshi7500
@frehiwotseleshi7500 Күн бұрын
አርአያ የምትሆኚ ምርጥ እናት, መምህር ጀግና ምን ብዬ ልግለፅሽ ትሁት ሀቀኛ ውይ ትለያለሽ
@WebitEthiopia
@WebitEthiopia 3 күн бұрын
እውነት ለመናገር ዶ/ር ጥላሁን ገሠሠ ብዙ የሀገር ዘፈን ዘፍኗል የምን ጋራ ሸንተረሩ ብቻ ትያለሽ እትዬ እጅጋየሁ ሲጀመር ጀምሮ የሀገር ዘፍኗል::
@etsegnetgebreselassie4154
@etsegnetgebreselassie4154 3 күн бұрын
What a beautiful mom I’m sure you’re kids are so proud please all mother out there take a note from this beautiful strong lady I wish you long life and happiness.
@kalkal1691
@kalkal1691 3 күн бұрын
@ እማማ እጅጋየሁ የእውንት እናት ነውት ሁሉ ነገር የሚደመጥ ንግግር አስተዋይ በሳል እክብርውት ለቤተስቦዎት ያለዎት ፍቅር እድሚ ከጤና ይስጠውውት 🙏
@bezashowarga6367
@bezashowarga6367 Күн бұрын
💕 Strong woman is the back bone of the family! You should totally have your own channel! I think you’d do an amazing job, and I’d be excited to follow you !
@selam.selam.selam.
@selam.selam.selam. 3 күн бұрын
ወ/ሮ እጅግ እንደ አንቺ ያርገኝ ሁሉ ተሟልቶልሽ ባለሽ ተደስተሽ እግዚአብሔርን አመስግነሽ በቤቱ ፀንተሽ አሁን ደግሞ ሞቴን በመዝሙር እኔ ተዘጋጅቻለሁ ስንቱ ሞትን በሚፈራበት አለምን ትቶ መሄድ በሚደበቅበት ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ማለት መታደል ነው ተባረኪ
@MeskeremPaulos
@MeskeremPaulos 3 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አደንቅሻለሁ።
@emmy1365
@emmy1365 2 күн бұрын
እንዴት የተገለጠላቸው እናት ናቸው!! እድሜ ለሰጠ ጌታ በምስጋና ወደ እግዚአብሔር መሸኘት ነው!!!
@DanielTewodros-m3i
@DanielTewodros-m3i Күн бұрын
ጀግና እናታችን እጅጋየው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለው
@sink6630
@sink6630 2 күн бұрын
የድሮ ሰዎች ነጭ ነጮን ነው እውነት እኮነው ተባረኩልን የሰው ነብሰ ይቅደም ብሄርተኝነት አይጠቅምም
@blue12395
@blue12395 3 күн бұрын
Mama Gigi.i can listen to her all day all night..i wish she have her own show really.just to hear her talk 💗💗💗
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC
@BENIAMHAJUTATRADINGPLC 2 күн бұрын
With all the difference I have for the love she has for Tplf ... i couldn't hold my appreciation for her skills in communication and discourse .
@tegistwolde6223
@tegistwolde6223 2 күн бұрын
ምርጥ ሴት በሳል አስተማሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን LOVE AND RESPECT ❤️❤️❤️
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 3 күн бұрын
በጣም የሚገርመኝ የምትሳይቡ ሰዎች እኝ እናት ደስ የሚሉ ጨዋታ አዋቂ ታሩካቸውን ነው ያጋሩት ባንዳንድ ነገር እውነት ብለው ያሉትን ከመናገር የሚያሰድብ ነገር የለም ብንችል ማመስገን እልያ ዝም ማለት።
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 3 күн бұрын
Sewu eko beleg belwal sedentary meerkat honwal !!!!!
@amentedese8865
@amentedese8865 3 күн бұрын
አይ አለመተዋዉቅ 😂
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 күн бұрын
ውይ እናቴ እንዴት ደስ እንደሚሉኝ እኮ :: ጥንቅቅ ያሉ ፍርሀትም የሌለቦት ደፋር ጀግና ኖት ላመኑበት ነገር መናገር የማይፈሩ ድንቅ እናት እኔ ባላውቆትም አከበርኮት በራሱ የሚተማመን እናት ያስደስታል :: ክበሩልን እንደርስዎ ያለውን ያብዛልን ::
@JMGD44
@JMGD44 3 күн бұрын
ማማ ጂጂ ያልተነበበች መፀሃፍ ነሽ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። we love u.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 күн бұрын
ማዘርዬ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨመርልሽ ስወድሽ የድሮ ሰውዎች እውነት ነው የሚናገሩት
@elsagebremikael7246
@elsagebremikael7246 2 күн бұрын
እግዝአብሄር ይመስገን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ማማ እጅጋየሁ ተመስገን እንዲህ ዓይነት እናት ልጆቹ የታደሉና የተባረኩ ናቸው በሕይወት እያሉ ሰላማቸው መጠበቅና መመኘት መታደል ነው እግዝአብሄር እንደወደደ መጨረሻው ያሳምርልዎት ሐቅ በምድር ሐቅ በሰማይ ጥሩ ስራ ሰርተዋል መታደል ተመስገን ተመስገን ተመስገን
@etsegenetberhe4056
@etsegenetberhe4056 3 күн бұрын
እድሜ ይስጦት ደስ የሚሉ እናት ።
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 13 сағат бұрын
አራዳ አራዳ ተብሎ የተዘፈነላት ምርጥ አንደበተ ጣፋጭ ዘናጭ ሴት ናት።ብዙ የህይወት ተሞክሮ ያላት ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባት ባለግርማ ሞገስ ጥንቅቅ ያለች የሴት ወይዘሮ ኑሪልን!
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 3 күн бұрын
በጣም ደስ የምትል እናት ስለሁሉም ነገር የተናገሩት እውነት ነው ምንም አልጠራጠርም ተባረኪ 100 አመት ኑሪልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርልሽ የድሮ ሰዎች እውነት ነው የሚናገሩት የምትገርም ጀግና የእምነት ሰው ነሽ በጣም አደነኩሽ።🙏🙏🙏
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 3 күн бұрын
ማዘርዬ ዘመንሽ ይባረክ ጀግና ነሽ በጣም ❤❤❤
@yibrsh
@yibrsh 3 күн бұрын
በጣም ጀግና ጠንካራ የእውቀት መናሃርያ ኖት እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuniraBedru-w9f
@MuniraBedru-w9f 3 күн бұрын
ይሄንን ቁረጠው ስትል ሰማሁዋት😂
@kibreabhabte7123
@kibreabhabte7123 Күн бұрын
እሰይይይይ የትግራዋይ ስነልቦና እዚህ እናት ጋር አየሁት!! ትግራዋይ one step ahead ነው
@amengetachew5963
@amengetachew5963 3 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እናት ኑሪልን እግዝአብሔር 100 አመት ያኑርሽ በጣም ነው የምወድሽ ባውቅሽ ደስ ይለኞል ሀቀኞ ሰው ነሽ እግዝአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 күн бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር big respect may God be with you all the time ❤️❤️🙏🏻🙏🏻
@MonalizaMebratu
@MonalizaMebratu 3 күн бұрын
ኡፍ ምን አይነት ጀግና እናት ናቸው ቃል አጣሁላቸው የተባረኩ ሴት አቤት ልጆ ቢያረገኝ ልጆቾ ታድለው
@temsgen.fetari
@temsgen.fetari 2 күн бұрын
Ewnet neh yegrmal
@duliti7133
@duliti7133 2 күн бұрын
ጥገኛ በእናትህ ታፍራለህ
@ruthmichal4143
@ruthmichal4143 3 күн бұрын
በጣም ጠንካራ እና የአላማ ሰው!!!
@romanmequaninnt9100
@romanmequaninnt9100 2 күн бұрын
ቃለ መጠይቁ ባያልቅ በረዘመ ብዬ ተመኘሁ አንዲህ አይነት ልበ ሙሉ ደፋር ጀግና በእውቀት በስልጣኔ የተሞላች በመንፈሳዊውም ጥልቅ የሄደች ትልቅ ክብር ያላት ሴት እንደ እርሶ ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ አንዴበተ ርቱእ ሴት! ማየት መስማት መታደል ነው! እድሜ ይስጦት አብዝቶ♥️♥️♥️
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 2 күн бұрын
በትልቅ ደረጃ በቤተመንግሥት ደረጃ ካደጉት ሰዎች የቀሩት እኝህ ናቸው ። የትልቅ የትግራይ መኳንንት ልጅ ናቸው ።
@benai5241
@benai5241 3 күн бұрын
ሰው ዘላለም አይኖርም የሰለጠነ ሰው እንደዚህ ይዘጋጃል❤አድናቂዎት ነኝ ወሮ ጁጂ
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 3 күн бұрын
አሜን ማማየ እግዝአብሔር ከምጸሎትኺ ይግበረልኺ❤❤❤❤
@negedelemma7021
@negedelemma7021 3 күн бұрын
ቀሪ ዘመኖትን በደስታና በጤና እንዲኖሩ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን ጠንካራ እናት ኖት
@KokiLove-qv1nd
@KokiLove-qv1nd 2 күн бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ስለ ታፈኑት የደሀ ገበሬ የዐምሓራ ልጆች መናገርሽ ደስ ብሎኛል ።በወለጋም ታርደናል በሻሸመኔ ታርደናል በቤንሻንጉል ታርደን ስጋችን በሚጥሚጣ ተበልቷል ይህ እውነት ነው ።ምንም አትጠራጠሪ
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 2 күн бұрын
Anbesa my Aunty !!! 😊 Love you so much you are Amazing keep up the great work 👍 Hakei eu zwasaki 👏👏👏
@seblewolde5045
@seblewolde5045 3 күн бұрын
እግዝአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት❤❤❤❤
@Shewit-v7c
@Shewit-v7c 2 күн бұрын
በጣም ጥሩ እናት ትልቅ ትምህት ወስጃሎህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እወድሻለን ንርል ጀግና።
@YeabsraDana
@YeabsraDana 2 күн бұрын
የኔ ማዳም 76አመትዋ ነው የእሳቸውን ቪዲዮ አሳይቻት ስንት አመቷ ይመስልሻል ስላት 55 ይሆናታል አለችኝ😂😂😂ወይዘሮ እጅጋየው ጀግና እናት ኖት እድሜ ይጨምርሎት የድንግል ማርያም ልጅ
@RahelAlemu-m3k
@RahelAlemu-m3k 3 күн бұрын
ጀግና ሴት ናት💪💪
@semret859
@semret859 3 күн бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 күн бұрын
ረጅም እድሜ ይሰጥሽ ጤናሽ ይብዛልሽ አሁን የሰማዩን ቤት መስራት ነው ።እሱም እየሱስ ክርስቶስን የዘላለም ህይወት መንገድ መሆኑን አምነሽ ተቀብለሽ ቃሉ እንደሚል “እየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር በልብህ ብታምን ትድናለህ “ይላልና
@jonilion9368
@jonilion9368 2 күн бұрын
እድሜና ጤና ለእርስዎ ይሁን ፣ መቼም ፣ አንደበተ ርዕቱ ነዎት ፣ አንጀት አርስ ነዎት ፣ በጣም ነው ፣ የምወድዎት ፣ ልጅ ሆኜ ነው ፣ ኦሎምፒያ ፣ አካባቢ የማውቅዎት ፣ የድሮ ቁንጅናዎ ፣ አሁን ድረስ ፣ ያሳብቃል ፣ ሰላም ለእርስዎ እና ለመላው ቤተሰብዎ ፣ እመኛለሁ ፣
@martabekeleMARTA
@martabekeleMARTA 3 күн бұрын
እድሜይስጥሽ ድፍረትሽ ንግግርሽ ደስ ትይኛለሽ ተባረኪልኝ የኔቆንጆ
@AzebBedasso
@AzebBedasso Күн бұрын
እጅግ በጣም ጨዋ እናት እግ/ዚአብሔር ይባርካቸዉ
@sasi849
@sasi849 3 күн бұрын
Her hair is fabulous 👌
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 2 күн бұрын
that is not her hair
@sasi849
@sasi849 2 күн бұрын
@mignotlulu7590 she paid for it tho
@saragebremichael2418
@saragebremichael2418 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርኾት በጣም ደስ የሚሎ አስተማሪ የሆነ ሂወት ታሪኽ ነው የሎት በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት
@sabamisghina7076
@sabamisghina7076 3 күн бұрын
A woman is unstoppable once when she discovers her worth ❤️❤️
@MishA-rf5se
@MishA-rf5se 2 күн бұрын
አርአያ የምትሆኚ ነሽ።ቀደም ብዬ ባወኩሽ ኖሮ ተባረኪ
@yohanneshailu-qe4yb
@yohanneshailu-qe4yb Күн бұрын
ጀግና እናት እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥሽ
@ruthmichal4143
@ruthmichal4143 3 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እ/ር ይድሎት
@SemiraMahi
@SemiraMahi 2 күн бұрын
Walahi betam lesew keber yalachew sew nachew .balefaw endet selam nedaluge ke eheti gar .betam yetemaru sew nachew❤❤❤❤❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 күн бұрын
❤❤❤❤ እድሜ ጤና ይስጦት ፈጣሪ የእኔ እና የአዋሳ ቅዱስ ገብርኤልን ሳስብ ትዝ የሚሉኝ ሁሌም እርሶ እና ዲያቆን ያሬድ አደመ እና የ90 ዎቹ ዘማሪያን ናቸው ❤❤ እናት እጅጋየው በጣም የማከብሮት እናቴ ኖት 😊😊😊😊😊
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 2 күн бұрын
ስወዳቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ❤
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 2 күн бұрын
W/ ro Ejigayehu Beyene be ewnet yetekebersh le Ethiopia hizb mawek memar, yalebet timhrtna, ewket, ewneta mikr astelalifeshal betam yekebere Misgana yidresish nurilin edme ke Tena temegnehu Hulu Enat batekalay hzboch endanchi bihonu fetari fkadu yuhun amen ❤🌹🌷💐
@nuale23
@nuale23 2 күн бұрын
ሌላ ትርኪ ትርኪምርኪ ከማይ እርስዎን ባዳምጥ ይሻላል ማሚዬ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 2 күн бұрын
ጎበዝ የሁኑ ሴት ።የርስዎን አይነት ሴት ያብዛልን።
@kimochanal5384
@kimochanal5384 2 күн бұрын
Mashallah he is smart and kind woman may Allah guide her to the truth way that is Islam because she will be must get the Janet please our Allah with Artists Mahmud Ahmed inshallah ❤❤❤
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 2 күн бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ ከራስሽ ጋር የታረቅሽ ነሽ ትልቅ ሰው የሰጠንሽ ፣ መልካም ሴት ግን ብትችይ የታሪክ ትውስታሽን በመፅሀፍ መልክ ብታቀርቢልን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 күн бұрын
ለልጆቻቸው ያደረጉት ነገር ጥሩ ነው ስሞት ጥቁር አትልበሱ ጥሩ ኑዛዜ ነው ከማህሙድ ጋር አብረው ቢያረጁ ጥሩ ነበር እሳቸው ላይም ትንሽ ቁጭት የሚታይ ይመስላል ቀሪ ዘመኖት ስላም ይህን
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 2 күн бұрын
ኧረረረረረረ
@anisaabdurehman5115
@anisaabdurehman5115 3 күн бұрын
ታሪካቸው ሲያወሩ ደስ ይላል አይጠቀብም
@bezuwerkbekele5345
@bezuwerkbekele5345 2 күн бұрын
እጅግዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ የሠራዊት ጌታ
@zbebgmal4998
@zbebgmal4998 2 күн бұрын
ጠንካራ ሴት ነች ጀግና ነች ግን ታስፈራለች ሀይለኛ ነች ወይ ነበረች በጣም ሀይለኛ ነበረች
@samueldabest_7539
@samueldabest_7539 2 күн бұрын
የእርሶን ማስተዋልና ፀጋ ያድለን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ አሜን
@emshabebayhu4760
@emshabebayhu4760 13 сағат бұрын
Firey Archiv Werk yehonish yeset misale nesh Testament adergalehu endemitimechi ❤
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 күн бұрын
Erejem edme ketena yestlen!semi kale tilek temehert new❤❤❤❤
@NigussieGedion
@NigussieGedion Күн бұрын
ኧረ እድሜ ከጤና ይስጦት
@MelatTakie
@MelatTakie 2 күн бұрын
Yene mar konjo nori erjem edeme ena tina yestech Amen 🙏🙏🙏
@Alem844
@Alem844 3 күн бұрын
Eamesgnalen arif program new. Regm edme ktena gar yestelen🙏🥰🥰🥰🥰
@semanawitkibrom5430
@semanawitkibrom5430 3 күн бұрын
የትልቅ ሰዉ ቆንጆ ስታምረ ❤ ደስ የምትል ሲት
@reshanghbremariam4292
@reshanghbremariam4292 3 күн бұрын
እማማ ረጅም እድሜ እንና ጤና ይስጥሸ ❤❤❤
@BereketBereketAbera
@BereketBereketAbera 2 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እናት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት!
@alemtsehaysefani
@alemtsehaysefani 2 күн бұрын
አንቺ ራስሽን የቻልሽ ት/ቤት ነሽ ማሚዬ እድሜ ይስጥሽ
@misterekitata1298
@misterekitata1298 2 күн бұрын
You are the best 👌 i love you
@fikirselam3394
@fikirselam3394 3 күн бұрын
You are a hero ❤
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 3 күн бұрын
እውነት ነው ዋናው የራስ ነፅህናነው
@isrelking6008
@isrelking6008 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤የኔ ወርቅ እጅግየ ክብት ነሽ❤❤❤❤❤ኩራት ጥንቅቅ ያልሽ ክብርት❤❤❤❤
@smb9069
@smb9069 3 күн бұрын
I’m so happy they have kids ❤
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 2 күн бұрын
እውነት የአገር እናት !! ታድያ ምን ዋጋ አለው የውሸት አገር !! እውነት የተቀበረችበት አገር !! ተላላኪ ዶክተርና ፕሮፌሰር የሚልከሰክስበት ኋላቀር አገር !! የቐንየልና ኣዶ ትግራይ ።
@VeraErven
@VeraErven 3 күн бұрын
Thank u Egegu for the beautiful story
@abebaghebre5704
@abebaghebre5704 Күн бұрын
GBU❤
@tadesseb
@tadesseb 3 күн бұрын
God bless you mother.
@hailutefera7407
@hailutefera7407 2 күн бұрын
Best. Mother. Long live. I drew a lot of lessons
@bezuwerkbekele5345
@bezuwerkbekele5345 2 күн бұрын
እጅግዬ ጥንካሬሽን በጣም ነው የማደንቀው ስለሠው ምን አለኝ አትበይ ሺ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ ይባላል የድሮ ሠው ሲተርት
@ethiopian7722
@ethiopian7722 3 күн бұрын
ማነዉ ይቅርታ ጠያቂዉ ምነዉ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አሉ እማማ። አብርሀም ገ/መድህን ምን ሲሰራ ነበር እማማ።
@tadesseb
@tadesseb 3 күн бұрын
Do not be fault finder. She has spoken many positive things.
@fiseha11
@fiseha11 3 күн бұрын
ሂወቱን ለማዳን ሲታገል ነበር
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol
@MelatyohannesMaramawit-cr4ol 2 күн бұрын
Awo, artist tebeyhowch🤨🤨
@fthi
@fthi 3 күн бұрын
Waww strong woman long life ❤❤❤
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 3 күн бұрын
Bewenete yemedenekhu Asetemarye Enate newete Edemye yesetewete🙏
@abebe7532
@abebe7532 3 күн бұрын
Selam w/ Ejigayehu🌹👍 100 emegnalehu ❤️🙏amen Mebrat negn keGermen😢
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 2 күн бұрын
Wow❤❤❤❤
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 3 күн бұрын
Amene Amene Selame le 🇪🇹
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
Dream⚽️
00:23
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 4,5 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 20 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 1,7 МЛН
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН