ከመጥፋቱ በፊት ማየት አለባችሁ (እንዳልናገር ከልክለውኝ ነበር) NO REAL ESTATE (Make Money Online)

  Рет қаралды 368,335

Etubers

Etubers

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Checkout our site: etubers.org
@azalechkebede251
@azalechkebede251 7 ай бұрын
ከበላዉ በላነዉ ነገሩ እነሱ ገንዘብ ለመሰብሰብ ሰዉን ልብ እያንጠለጠሉ ዘረፋ ነዉ በአሁኑ ሰአት በህይወት ለመኖር ሰዉ እየተሸማቀቀ ነዉ አገሩን እየወደደ ግን እንደ ሰዉ አገር ነገ ምን ይመጣብኝ ይሆን እያለ የሚፈራዉ ብዙ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ሰላምን ያዉርድለት አንተም ጥሩ መረጃ ሰተሀል ጆሮያለዉ ይስማ።
@BileneZeleke
@BileneZeleke 7 ай бұрын
Thanks Mike, I have seen many of your valuable videos! & I'm going to take at least two of your workshops in the near future. Thanks.
@asfawayt9765
@asfawayt9765 7 ай бұрын
@Fano316
@Fano316 7 ай бұрын
በጣም ሚገርምህ ነገር እናቴ ቦሌ ቢኮክ አካባቢ ትልቅ 1 ሺ ካሬሜትር ሁጋንዳ ኤምባሲ አንድ አጥር ነው አባቴ ከመተ ቆይቷል 26 አመት የውርስ ጣጣ አልቆ ምርጫ ስላልነበረ 5 አመት በፊት $27 ሚልዮን ብር ተሽጦ ድራሻችንን ማከፋፈል ነበረባት. አያት የወፍ ቤት ምታክል G plus 1 250 ካሬ በ $8 ሚሊዮን ገዝታ ሁላችንም ውጭ ስለምንኖር ለሷ በቂ ነው ሚገርምህ ወዲያው ገንዘቡ ወደ ዶላር ትራንስፈር ተደረገ አሁን ዋናው ጉዳይ ይሄ ነው ወንድሜ ቦሌ ቤቱን የገዛው $70 ሚሊዮን ብር ሸጠው ብለውኝ በዛ ስደነቅ የእናቴ ያቺን የወፍ ጎጆ $32 ሚሊዮን መግዛት ሚፈልጉ አሉ. ምን ያህል ብሩ መውደቁና inflation ከቁጥጥር ውጭ ነው sooner or later total economic collapse is on the horizon, already default on our debt to IMF alone plus world bank and china,IMF alone $58 billion US dollar, mark my word Ethiopian airlines the Dams and fertile lands considered as collateral, foreign mega corporations will move in and do the dirty work, it’s sound like unbelievable but I’m deadly serious we have gold deposit plus some natural resources in a very very high demands in the wealthy countries(most western nation) engineer Kitaw Egigu NASA scientist mysteriously died after he exposed nasa classified documents about NASA special ionosphere image sat technology without digging to search like the old days NASA discovered every available resources underground, he died weeks after a made a lecture to our community, heathy guy died while playing tennis with his kids, now when this greedy bankers send their boogeyman(corporations) certain targeted areas once they moved in with all the machinery soon after USA military base will pop ups with landing strip, attached with the project no one will be allowed in the designated area, our elites might know but $$$ zip the lips betrayed the very ppl they administered, this is how many third world nations got looted, now Ethiopia will face this sophisticated slavery on the top of the looting generations to come have to pay the debt and loot our naturals resources Gift From Almighty God, ሁመራ Gold worth $7 trillion US dollar, now you will understand why Brics allowed Ethiopia to join its open secret who ever get the mining of this mega gold deposit, it will become the next World reserve currency for world trade, Russia and China..,challenging the status of US dollar some countries already started int trade without using US $$$, and opec or Saudi for the 1st time after 75 years Breton agreement oil reach nation trade with other currencies, Chinese…. Sadam and Gadadi tried but both got killed, አፋር ነዳጅና ዮራኒየም ኦጋዴን ናቹራል ጋዝ ወረይሉ oil also with more than $ trillion, my reason to share this with you because you sound very smart intelligent person and hopefully you awaken our ppl before it’s to late, what’s going on in አማራ እና ትግራይ the proxy war the west vs china Russia, non of them care about አማራ እና ትግራይ ሕዝብ ቢይስልቅ ደታቸው ነው ወይቃይት ሁምውራ የአማራ ነው የትግሬ ነው ሲሉ አስበውለት አይደለም ጉዳዮ ሌላ ያኟው መንገዳቸው ካልሆነ serious war አስጀምረውን un peacekeeper ብለው ገብተው አጥረው ይዘው መዝረፍ. ደሞ the alternative way, በጣም ሚገርመው ግን መፀሀፍ ቅዱስ ላይ ትንቢተ ኤርሚያስ ምህ 51 1-64. Will sums up what the future hold, if you have telegram account lmk I will share with you some rare hard to find books written by our own historians back in 1930-1950 Im 100% you will love it በአለቃ አስረስ የኔሰው በግዜው በንጉሱም በጣም የተከበሩ ሊቃውንት
@TsigeredaAtnafu
@TsigeredaAtnafu 7 ай бұрын
Y❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@azalechkebede251
@geez2115
@geez2115 8 ай бұрын
Bro ትገርማለህ ለወገኑ የሚያስብ አንድ ሰው ተገኝህ blessed maa bro.
@MIZANAWI
@MIZANAWI 7 ай бұрын
ይህንን ልጅ ወድጄው ልሞት ነው ። በዚህ እድሜ ያለው እውቀት ገራሚ ነው ። በተለይ ከዚህ ከቤት ጋር ተያይዞ ለአመታ ስንነጋገር ሚስቁብን ነበሩ ።። አንዳንድ ሰዎች ቢዘገይም ገብቷቸዋል ። የኢትዮጵያ የቤት ዋጋ የተጋነነ ብቻ ሳይሆን ቅዠት ነው ። Thanks for educating us all.
@tsigielemma3512
@tsigielemma3512 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በየዘመኑ አስተዋይና ለእውነት የሚቆሙ ሰዎችን የስነሳል አንተም የዘመኑ መልካም ስብእና ያለህ ሰው ነህ !!!
@hassenmohammedOsman
@hassenmohammedOsman 7 ай бұрын
አንተ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 8 ай бұрын
እይታህን አደንቃለሁ, እንዲህ ደፍሮ እውነታውን የሚናገር ጥቂት ነው 👍👍👍
@mame642
@mame642 7 ай бұрын
Ya good man
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Thanks 🙏🏿
@mahiahmed5461
@mahiahmed5461 7 ай бұрын
Je guwadegnaye går kerker gebeten neber eswa betam yewededal atrefe eshetalhu bela gezeta neber ene demo temeleshe häger bet lemalnorew beren keljoche går heger baybet biye yehew alhu fetari yedehawen wegen enba yaseb bekiray bet yemisekayewen
@mahiahmed5461
@mahiahmed5461 7 ай бұрын
Betam gobez bedenb gebetohal lesemu ye ekonomics temari neberku yezaren ayaderegewena
@Bubutube288
@Bubutube288 7 ай бұрын
yess
@bonagudeya6846
@bonagudeya6846 7 ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ ነዉ! 'ወደዚህ ሰፈር' አልፎ አልፎ ብቅ እላለሁ። እነደዚህ ቻናል በመረጃና በምክንያት ላይ ተመስርቶ ትንታኔ የሚሰጥ ግን ብዙም አላየሁም። በርታ፣ ፋይዳ ያለው ነገር እየሠራህ መሆኑን አትጠራር!
@Bezemenat-guzo
@Bezemenat-guzo 8 ай бұрын
በእውነት ለዛ ያለው ተናጋሪ ነህ. በቀላሉ ሀሣብህን በቀላሉ የመግለጽ ችሎታህንና በምታወራው ነገር ላይ ያለህ እውቀትህ እኮራለሁ!!!
@MBelay-j2u
@MBelay-j2u 7 ай бұрын
I am always amused by his linguistic skill.
@wondwossenkassa8600
@wondwossenkassa8600 7 ай бұрын
እንደ ኤርሚያስ አመልጋ በእውቀት ላይ የተመሠረተ ለኛ በሚገባን ልክ መጥነህ ስላስረዳኸን እናመሰግንሃለን ተባረክ😮
@solomonmeselemeskito445
@solomonmeselemeskito445 8 ай бұрын
ጀግና ማንነት ያለዉ አንዲህ ነዉ ጡሩ. Enkilif በሰላም ትተኛለህ ለገንዘባቸዉ ብለዉ ማስታወቂያ ለሚሰሩ ገዳዮች ግን አዘንኩላቸዉ
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 7 ай бұрын
It can't go on farther Ethiopia can't take it anymore. Jesus Christ is the only answer for the world to day. He will scatter the devourer, thise who destroy the land with an endless war to satisfy their ambition. We appeal to Heaven, to The Judge of all flesh! He will come like the rain and purify all !!! God bless you brother.
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 7 ай бұрын
Ethiopia is full of amazing quantity and variety of underground richess: gold, gas, oil, ... We will extract,, refine and sale it This wounded land will be healed. But there will be a purging wind before this . God is on His throne! The land is large enough to feed more than this population.
@Mebrate99
@Mebrate99 7 ай бұрын
ጀግንነትን ከዚህ ጋር ምን ያገናኘዋል። "ጥሩ ገለጻ" ተሰጠ ማለት አይበቃም?
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 4 ай бұрын
አንተ ወጣት ነህ እንዳትጠለፍ እጅ ጀግና ነህ የወለደህ ቤተሰብ ይባረክ
@hanaworku1181
@hanaworku1181 7 ай бұрын
ሀሳብህ በጣም የከበረ ነው። ነገር ግን ቃላትህ በአማርኛ ተተርጉመው መቅረብ አለባቸው። demand , asset, supply……. እባክህ እየተረጎምክ። ሁሉም ሰው ቃላቶችን አይረዳቸውም። ተባረክ ልጃችን።
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu 7 ай бұрын
መለስን አስታወሰን አይደል?
@chachi4700
@chachi4700 7 ай бұрын
Akribot ena filagot
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 7 ай бұрын
አንግሊዝኛን ከአማርኛ ጋር ቀላቅሎ መናገር ኣስጠያፊ ልምድ መገራት አለበት።
@Raphael2727-X
@Raphael2727-X 7 ай бұрын
Enezh ye economics words nachaewu ... Definition bachewu sarawu yanchi nw
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 7 ай бұрын
ስለ Translator ሰምተው አያውቁም። በእዛ ላይ ዘመናዊ ጊዜው ላይ ነን ያለነው Google ላይ ብዙ ነገሮችን ጠይቆ ማግኘት ይቻላል።
@mistersayed6624
@mistersayed6624 7 ай бұрын
ይሄን አርቆ ማሰብ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ወንድሜ ምን አለበት ከ አመታት በፊት ባወኩህ ተባረክ ❤
@allexotube
@allexotube 8 ай бұрын
እውነት እውነት እልሀለው እኛ እየተጎዳን ያለነው እንደዚህ ጠልቀን ማሰብ መመርመር መጠየቅ ማወቅ ስለማንፈልግ ነው ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
@tilayetaddesse-um7pv
@tilayetaddesse-um7pv 7 ай бұрын
ምንም አይነት እውቀት የለኝም ነበር እጅግ በጣም ደስ በሚል መረዳት ውስጥ ነበርኩ ጎበዝ በርታልኝ እውነት እቤት ለመግዛት ያለኝን አስተሳሰቤን በደንብ እንዳጤነው አርጎኛል።
@Ambassel
@Ambassel 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከቲዎሪ ውጭ ነው የሚለው ንግግርህ በጣም እውነት ነው::
@عليعلي-ت3ض2س
@عليعلي-ت3ض2س 7 ай бұрын
የኛ ፈረንጅ አማርኛ አትችልም እንዴ በምን እንረዳህ ወንድም ዓለም
@saved1580
@saved1580 7 ай бұрын
@@عليعلي-ت3ض2سካልገባህ እንግሊዝኛ ተማር። ቋንቋ ይጠቅማል። አማርኛን ለትምክህት ብቻ አንጠቀምበት። ለገንቢ ሃሳብና ማበረታቻም እንጂ። ትምክህት የሆነን ቡድን ዋጋ እያስከፈለው ነው።
@saved1580
@saved1580 7 ай бұрын
@@عليعلي-ت3ض2س ካልገባህ እንግሊዝኛ ተማር
@samkip2354
@samkip2354 7 ай бұрын
😂enem germognal
@Behonest-s6c
@Behonest-s6c 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ያስተላለፍከው ሀሳብ ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ አልጠራጠርም አውነትህን ነው የራሳችን ጠላት እኛው አራሳችን ነን
@mahites5920
@mahites5920 8 ай бұрын
በእውቀት የተደገፈ ድንቅ ማብራሪያ በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳኸው እናመሰግናለን፡፡ ባለሀብቶች ስላላችሁ ሳይሆን በኑሮ ዝቅ ላልነው ሰዎች ስትሉ በዚህ ሀሳብ ተባበሩ፡፡
@Frank-1888
@Frank-1888 7 ай бұрын
ማይኮ የለፋህበት ቪዲዮ እደሆነ ያስታውቃል ብዙ ጥናት እዳረክበት ነው የተረዳሁት ብዙ ሰዉ አይቶታል ምን አልባት ትልቁ እይታ ያለዉ ቪዲዮ እደሚሆን ተስፋ አረጋለሁ በርታ ወንድሜ🙏
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@sarademelash1374
@sarademelash1374 8 ай бұрын
አይ ጭንቅላት! ሰዉ ሰምቶ መግዛት ቢያቆም ገንዘብ አለን ብለው ከመግዛት ቢቆጠቡ ይሄ ኳሻኮራም ኢኮኖሚያችን መስመር ይይዝ ነበር። አንተ ግን ተባረክ ስለዜጎች የምታስብ መልካም ሰው ነህ ❤
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 7 ай бұрын
የማመልከው አምላክ አንተን ከከርሳሞቹ ጥቃት ይጠብቅህ ! መልካሙንም ሥራ ዘውትር ከመስራት አትታክት! አድናቂህ ነኝ 🥰
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@fikirteamante
@fikirteamante 8 ай бұрын
በዚህ ሰአት አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሚበላው ነገር ነው ሚያሳስበው ትንሽ ባለሀብቶች ናቸው ገበያውን የተቆጠጠሩት ሁሉም ከደሀው ሰብስቦ ሀብታም መሆን ነው ሚፍልገው ግን በጣም እናመሰግናለን ይሄን ነገር ስለጠቆምከን ❤
@kokobamanuel9344
@kokobamanuel9344 7 ай бұрын
ካፒታሊዝብ ወይም ነፃ ገቢያ ደሀውን አያካትትም ያከተፈለገ ወደ ሶሻሊዝም መከተል ነው
@dailybiblewisdom1
@dailybiblewisdom1 7 ай бұрын
​@@kokobamanuel9344What real mean Socialism ? ሶሻሊዝም በየትኛው ሀገር ተተግብሮ ውጤታማ ሆነና ደሃውን ከድህነቱ አላቀቀ? የትኛው ሀገር በሶሻሊዝም ሀብታም መሆን ቻለ ?ሶሻሊዝም ትንሽ ያላቸውን ከማደህየት በዘለለ ምን የሚረባ ነገር ለደሀው ጠብ አደረገለት ?
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 7 ай бұрын
የስንቱን ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ነው የቀማው ኢርሚያስ አመል የሚባለው ሰውዬ እስኳሁን ደረስ ቤታችን አልተረክ ብንም በልቶት ቀረ ወጪ የምንኖር ሰዎቹ በበረዳና ተቃጥለን የመጣነውን ገንዘብ አርሚያስ በልቶን ቀረ ሞተ አይቀርም፡ በሰማይ ቤት ያገናኝን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 7 ай бұрын
የስንቱን ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ነው የቀማው ኢርሚያስ አመል የሚባለው ሰውዬ እስኳሁን ደረስ ቤታችን አልተረክ ብንም በልቶት ቀረ ወጪ የምንኖር ሰዎቹ በበረዳና ተቃጥለን የመጣነውን ገንዘብ አርሚያስ በልቶን ቀረ ሞተ አይቀርም፡ በሰማይ ቤት ያገናኝን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eshamohammed5785
@eshamohammed5785 7 ай бұрын
የስንቱን ኢትዮጵያዊ ገንዘብ ነው የቀማው ኢርሚያስ አመል የሚባለው ሰውዬ እስኳሁን ደረስ ቤታችን አልተረክ ብንም በልቶት ቀረ ወጪ የምንኖር ሰዎቹ በበረዳና ተቃጥለን የመጣነውን ገንዘብ አርሚያስ በልቶን ቀረ ሞተ አይቀርም፡ በሰማይ ቤት ያገናኝን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Heicsmc
@Heicsmc 7 ай бұрын
እዉነትየሚናገርሰዉ ያብዛልን እራስህን ጠብቅ ልጂ እንዳይገሉህ ተባረክ
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 8 ай бұрын
ላይክ አድርጌሃለሁ ይሄ የኔም ሃሳብነው ግን ተምሬ ሳይሆን ሆዴ ነግሮኝ ነው አንተን ሳላመሰግን አላልፍም እንደአንተ አይነት ይብዛልን ተባረክ
@roottesfaye4035
@roottesfaye4035 7 ай бұрын
😊😊😊😊
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም እይታ ነው አይምሮህ እንዴት የተባረከ ነው የወለደችህ ትባሀክ ይሄን ድንቅ አይምሮ የሰጠህ አምላክ ይባረክ እኔ ቢኖረኝ ለመግዛት የምመኘው ነበር ዛሬ ግን አበራህልኝ
@yohannesmitslal9768
@yohannesmitslal9768 8 ай бұрын
ያቀረብከው ነገር ትክክል ነው። Demand & Supply relationship ይገባኛል። ነገር ግን ማስተዋል አለብን የምለው ቤት Basic need ነው። ስለዚህ አለመግዛት እንዴት አማራጭ ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን የአንድ ሰው demand ባለ 2 ክፍል ቢሆን ባለ1 ወይም ስቲዲዮ ሊቀየር substitution effect ሊኖር ይችላል እንጅ ከመኖሪያ ቤት ችግር ጥልቀትና አሳሳቢነት አንፃር ፤ ሌላው ለማከራየት ሲሉ የሚገዙም ሙሉ ፍላጎት ኑሯቸው ሳይሆን ገንዘባቸውን ከ inflation ለማሸሸት በሚል ነው ወደዚህ የሚገቡት።
@Bigchance25
@Bigchance25 8 ай бұрын
እኔም የአንተን ሀሳብ እጋራለሁ👍
@mekibibgetaneh1615
@mekibibgetaneh1615 7 ай бұрын
በነገራችን ላይ በደንብ ነው የሰማሁት ብዙ ያላያቸው ነገሮች እና ትክክል ያልሆኑ ለማያውቅ ሰው እውነት የሚመስሉ ነገሮች አሉበት። የሪል እስቴት ዴፍኔሽን ጀምሮ እስከ ዲማንድ እና ሰፕላይስ ንፅፅር ጭራሽማ ስለ አሴት እና ሊያቢሊቲማ ይቅር ከዛ ማጠቃለያው። አንድ እውነት ግን አለ ሪል እስቴት እየቀነሰ ነው ምክንያቱ ግን እሱ በሚለው መንገድ አደለም። እስኪ ባንኮች ማበደር ይጀምሩ እና የቤት ዋጋን እናየው የለ😊😊😊
@Bigchance25
@Bigchance25 7 ай бұрын
@@mekibibgetaneh1615 ትክክል አሁን ላይ ቤት የቀነሰው ባንኮች ማበደር ስላቆሙ ነው፤ እንጂ ኢትዮጵያ ውስት ቤት/መሬት መግዛት መቼም አያከስርም። እንደውም አቅሙ ካለ ይሄን እድል መጠቀም የተሻለ አትራፊ ያደርጋል
@thomastekleab1526
@thomastekleab1526 7 ай бұрын
beautiful words but and presentation but you got most of it wrong. almost sounds like you are tying to say what people want to hear.
@lazerentertainment1416
@lazerentertainment1416 7 ай бұрын
ልክ ነህ ። ሀሳቡን ተረድቼዋለሁ ግን ብዙ ስህተቶች አውርቷል
@IBXPANDA-zv6ml
@IBXPANDA-zv6ml 7 ай бұрын
ጎበዝና ጥሩ ኢትዮጵያዊ እና ባለሚያ ነህ ምክርህ ጠቃሚ ነው
@amantech5t
@amantech5t 8 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሀሳብ ነዉ ያነሳከው ። ብዙዎችንም ያነቃል ብዬ አስባለሁ ። በርታ👍👏
@fasikaasfaw4386
@fasikaasfaw4386 7 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ እንዳንተ አይነት ጥቂት ሰው ካገኘን በጣም እንጠቀማለን ኤርሚያስ አመልጋ ጀግና ነው አንተም ወንድሜ ፈትፍተህ ስላጎረስከን ተባረክ
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 8 ай бұрын
የሚከራይ እንጂ የሚኖርበት ቤት አሴት ሊሆን አይችልም ያልከው ነገርን እንደገና አስብበት ፣ የምታክራይም ቢሆን የምትኖርበት፣ እዳቸውን ከፍለህ ከጨርስክ በኃላ ያንተ ጥሬ ግንዘብ ናቸው( ቋሚ ካፕታል ናቸው ይህ ደግሞ አሴት ነው፣ ማለትም ሀለቱም (investment assets) ናቸው እንጂ liability( እዳ) ሊሆኑ አይችሉም ባይ ነኝ፣ የሚባለውም እንደዚህ ይመስለኛል። ጥረትህ ግን ይመሰገናል በርታ።
@MohammedAhmed-pp5he
@MohammedAhmed-pp5he 8 ай бұрын
Esu lilh yadebeawu more yenesun trf betam bzu ena ...kisarawun mulu wede emigezawu sewu new ...mulu emigenebawu bante new ....siyalkm ....degmo tkeflalleh .........
@lisayetsega
@lisayetsega 7 ай бұрын
ሙሉውን ከከፈልክነዋ። 10% ምናምን ከፍለህ ተበዳድረህ ተፈራርመህ ገዝተህ ኋላ ገዢ ብታጣ የሁለት አመቱ ክፍያ የማን ዕዳ ነው? እንዴት ነው ገና ከሁለት ሶስት ከመት በኋላ እጅህ የሚገባ ቤት በድረህ የምትከፍለው ቤት ዕዳ የማይሆነው? ብሩ ኖሯቸው መቶ በመቶ መክፈል የሚችሉትን ብቻ አትይ እሱም ለሳቡን እያቀረበ ያለው አመታት ሰርተኖ ልንበላ ላሰፈሰፍነው ነው።
@faidaalmam1469
@faidaalmam1469 7 ай бұрын
You ✅ if you finished your debt that’s your assets
@lisayetsega
@lisayetsega 7 ай бұрын
@@faidaalmam1469 if... but for the time being it couldn't be your asset! it is your liability!
@naneymeharebe6858
@naneymeharebe6858 7 ай бұрын
Asset and real estate are different.
@NebiyatNaser
@NebiyatNaser 7 ай бұрын
የምትወደድ ገለፃህን አንደኛ እውነት ተናጋራ ነህ በርታልን
@temesghenmehari2057
@temesghenmehari2057 8 ай бұрын
በሚገርም እይታየና ለብዙ ኣጠጌበ ለማገኛቸው የምመክራቸው እና ለሚያጠናቃቸው ነው ኮንፈርም ያረክልኝ። 100% agree with your knowledgeable & common sense !
@kymmgoandserve
@kymmgoandserve 7 ай бұрын
በእውቀትና በተግባር የተደገፈ የተጠና መረጃ ነው። ወንድሜ ትክክል ነህ!❤
@carlosmearg8462
@carlosmearg8462 7 ай бұрын
A young man full of wisdom! Thank you for this information.
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 7 ай бұрын
ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ተባረክ በትክክል ነው የገለፅከው
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 7 ай бұрын
ተባረክ ጥሩ ገለፃ ነው አንዳንዼ ቅናሽ ነገርች ከጅምርባቸው ችግር አያጣቸውም
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 7 ай бұрын
ሙሉውን ጨርሼ የሰማሁት ቪድዮ ነው በርታ ትክክል ነህ ጥንቃቄ አድርግ ዘርፈው ከሀገር ለመውጣት ያሰፈሰፋ ብዙ ወንበዴዎች መሬት ዘረፋ ላይ ተሰማርተዋል
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 7 ай бұрын
ብቻ በሰላም ኑርልን ወንድማችን። መሂጃ ያጣነዉ በቤት ጉዳይ ነዉ። Good on u bro don't give up!!!
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 7 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ብዙ ሰው ታድናለህ ተባረክ። እግዚአብሔር የሰጠህን እውቀት ማካፈል መባረክ ነው ፤ዘመንህ በእጥፍ ይባረክ ይለምልም በርታ።
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 8 ай бұрын
ጀግና ሚገርም ሃሳብ የሌለ ነው የተረዳኸው tanks broooo
@asebini7642
@asebini7642 7 ай бұрын
ተባረክ እውነትነት ያልው ሀሳብ ነው ጊታ ከክፉ ይጠብቅህ።በምድራችን ሰውን ከክፉ የሚመልስ ሳይሆን ረብ ለሌለ ሕይወት ወገን በውሸት አሳልፈው ይሰጣሉና አንተ ግን ንቁ ሁን
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@Nejatekolla
@Nejatekolla 7 ай бұрын
አላህ የቤት ነገርማ እኔስ እንኳን በዉኔ በህልሜም ያባክነኛል አላህ ይስቱር አሁንማ እንግዛም ብንል ከሀገር ተሰደንም ካቅማችን በላይ ሆኖዋል እስቲ አላህ ያዉቃል ስለ ሀሳብህ እናመሰግናለን
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሉን ያቃናልሽ... አመሰግናለሁ 🙏
@WeseneAyele
@WeseneAyele 7 ай бұрын
የምታስተላልፈው መልእክት በጣም ጥሩ ነው ግን ለተማሩ ሰዏች ብቻ ባይሇን ማለትም የምትጠቀመው ብዙ እንግሊዝኛ ስለሇነ ሌሎቻችንም እንዲገባን ብታመጣጥነው ጥሩ ነው ተባረክ
@KedirkesisaMunda-ze1uo
@KedirkesisaMunda-ze1uo 7 ай бұрын
እንደ አንተ አይነት መሁር ለመህበረሰቡ አሳቢ ይብዛልን እናመሰግናለን በርታልን
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 7 ай бұрын
ምን እደምልህ አላውቅም በጣም ሰሞኑን እያሰብኩ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ጎበዝ በርታ አንተ ሀገር ነው ያተረፍከው
@zewduurgesa845
@zewduurgesa845 8 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ለህሊናው የሚኖር እና ፈጣሪውን የሚፈራ ያብዛልን። በርታ
@ashagriet
@ashagriet 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ እይታ ነው ከተናገርከው ላይ ለመጨመር አብዛኛው ሰው ቤት የሚገዛው ደግሞ በውጭ ሃገር የሚኖር ለጉብኝት ሲመጣ ባገኘው አጋጣሚ ነው እናም ቤቶቹ ይገዙ እና ያለ ነዋሪ የተቀመጡም ብዙ ቤቶች አሉ እናም እነዚያ ቤቶች ስለማይከራዩም return on investment የላቸውም አንዱም ኪሳራ ይሄ ነው ሌላ ነዋሪውን የሚጠቅም ነገር ላይ invest ቢደረግ ማህበረሰቡንም ይጠቅም ነበር
@Birukalexander
@Birukalexander 8 ай бұрын
Wow mike ሀገራችን ባንተ ነው የምታድገው እናግዝሀለን በርታልን Bro❤❤❤❤
@eyobtamiru262
@eyobtamiru262 8 ай бұрын
Don't forget us
@mekibibgetaneh1615
@mekibibgetaneh1615 7 ай бұрын
ምን እንደሚያውራ ሰምታችሁታል ግን?
@This-fk4rg
@This-fk4rg 7 ай бұрын
መስማት የምትፈልገውን ስለነገረህ እንጂ የቤት ዋጋ በኢትዮጽያ ለዛውም በአ.አ ይቀንሳል ማለት ዘበት ነው ። በየትም ሀገር የቤት ዋጋ አይቀንስም ፤እየጨመረ ይሄዳል እንጂ ። እንደውም አራዳ የሆነ አሁን ነው ቤት የሚገዛው ።
@Suraraw
@Suraraw 4 ай бұрын
​@@This-fk4rgአራዳ ምትለውን ማባበያ ቃላት ተወው እና እንደሱ በምክንያት አስረዳ እሱ እንዴት ልክ እንዳልሆነ አንተ እንዴት ልክ እንደሆን ዘርዝር እስኪ?
@hayatuahmedin3999
@hayatuahmedin3999 7 ай бұрын
ሁሌም የምጠይቀውና አእምሮዬ ላይ የሚመላለስ ጥያቄ ነበር አመሰግናለሁ!!! ድንቅ ልጅ ነህ!!!
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 7 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ከጥፋት የሚያድን እውቀትን ይባርክልህ።
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@biniyamkekeba5910
@biniyamkekeba5910 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነዉ። ሁሉም ሰዉ በዚህ ተስማምቶ dont buy a house የሚለዉን አድማ ቢቀላቀል በአምስት አመት ዉስጥ ከግማሽ በላይ ተከራይ ቤት ይኖረዋል አዲስ አበባ ዉስጥ።
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Bini አዳማጭ ካገኘን... አዎ 🙏🙏
@Boranborana9196
@Boranborana9196 8 ай бұрын
ወንድሜ! ተባረክ። ህብረተሰቡን ማነቃቃት ይሉሀል ይሄ ነው። IMF 1ዶላር ከጥቁር ገበያው ጋር እንዲስተካከል እያስገደደ ነው። መንግስትም ህዝቡን አነቃንቆ ከድህነት እንዲወጣ ከማድረግ ይልቅ ብድሩን ለማግኜት ሲል የዝቡን ኑሮ መቀመቅ እየከተተው ሰመሆም ቢታብራራልን።
@melakuali247
@melakuali247 7 ай бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም! ግን አንደበትህ በራሱ ይጣፍጣል። ጥልቅ መረዳት ያለው በሳል ማብራሪያ ነው የሰጠኸን። ገና ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ገጽህን ማየቴ ነው። አስደናቂ ነህ በርታ ወንድማችን። ትችላለህ።
@Hailselassa
@Hailselassa 8 ай бұрын
Thanks bro እውቀት የሚያቃብል ሰው ጀግና ነው
@alguhaile8527
@alguhaile8527 7 ай бұрын
መጀመሪያ ወንድም አመሰግናለሁ አገላለፅ እንዴት ደስ እንደሚል እውነት ነው እቤት መግዛት አያስፈልግም እኔም እንዳት ነው የማሰበው ትክክል 👍👍👍👍👍
@habtamudemissie478
@habtamudemissie478 7 ай бұрын
ይሄን መረጃ ቲክቶክ ላይም ልቀቀው ወይም ቲክቶከሮች ካላቹ ፖስቱት ለሁሉም ይዳረስ እስከመች እየተበዘበዝን እንኖራለን ተባረክ Bro 🎉
@romansweet9360
@romansweet9360 7 ай бұрын
የሀገሬ ልጅ በጣም ነው የሚጠቅም ቪድዬ ነው እኔ አንተምትለውን ነጉር ነበር ምለው እኔ በገንዘቤ እነግድበታለው በተቻለህ መጠን አንዳንድ ቃሉን በአማርኛ አብራራው ምርጥ ሰው ነው እንዳንተ አይነት እርቅ ማሰብ እሚችል ትውልድ ያስፈልገናን ህዝቡ ላይ እየተጫወቱበት ነው እምናከብራቸውን የሚዳያ ሰው ሳይቀር የቤት ሽያጭ ማስታወቂያ እያሰሩ ይገኛሉ ያገሬ ሰው ንቃ ገንዘብ ያላቹም ተረጋጉ የቤት ዋጋ መውረዱ አይቀርም
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 8 ай бұрын
The recession in Ethiopia is unpredictable, but somehow, you are right. Clear explanation!!
@AddisAbera-u7v
@AddisAbera-u7v 7 ай бұрын
ይሄ ሀሳብ ለቤት ሻጮች የበለጠ የማንቂያ ንግግር ነዉ ጎበዝ የሆነ ቶሎ ማስተካከል እንዲችሉ ነዉ ያደረካቸዉ እግዚአብሔር ይስጥህ ሌላዉ ግን ተበድረዉ ሁላ የመጀመሪያው አስር ፐርሰንቱን ለመክፈል የሚሯሯጡ አሉ እና እንዲስቡበት ያነሳህዉ ሀሳብ በጣም አሪፍ ነዉ
@STUDIO-forpassion
@STUDIO-forpassion 7 ай бұрын
Thank you. ግዢ ፈፅመው በአልሚው ጣጣ ፍርድ ቤት ከሚንከራተቱ አንዱ ነኝ:: የፍሊንትስቶኑ ፀደቀ(በርግጥ ስራህ የፅድቅ ይሁን የኩነኔ እምባችን ይፍረድህና) የእጅህን ይስጥህ!!! አንተ ወንድማችን ግን እይታህን እና እውቀትህን አድናቂም አክባሪም ነኝ::
@Museabraha92
@Museabraha92 7 ай бұрын
Ebakeh merja betsetegn ename ensu ga kefeya aderge neber
@STUDIO-forpassion
@STUDIO-forpassion 7 ай бұрын
@@Museabraha92 ጨምሩ ያለውን ሁለት እጥፍ ለመክፈል ከተስማሙት ነህ? ወይስ እንደእኛ ፍርድቤት ሙግት ላይ? ወይስ ከምኑም ሳትኖርበት ሩቅ ነው ያለኸው(ወይም ያለሽው?)
@BilaTa-xy3fg
@BilaTa-xy3fg 7 ай бұрын
ያልከው በሙሉ ትክክል ነው። ማርኬቱን ግን በሃይለኛው እያጦዘው ካሉ ከብዙ ምክንያቶች አንዱ የገንዘብ እጥበቱ ነው።የገንዘብ እጥበቱ ሪልስቴቶችን ደረታቸውን ነፍተው መቶ እጥፍ profit margin እንዲያገኙ እያስቻላቸው ነው።
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Bila በትክክል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@mimy9301
@mimy9301 8 ай бұрын
Real Estate ( ቋሚ ንብረትን ነው የሚመለከተው እንጂ መኪናን አይመለከትም ምክንያቱም ተንቀሳቃሽ ንብረት ነው ( ቤት ወይም መሬት ነው የማይንቀሳቀስ ንብረት)
@eliasyehualawork851
@eliasyehualawork851 7 ай бұрын
ይመስለኛል ቢልስ መዝገበ ቃላት ኢንተርኔት ላይ የለም እንዴ? አውቃለሁ የሚል ሰው በዛ
@azi4560
@azi4560 7 ай бұрын
Let’s focus on the main point.
@merydan
@merydan 7 ай бұрын
መኪና ቋሚ ንብረት ነው። special immovable ይባላል።
@abushg75
@abushg75 7 ай бұрын
የሚ ጋርም ሃሳብ ኖው ያቃርብቆ ሁሉም ሳው ማናአጋር የምፋርዉን ባርታ የኔ አባት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@CryptoTraderHab
@CryptoTraderHab 8 ай бұрын
ጥሩ እይታ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ ስላካፈልከን!
@samiteklemariam4819
@samiteklemariam4819 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ አገላለፅህ ደስ ይላል ህብረተሰብን ለማሳወቅ ደፍረህ በመውጣትህ አከብርሀለው ኢድሚያስንም እወደዋለሁ በርቱልን አሁንም የቤትን ገዋጋ እያስወደዱ ያሉት አቅም አለን የሚሉ ናቸው እነሱ እጃቸውን ቢሰበስቡ ዋጋ በጣም ይወርዳል በርታልን ወንድሜ
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
Sami... Thank you so much 🙏
@mwt7276
@mwt7276 7 ай бұрын
As an economist, This is the best video I ever watched . You got me to subscribe you . Good job brother 👏🏻
@dreamsgaiety9073
@dreamsgaiety9073 7 ай бұрын
በጣም በእውቅት የተደገፈ ማስተማሪያ ነው ፡ 1,ፈላጊ ሲጠፋ ፡የዋጋ ንረቱ ይቀንሳል፡ 2,ፍላጎትን በመገደብ የዋጋን ንረት በተጠቃሚ ቁጥጥር ሥር ማዋል፡ እና የኢኮኖሚውን ግሽበት ማራጋጋት ይቻላል፡
@Frank-1888
@Frank-1888 8 ай бұрын
ማይኮ በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን እውቀትህን ስለምታጋራን እናመሰግናለን ❤🙏
@HannaTeGi
@HannaTeGi 7 ай бұрын
በጣም አስተዋይ ነሕ ቤት ይረክሳል ስለዚሕ ይሔ የማይቀር ነው በርታ ወንድማችን 👏👏👏🇪🇹
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
ሃንዬ 😍 አመሰግናለሁ 🙏
@milliondaba5278
@milliondaba5278 7 ай бұрын
This is the best video of yours so far, great perspective!
@ሊያ-ኀ1ጐ
@ሊያ-ኀ1ጐ 7 ай бұрын
ከአይናቸው ይሰውርህ ወንድሜ። በትክክል ነው የገለፅከው፡ ምድረ ሐብታም ነኝ ባይ ከመግዛት ቢቆጠብ ወደው ሳይሆን በግዳቸው ዋጋው ይቀንስ ነበረ።
@emmacross976
@emmacross976 7 ай бұрын
Thanks for sharing great prediction. I have said the same thing quite a few times about the demand and supply of ethiopian housing and hotel business. Thanks again for being so brave and honest. We need more people like you to come out and break it down......
@AyshaBedewi-v2u
@AyshaBedewi-v2u 7 ай бұрын
እውቀትህ ድፍረትህ ማንነትህ አስደንቆኛል ኑርልን
@tekestemekonnen7169
@tekestemekonnen7169 7 ай бұрын
እስኪ ፈታሪ ይርዳንና ሃገራችን ላይ እንደግ🙏
@AddisAbaba-j3s
@AddisAbaba-j3s 6 ай бұрын
በትክክል ከዛሬ 7 ወር በፊት አንዲት ጓደኛየን ከልክያታለሁ ተለምንን ነው የምንገዛው ወደፊት ብየ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍🙏
@funny0v
@funny0v 8 ай бұрын
እውነትህን ነው ሀያት ሪልስቴት እራሱ ከ ከ4 ወር በፊት 19 ሚልዮን ብር ይሸጠው የነበረውን ቤት አሁን ላይ 10 ሚሊዮን ብር እየሸጠ ነው ።
@introductiontoprogrammingw7697
@introductiontoprogrammingw7697 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mhonest724
@mhonest724 7 ай бұрын
የሚገርም እይታ ነው ተባረክ መረጃን ከእውቀት ጋር ❤❤❤
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 8 ай бұрын
የድሃ አባት ነህ ፀጋው ይብዛልህ🙏🙏🙏
@wondimudemissie6930
@wondimudemissie6930 7 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆንክ እንግዲህ እግዜር ይጠብቅህ👍
@melisewfanta8017
@melisewfanta8017 8 ай бұрын
የቤት ዋጋ የቀነሰው ዲማንድ ቀንሶ ሳይሆን የብድር አገልግሎት ስለተቋረጠ ይመስለኛል።
@Joye2015
@Joye2015 7 ай бұрын
This is perfect man. It is not about demand. Bet mayfelg man ale? Mulu birr keflo megzat gn aychalm so, bidr yasfelg neber. Bet betam yechemerew the past three/four years and most bidr yetesetewm the past three/four years. So, bidr magignet sichil sew bet megzatun yiketlal enjy demand yelem aybalm. Demand bedenb ale chigru afford madreg altechalem new. So, what will be the coming? It is difficult to definately know. But, i don think they will gonna sell it with lower price and better to see the price of Dzire vehicle as an example.
@trader-te8ei
@trader-te8ei 7 ай бұрын
🎉nice ​@@Joye2015
@HappyHappy-zu6eq
@HappyHappy-zu6eq 7 ай бұрын
demand= willingness + ability to buy so, he is right.
@This-fk4rg
@This-fk4rg 7 ай бұрын
That's not the real definition. Your definition is based on temporary factors like inflation or the ability of banks to loan in this scenario, and our country's current situation. Temporary factors are not permanent, so correct your definition.
@azalechkebede251
@azalechkebede251 7 ай бұрын
ጎበዝ ወንድሜ እነሱ በደላላ እያጣበሱ በኮሜርሻል ስለተራራጡ ሰዉ በራሱ ገንዘብ እየተጫዘቱበት ነዉ የዋጋዉ ጣራ ላይ መዉጣት ደግሞ ይገርማል thank you man somebody understand anyway that's the game
@yohanesgebrehiwot5834
@yohanesgebrehiwot5834 7 ай бұрын
አብዛኛው ስው እውቀት የለውም ሰትነግረው ምቀኝነት ይመስላቸዋል፣ለብዙ ስዎች ነግር አልስማ ብለው አሁን ያለቅሳሉ፣የኛ ሀገር ስው እየተጉዳ መኖር የሚፈልግ ነው፣ይበለው፣
@asterbiruk3247
@asterbiruk3247 7 ай бұрын
ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን አድርገህናል መልካም ሀሣብህ በዚሁ ይቀጥል እውነት እዉነቱን የሚናገር ነው የጠፋው አመሰግናለሁኝ
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 8 ай бұрын
ጎበዝ እና ቀና ልጅ! በነገራችን ላይ እኔም ሰዎች አሁን ላይ ቤት እንዳይገዙ መክሬያለው በተለይ መንግስት የፈለገውን Property tax እየጫነ ባለበት ጊዜ & ግራበገባው Policy ባለበት በአሁኑ ወቅት ቤት መግዛት ማለት እብደት ነው! ግን ብዙ ትርፍ ብር ያላቸው ሰዎች አሁን ላይም ቤት እንዲገዙ እመክራለሁ ምክንያቱም Construction materials በዶላር ምክንያት መጨመሩ ስለማይቀር እና ቢያከራዩት እራሱ ምርጥ ገቢ ስለሚኖራቸው በእርግጠኝነት እንደማይከስሩ በድፍረት መናገር ይቻላል! ግን ቤት መግዣ ብቻ ላለው ሰው አሁን ላይ ትንሽ ቢረጋጋ ጥሩ ነው።
@temelketAyalew
@temelketAyalew 7 ай бұрын
እውነት ነው የገለፅከው አመሰግናለሁ ደግሞ እየደወሉ የሚያሥቸግሩትስ
@midia-k
@midia-k 8 ай бұрын
እናመሰግናለን DMC የተባለ አለ ሰልከህን ከየት እንደሚያገኙት አይታወቅሞ በተለያየ ስልክ እየደወሉ ይጨቀጭቁሀል
@zenebechdesbalew8800
@zenebechdesbalew8800 7 ай бұрын
በጣም ፡ አመሰግናለሁ ፡ የማላውቀው ፡ ነገር ፡ አወቅኩ ፡ እኔም ፡ ቢሆን ፡ ምርጫዬ ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልኝ ፡
@samsonyirgalem7805
@samsonyirgalem7805 8 ай бұрын
God bless you miki you and your family ❤❤
@adiskibirchristian2817
@adiskibirchristian2817 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ በርታ እጅግ thank u🙏
@theskepticcoder7883
@theskepticcoder7883 7 ай бұрын
i normally never watch Amharic content but you got me hooked, this is very good!!
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 7 ай бұрын
You shouldn't disrespect yourself !
@YeneSpace
@YeneSpace 7 ай бұрын
@@samuelmengesha6691 hahahah
@theskepticcoder7883
@theskepticcoder7883 7 ай бұрын
@@samuelmengesha6691 what do you mean? i know i make bad content if that is what you are saying we agree lol
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 7 ай бұрын
ሀሳብህ በጣም የሚደነቅ ነው እናመሰግንሀለን
@MerkebAgusha
@MerkebAgusha 8 ай бұрын
You are right 100'/' I agree with you really I appreciate you thank you alot
@AmirAhmed-l8t
@AmirAhmed-l8t 7 ай бұрын
Our Islamic Schooling says," When a calamity comes, ease it by leaving the issue" አንድ ዕቃ ሲወደድ መፍተሄው ሁሉም አለመግዛት ነው።
@bet-ty94
@bet-ty94 8 ай бұрын
Mike i appreciate u tell the truth this will make Etubers a big brand ❤
@gman7833
@gman7833 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቢዝነስ ሰዎች እና ደላሎች አእምሮ ቢሶች ናቸው። ዛሬ ገንጥለን ዛሬውኑ እንሙት አይነት ብሂል ነው ያላቸው የመንግስትን ልፍስፍስነት እንዳለ ሆኖ።ወንድማችን ስለ እውነተኛው ትንታኔ ልትመሰገን ይገባል።
@davetaff5238
@davetaff5238 8 ай бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው ነገር ግን መረዳት ያለብን የግንባታ ማቴሪያል ዋጋ ሳይቀንስ የቤት ዋጋ ብቻውን ሊቀንስ አይችልም ። አሁን እየሰማን ያለናቸው ዋጋዎች የመጨረሻው ሊሚት ነው ከስሮ የሚሸጥ የለም መሸጡን ማቆም ይመርጣል ። ያ ደሞ ኮንስትራክሽን እንዲቀዘቅዝ ያደርገዋል ኮንስትራክሽን ከቀዘቀዘ ደግሞ ብዙ ስራ ተያይዞ ይቆማል ኢኮኖሚውን እጅግ ይጎዳዋል ።
@dailybiblewisdom1
@dailybiblewisdom1 7 ай бұрын
ትልቁ ነጥብ አሁን ያለው የሪልስቴት ሽያጭ ከ150-200% ድረስ ትርፍ በመያዝ ነው። የግንባታ እቃው አሁን ባለበት ደረጃ የፈለገ ውድ ቢሆን በካሬ ከ 40-60ሺ ከትርፋቸው ጋር በጣም በቂ ነው።
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 7 ай бұрын
WOW ወንድሜ ተባረክ ግልፅ ነው I subscribed to you
@mikre_aimro
@mikre_aimro 8 ай бұрын
Thanks Dear! 😍🙏
@ShetayTurki
@ShetayTurki 7 ай бұрын
ተመስገን ዛሬ እንቅልፌን የነሳኝ ነገር ቢኖር ቤት ሳልሰራ ብዬ ይህው አጠራቅሜ ጨርሼ የመጨረሻ እቁቤን እየጠበኩኝ ነበር ትቼዋለው በቃ ወንድሜ ሲቀንስ ገዛለው 😊😊
@etubers
@etubers 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@brooktamerat22
@brooktamerat22 8 ай бұрын
I was always arguing with my friends that house is liability not an asset. Because it requires big investment with small profit, So Thanks for ur info especially when the whole industry tries to do promotion sense something is wrong. Finally I didn’t notice that the Downpayment became 10% that also supports ur whole ideas. Thanks a Lot Etubers
@This-fk4rg
@This-fk4rg 7 ай бұрын
He is 90%wrong . He focused only on ''what people want to hear'' just to get subscribers and then to collect youtube money
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 601 М.
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 15 МЛН