ከማንቸስተር ሲቲ ሊለቅ ጫፍ ላይ ያለው ዎከር አስደናቂ ተከላካይ ነበር - የሜዳ ውጪ ህይወቱ ግን እንደ ተጨዋችም በሚታወስበት መንገድ ላይ ጥላ አጥልቶ ይሆን?

  Рет қаралды 3,900

Alazar Asgedom - Official

Alazar Asgedom - Official

Күн бұрын

Пікірлер: 21
@ZidaneAssefaOfficial
@ZidaneAssefaOfficial 21 сағат бұрын
ለእኔ Kyle Walker በቦታው ከምንጊዜም ምርጥ ፉልባኮች መካከል ነዉ በቦታዉ በመከላከል ችሎታዉ የምንጊዜም ምርጡ ይመስለኛል ግን የፕሪሚዬር ሊግ LEGEND ነዉ IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@fetehalewgetachew2624
@fetehalewgetachew2624 23 сағат бұрын
በጣም ትክክል ነህ ፣ በእኔ እይታ አሽሊ ኮል እና ዎከር ምርጥ የቀኝ እና የግራ ተከላካዬች ናቸው ፣ ነገር ግን የምንኖረው ፍትህአዊ ባልሆነ አለም ስለሆነ የሚገባቸው ክብር አላገኙም ይገርማል።
@nuredinbilal1790
@nuredinbilal1790 22 сағат бұрын
አሽሊ ኮል በቀኝ ❓ 🤔
@fetehalewgetachew2624
@fetehalewgetachew2624 22 сағат бұрын
@nuredinbilal1790 ዋከር በቀን አሽሊ ኮል በግራ ።
@esu_rebel
@esu_rebel 18 сағат бұрын
የባርሳን የፋይናንስና ተጫዋች የማስመዝገብ ችግሮችን በሰፊው ብትሰራልን ... የአላዛር መምጣት ለኢትዮጵያ እግርኳስ ጋዜጠኞች በጣም ትልቅ እውቀት ጨምሮላቸዋል ...efremyemaneh ና fikir yilkal enkuan yanten new midegmut 🐐🐐
@rodri-c7x
@rodri-c7x 12 сағат бұрын
Alazar 👏👏👏top notch journalist, Walker the greatest right back in PL history
@Reismohammed22
@Reismohammed22 23 сағат бұрын
Alazar❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@pauloseassefa6142
@pauloseassefa6142 23 сағат бұрын
wooow
@ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ
@ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ 21 сағат бұрын
ሁሉም ጥሩ ነገሮች ማብቂያ አላቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ስለ Walker ምባፔ እና ቪኒ ይናገሩ
@KirubelgizawKira
@KirubelgizawKira 23 сағат бұрын
✋ሰላም ብለናል✋✋ ለምንድለው ግን በተመሳሳይ ግዜና ሰአት አተና መንሱር አብዱቀሪም ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው ዘገቦች ምሰሩት ዛሬ ብቻ ሳይሆን ቡዙ ግዜ ቢስተካከል መልካም ይመስለኛል የግል አስተያየቴ ነው.👍
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 22 сағат бұрын
እና ምን አድርጉ እያልክ ነው? ወቅታዊ ነገሮችን headline ማድረግ የስራው ባህሪ ነው
@dantok2472
@dantok2472 22 сағат бұрын
እንደዛ እያሰብኩኝ ነበር ። ማነ ነው ከማን የሚኮርጀው ያለው ወይስ አጋጣሚ " parallel thinking " ነው ።
@natnaelnatnael1623
@natnaelnatnael1623 22 сағат бұрын
የምን parallel thinking ነው current affair ነው እንጂ
@su72973
@su72973 21 сағат бұрын
መኮመት እኮ ግዴታ አደለም
@KirubelgizawKira
@KirubelgizawKira 3 сағат бұрын
@@su72973ኮሜንት ማበብም ግዴታ አይደለም😂😂
@ZelalemYared-j3i
@ZelalemYared-j3i 17 сағат бұрын
❤❤
@apomike4331
@apomike4331 18 сағат бұрын
Sle como & fabregas program bitsera arif new
@SamirAsfir-n6h
@SamirAsfir-n6h 13 сағат бұрын
XG ምን ማለት ነው ሰዎች
@dantok2472
@dantok2472 22 сағат бұрын
ምሳ ግን የስንት አመት ልጅ ብትሆን ነው ጋሪ ኔቭልን አላስታውሰም ያለችው ?
@cjbeez2071
@cjbeez2071 21 сағат бұрын
50
አርሰናል ዙቢሜንዲን ሊያስፈርም ?
27:03
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 4,3 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
የሚወራው ምንድነው? ድርድሩ ለምን አሁን ሆነ?
15:07
Mensur Abdulkeni Official
Рет қаралды 22 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН