ከማሩ ባላገሩ ጋር እየሳቁ ጉዞ...ደሴን ከእግር እስከ ዕራሱ..../በቱሪስት ዓይን/

  Рет қаралды 638,354

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 900
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 2 жыл бұрын
እምየ ዴሴ እሰኪ ዴሴዎች በላይክ ልያችሁ አለን በሉኝ ውዲ የሀገሬ ልጆች በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@rosemess2331
@rosemess2331 2 жыл бұрын
Alneleshe emi
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አለንንን
@zizi-y1f
@zizi-y1f 2 жыл бұрын
አለን ዱአ አድርጉ በያላችሁበት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ወገኖቸ
@yotube3467
@yotube3467 2 жыл бұрын
አለንንንንንንንንንንንንንን አሚን
@freelavin3317
@freelavin3317 2 жыл бұрын
እናቴ የደሴ ልጅ ናት አቤት እንዴት እንደምታምር እንደነበረ የቆንጆ ቆንጆ፡ የወሎ ደም የተለየ ነው፡ ለኛም የተረፈ ነው ለልጅ ልጅ የተረፈ ቁንጅና የአባቴ ቤተሰቦች እንዴት እንደሚወዷት እንደነበረ treat her like a Queen ወሎ ልበ ቅኑ ፣የዋህ፣ ቆንጆ፣ክፋት አያውቁ በሄዱበት ተስማምቶ የሚያኖር ፀባይ፡ ኢትዮዽያ ወሎን ፈጠረ❤️።
@tguser-cq3zi9dy5w
@tguser-cq3zi9dy5w 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
በጣም ወሎፍቅርነው
@yeMoslemYouTube
@yeMoslemYouTube Жыл бұрын
❤❤❤😘😘😘
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
ወይ ሲያምር እኔ የጎደር ልጅ ነኝ ወሎየዎች ስወዳችሁ የፍቅር ሀገር 😍😘
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
ከጎንደር ወዳ ሀገር ፍቅር ከጀግንነት ሀይማኖት ተምግባር ጋ አጣምሮ የያዘ በጣም ነው ጎንደርን የምወዳት 😻
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
እኛም እንወዲሻለን ደሜዋ🥰
@ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ
@ፋፊነኝቤተ-አምሓራወሎ 2 жыл бұрын
አንድ ነን የኔ ውድ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
እኛምእንወድሻለህወገናችን
@ሃሲነት-የደሴዋ
@ሃሲነት-የደሴዋ 2 жыл бұрын
ደሜዋ እኛም ውድድድድ
@fikirumekonen145
@fikirumekonen145 2 жыл бұрын
የነቀምት ልጅ ነኝ ደሴ መኖር ከጀመርኩ 2 አመት አልፎኛል፤ ወሎ ደሴ አከባቢ ሙሉን አይቸዋለሁ፤ ወሎዬ ፍቅር ናቸው። በዚህ አጋጣሚ ፍቅሬን ልገልፅላችሁ እፈልጋለሁ።
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
በጣም ሰውበሠውነቱነው እምናከቦረው እኛምውድድ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ 11 ай бұрын
እናመሰገናለን❤❤
@madina3828
@madina3828 10 ай бұрын
ሽኩረን❤❤❤❤
@Sefina-f4g
@Sefina-f4g 8 ай бұрын
Thanks.
@samirasamira9249
@samirasamira9249 7 ай бұрын
እናመስግናለን❤❤❤❤❤
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
አምና በዚህ ሰአት ገቡ ወጡ እያልን ስንጨነቅ ስንት ወገኖቻችንን አጣን አሁን ያንን ጭቅ ወስዶ ይኸን ላሳየን ለአለማቱ ጌታ ጥራት ይገባው አልሀምዱሊላ
@fatumaali1668
@fatumaali1668 2 жыл бұрын
በጣምውድያቀንአልፎ
@eid753
@eid753 2 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ
@Geni_love7
@Geni_love7 2 жыл бұрын
Battam
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 жыл бұрын
አየ አለቁ ወገኖቻቺን ብቻ ሀምደን ነዉ አለፈ ሞት ለማንም አይቀርና
@ሞትህንሙተህአትጠብቀው
@ሞትህንሙተህአትጠብቀው 2 жыл бұрын
ምን አሁንም እዛው ልነገባነው አሏህ የስቱር
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 2 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን አንዳድ የክፍላ አገር ከተሞች በነፃነት እየተንቀሳቀስክ መጎብኘት ደስ ይላል አዲሳ አበባ ይሄኔ አሳብህን መንተፈዉሃል ለማንኛውም ዉሎየዎች ቁንጂና ፍቅር ከናንተ ነዉ ምሳሌ 🙏🙏
@ሂክማነኝወሎዬዋ
@ሂክማነኝወሎዬዋ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️እናመሠግናለን
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
እናመሰግናልውደ
@zeherazehera3054
@zeherazehera3054 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ማር
@MeremYesuf-b4t
@MeremYesuf-b4t 7 ай бұрын
እናመረግናለን❤❤
@reemandrule2087
@reemandrule2087 2 жыл бұрын
ወሎ የፍቅር ሀገር የቆጆች መፍለቂያ ነች ባላቃትም በምሰማው በማየው 😍😘😘
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ትክክልነው
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
yes 👍
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@anshatube
@anshatube 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ወዴ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
እውነት ነው ተመስክሮለታል ወሎ በቁጂና በደግነት ግን ፈተናዋ በጣም በዛባት
@aseyaabedu8076
@aseyaabedu8076 2 жыл бұрын
እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ወሎየወችን ሙቸ ነው የምወዳቸው ሰላማቻው ይብዛልኝ የኔ የዋህወች ጥሩ ህዝብ ያለበት ሀገር ነው ሙስሊሙ የሌላ እምነት ሁሉም ተዋዶ ተከባብሮ የሚኖርብት ሀገር ኢንሻአላህ ለወደፊቱ እኔም እዛ ነው መኖር የምመኝው
@Seada-f4u
@Seada-f4u Жыл бұрын
ነይልን ወሎ ፍቅር ብቻ ደማችን አገርሽ ነው እደፈለግሽ አየሯ ብቻ ይበቃል ሰው ፍቅር ነው ብሉልኘ ጠጠልነ ነው የሚያውው
@ShS-u3b
@ShS-u3b 6 ай бұрын
ነይልንከነስሙዎሎገራገሩነውየሚባለው
@senaithaile2423
@senaithaile2423 2 жыл бұрын
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የደጋጎቹ አገር እንደምነዉ ወሎ።ሰፈራችንን ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ስንቴዋ ሰብ…አርጊኝ
@amarebeyene2355
@amarebeyene2355 2 жыл бұрын
1
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
❤❤ወሎሀገሬ
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ቆንጆ ❤❤ እኔም ደስ ብሎኛል
@elizabethbrown7682
@elizabethbrown7682 2 жыл бұрын
maruy sewdh
@haymekassa4919
@haymekassa4919 2 жыл бұрын
አማራዬ ደሞቼ ይሄ ደግ እና ቆንጆ ህዝብ መፍለቂያ💚💛❤️
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 2 жыл бұрын
"የናዝሬት ልጅ ነኝ" ደሴዎች ስወዳቹሁ❤❤❤❤ የሰው ማኛ ፍቅር የፍቅር ሰዎች" ወይ ቋንቋ የለኝም እናተን የምገልፅበት ብቻ ሰላም ያምጣልን.
@seadaabebe2185
@seadaabebe2185 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናል
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ናዝሪቶች ፍቅር ናችሁ ወላሂ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ እዴት እደምወዳቸው ብቻ አላህ ፈቅዶ አገሬ ስገባ ደሴን መጎብኘት በጣም ነው ምወደው
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ 2 жыл бұрын
ሹክረን
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 2 жыл бұрын
እኛምዉድድድድድ💚💛❤💐
@hayatahmed6427
@hayatahmed6427 2 жыл бұрын
አገራችን ወሎ ስማችን ወሎየ እንኳን ያፈቀረን ያየን ተሰቃየ 💚💛❤
@MeremYesuf-b4t
@MeremYesuf-b4t 7 ай бұрын
እውነትነው❤❤❤❤❤❤❤
@MeremYesuf-b4t
@MeremYesuf-b4t 7 ай бұрын
አኛ❤❤ወለየወች❤ማርርርርርርርርነን
@NaaimaManghasha
@NaaimaManghasha 5 ай бұрын
ሰማችን አማራ አገራችን ወሎ ውድድድድ
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 2 жыл бұрын
ካሜራ ማኑን አለማድነቅ አይቻልም❤👌
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
በጣም
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Yesssssssssss!!!
@Geni_love7
@Geni_love7 2 жыл бұрын
Bettam
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj Жыл бұрын
በጣም
@jfjf1264
@jfjf1264 5 ай бұрын
Lllllpllllllplpllllllpllllllllllllĺllllllllllllpllllllllplplllĺlĺĺĺĺĺĺ😊😊😊😊😊😊😊p😊ov​@@Geni_love7
@ablakat4821
@ablakat4821 2 жыл бұрын
ደሴ እንዳንተ አይነት ወሬ አያወራም አካበድክ ከተማ ውስጥ የዚህ አይነት ወይዘሮ ስህን ትምህርት ቤቴ ካታንጋ ተምሬበታለሁ ትዝታ በጣም ወደኋላ ወሰደኝ ስንት ምሁር የወጣበት የፍቅር ሀገር ደሴ❤
@abyelove9263
@abyelove9263 2 жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት ቦታዎች እየሄዳችሁ ሀገርን አስተዋውቁ አሪፍ ነው።
@fafihussien2863
@fafihussien2863 2 жыл бұрын
Wey agree btam konjo new
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj Жыл бұрын
ሀርጎአይይይናፍቆኝነበርደግአሳያችሁን
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ውብ ሀገር ደሴ ❤❤❤❤❤❤❤
@Hነኝስለምቴዋ
@Hነኝስለምቴዋ 6 ай бұрын
ወይኔ አገሬ መቸነው ተመልሽ እማይሺ ወሎየ በመሆኔ ደስ ነው የሚለኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ferehiwotgetachew6714
@ferehiwotgetachew6714 2 жыл бұрын
ማሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በማንነቱ የሚኮራ እሰኪ ዛሬ ለየት ብዬ እንግዳ ልቀበል ብለህ የምትወደውን ማንነትህን ለብሰህ በማሰጎብኘትህ ተመችተከኛል
@mengizameadmassu9528
@mengizameadmassu9528 2 жыл бұрын
fere wow
@chiswaethiopia6901
@chiswaethiopia6901 2 жыл бұрын
ወሎ የአማራ ድምቀት የኢትዮጵያ ኩራቶች ወለዬወች ዉበት የማያልቅ ፍቅር ያለበት ከተማ
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
😍😍😍😭😭😭
@qintube28
@qintube28 2 жыл бұрын
ንግግሩ 👌😀😀#በጣም ልዩ ነው ሀገር በሁሉም ቦታ ውብ ናት ሰላም ለኢትዮጵያ ለህዝቦቿ 💚💛💖🙏
@hawahawawi3972
@hawahawawi3972 2 жыл бұрын
እናት አለም ደሴ የወሎ ህዝብ ፍቅር ነዉ ❤️❤️ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ 2 жыл бұрын
እስላም ክርስትያኑ ተዋዶ ተከባብሮ በአንድ የሜኑርበት የፍቅር ሀገር ወሎ
@aaaw1865
@aaaw1865 2 жыл бұрын
በሃይማኖት እስላም ክርስቲያን: በቋንቋ: አማርኛ ትግርኛ አፋርኛ አርጎበኛ ኢሳ ኦሮምኛ ተናጋሪ በህብረት በፍቅር የሚኖሩባት : ወሎ መሬት
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
ልክነው
@halimasaudi6924
@halimasaudi6924 2 жыл бұрын
እውነትነው
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 жыл бұрын
@@aaaw1865 በጣም አሁን ግን በየሚዲያው ተበላሽተናል ዘረኛ እየሆንነው አሥለምደውናል ጁንታዎቹ
@የወሎልጅነኝ-ቈ5ዀ
@የወሎልጅነኝ-ቈ5ዀ 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዉዴ
@fatumaahmed9896
@fatumaahmed9896 2 жыл бұрын
እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶ ተንዶ 💞 አማራዬ 💚💛❤ አልሀምዱሊላህ ሀገሬ ደሴ እንኳን ሠላምሽ ተመልሶ ለማየት አበቃን 💞💞💞
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ ❤️ስላምሽ ብዝትንይበል ደሴ
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 2 жыл бұрын
አሜን ውዴ
@rosemess2331
@rosemess2331 2 жыл бұрын
Ameneee mira
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
አሚንንን አይ ሀረጉ 😭😭
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@eden2986
@eden2986 2 жыл бұрын
Amen ❤️❤️
@ggh9022
@ggh9022 2 жыл бұрын
እኔ ጎጄሜ ነኝ ግን ወሎ ሲባል የዋህነት ነው ትዝ የሚለኝ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ ምን አለበት ሁሉም እንደ ወሎወች ቢሆን
@mekdes5825
@mekdes5825 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@MeremYesuf-b4t
@MeremYesuf-b4t 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@ZuZu-f1o
@ZuZu-f1o 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢
@endalegerma2521
@endalegerma2521 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግናነው ከ12 አመታት ብሁላ ልታሳዩኝ ነው ደሴን አብሽሩ መርሀባ አርሂቡ እያልን ያደግንባት የተወለድንባት ሀገር
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
ወያኔን መርሃበ አርሂቡ እያላቹህ ተቀብላቹህ ስንቴ አስበላቹህን እናንተማ ! የሌላው ኢትዮጵያዊ ልጅ እናንተ አርሂቡ ብላቹህ ያስገባችሁትን ጠላታችንን ወያኔ ለማስወጣት እቤታቹህ ድረስ መቶ ደሙን ሲያፈስ እናንተ ግን በህርዳር እና አዲስ አበባ መጠለያ ውስጥ ተኝታቹህ በእኛው እርዳታ ራሳቹህ ታደልቡ ነበር ! አይ ! የእኛ መርሃባና አርሂቡዎች!
@SamryMohammed-ym4sz
@SamryMohammed-ym4sz 7 ай бұрын
ሉላየ የኔ ንግስት ሀገሬን ስለጓበኘሽ በጣምነዉ ደስ ያለኝ ኑሬ ቢሆን እቤቴ ነበር እምጋብዛችሁ❤❤❤
@rehanhibrahim5834
@rehanhibrahim5834 2 жыл бұрын
ሰፈሬን ስላሳችሁኝ በጣም ደስስ ብሎኛል የዛሬዉ ቅዳሜ ለየት ያለነው አቦ ይመቻችሁ
@medinamedina8256
@medinamedina8256 2 жыл бұрын
ዋው ወሎ ገራገሩ ደስ ሲል ደሴ አላህ ከቀን ጅቦች ይጠብቅሽ ውቢት ሀገር
@zellitube
@zellitube 2 жыл бұрын
መገን ወሎ አቤት ውበት ሹሩባው ከነቀሚሱ አምሮብሻል ኢትዮጵያ ሀገሬ ለምለምኮ ነሺ💚💛❤️🙏
@suzimesfin9710
@suzimesfin9710 2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ (ስንታየሁ)መካሪዬ አስተማሪ ነበረ ከልብ አመሰግናለሁ
@hayatmohammef4971
@hayatmohammef4971 2 жыл бұрын
አምሮብሻል
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@የቤተአማራፋኖ
@የቤተአማራፋኖ 2 жыл бұрын
ወሎ ቤተአማራዬ አላህ ሰላምሽን ይመልስልን🙏😍😍😍
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
አሚን 😍😍😍😭😭😭
@እሙረያንሀገሬንወዳድ
@እሙረያንሀገሬንወዳድ 2 жыл бұрын
እኛ አማራዎች ኢተወዮጵያን ስንወድ እድህ ነን ጪሱኳ ኢትዮን ይመስላል ሀገራችንን እየሞትንም እንወዳታለን ተመረጦ መገደል የያዘው የኛ የአማራ ዘረ ነው ግን ቀን አለን ጠብቁ ፈጣሪ ከፍ ያደረግናል
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ 2 жыл бұрын
በትክክል ኢሻ አላህ. አላህ አለን
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 2 жыл бұрын
😘😘😘😘
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
በትክክልል
@ethiopia3929
@ethiopia3929 2 жыл бұрын
በትክክል 💚💛❤
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ
@ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@helenmelese1444
@helenmelese1444 2 жыл бұрын
My ወሎ ማሪያምን እድለኛ እኮነኝ ወሎየ በመሆኔ 😍❤❤❤❤
@hyathyat9071
@hyathyat9071 2 жыл бұрын
አሰርአመቴ ከይሁት ደሴን አቦ ለአገራችን አብቃን
@muluyetube
@muluyetube 2 жыл бұрын
ግሩም ነው የዱሮ አባቶቻችን እንዲህ ያቀኑትን ያሰለጠኑትን ሀገር ዛሬ ያፈርሷታል
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
ትክክል
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ
@ቅድሚያለተውሂድ-ጐ2አ 2 жыл бұрын
ደሴ የሸጋወች ሀገር ናፍቀሽኛል እናመሰግናለን ሀገራችንን ስለጎበኛችሁልን እኛንም ስላስጎበኛችሁን ቴኪው
@tsiheyhaeli312
@tsiheyhaeli312 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ደሴን ስላሳያችሁኝ ሳላስበው አለቀስኩኝ የልጅነት ትዝታ አእምሮዬን አጨናነቀው በጣም አመሰግናለሁ እናንተም በጣም ታምራላችሁ ።
@ለሚየድንግልማርያምልጅ
@ለሚየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ሀገር እያለን እኮነው በሰው ሀገር የምንከራተተው 💚💛❤
@እማየእኔናፍቆትኑሪልኝ
@እማየእኔናፍቆትኑሪልኝ 2 жыл бұрын
መንእንርገ የእንጀራ ነገር ሆነብን እንጀ
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 жыл бұрын
አንዱና የምትታወቁበት ባህላቹህ አይደል እንዴ ታዲያ ! እስቲ ክልላቹህን ተመልከቺው ! ከሌላው ክልል ጋር አስተያይው እስቲ ! የአማራ ክልል እኮ 1880 የድሮዎቹ አማራዎች እንደሰሩት እኮ ነው እኮ ያለው ! ስንት የአማራ ሚሊኒየር እንዳለ ባወቅሽ ስንት የደለቡ የአማራ ነጋዴዎች እንዳሉ ባወቅሽ ! ሁሉም ግን ክልላቸው ላይ እንቨስት ማድረግ አይወዱም ለህዝባቸው ስራ ልፍጠር አይሉም ! ሌላው ክልል እና አዲስ አበባ ላይ ጉራቸውን ሲዘሩ ታያቸዋለሽ ! በ21ኛው ክፍለዘመን ላይ መሬት ላይ በአንቀልባ የምተኛ አማራ ብቻ እኮ ነው ! ሀገራቹህ ጥሩ ቢሆን ምን ዋጋ አለው እናንተ ጥሩ ሆናቹህ በሀገራቹህ ላይ አንድ ሆናቹህ ሰርታቹህ ራሳቹህን ከድህነት ማውጣት ካልቻላቹህ ! ሌላው ክልል እኮ እንደናንተ ለልማት አይደለም ለእርሻም እኮ በቂ መሬት የለውም ግን አንድ ሆኖ ተረዳድቶ የለውን አቻችሎ ሰርቶ ጠግቦ ይኖራል ! እናንተ እኮ አይደለም የእርሻ መሬት ከተማቹህ ራሱ እኮ እርሻ ይታረስበታል ምክንያቱም ምንም ከተማ ሊያስብለው እንፈስትራክሽ ስላልተሰራበት ! በየክልሉ እና በየስደት ሀገሩ ለሰው አሽከር ሆናቹህ ስትኖሩ ክልላቹህን እኛ ገብተን የእኛ ስናደርገው ታይዋለሽ ! በሀገሩ ሰርቶ መቀየር እንዳለ የማያውቅ ማህበረሰብ እኮ ነው ራሱን ለስደትና ለባሪያነት የሚማግደው ! ሌላው ኢትዮጵያዊ ስደት ሂዶ ብር ይዞ ሀገሩ ገብቶ ከመሬት ተነስቶ ለማደግ በፕላን ስነሳ እናንተ እኮ ስደት ወታቹህ በዛው ነው ባሪያ ሆናቹህ የትም ቀሩ ብትመለሱ እንኩዋን የሀገር ልብስና እንኩዋን ለእናንተ ለሀገሪቱዋም የማይመጥን የማድቤት ቁሳቁስ ተሸክማቹህ መታቹህ ህዝባቹህ ላይ በባዶ ለማቅራራት የምታልሙት ! ከስደት ስትመለሱ ተወልዳቹህ ያደጋችሁበት ሀገራቹህ ላይ ባለቻችህ ገንዘብ ከመሬት ዝቅ ብላቹህ ለመነሳት እንደመጣር አዲስ አበባ ላይ ወይም ሌላ ክልል ላይ ይዛችሁት በመጣችሁት ልብስ ተወጣጥራቹህ በማያውቃቹህ ህዝብ ላይ ማቅራራት ገንዘቡዋ ስታልቅ ልብስና ጫማችሁን ሽጣቹህ ድጋሚ ሌላ ሀገር ስደት !
@helenahelena7617
@helenahelena7617 8 ай бұрын
ቆሻሻ እንኳን ለራሣችን ሥንት ትግር ሠበሥበን ይዘናል ጎደር ግቢ እይ ለምን መጠዉ ሚኖሩ ሀገራችን ነዉ ብለዉ መ ሠለኝ እኛም በሌላዉ ክልል ብንገኝ ሀገራችን ብለን ነዉ ሢቀጥል ከክልሎች ሁሉ ባ/ዳር አንደኛ ደርጃን እንደምትይዝ አላወቅህም ሆኖሥ የአማራ ልጆች አደሉ እንዴ በሀብት ኢትዮጵያን የያዟት ሸክ አላሙዲ አይተነዉ ወርቁ ክንዴ አለሙ እነዚህ ትግሬ መሠሉሽ?አመለካከትሽ የዘገጠ ሥለሆነ እንጅ አንድ ባለ ሀብት አማራ ወደ ሌላ ሂዶ ኢንበሥት ካደርገ የበለጠ ጥቅመ ለክልሉ ነዉ አማራዎች ግን ሀገራቸዉ ነዉ ብለዉ ነዉ ሚያሥቡት አለቀ ትግሬዎች ጎደር ደሤ የሚኖሩትት የተሻለ ንሮ እኖራለሁ ብለዉ ነዉ እንጅ ኢበሥት ለማድርግ የሚመጣ ትግሬ የለም ለምን ከትግራይ የአማራዎች መኖሪያ የልማት ሀገር ሥለሆነ ማነም ቢመጣ ተለይቶ የማይታይበት ሥለሆነ እናተ ክልል ሠትቆጥረ አርጃችሁ ለነገረ በወያኔ ግዜ ተፈጥርህ ያደግህ ሥለሆንህ ከክለል ያለፈ ታወራለህ ብለን አንጠብቅም ከዝንብ ማር አንጠብቅምና @@user-cd9bt9bn9k
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 жыл бұрын
አቦ እንዴት ደስ ይላል ደሴ የፍቅር ሃገር በ 15 አመቴ ከ ሃገር ከወጣሁ ደሴን አየሆት ጌታ ሆይ እባክህ ሃገራችንን ሰላም አርግልን እና በነፃነት ባ ሃገራችንን ከተሞች እንድንዟዟር አርገን ዋው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤስ
@jemalhussen7864
@jemalhussen7864 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ የዘመነበት ፣የኢትዮጵያ የስሪት መነሻ ሀገር ወሎ።በጣም ደስ ይላል።
@eskedarnigatu4894
@eskedarnigatu4894 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ባለብዙ የሐይማኖት የታሪክ የጥበብ የደግነት የቆጆ መፍለቂያ የሆነችው ሐገር ደብዛው እዲጠፋ ቢደረግም በጣም ባለብዙ ታሪክ ነች ስለሔዳችሁ በጣም እናመሰግናለን ግን ብዙ እውቀት ያለው አስጎብኝ ጋር መሔድ ነበረባችሁ እደገና ከሚመለከታቸው ጋር ተገናኝታችሁ በደብ ውስጡ ተከፍቶ ማየት ይገባ ነበር በርግጥ ውስጡ ተዘርፎ ትግራይ ተጭኗል ግን ከነጉዳቱ ከነ ስብራቱ ብታሳዩት ለማሰራት እንኳ ሰወች ሞራላቸው ይነሳ ነበር ማሩ ባላገሩን ከናተ ጋር ስለሆነ ደስ ይለኛል እጂ አይከፋኝም እሱ የሚያውቀው ስለገጠር ባህል ብጠይቁት ጠቅቆ ያውቃል ይሔ ግን የአድት ትልቅ ከተማ ታሪክ ነው ምንም እውቀት የለውም ከአፈ ታሪክ ውጭ በብዙ ነገር ዛሬ ደሴ እዳያችሗት ያለችው ከተማ ብዙ ነገር የመጀመርያ የሚያረጋት ብዙ ነገሮች አሉ ምኑንም አላሳያችሁትም
@bossmohammad2840
@bossmohammad2840 2 жыл бұрын
ኢቢ ኤሶች በርቱ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ሀገራችን ሰላሟ ብዝት ይበልልን ክፉ አያሰማን እንወዳችኃለን
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወሎ ማለት ሰዉን በመልክ በቆንቆ የማይለይ የፉቅር አገር ነዉ የኢትዮጽያ ህዝብ ፉቅርን መከተል አለበት ዘረኝነት ካንሰር ነዉ አዉጥተን መጣል አለብን ከዉሰጣችን መከተል ያለብን ፉቅርን አንድ መሆንን ነዉ❤❤❤
@bipbip8988
@bipbip8988 Жыл бұрын
ስራጠፋእኮ ምንይስሩ
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
I think the Ethiopian Tourist Organization has to hire “Mau Balageru” as a tourist guide he did a good job taking us around Dese
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 2 жыл бұрын
Maru gave a distorted information. Isaias Afeowrek did not attend at Woizero Sheen Secondary School. Alamudin and Arega attended Woldiaya High School. The most famous Addis Ababa University leaders attended Woizero Sheen Secondary School.
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
He told us the best way he knows
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 2 жыл бұрын
@@tsegayemergia7874 This is from the horse mouth not from layman's
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 2 жыл бұрын
Who cares Isu or Alamudi went to school
@adeferesalemu4226
@adeferesalemu4226 2 жыл бұрын
@@tsegayemergia7874 It is you care. F them.
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 2 жыл бұрын
ሉላ እራሷ ወለየ ነው የምትመስለው እኛ እድለኞች ነን ወሎ በመሆናችን ዘረኛ እንዳትሉ ተፈጥሮ ነው ያሣመረን አልሃምዱሊላህ
@Mነኝየአባቴልዕልት
@Mነኝየአባቴልዕልት 2 жыл бұрын
እስኪ ወሎ ሰዉ ከምነዉ የተሰራ ተምንተፈጥሮነዉ የተለየ
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 2 жыл бұрын
@@Mነኝየአባቴልዕልት አላህ ነው የፈጠረን ከሴት እና ከወንዲ እሚለየን የዋህነታችን ነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
በ ጣም አልሃምዱሊላህ
@anandsn7909
@anandsn7909 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 ай бұрын
😂😂😂😂ደግነት ቂም አልባነቱ ይለየዋል​@@Mነኝየአባቴልዕልት
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
EBS IS BECOMING INCOMPARABLE TV STATION IN EVERY WAY WOW WOW I LOVE THE WA MARU EXPLAINS AND LULIT IS SO CUTE!
@lovetube7902
@lovetube7902 2 жыл бұрын
አይ የኔ ነገር ዝም ብየ የወሎ ልጂ ነኝ እላለሁ ስንት የማላወቃቸዉ ዉብ ሰፈሮች አሉ በአላህ ኢንሻ አሏህ አንድ ቀን
@srjson20
@srjson20 2 жыл бұрын
DC እና ደሴን ከልጅነቴ ነው ስሰማ ያደኩት። ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅም ተጨምሮ I love Welo.
@بنتمحمد-ر9ط
@بنتمحمد-ر9ط 2 жыл бұрын
እናታለም ደሴ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ውሎ የደጋጎቹ የቆጆወች ሀገር አህሪቡ ባይ ደግነት አለብቻ ሙስሊም ክርስቲያኑ ፍቅ የሆነ ሀገር ወሎ ብቻ።
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 6 ай бұрын
ሀይቅን አይቼ ሁሌም እወዳታለሁ ደሴንም ባያት ደስ ይለኛል በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና እናያለን
@afomiya348
@afomiya348 2 жыл бұрын
ሉላዬ እግረመንገዳችሁን ወደ ሐይቅ ወረድ ብትሉ ኖሮ...🥰🥰🥰 ወሎ የፍቅር የየዋሆቹ ምድር❤❤❤
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
አወ ይህዱ
@medim-vv5co
@medim-vv5co 6 ай бұрын
ኢይ ወላ
@Kedija-hu7dx
@Kedija-hu7dx 6 ай бұрын
ደምሬኝ ማሬዋ ምነው ወረድ ባሉእያልኩ ነበር
@htwy52
@htwy52 2 жыл бұрын
ያለሁት ዋሽንግተን ዲሲ ነኝ ቁርቁር ተወልጄ ስኂን የተማርኩ: ኮምበልቻ ሶፕራል ሠርቻለሁ:: በዚህ ገጽ የምታልፉ ወዳጅ ዘመዶቼ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ:: አቦ ማሩ ሀጃህ ይውጣ:: አዱኛህ ይርዘም:: ሕይወት ተረፈ ነኝ
@جميالحبشي
@جميالحبشي 6 ай бұрын
እኔም የደሴ ልጅ ነኝ እስኪ ዲሲ ውሰደኝ ወገኔ
@MeremaTessema
@MeremaTessema Ай бұрын
zamda manh
@rahma5004
@rahma5004 2 жыл бұрын
መገን አማራየ ባለ ታራክ ባለውበት ሁሉ ነገር የሰጠው ንቁ ህዝብ ወለየ በመኔ እደት እደምኳራ እምየ ደሴ
@እስራሚዲያ
@እስራሚዲያ 2 жыл бұрын
በጣም ወላ
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወላሂ 😍😍😍
@anandsn7909
@anandsn7909 2 жыл бұрын
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas kzbin.info/www/bejne/r6ibn4dnitFqnas
@ZinetMohamed-uz3os
@ZinetMohamed-uz3os 7 ай бұрын
እምየ እናት አለም ዴሴ ሀገሬ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤
@shewitmulugeta3703
@shewitmulugeta3703 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚሉ ታሪካዊ ቦታወችን ነው ያስጎበኛችሁን። ባዛ ላይ ባገረኛ ዘየ ባለው ማሩ ባላገሩ አስጎብኝነት ሲሆን ደግሞ ይበልጥ በፍቅር እዳየው አድርጎኛል። እናመሰግናለን!።
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 4 ай бұрын
ዉይ ሲያምር ሰላሙን ዘመን ያምጣልን እኔ ጎንደሬ ነኝ ወሎየወች በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤
@hawi5630
@hawi5630 2 жыл бұрын
የኔዋ ወሎ የደጋጎቹ ሀገር የቆንጆ መፍለቂያ ለምለሚቱ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@ssamrissisay9721
@ssamrissisay9721 2 жыл бұрын
ሀገሬን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን የፍቅር ሀገር ወሎ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
መገን ወሎ ሀገራችን እኮ ውብ ናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
በጣም
@hayata6733
@hayata6733 Жыл бұрын
አሜንን
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 6 ай бұрын
ሰፈራችንን ስላሳያችሁን በጣም ነው የምናመሠግነው ሀቂቃ እንባዬ መጣ የምር ምክንያቱም ስዴት ላይ ሁኘ ብዙ ፋሚሊዎቸን አጥቻለሁ እህህህህህህህህህህ
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 6 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 2 жыл бұрын
የቆንጆዎች መፍለቂያ ደሴ❤❤
@salamomg9210
@salamomg9210 8 ай бұрын
በእውነት ይሄን ብሮግራም በጣም ነው የምወደው አብርሽና ሉላዬ በርቱ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 2 жыл бұрын
ወሎ ማለት ሁሉንም የያዘ ሀገር ፍቅር ብቻ በዚህ ቁመና ላይ ሉላየ አቤት ውበት ቦታውን አግኝቷል ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለመላው ህዝባችን እንደሁም ለአለማችን አደፍራሽ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል ነውና
@AbeshaSew
@AbeshaSew 2 жыл бұрын
Humer with knowledge,,, One of the best presentation, he is different level,,, I must visit Dessie, he sold it for me,,, what a History, culture and landscape.
@fetayebelay9364
@fetayebelay9364 2 жыл бұрын
ወሎ አማራየየፍቅር ሀገር ስላም ሽ ይብዛ።
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
😍😍😍አሚን
@hayattube5840
@hayattube5840 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ ልዩ የተፈጥሮ ፀጋ ያደላት ውይ ሀገሬ ስታምር🌹🌹🌹🌹
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 2 жыл бұрын
አማራ ነው
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ዋውውው በሉላ ቁመት በወሎ ቀሚስ በደሴ ጎዳ እደት እደተገጣጠመ እናመሰግናለን ሀገራችን ስላስጎበኛችሁን ኢቢኤሶች
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 2 жыл бұрын
ማሩ፤እባክህ፤ኮቦቻንም፤ጎብኑ፤ናፍቆኗን
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 5 ай бұрын
መከራሽን ያርቀው እናት ኢትዮጵያየ አልቅሼ ሞትኩኝ የእውነት😢😢😢 መከራሽን ያርቅልነ ❤❤❤ ውድድ እናት ሀገሬ ❤❤❤
@emam1087
@emam1087 2 жыл бұрын
ወይኔሀገሬ አይይይ አይስደት ሀገሬ በጣም ናፍቃኛለች ወሎ በመሆን እጂግ ኩራት የሰማኛል ሉላየ የኔቆንጆ ስታምሪ የኔመለሎ እደት እደምውደ ሽድምፅሽን ቁመናሽን ፀጠየም አሳመሳየይ 💘💘💘💘👍👍👍
@yarebyareb-b8j
@yarebyareb-b8j 6 ай бұрын
እናት አለም ወሎ አላህ ሰላምሽን ያብዛልን እህ እንደት እንደናፈቅሽኝ ሀገሬዋ 😢😢😢❤❤❤
@eritrea381
@eritrea381 2 жыл бұрын
Wooo you guys have the best job .this is the Ethiopia we know god bless you all your sister 🇪🇷🙏🇧🇴
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍይችን የመሰለች ሀገር እያለን ወንድሞቻችን ሳዉዲ እየተባለ አሳረሩን ሸጋ ሸጋተወልደዉ አለቁብን😭😭 እፍፍፍፍ አምላኬሆይ ሀገራችነን ሰላምአዉርድልን ዘረኝነትን አጥፋልን አሜን እዉነት የዛሬዉ ልዩነዉ አብርሽየ ማሩባላገሩ ሉላየ እናመሰግናለን አምሮብሻል ዉዴ ሴትልጅ ቀሚስ ስለብስነዉጅ ሴት ወይዘሮ እንደዚህ እያረጋቹህ ዉቢቱ እምየ ኢትዮጲያየን እናታለምን አሳዩንማ
@hayatmuhammad82
@hayatmuhammad82 2 жыл бұрын
ሀገሬን ስላሳያችሁን ደስ ብሎኛል ምናለ ቦሩ ሜዳን ሂዳችሁ ብታዩ ኖሮ በዛው ምርጥ የታሪክ አገር
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 2 жыл бұрын
ሣህ
@አርሂቡቻናል
@አርሂቡቻናል 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@rabiyedessielij3191
@rabiyedessielij3191 2 жыл бұрын
በጣም ውዴ እዛ በሂዱ
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
የት ነሽ ሀዩ ቦሩ
@habibatube1887
@habibatube1887 2 жыл бұрын
ሳህ
@LubaBorena
@LubaBorena 2 ай бұрын
መነሻዬ ሀገሬ ወሎ ቤተ አማራ የኔ ደግ ህዝብ ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
በዛሬው ፕሮግራማችሁ እንዴት እንደተደሰትን♥♥♥ በጣም እናመሰግናለን ebsሶች በአካል ተገኝተን ለማየት እድል ባናገኝም ደሴን ስላስጎበኛችሁን በጣም ደስ ብሎናል።ዋውዉ!!ሉላዬ ፀጉር አሰራሩና ልብሱ በጣም ተቀብሎሻል በጣም ነዉ የምታምሪዉ♥♥♥ አሰጎብኚዉን አብርሐምን እና ካሜራ ማኑን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም♥♥♥♥በጣም እናመሰግናለን!!!
@mistreatnaf5442
@mistreatnaf5442 2 жыл бұрын
ዋውውውውውእቢኤሶች እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ፍሮግራምነው እድሜ እና ጤናውን አብዝዝዝዝቶ ይስጥልን
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ወሎ ወሎ ደሴ ሀገሬ የፍቅር ሀገር ❤️❤️❤️ እናመሰግናለን ebs ናፍቆታችንን በትንሹም ቢሆን አሳያችሁን ተወዳጆ ተናፋቂዋ ሀገሬ ❤️❤️❤️ማሩዬ ዴ በዴ አደረካት እኮ ደሴን ከማንም በፊት የነቃች ሀገር የምርጦች መኖሪያና መፍለቂያ የኔ ደሴ ❤️❤️❤️ደሴ ሲገቡ ዋይ ዋይ ሲወጡ ዋይ ዋይ የተባለልሽ ሉላዬ እንዴት እንዳማረብሽ ወሎየ መሰለሽ ❤️❤️❤️
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
ሉላየ የወሎ ልጅ ነዉ የምትመስለዉ አምሮብሻል ቀሚሱ ሹሩባሽ በጣም ታምሪያለሽ
@habtamunega7203
@habtamunega7203 2 жыл бұрын
Wawwww. ማሩ የምር ትልቅ እና ታሪክ አዋቂ መልካም ሰው 👍
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
I have been in Dessie last October for charity work. Hope I will go again to visit more places. Lulit tradition clothes really suit you
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
በጥብጬ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እንደነሱ ምን አልባት ባምር ።መገን ወሎ ሀገሬ አማራየ እናትአለም የጀግኖቹ መፍለቂያ እንኳን ተፈጠርኩብሽ ኢብኤስ እናመሰግናለን።💚💛❤
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ጠጪዉ እና አሳይን ሰሊ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ሰዓድዋ እውነት ነው የምልሽ የወሎ ምድር ሸጋ ነው የሚያፈራው ያየኝ ሁሉ ወሎየ ነሽ ነው የሚለኝ 😍
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118ሰሊ ወሎ ታድለሽ የት አከባቢ ነሽ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@Nejat197 እህትዋ የኔ ሀገር ሰሜን ወሎ ነኝ ወደ ላስታ ጋሽና መቄት በዚህ ዙሪያ ነው ጋብቻችን ውልደታችን ሀገሬ ። እህቴዋ የአንቺ ሀገር ቦረና ሳይንት መካነ ሰላም በነርሲንግ ሙያ አገልግያለሁ በጣም የምወደው ሀገር ነው የደጋጎቹ እንግዳተቀባይ ወሎ በአጠቃላይ ፍቅር ነው።
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@selamawitghebre3118 ዋዉ ደስስስስ ይላል ሰሊየ አከባቢችሁ እንደትነዉ አሁን በጦርራ ጉዳት አልደረሰባችሁም ቦረናንም ታዉቂልኛለሽ እናማ ወሎየ አደለሁም ልልሽ ነበር😅
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ሀገሬ ወሎ ገራገሩ ድንቅ ነበር ብዙ ያላያችሁት ድንቅ ቦታዎች አሉ ሌላ ፕሮግራም ስሩለት ወሎ የፍቅር ሀገር❤️🇪🇹
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 2 жыл бұрын
የኔ ማር ሉሊት አምሮብሻል ልክ የወሎ ቆንጆ አለባባሽ ያምራል በዚያውም ሂዳችሁ ወልድያን ብታሳኝን
@ለይላኡምጁናይድ
@ለይላኡምጁናይድ 2 жыл бұрын
ማሩ ባላገሩ ያገሬ ሰዉ አይ ወሎ የዋህ እኮ ነን ስናወራ እንካን የሆዳችን ነዉ ኢቢኤሥ እናመሰግናለን ሀገራችን ሥላሳያችሁን
@semirayimam6432
@semirayimam6432 2 жыл бұрын
ወይ እምየ ደሴ አላህ ከክፎዎች ይጠብቅሽ ሁሌም እምር በይልን ህዝቦችሽን አላህ ሰላም ያድርግልን ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ማሩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@mesht4434
@mesht4434 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የከተማው አስተዳደር ህዝቡ እንደሚያረገው ከተማውን ለማሻሻልና ቅርሱን ለመጠበቅ ቢሰራ ጥሩ ነበር ..ከተማው ውስጥ ምን አይነት የአስፓልት መንገድ የለም ለመባል የደረሰ ነው ጥሩውን እንዳሳያችሁት ሁሉ አንዳንድ ችግሮች እንዳሉና እንዲስተካከሉ ብታሳዩ ለከተማው እድገት ጥሩ ነበር..
@Abyotable
@Abyotable 2 жыл бұрын
ምርጥ አስጎብኚ እየተዝናናሁ ደሴን ጎበኘናት ምርጥ ፕሮግራም ነው:: በዚህ አጋጣሚ ህዝቡን ከዘረኝነት አስተሳሰብ ለማላቀቅ ምርጥ አማራጭ
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
እንደምነው ዴሴ አይጠገብዋ ሰው ተናፋቂ ጥሪያቸው አይዋ😍💚💛❤
@ahmedumerabebe2052
@ahmedumerabebe2052 2 жыл бұрын
ወሎዬ መሆኔን ሳስታውስ እጅግ በጣም ደስታ ይሰማኛል
@meazaabe2055
@meazaabe2055 2 жыл бұрын
ወሎ ትንሿ ኢትዮጵያ ባንዲራችን የምደምቅበት 💚💛❤️
@tinaaddis1579
@tinaaddis1579 2 жыл бұрын
ሉላዬ ልብሱ ከነ ፀጉር አሰራርሽ ምርጥ ወለዬ❤️❤️❤️
@halimaali4383
@halimaali4383 2 жыл бұрын
Betam
@meremamerema7164
@meremamerema7164 2 жыл бұрын
ሰወዳችሁ ፀጊና ዩኔ የኛ ልዩወች የኢትዮጵያን ኩራት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይሰጣችሁ ያረብ ወሎ ደሴ የፍቅር ሀገር ናት እሰኪ እደኔ ወሎየ ባሆኑ ኩራት የሚሰማው እጁን ያውጣ
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 2 жыл бұрын
አይ ማሩየ ክበርልን ወሎዎች ሠላምን ሁሉ ተመኘሁላችሁ መከራ ሥቃዩን ዱር ገደል ይጣልላችሁ በቃችሁ ይበለን አገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን የናፈቀኝ ሠላም ብቻ ነዉ የሠዉ እምባ ማየት ያማልና ሠላም ያድለን
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 жыл бұрын
አሚንንን
@ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ
@ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች ሀገራችንን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን፣ ዉዷ ሀገሬ እንደዚህ እንደናፈቅሽኝ አንድ ቀን እንገናኝ ይሆናል
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 2 жыл бұрын
ዋው ኢቢ ኤሶች አገሬን ስላሳያችሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ቢሲንካ አለ ዮወኒ እናመሰግናለን 🙏
@HasnaHasna-pn5un
@HasnaHasna-pn5un 6 ай бұрын
አገራችንንን ሰላም እኛንም ወጭ ያለነነውን ሰላም ያረገን ሲምር ማሻአላህ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ሉላየ የወሎ እመቤት ደርባቦቹን የባላባት ልጅ ትመስያለሽ ማርያምን😘
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
Ebs የናፈቀችንን ወሎ ሀገራችንን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን🙏🙏❤️❤️❤️
@ኢትዮጵያዊነኝ-ደ9መ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ደ9መ 2 жыл бұрын
my welloooo አምሓራ 🇪🇹🇪🇹❤
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
Wowow❤️#ደሴ የፍቅር ሀገር እናመሰግናለን #ebs ማርዬ እርጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ዉድድድድድ 💚💛❤️💪😘
@issu23
@issu23 2 жыл бұрын
DESSE CITY MY FAVORITE PLACE. THE PEOPLE BY NATURE ARE VERY GENEROUS AND INNOCENT!!!
@TamaraMobile-lq4zg
@TamaraMobile-lq4zg 6 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ወሎን በጣም ነው የምወዳት አንዴ ግሽን ማርያም ስሄድ አድሬ ትንሽ አይቻታለው እና በጣም ነው የምውዳት ❤❤❤
ሩታን ውጪልን አሏት . ሴቶቹ ተጋደሉ😭
22:02
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ደፍሬ አነጋጋሪው ቀይ ባህር ሄድኩ Travel To Red sea
23:55
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 638 М.