ከሜሎስ ጋር ውይይት ermias abebe | Aman Shalom | wongel tube | faithline | ቴቄል ቲዩብ | Melos

  Рет қаралды 2,036

ቴቄል ቲዩብ

ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@mahletseda8807
@mahletseda8807 Ай бұрын
ድል በድል አንድነገር ስትናገር ሠማው ሲጀመር ኖሮ ኖሮ የሚል ቃል ለእግዚአብሔርም አመጠቀም ነውር ነው።ፀጋ የሚሰጥ የፀጋው ባለቤት እራሱ ስለሆነ።
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 5 ай бұрын
አለማት የተፈጠረበት ክርስቶስ ያለ ማሪያም አይኖርም ይባላል? ኤሄንን ያህል መጨለም ምን የሚሉት ነው? “ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤” - ዕብራውያን 1፥2
@destaneshbekelebalcha6237
@destaneshbekelebalcha6237 5 ай бұрын
መላየ እውነቱን እንድትሞግት ፀጋ የሰጠክ የሰማይ አምላክ ይባርክህ
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 5 ай бұрын
ልጁ እኮ አላናግርህ ያለው በውስጡ ያለው ጠማማ መንፈስ ነው!!! በእምነት ሞኝነት የሚለው ለኦርቶዶክሳውያን ግሪክኛ ነው !!!
@etsubalex5579
@etsubalex5579 5 ай бұрын
እነ ኤልሳቤጥ ያልተመረጡት ድንግል ስላልሆኑ/ ባለትዳር ስለነበረች., ትንቢቱ የተነገረው እነሆ ድንግል ትፀንሳለች ነው የተባለው : ድንግል ማሪያም የእግዚአብሔር ዘለአለማዊ ሃሳብ ማስፈፀሚያ መንገድ ነች. ህይወትም መንገድም እውነትም ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው:
@EE-em8gg
@EE-em8gg 5 ай бұрын
question: if Mary was never born Jesus would never come??
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 5 ай бұрын
ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል አቤቱ ሕዝብህን አስብ በሰው አምልኮ ጠፍቷል ማርያም ራሷ የጌታ ባሪያ ነኝ ብላለች ፀጋ የሞላባት ፈጣሪዋ ነው
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 5 ай бұрын
ማርያም በነበረችበት ዘመን ከነበሩት ፈሪሀ እግዚአብሔር ከነበራቸው ሴቶች የተሻለች ስለሆነ ነው እግዚአብሔር እኮ በብሉይኪዳንም የሚያመሰግናቸው ሰዎች ነበሩ ለምሳሌ እዮብ
@Moyacrochet27
@Moyacrochet27 5 ай бұрын
Enaw egziabher hoyi phente silalonkun amsginihalew emabet dingil mariyam hoyi kalijish amaljign
@eleni311
@eleni311 4 ай бұрын
ማሪያም የሆነ ነገር ሰላላት ነው የተመረጠችው የምትለው በመረጃ አድርገው ጥቅሰ ጥቀሰ አለበለዚያ ያንተን ሀይማኖት ለማጠናከር ከተፃፈው አትለፍ ሜላ በክርሰቶሰ ፀጋ የበዛለት ሆኖ እንጂ ወደ አንተ ጠማማ መንገድ ልታመጣው እዬታገልክ ነው ማሪያም አታድንም ማዳንም አትችልም ረጋ ለባሹን የታመነ የተረገመ ነው ተብሎ ተፅፏል ለሷ የተሰጣት ፀጋ ጌታችንን በድንግልና እንድቶልድ ነው ለጌታዋ ታዛዥ ባሪያ ነበረች አምላኪውም ነበረች አለቀ ይሄው ነው እኛ የሚላችሁን አድርጉ ብላለች ልጇን ብቻ እንሰማለን እናተም እንዲሁ ብታደርጉ ነው የሚሻለው ፀጋ ይብዛልህ ሜላዬ ተባረክልኝ🙏❤
@AldaKassa
@AldaKassa 5 ай бұрын
Melos geta yebarkeh
@ElisaAyano
@ElisaAyano 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@guluko1212
@guluko1212 5 ай бұрын
ፀዲ መናፍቋን ባታሳትፋት እወዳለሁ ምክንዬቱም ጨለማ በውስጧ አለ ።
@TebebuAssefa-m3q
@TebebuAssefa-m3q 2 ай бұрын
መሪያም ፍጡር አይደለችም እያላችሀን ነው
@AldaKassa
@AldaKassa 5 ай бұрын
Mela God bless you
@Tag2BB
@Tag2BB 5 ай бұрын
እዚህ ጋ ጸጋን የሞላብሽ በመልዓኩ የተባለችው ማሪያም በራስዋ የራስዋ ጸጋ ቢሆን ኖሮ “የሞላሽ” ነበር የምትባለው ነገር ግን ያልተርዳችው ነገር የፊደል ተግባራትን ና ባህሪይን ለይታችው ያልተገናዘባችው ይመስለኛል ይሄውም በኣማርኛ ወይንም በግዕዝ ፊደል ውስጥ “በ “ ና “ተ” ለተገብሯዊና ለተሻጋጋሪ የምንጠቅማቸው የፊደል ዚሪያዎች ናችው ስለዚህ ጸጋን “የሞላብሽ “ መልዓኩ ሲላት “የሞላብሽ “ ይምለውን ቃል ሲንተንትነው የሞላብሽ:- “የ “ :- ዕውቅ ኣድራጊ ምዕላድ “ሞላ “ :- ግስ “ብ” በሌላ ኣካል የተምላች መሆኗን የሚያሳይ ተግብሯዊ ቅጥያ ፊደል “ሽ” :-ጾታን ይሚያሳይ ነው። በዚህ ቦታ የሃሳብ ቢቻ ሳይሆን የቃላት ኣፈጣጠር ስብጥርን ያለመረዳት ይመስለኛል። For example how to use word in language statements ? In English there are two types of voices these are “active voice” and “passive voice “ Therefore this part of the Bible verse says “…. You are highly favored” This statement is active voice statement When we convert this to passive voice statement it becomes “you have been highly favored “ But behind the active and passive voice statements always there is somebody who has done the actions. The active statement was “… you are highly favored “ the Question is favored by “ who” it always pulls out the person who has favored her. We always ought to get ready and understand linguistic and grammatical usage of each letter in Amharic and any other languages too!!
@Lookootube6613
@Lookootube6613 5 ай бұрын
Kiristos sewun lemadan sewu hono wede alem meta sinel kemariam yewesedew yesewun akal enji melekotawi akal ayidelem
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 5 ай бұрын
Mela king 👑👑👑
@mabemule3408
@mabemule3408 5 ай бұрын
Melos❤❤❤
@TebebuAssefa-m3q
@TebebuAssefa-m3q 2 ай бұрын
በደብ አለ
@TebebuAssefa-m3q
@TebebuAssefa-m3q 2 ай бұрын
ሜሎሰረ
@yourdanosalemsged7667
@yourdanosalemsged7667 5 ай бұрын
My Brother way are you bother talking to this people they deliberately ignore the Holy spirt to support and be the devil advocate so they will find out when they exit this earth 🌍
@godismysavior2684
@godismysavior2684 5 ай бұрын
Melose malet awere khade
@pokekoala8615
@pokekoala8615 5 ай бұрын
አፍን ሞልቶ ያለማርያም ኢየሱስ የለሚ ይላሉ ? 🤔🤔🤔🤔 ወይ ዘመን ለምን ተነሰታቹ መፅሃፍ ቅዱስ እያነዳንዳቹ አትፅፍም እነደ ፊክሽን ይሆኑላቸሁዋል እረ እሰቲ ወደ ሚድያ ከመምጣታችሁ በፊት መፅሃፍ ቅዱስን እንደጊባ አንብቡ ሌላ መን ልበላቹ
@samihaile4189
@samihaile4189 5 ай бұрын
Melose lebetemama A Thun yeman nhe ante and hone eko yesetan nhee
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН