KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የመስቀሉ ክርክር ለበጎ ነው |መምህር ዘበነ ለማ
1:02:34
አስደናቂ ስብከት የሚያፅናና በትር መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ MEMHIR KESIS ZEBENE LEMMA SIBKET
22:03
VIP ACCESS
00:47
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
Сестра обхитрила!
00:17
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
ከሚያደነዝዝ መንፈስ ለመንቃት ትምህርት ከኤማሁስ መንገደኞች || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Рет қаралды 128,557
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 484 М.
Memeher Dr Zebene Lemma
Күн бұрын
Пікірлер: 323
@hwatii
10 ай бұрын
Amen amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen 💖💖 amen amen amen 💖 amen amen amen
@esayaskiflemariyam6195
2 жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*_እንኳን ለ እናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በእውነቱ ታምረ ማርያም ላይ እንደ ሚባለው የእመቤታችንን ፍቅሯን ጣዕሟን ያሳድርብን በመናፍቃን ሀሳብ አነጋግር የእሷን ፍቅር እንዳይቀንስብን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን የጥርጣሬን መንፈስ እግዚአብሔር ያርቅልን_*
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Henoka369
2 жыл бұрын
አሜን
@fekertiteni538
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አብሮ አደረሰን 🙏🙏
@tigest3176
2 жыл бұрын
Amene
@meronwoldeyes2623
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሳባመንግስቱ
2 жыл бұрын
ሰላም የተዋሀዶ ልጆች በጣም ደስ ብሎኛል እናቴ 5 ኪሎ የሚመዝን እጢ በኦፕሬሽን በሰላም ወቶላታል እልልልልል ብላችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርሰቶስን አመስግኑልኝ ከእሱ ቀጥሎ Jery tube ቻናል ያላት እህታችንን አመስግኑልኝ በብዙ እረድታኛለች እኔን ፈጣሪ እንደሰማኝ እናንተንም ይስማችሁ አሜን🙏🙏🙏
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
2 жыл бұрын
እልልልል እንኳን እማምላክ ከልጇ አማለደችሽ ጨርሶ ይማርልን
@tsionmaru5257
2 жыл бұрын
እልልልልልልልሎሎሎ👏👏👏👏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
@ሳባመንግስቱ
2 жыл бұрын
@@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ አሜን እኔን እንደሰማ ሁላችሁንም ይስማ እህታችንን ጤናዋን ይስጥልን
@fasikabera9704
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን 🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
4 ай бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
@hanahagos5861
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና የጠብቅልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቅዱስ እግዚሐብኤር አሜን🙏💚💛❤
@dinkineshalemayehu9893
4 ай бұрын
አሜን🙏አሜን🙏 አሜን🙏የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏አሜን ከኛም ጋር አብሮ ይሂድ አሜን🙏እግዚአብሔር የክበር ይመስገን አሜን🙏ጸሎቴን በየቀኑ🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@marthauhlmann3555
2 жыл бұрын
አሜን! ጌታችንና፡ መድኃኒታችን፡ አምላካች፡ሁላችንን፡ ተስፋ፡ ከመቁረጥ፡ ያድን። ፈጣሪ፡እድሜና፡ ጤና፡ አብዝቶ፡ ይስጦት፡፡
@dinkineshalemayehu9893
4 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏አሜን🙏እግዘአብሔር ይክበር ይመስገን ቀርቦናል ሰምቶናል በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እናመሰግነዋለን ተመስገን አሜን🙏
@yohannesderso5863
2 жыл бұрын
መምህር እርስዎ የአሁኑ ዘመን ቅዱስ ፓውሎስ ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ
@Henoka369
2 жыл бұрын
Debech
@hirutkidane1785
2 жыл бұрын
አሜን 🙏🏿♥️ በእውነት አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተነስቶአል 🙏🏿♥️
@getutolla4312
Жыл бұрын
"መምህር " በፀሎት እርዝመት የመበልቶችን ቤት የምትበዘብዙ የሚለው ቃል ስለሚመለከቶት አስተካክሉ መልክት ሲያስተላልፉ ቶሎ ወደገደለው ግቡ ፀሎት እና ሃተታ አያብዙ ፀጋ ይብዛሎት
@mulumekonnen5684
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የማቱሳላን እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@michaelabebe1216
2 жыл бұрын
ከም ቃላትካ እትብሎ ይግበረልና ኣምላኽና መምህርና
@joasme4818
2 жыл бұрын
አሜን አባታቸን ቃለህይወተት ያሰማልን
@tigstemengesh7116
2 жыл бұрын
kalehiwte yasemalen abatachne 🙏🙏🙏
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ለእመቤታችን ለድንግል ማሪያም በዓለ ልደቷ መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአገራችን ሰላምን ይላክልን ጌታ ሆይ ሁሉን ይምትችል አባቴ ለታመም ምህረትን ላክላቸው ሰላምን ስጠን
@eiduseidu8404
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በአል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saratsegay6095
2 жыл бұрын
Kala hiwet yesmalna Memhre Amen Amen Amen 🙏❤️⛪🙏⛪🙏
@antenehtesfaye3833
2 жыл бұрын
ክብር ለእርሱ ለባህሪ ገንዘቡ ይሁን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
2 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሠይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏💐💒💕 ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር በእውነት እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አሜን፫
@የድግልማርያምልጅንኝ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሽ አመት ኑርልነ መምህራችን
@rahelabraham717
2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ኦንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የልደት በአል በሰላም አደረስዎ።
@tsedalegemeda4124
Жыл бұрын
እግዚአብሔርአምለክ ለዘለላሞያስቦት አሜን አሜን አሜን ቃላህይወት ያሰማልን አበታችን
@tsedayadamu7630
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማይን ያውርስልን
@isabellaisra5888
2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለአዛኝቷ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳቹ መምህር ቃልሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🤲🙏🤲🙏🌸💐🌺🌹
@ወለተእየሱስ-ቀ1ደ
2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እድሜና ቴና ይስትልን
@KidstKidst-l6c
Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሠማለን መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆዩት❤❤❤
@trhastrhas2341
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@bortocansalamon7976
2 жыл бұрын
ለአስተማረን ቃለወት ያሰማልን መንግስተ ሰማአትን ያውርስልን ተዋህዶ ለዘላለም ተከብራ ትኑር
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
2 жыл бұрын
አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ጓልፅዮንማርያም
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተመስገን ኣምላክ ተመስገን ፈጣሪ እዚቤት ላቆመኝ
@themilkyvuteshow
2 жыл бұрын
መምህር ፣ዶክተር፤ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!
@genetbaltengus5696
2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🙏
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ይጠብቃችሁ። ድንቅ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው ። መድከኒያለም ክርስቶስ በኛ ልብ ውስጥ ይግባ ልን፣ ልቦናችንን ያብራልን ልባናቸው የተደፈነባችውን ፣ ግራ የገባቸውን ማስተዋሉን ይመልስላሽው ። እኛ ኦርቶዶክሳዊይን የተቀደስውን እንቀድሳለን እናከብረዋለን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@fasikabera9704
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mesismart1332
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ
@selam38786
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏
@abbaytrufat
2 жыл бұрын
አሜን እሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ
@tsionwistienat4604
2 жыл бұрын
የሚደንቅ ትምህርት !!! ግሩም የሆነ በተለይ ለእኛ ለኢትዮዽያን ወቅታዊ የሆነ ትምህርት ነው!! ከአሁን በኃላ ስለ ኤማሁስ መንገደኞች ሳነብ ግንዛቤዬ በብዙ ይጨምራል:: አባታችንን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው!!
@yetariksew7346
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሬ መካሪዬ አባቴ እድመና ጠና ይስጥሎት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አለማመነን እርዳኝ ጌታዬ 🙏🙏🙏💚💛💓
@eyerusalembirhanu5012
2 жыл бұрын
እንደ ኤማሁስ መንገደኞች ግራ በገባኝ ተስፋ በቆረጥሁበት እና በተጨነቅሁበት ጊዜ የኤማሁስ መንገደኞችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምሮ ወቅሶ ተገልፆ ምግቡን ባርኮ ሰጥቶ ከጥፋት እንዳዳናቸው እኔም ይህን ስብከት በሰማሁበት በአሁኑ ሰዓት ከላይ የገለጽኳቸው ችግሮቸን ሰለ ቀረፋልኝ አባታችን እግዚአብሔርረጆም ዕድሜ ጥበብ ማስተዋሉንና ዕውቀትን ሰጥቶ ያኑርልን።
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለኝ። ተስፋ መቁረጤን ስንፍናዬን አስወግድልኝ። ተባረክ መምህር የተሰማኝን ለመግለፅ ቃላት በቂ አይደለም።😥
@konjokonjo3357
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን!!!
@kedesaq7521
2 жыл бұрын
ዶክተር መምህር ዘበነ ቃለ ሂወት ያሠማልን እረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልኝ
@yeshiworku2639
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@እሙየክርስቶስባሪያ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደናመጡልን
@rahelmamo4970
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህርና
@ehetgebrielabebe588
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
@beyenechferede5514
2 жыл бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏💐💐💐
@tsehaymoges2799
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን
@sisicookingandmore1899
2 жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏
@ማርያምእናቴናት-ዘ6ቈ
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፫ መምህራችን
@genetmitchem6203
2 жыл бұрын
Besme Abe weweled wemenfes Kidus Ahadu Amelak Amen 🙏🏿
@Henoka369
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@frehiwot27
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችችን
@dengilmariyam1940
2 жыл бұрын
አሜን....ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህር ከተቻለ ኃብተ ገብርኤል ብለ በፀሎትህ አስበኝ
@ፍሬህይወትይልማ
2 жыл бұрын
egizeabiher yasebilen
@genetmitchem6203
2 жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿bereketwo yedarbin lebona yesthin 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@seltantesfamariam8248
2 жыл бұрын
amen amen amen kelhewate yasamalean🏅.
@biniYam5661
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትልቅ የተስፋ ትምህርት ነው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ayalidemesashsam4946
2 жыл бұрын
Amen amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalen abatachin
@jerrytareke1434
2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@genetabate7748
2 жыл бұрын
Amen amen amennn memhrahen kale hiwot yasmalen
@meseretkassa2476
2 жыл бұрын
መምህርዪ እግዚአብሔር ሁሌ ካንተን ከቤተ ስቦችህ ጋ ይሁን ለኔ የእለቱ ትምህርቶችህ አባቴን በብዙ እንዳውቅ እመቤቴን እንዳመስግን ቅድሳና ተራዳይ መላእክትና ቅድሳን አባቶችን
@meseretkassa2476
2 жыл бұрын
እንዳውቅ ስላደረከን አመስግናለሁ ትምርትህ በቃሉ ይፈውሳል
@marthameshesha8660
2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን የኦርቶዶክስ ኩራት ሁሌም ይሄን የመሰለ የሕይወት ትምህርት ሰለሚሰጡን ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት ቃለ ሕይወት ያስማን መንግሰተ ሰማያት ያዉርሰልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Anna-21
2 жыл бұрын
Amen Amen kale hiwot yasemalen memeher🙏🙏🙏
@mychild5210
2 жыл бұрын
መምህር,ቃለ ህይወት ያስማልን አንተንም ጌታ ይጠብቅህ አገራችን ኢትዮጵያ ለምትገባበት የጭካኔ ጦርነት የድሀው አምላክ ይጠብቃት ሁሉም በየቤቱ ለዚች ኢትዮጵያውያ ከባድ ፀሎት እንድናደርግ ይርዳን ከሞት ይስውራቸው እያለቀ ያለው ምንም የማያውቀው ድሀው ነው::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kokalama1004
2 жыл бұрын
ሰላም መምህራችን እኳን ደህና መጡ ቃለሂወትን ያሰማልን የተኛን አይምሮ የሚነቃቃ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@misganawaniley3718
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን።
@zenbabafikrie2839
2 жыл бұрын
🌹🥀🌷ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም 🌿🌿🌿🙏🙏🙏 🌿በማርያም መወለድ ዛሬ ታላቅ ደስታ ሆነ🌷🥀 ⛪️🥀 እንኳን ለ፳ ፻ ፳ ፱ ( 2029)ኛው የወላዲተ ቃል የልደት የመታሠቢያ በአል አደረሳችሁ።🌹👏👏👏
@wubetuelsy8888
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሰቾሁ ቃለ ህወት ያሰማልን
@mekdasmekdas8442
2 жыл бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@genitgenitgenit753
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helensmulugeta6538
2 жыл бұрын
Amen 💙💙💙💙💙
@ውቤቴነሽማርያም
2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ከማር ከወተት የሚጣፍጥ ትምህርት ነው
@askalemariyam8253
2 жыл бұрын
Memehereye Leul EGZEABEHAR yetebkeln😭😭😭🤲🤲🤲🙏😍😍
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
2 жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራውያን ለአባታች ወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆሰ ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሳችሁ በበረከቱ ይጎበኝን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልንቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@kidanetekle5831
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mekdestessema4611
2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@etihopiainbible6830
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላካችን የውስጥ ዓይናችንን ያብራልን ኣጥርተን እንድናይ እርሱ ኣምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በጤና በሕይወት ይጠብቅልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!
@eldamenjoel467
2 жыл бұрын
ሉቃስ 24_13:33
@eldamenjoel467
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🤲
@chuchumike3286
2 жыл бұрын
ወይኔ መምህርዬ እንዴት ደስ ይላልየሁለቱ የኢማኦስ ተጋዥ ታሪኮች እውንት ንው ደስ ይላል እንደው እንባዬም እየመጣ ንው የስማሁት ታድለው እውንት ንው እኛንም እንደሚቀግበን ጥርጥር የለም የእመቤቴ ልጅ አባታችን እውንት ንው አይተወንም አሜን👏🏽
@martam5374
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤❤
@tube7299
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር🙏🙏🙏💒💒💒
@bedelshbelete9916
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@wubafreyohannes9224
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@aberakelemework7334
2 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አንደምን ከርመሀል ከመላው ቤተሰብ ጋር ትምህርትህ ከጎላ ቅዱስ ሚካኤል ጀምሮ እስከ አሁን እከታተላለሁ አግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ ክፋ ጊዜ ስለተሰጠኸን አግዚአብሔር ይመስገን በአድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልኝ !!
@zenbabafikrie2839
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@werkitazarra4338
2 жыл бұрын
እንኳን።ለእናታችንለእመቤታችን።ለቅድስትማርያምልደትአደረሳችሁ።የተዋህዶልጅች።በዉጭምበአገርምያላችሁ።አገራችንጠብቅልን።አባታችንቃለህይወትያሠማልንበፆሎት።አስቡኝ
@emebetdesalegn7488
2 жыл бұрын
በልጅነታችን የማታ ጉባዬ ለመካፈል ጓላ ቅዱስ ሚካኤል መተን ተካፍለን ጨልሞ ስንመለስ መምህር ዘበነ ‘ድንግል ማርያም ከፊት ትምራቹ ከኋላ ትከተላቹ” ባሉን አለበለዛ እንዴት እንሄዳለን እንባባል ነበር ከጓደኞቼ ጋር፤ እናም መምህር እንደዛ ብለው ሁሌም ጉባዬውን ይዘጉ ነበር የዛኔ የሰፈራችን ጨለማ መንገድ አያስፈራንም ነበር ፡፡ ጨለማው ምንም ሳናቀው በር በራችን ላይ እንደርስ ነበር ፡፡ በጣም ነው የምወዶት የቤተክርስቲያናችን ጌጧ ኖት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sofanitepilupader2424
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@lillykeith9571
2 жыл бұрын
Amen Mr qale hiwot yasemalin. Edimie ketena gar yichemirlih. Amen!!!!!!!
@meseluasefa4630
2 жыл бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሰሐ ወሰላም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ወለተ አብ ነኝ፡፡
@bitsatamare3047
2 жыл бұрын
አሜን! ቃል ህይወት ያሰማልን
@yemariyamlij9209
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛሎት ማብዛት ብቻ አይደለም ትርፍርፍ ያድርግሎት መምህር ለኛም ሞትን ድል አድርጎ የተነሰው አምላክ አማኝ ልብን ይስጠን አሜን ።
@dirbuasisay2263
2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
@lakechbeyene9243
2 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
@senait9364
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@mercyadane3964
2 жыл бұрын
ፈገግ አያሉ ሲያስተምሩን በጣም ደስ ይሉኛል
@fekertaethiopia3348
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ሰላም አገራችን ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤😍😍💒💒😍😍❤💒
@negatuaadmasu5388
2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን💐💐💐💐💐 ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ዶ ክ ዘበነ ለማ 💐💐💐💐
@zerafiychrenate1026
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለህይወትያሰማልንን
@tinsaeethio8229
2 жыл бұрын
እርስዎን፡የሰጠን፡ፈጣሪ፡ይመስገን።
@berehaneghaile848
2 жыл бұрын
ብሎ ሕይወት ያሰማልን
1:02:34
የመስቀሉ ክርክር ለበጎ ነው |መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 20 М.
22:03
አስደናቂ ስብከት የሚያፅናና በትር መምህር ቀሲስ ዘበነ ለማ MEMHIR KESIS ZEBENE LEMMA SIBKET
ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis
Рет қаралды 117 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:29
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
18:38
ኃ/ማርያም ደሳለኝ "ለትራምፕ ፀለይሁ"፣ የፋኖ አመራሩ ተገደሉ፣ የኢትዮጵያ ጦር ለቆ ወጣ፣ ሕወሓት ተሸረበብኝ ያለው ሴራ“የተከዜ ዘብ ከልክሏል” ድርጂቱ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 39 М.
23:29
በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ምዕራባውያን ቆርጠው የጣሉት የትንቢት ቃል || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 158 М.
26:27
Dr. Mamusha fenta "ኢየሱስን መከተል!" /ስብከት 2025
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 4,2 М.
29:06
የሰኔ ጎልጎታ - Sene Golgota
masresham
Рет қаралды 404 М.
32:58
የሚያስጨንቃችሁ የጭንቀት ዓይነትና መፍትሔው መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 7 М.
1:04:07
ጌታ ከሞት ከተነሣ በኋላ እስከ ዕርገቱ ድረስ የት ነበር?
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 86 М.
⭕️Live #የዛሬው_ደማቅ_ነው 👉ጥር 15 ቀጥታ ከመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ || Live From St. Kirkos Addis Ababa Jan 23
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 220
35:43
ነፍሳችሁ እንድታርፍ ይህንን አድርጉ ~ ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን /Aba Gebre Kidan/
መንበረ ሕይወት - Menbere Hiywet
Рет қаралды 57 М.
49:21
ሄኖክ ያልሞተበት ምክንያት || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 53 М.
18:31
Ethiopia፦ መላእክት እንዴት ተፈጠሩ? መቼ ተፈጠሩ?| የመላእክት አገልግሎታቸዉ ምን ይመስላል?| መላእክት በከተማ በነገድ እንዴት ይኖራሉ?| ኤዶም ቲዩብ
ኤዶም ቲዩብ - Edom tube
Рет қаралды 2,2 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН