ከሞት የተርፉት ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ

  Рет қаралды 24,105

Azan Films Ahmed nurye

Azan Films Ahmed nurye

Күн бұрын

ከ አራት አመት በፊት ሀጅ ላይብዙ ሰው ሂወቱ አለፈ ብዙ ኢትዮጵያውያንም ሞተዋል ኡስታዝ መሀሙድ ሙስጠፋ ከፍተኛ ጉዳትም ደርሶባቸው ነበር ለህክምናም ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከፍተኛ ርብርብ አድርገዋል
አሁን በምርኩዝ ነው የሚራመዱት በአላህ ተአምር ተርፈዋል ኩላሊት ያስፈልጋል ሲባል ብዙ ሙስሊሞች ኩላሊት እንሰጣለን ብለው የተዘጋጁም እንደነበር ትዝታችን ነው
ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ ጥንካሬ ብስለት አስተዋይነትን እሳቸው ጋር አለ
AZAN. FILMS. AHMED NURIYE ( ጥበባዊ ጥሪ)
LIKE. SHARE. SUBSCRIBE ማድርግ እንዳትርሱ
0911227666. 0911825975.

Пікірлер: 181
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ 4 жыл бұрын
እንኳንም አላህ አተረፈልን እኔ ኡስታዞቸን በሙሉ በጣም ነው እምሳሳላችሁ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ
@አልሃምዱሊላህአላኩሊሐል
@አልሃምዱሊላህአላኩሊሐል 4 жыл бұрын
አሚንያረብ አላህ ይጠብቃቸው
@JemilaSani-c6f
@JemilaSani-c6f 6 ай бұрын
Amin yarebi
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 6 ай бұрын
ከምወዳቸው ኡስታዞቸ መካከል አንተ አንዱ ነህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችንን
@abditube5522
@abditube5522 4 жыл бұрын
እንኳን አለህ አተራፎዎት ኡስታዝ አሁንም አለህ ይጠብቃችሁ ኡስታዞቻችን በያላቹበት አሚን አሚን አለሁማ አሚን
@ዜድቢንትኑሩዜድቢንትኑሩ
@ዜድቢንትኑሩዜድቢንትኑሩ 4 жыл бұрын
ሡባሀን አላህ አላህ ሻሀዳን አላህ ይወፍቀን ያርብ መጨራሻችንንን አላህ ያሰምርልን ያርብ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 4 жыл бұрын
ወሰታዘ አላህ ይጠብቅሀ ጀግናችን
@ربغفرلي
@ربغفرلي 4 жыл бұрын
ሱቡሀን አለህ አለሁ አክበር አለሀምዱልላህ ኡስተዜ አለህ ኡከን አተረፈክ በጠም ከምወደቻው ኡስተዙቻ አዱነህ አለህ ረጂጂጂም ኢዲም ከጤና ጋር ይስጥህ
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ 4 жыл бұрын
ወላሂ እደት እደምወደወት ኢስታዙና ተኔ በላይ አላህህህ ይውደደወትት ያረብብብ እኔም አልቅሸ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 4 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ
@ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ 4 жыл бұрын
እህለን ኡስታዝ ሀቢብ እንደበትህ ጣፍጭ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥ እንተ ብዚ ፍተና ዱንያ ለይ ገጥሞካል አለሀምዱሊል ግን በስብር አለፍከው ልክ የነብላህ አዩብን መከራ ያስታውስኛል እንተን ሳስብ
@hawakamale1954
@hawakamale1954 4 жыл бұрын
ያአላሕ፣የበለጠም፣አላሕ፣ይጠብቃቹ
@ss-po5sj
@ss-po5sj 4 жыл бұрын
ሱበሀነለሃ ኡስተዜ አለሃምዱልለሃ ኡከን ተራፍከልን
@camilaetiopia3970
@camilaetiopia3970 3 ай бұрын
Masha allha ❤❤❤❤
@elhammubarak3511
@elhammubarak3511 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኳን ተረፋ አላህ እድሜሀን ያርዠመወ ያረብ
@neimatemam1204
@neimatemam1204 4 жыл бұрын
ኡስተዞች አለህ ይጠብቅክ
@MohammedAhmed-sv4wm
@MohammedAhmed-sv4wm 3 ай бұрын
❤❤❤alhamdulilah alahegig betam mesgana ygebaw!!!
@rukiya6481
@rukiya6481 4 жыл бұрын
አህለን ኡሥታዝ ሡበሀን አሏህ ቀኗ ያልደረሰች ነብስ አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃህ እድሜህን ረጂም ያድርገዉ
@hayatmohammadhayatmohammad6135
@hayatmohammadhayatmohammad6135 4 жыл бұрын
እኮንአላህአተረፈህኡስታዜ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 4 жыл бұрын
ለወንድም አህመድ ኑርዬ መልዕክት አለኝ ኡስታዝ ያለበት ሁኔታ አሪፍ አይደለም በአላህ ሚያሻርኩ እነዛ የዳዕዋ ጠላቶች ኡስታዝ ላይ የግድያ ሙኩራ አድርገዋል ኡስታዝ ማልቀሳቸውን ስሰማ ወላሂ አመመኝ እና ወንድም አሁን ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ ስለምንፈልግ እንደው ዚያራ አድርጋችሁ ብትነግሩን እላለሁ ሹክረን እንደምታነቡት ባለ ተስፋ ነኝ ኡስታዝ ባሉበት አካባቢ ምታውቁትም ሰው ካለ ስለ ኡስታዝ ሁኔታ ጠይቁልኝ አላህ በራህመት እዝነቱ ይጠብቃቸው የእነሱን ልብ የሰበሩ ሊጎዱ የተነሱ ሳይመሽ ሳይነጋ የአላህ ፍርድ ይውረድባቸው
@zamzambilkheeyr2669
@zamzambilkheeyr2669 4 жыл бұрын
Ahlen akhi Azan films
@nuriyamohammed2429
@nuriyamohammed2429 4 жыл бұрын
ኣላህ እንካን ኣተረፋችሁ ኣልሃምዱሊላህ
@farooqnawaz5855
@farooqnawaz5855 4 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ ሞቷልየተባለው ኡስታዝበሂትአለ የአላህ አላህእረጅም እድሜለኡስታዞች
@llllll5673
@llllll5673 4 жыл бұрын
ሱበሀን አለህ
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 4 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡዝታዝ አልሀምዱሊላህ እንካን ተሻለህ አላህ ይጠብቅህ
@حورالسعيد-خ2ض
@حورالسعيد-خ2ض 4 жыл бұрын
ኢንከን አላህ አታራፈቹ ኢስታዛችን አላህ ይጠብቃቹ ኢድማቹ ያርዝምልን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 4 жыл бұрын
አላህ እኮነ አተረፈልን አላህ ይጠብቅህ አሀንመ
@seadaendris5222
@seadaendris5222 4 жыл бұрын
ሱባሐንንንአላህ
@فطمايسنامحفيزاياللهبريا
@فطمايسنامحفيزاياللهبريا 4 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ እኳን ተረፉ አላህ እድሜሁን ያርዝመው ያረብ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_እንኳን አተረፈህ ኡስታዛችን ወንድማችን አህመድ ኑርየ በተከታታይ አቅርብልን ኡስታዛችንን_
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
አህለን ወመርሃባ ኡስታዜ እንኳንም ተረፍክልን የኛ ልዩ አላህ ክፉህን አያሰማን
@Abdo-wr7gp
@Abdo-wr7gp 4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ
@zemzemali6928
@zemzemali6928 4 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ኡስያዝ የኛ ጀግና
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 жыл бұрын
አህለን ውድ ኡስታዛችን
@hananselman4011
@hananselman4011 4 жыл бұрын
Subhan allh inkwan allh atrfh
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل
@اللهمقربنيإليكيارحمياربياالل 4 жыл бұрын
Allah s.A yetebekeh oustaza>
@zahrakasim1323
@zahrakasim1323 4 жыл бұрын
Walykum selam war wab ustazuna allha yetbklen
@መርየምነኛእናትንናፋቂ
@መርየምነኛእናትንናፋቂ 4 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ማሻላ አላህ ይጥብቃቹ ኡስታዝ አላህ የሽፊክ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮን አተረፈህ የኛ ንደበተ ርቱ ኡስታዛችን በጣም ጠፋህብን ደግ አየሁህ ዳእዋህ ናፍቆናል ዳእዋ አድርግልን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@mobilemakiibentketema5226
@mobilemakiibentketema5226 4 жыл бұрын
ሱብሀነሏህ አላህ አልቀረጠባቹም ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘው።
@amnayesuf826
@amnayesuf826 4 жыл бұрын
ወወወ.እርጅምእድሜለኡስታዜ
@سعادةسوسو-غ8ي
@سعادةسوسو-غ8ي 4 жыл бұрын
ማሻላህ
@eluhabeshawit6476
@eluhabeshawit6476 4 жыл бұрын
Masha alah
@fikiryoutube8859
@fikiryoutube8859 4 жыл бұрын
Masha ala
@markitube2701
@markitube2701 4 жыл бұрын
Alahamdulllah enkan lazih abaqachu ustazuna
@mosamosa4911
@mosamosa4911 4 жыл бұрын
እንኳን አላህ አተረፈ ኡስታዝ
@fhifuu1070
@fhifuu1070 4 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያስረዝመው
@ሡሡአበባውወሎየዋ
@ሡሡአበባውወሎየዋ 8 ай бұрын
الحمد الله على كل حال ❤
@መሪነኝሀላሌንናፍቂሂወቴ
@መሪነኝሀላሌንናፍቂሂወቴ 4 жыл бұрын
ሡባሀንአላህ
@መርየምነኛእናትንናፋቂ
@መርየምነኛእናትንናፋቂ 4 жыл бұрын
ያአላህ እኮንም አላህ አትረፍልን ያረብ
@ፍነኝየአሏህባሪያ
@ፍነኝየአሏህባሪያ 4 жыл бұрын
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@ekramtube7664
@ekramtube7664 4 жыл бұрын
እንኩዋን ሠላም መጣችሁ ኡሥታዛችን አሏህ አፊያወትን ይመልሥለት
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 4 жыл бұрын
ወአላይኩሚ አሠላሚ ወራሃማቱላሂ ወባራከቱ ማሻ አላህ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 жыл бұрын
ያረብ የሞቱትን ሁሉ አላህ ይራህማቸው እንኮን አተረፈህ ኡስታዜ
@hisokamorou7594
@hisokamorou7594 4 жыл бұрын
Allah ytebqh
@habibahome5828
@habibahome5828 4 жыл бұрын
ሱባህንአላህ አላህይጠብቅወስታዛችንአላህእርሜህንያስረዚምልክአላህየሚወደውንይትናል
@dubaidxb6135
@dubaidxb6135 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 4 жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ተረፍክልን ኡስታዝ አላህ በያላችሁበት ይጠብቅልን
@halimahussentube7533
@halimahussentube7533 4 жыл бұрын
ኡስታዛችን አልሃምዱ ሊላህ ከዚያ ሁሉ ችግር አውጥቶ እዚህ ላደረሰዎ ጌታ ያ ጊዜ አይረሳም ለርሰዎ ብቻ ሳይሆን ለወዳጂዎቹ ሁሉ ከባድ ነበር አልሃምዱ ሊላህ አለኩሊሃል ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎ ያረብ ወላሂ ለአላህ ብየ በጣም እወዴዎታለሁ
@hawahawa1434
@hawahawa1434 4 жыл бұрын
እኳን አላህ አተረፈልን አልሀምዲሊላህ
@የትምብትሆንአላህንፍራአላ
@የትምብትሆንአላህንፍራአላ 4 жыл бұрын
አህሌንኡስታዝ አላህይጠብቅህ
@ቢንትሙሀመዲ
@ቢንትሙሀመዲ 4 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ ጀዛኩምላሁ ከይረን ቀጣዩ ይለቀቅ
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 4 жыл бұрын
አልኸምዱልላ አኮን ተረፈክልን
@ፍነኝየአሏህባሪያ
@ፍነኝየአሏህባሪያ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እኳን አላህ አተረፈልን ኡስታዜ እድሜና ጤና ያረብ
@የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም
@የሴቶዎችቅሬታሰሚሪም 4 жыл бұрын
ያ አላህ ከካእባ እስከ ሚና ከሚና እከ ሙዝደሊፋ ከሙዝደሊፋ እስከ ጀመረል አቀባ (እስከ ጠጠር መወርወሪያ ) ቦታ ያለውን ሁኔታ ስታወራ ልቤ በትዝታ ወደኋላ ተመለስኩ ወላሂ ሀጂ ላይ ያለውን መተዛዘን ድባቡን ያላየ ይየው ይወፍቀው እኔ በድጋሜ ይናፍቀኛል ያረብ
@dhywhe4635
@dhywhe4635 4 жыл бұрын
ኢንኳን አለህ አደነህ ኡስተዝ
@ህስቢላህወኔመልወኪልሀቅን
@ህስቢላህወኔመልወኪልሀቅን 4 жыл бұрын
እንኳን ዳክልን ኡስታስ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@ዘቢባጌታቸውአልሀበሽ
@ዘቢባጌታቸውአልሀበሽ 4 жыл бұрын
ሡባን አላህ አላህ ይጠብቅህ ረጀም እድሜም ይሥጥልኝ በዩቱብ ላይ ጠፍተሀል
@zyallahbaryaajman2489
@zyallahbaryaajman2489 4 жыл бұрын
Subhanallah
@የወሎአልማዝ
@የወሎአልማዝ 4 жыл бұрын
አላህ ያህፍዘክ ኡስታዜ ስወድህ ከልቤ ለአላህ ብዬ ነው
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_እኔ እራሱ የመጀመሪያው የሱን ዳእዋ ስለወላጅ ሀቅ እሚያወራው_
@ዘቢባጌታቸውአልሀበሽ
@ዘቢባጌታቸውአልሀበሽ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ኡሥታዝ
@fatumafatuma16
@fatumafatuma16 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡዝታዙና ዳእዋችሁ ማሻአላህ ቁረአን እረዘም ያለ በአውዶ ቢለቀቅልን
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልሀምዱሊላህ
@zoz6658
@zoz6658 4 жыл бұрын
ያረቢ በጣም ልብይነካልኡስታዝአልሀምዱሊላሂአላሰላመትህያረቢ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 жыл бұрын
ወሊኩምሠላምወረህመቱላሂወበረካቱ፡ይረብአላህይጠብቅልን፡አሊሞቻችንን፡ይረብ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 4 жыл бұрын
ጀዛኩም ከይር ኡስታዝ ስላየሁህ ደስ ብሎኛልአላህ ይጠብቃችሁ ያርብ
@ኢማንየልጂናፋቂ
@ኢማንየልጂናፋቂ 3 жыл бұрын
እኳን ተረፋክ ያረቢ
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ስለላሁ አለሂ ወሰለም አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ
@kubrahusseinyoutube7768
@kubrahusseinyoutube7768 4 жыл бұрын
አላህ ለዚህአበቃህ ለዘላለም ኑርልን መሠሉችህን አላህያብዛልነ
@ቅቅቅቅቅ-ጰ6ሸ
@ቅቅቅቅቅ-ጰ6ሸ 4 жыл бұрын
ኡከን አለህ አተርፍህ
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 4 жыл бұрын
የኛአንድበተርቱ፣አላህይጠብቅህ፣እንኳንአላህአተረፈህ፣ያኡመተልሙስሊም፣አላህይጠብቃችሁ
@user-vo6vj5jl4y
@user-vo6vj5jl4y 4 жыл бұрын
امينننننننننن
@ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ
@ጀሚላስደተኛዋተስፋያደከመ 4 жыл бұрын
ዑስታዝየ እድሜና ጤና የኔ አደበተ ጣፋጭ እንኳንም ተረፍክልን
@fatiyabintjihad9280
@fatiyabintjihad9280 4 жыл бұрын
ኡስታዙና እንኩዋን አልህ አትርፍክ አልሃምዱሊላህ ሱምአልሃምዱሊላህ አልህ ራጅም እድሜ ያኑርክ በጣም አሳዛኝ ክስታት ናው
@mariyammariya8990
@mariyammariya8990 4 жыл бұрын
እሚገርምነው ኡዝታዜ እንኳን አላህአተረፈህ ረጅም እድሜ አላህይስጥህ
@ዜድቢንትኑሩዜድቢንትኑሩ
@ዜድቢንትኑሩዜድቢንትኑሩ 4 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እኩንም ተራፍችሁ
@zd1001
@zd1001 4 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አላህ እንካን አታራፈህ ኡስታዚ
@ቅድሚያለተውሂድከሀቅቡሀላ
@ቅድሚያለተውሂድከሀቅቡሀላ 4 жыл бұрын
ያአሏህ ኡስታዝ ስወደው ለአሏህ ብየ
@seidseid4445
@seidseid4445 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኮንም ለዚህ አበቃህ ኡስታዝ እርሜነ ጤነ አብዝቶ ይስጥህ ያርብብብብ
@zedbintislam3366
@zedbintislam3366 4 жыл бұрын
الحمد لله على سلامتك أستاذنا
@muka1974
@muka1974 4 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ይገርማል አላኩልሀል አልሀምዱልላህ ለአላህ አይሳነውም
@kadeejamunthdhaidaberr918
@kadeejamunthdhaidaberr918 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊለህ አላህ እድሜነ ጤነ ይስጠዎት
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 4 жыл бұрын
_አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ኡስታዛችን አላህ አፊያ ያረግህ ያረብ ሀቂቃ በጣም ጠፍተሀል ባለህበት አላህ ይጠብቀህ ያረብ_
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 жыл бұрын
WS we wb ahilen uzitazi alihamidulilahi enkani desi alehi
@zedtube2269
@zedtube2269 4 жыл бұрын
አላህ ያቆይህ ኡስታዝ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ
@ሀውለት-አ2ጐ
@ሀውለት-አ2ጐ 4 жыл бұрын
ኡስታዝየ አፍሪካቲቢላይ ነበርየሰማሁት ኢቶቢያ በጣምአዝነንነበር አልሀምዱሊላህህህ ያላህስራ ለዚህአበቃህ ተዛመከራ አሳልፎ እረጅም እድሜ ኑርልን ደእዋህ ሰርስሮነው እልብ ጠብ እሚለው ኡስታዝየ ኑርልን እረጅምእድሜ
@asiaali3015
@asiaali3015 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱ አህለን ያሁሥታዜ አላህ ይጠብቅ ያረብ
@እሙዩስራ-ዠ8ጨ
@እሙዩስራ-ዠ8ጨ 4 жыл бұрын
አህላንኡስታዝእረጅምእድሜይስጥህ
@heyathussen1898
@heyathussen1898 4 жыл бұрын
Subahan Allah enkuwan Allah atrfhi austzi
@zahraali9760
@zahraali9760 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞቻችንን ያረብ
@emanwoloyewa3128
@emanwoloyewa3128 4 жыл бұрын
Subihan alahi enkani terefikilin uzitazi
@sssadaaachannel322
@sssadaaachannel322 4 жыл бұрын
Aelah aefiya yisitawat yarabi
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ
@ተዉሒድየሁለትሀገርሥኬትኡ 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ አህለን ወሥ አህለን
አባቴ ሞትዋል ብሎእያለቀሰ ነበር
28:06
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 13 М.
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 15 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 63 МЛН
የወሎ ሰፈር መስጅድ ከመፍርስ ተርፈ
24:20
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 2,9 М.
እንታገስ “ላይነጋ አይጨልምም” ኹጥባ በ ኡስታዝ ሙሀመድ ሙስጠፋ / Ustaz Mohammed Mustefa
34:01
Ustaz Mohammed Mustefa | ኡስታዝ ሙሐመድ ሙስጠፋ
Рет қаралды 10 М.
የነብዩ ኢብራሂም  የቤተሰብ ሌጋሲ
13:39
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 5 М.
ለቀብር  ከ300.000 ሰው በላይ ተገኝቶ ነበር
12:51
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 3,3 М.
#ሰበር_መረጃ #zena የፋኖ ውሎ #በአበበ በለው
21:28
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 15 МЛН