ከሙዚቃ አለም ሽኝት ከአሜሪካ..ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ: Mahmoud Ahmed: A Tribute to an Ethiopian Music Legend

  Рет қаралды 120,482

hailex vibe check

hailex vibe check

Күн бұрын

Пікірлер: 153
@hailexvibecheck
@hailexvibecheck Ай бұрын
ኩላሊት ከሰጣት በኃላ ጥላው የሄደች.. Seifu on EBS ለምን ባልን አላቀረበውም.. | Kidney Transplant Drama: kzbin.info/www/bejne/haCXoJ-OZqeshpY👈👈
@EthioInventors
@EthioInventors Ай бұрын
ያን ወርቃማዉን ዘመናችንን ምታስታዉሰን ድንቅ ላንተ ብቻ የተሰጠኸ መተኪያ የሌለህ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ኑርልን ትዝታችን
@essayasberhane7698
@essayasberhane7698 Ай бұрын
እኔ እንደ ኤርትራዊ ሁኜ የጋሽ መሐሙድ ዘፎኖች በፍጹም ከሂወቴ የማይጠፋ በጣም የምወደው አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጠው እወዳሀለሁ
@Demrie
@Demrie Ай бұрын
ጋሽ መሐሙድ በጣም እንወድሐለን ረጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን
@tsegayeyemenu8603
@tsegayeyemenu8603 Ай бұрын
ወንድማችን መሐሙድ አህመድ እንኳን ለዚህ ቀን በጤና አደረስህ አዘጋጆቹም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
@Esromtesfay772
@Esromtesfay772 Ай бұрын
እንደገና የማይደገም እርቲስት ዝነኛው ማህሙድ እህመድ❤️❤️❤️❤️❤️ኑርልን ለዘልአለም።
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh Ай бұрын
Tekekel . Rejem edeme ke mulu tena gar Gash Mame Egziabiher le nehsa yabakore abbate!!!❤️🙏❤️
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Ай бұрын
⁠ጋሽ ማህሙድ ስለ60 ዓመት አገልግሎትህ እናመሰግነሀለን
@user-gi9bt8nn1b
@user-gi9bt8nn1b Ай бұрын
ኢትዮጵያን እንደምትወድ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን እናከብርሃለን:: ቀሪ ዘመንህ በሙሉ ጤንነት ፍቅር ሰላም ይሁንልህ ምኞቴ ነው::💚💛❤️
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 Ай бұрын
ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ ጀግና ጋሴ መሃሙድ ሰላምና ጤናውን ያብዛልህ❤❤❤❤ እንወድሃለን ኑርልን
@marthamande
@marthamande Ай бұрын
Wow, it is beautiful you brought our Ethiopia back. GOD bless you all. Thank you. Wish Mr. Mohammud to live more graceful years. 🇪🇹 ❤🎉
@MehamedKarsima
@MehamedKarsima Ай бұрын
ለጋሽ ማሙድ ይገባዋል የኔ አባት ረጂም እድሜ እመኝልሀለው።
@Sarbet888
@Sarbet888 Ай бұрын
My wish is for Mahmoud Ahmed to witness Ethiopia free and safe for all and to sing one last time for his people. Thank you for making our life bearable in Ethiopia.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
Thank you for the Ethiopian Diaspora for remembering the famous Artist Mohammad Ahmad who performed his careers almost 60 years. This is very very important to do this Greatest recognition when he is with alive like this . Thank you again Dispora!! Mohammed did fantastic music for Ethiopian people which is never ever forgettable!!! God bless you Our Hero.
@abeshalove2007
@abeshalove2007 Ай бұрын
አንጋፋው ጋሽ ማህሙድ አህመድ ክብር ይገባሃል ላለፉት በርካታ አመታት ድንቅ ትዝታዎች አሉን እንወድሃለን ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን::ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሃለን::🙏
@lewhatchannel2983
@lewhatchannel2983 Ай бұрын
ማህሙድ ፍቅር ነው እንደ ኤርትራዊ በቤታችህን የማህሙድ ዘፈኖች እየሰማን ነው ያደግነው በጣም እንወደዋለን ስለ ፍቅር ሰላም ዘፍነሃል የቀረው እድሜህ እግዛብሄር ፍቅርና ሰላም ይስጥህ።
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
Yes, crying is nothing after famous people passed away. But remembering him like this in his life is very very amazing and this can encourage many generations to music industry!!!
@TigistGebremariam-w7p
@TigistGebremariam-w7p Ай бұрын
የትዝታችን ንጉስ መሀሙድ አህመድ እንወድሀለን ❤❤❤ክብር ይገባሃል ለአዘጋጆቹ ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል👍
@meskerameyohanes3733
@meskerameyohanes3733 Ай бұрын
God bless you today and every day we love you enjoy your day ❤️❤️❤️❤️❤️
@MulyeZnabu
@MulyeZnabu Ай бұрын
እግዚእብሔር ይመስገን ኡነት ነዘረኝ ለካ ክርስትያን ነው እንኳን እግዚእብሔር ረዳህ የንሳሃን እድሜ ሰጠህ ❤🎉
@mathiasmakonnen7591
@mathiasmakonnen7591 Ай бұрын
May you live longer and longer Gash Mame
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet Ай бұрын
🥰😘🙏🙏🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Ай бұрын
Long Live Mohemed Ahmed Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Ай бұрын
Long life Gash Mohamed we love you and respect you ❤❤❤❤our ever Legond
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 Ай бұрын
Wow gashe Mohamude ye Ethiopia legend you deserve enewedehalene regeme exemena tena yestehe Egezeabhere,I would like to thank Ethiopian comitte in America especially Shewete
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 Ай бұрын
ውድ የኢትዮጵያን እንቁ ስለስጠህን የሙዚቃ ፍቅር የሺ ሀረጊቱን ሌሎችም ብዙትዝታዎችህን ስለስጠህን በኢትዮጲያን ስም እናመስግንሀለን ኪዳነምህረት የቀረችህን እድሜ በደስታ ታሳልፍልህ እሜን❤❤❤❤
@MisganaErmias
@MisganaErmias Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ We love you more than more from South Africa
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 Ай бұрын
Congratulations allways I respect you 👏 💯 🙌 🙏 👌 🙏🙏🙏🙏🙏
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Ай бұрын
mashallah ,,, good health and long life , dr , gashe mohamed ahmed , your great music will be with us for ever ,,,.
@zerimunkebede-ru5oy
@zerimunkebede-ru5oy Ай бұрын
ስትከበር ስትወደድ ስትታጀብ ያሳየኝ አምላካችን ይመስገን
@ኢትዮዽያዬ
@ኢትዮዽያዬ Ай бұрын
ጋሼ እንወድሀለን you are our icon you are our Ambassador ❤❤❤❤❤you deserve it
@AwolMehammedmehammedAbulguMeha
@AwolMehammedmehammedAbulguMeha Ай бұрын
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይከበርልን
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Ай бұрын
@@AwolMehammedmehammedAbulguMeha yeah, his legacy is for ever with Ethiopian people!! I think Nobody will regret about him after this because the Ethiopian people gave him biggest recognition to him and this is amazing!! The Greatest Ethiopian musicians, Tilahun Gessaes did not get this kind of recognition as he passed away suddenly. It was very very heartbroken!!
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 Ай бұрын
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንእ ሁሉ ጤናና እድሜ ይስጥህ
@fozia1239
@fozia1239 Ай бұрын
ጋሽ መሀሙድ ላንተ ይገበሀል እንኳን ለዚህ አበቃህ ግን እንዲህ አይነት እድል ያላገኙ ለሀገራቸው ብዙ የሰሩ በጦር ሜዳ ሳይቀር ጀግናውን የኢትዮጲያ ሰራዊት በመቀስቀስ አካላቸው የጓደለ ህይወታቸው ያለፈ ብዙ አርቲስቶች ስማቸው ያልተጠራ እንደዋዛ የቀሩ ቤቱ ይቂጠራቸው ግን ችግሩ የኞ ሀገር ችግር ለሁሉም ነገር ቲፎዞ ያስፈል ጋል ቲፎዞና ግሩፕ ከሌለህ አሸዋም ፈጭቸህ ድቄት አርገህ ብታቀርብ ምስጋና የለህም ።
@bizunehamare9378
@bizunehamare9378 Ай бұрын
keri gizehin Egeziabher betenana bselam yebarkeleh. God bless you the Golden Ethiopian Musician Muhamed Ahemud. Long live.
@mariamawit
@mariamawit Ай бұрын
Gashe Mahmoud yewetat zemene favorite legend long live 🌹🌹🌹🌹
@berhanlema7831
@berhanlema7831 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይህን ፕሮግራም ስላካፈልከን ከአውስትራልያ
@FiheFihenewwell
@FiheFihenewwell Ай бұрын
አባታችን እንወድሃለን ❤❤❤❤
@hailutimerga4065
@hailutimerga4065 Ай бұрын
legendary musician Mahmu-long life
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Ай бұрын
ጋሽ መሐሙድ አህመድ በጣም እንወድሀለን፣ እናከብርሀለን። በመጨረሻም ሙስሊም ሳትሆን አደራ ይህቺን ዓለም እንዳትሰናበት። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ያሳይህ።
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Ай бұрын
ደሀ ነኝ ምንም የለኝም ግን ሁሌም እወድሃለሁ ❤️
@elshuelshu-jq5xx
@elshuelshu-jq5xx Ай бұрын
ማህሙድ እህመድ❤❤❤❤❤❤
@berhanedesta8294
@berhanedesta8294 Ай бұрын
እንኳን ለዚች የምስጋና ቀን አደረስህ አሁንም ኑርልን ❤😂🎉
@michaelfekadu2419
@michaelfekadu2419 Ай бұрын
Thank u Mahmoud Ahmed ur an absolute Legend in the history of Ethiopian Music
@Abegaz-w8c
@Abegaz-w8c Ай бұрын
❤❤❤እንወድሀለን
@yonasdemeiyesus6073
@yonasdemeiyesus6073 Ай бұрын
ለውዱ ማህሙድ አህመድ ይገባዋል። ነገር ግን፣ የኛ የአበሾች እንዲህ ያለ ዝግጅት ሲኖር All-Inclusive ቢሆን፣ ለምሳሌ እነ ተሾመ ምትኩንም ፣እና ሌሎችንም አክብረን ብንሸኛቸው፣ የበለጠ ውብና ድንቅ ይሆን ነበር።
@HaileM-dd9zb
@HaileM-dd9zb Ай бұрын
I am very happy for the homage of mehamud, with his unique tune, which he give us timless music and in his contribution for promoting Ethiopian music in international arena
@mussiehabte8095
@mussiehabte8095 Ай бұрын
ጋሽ ማሃሙድ አህመድ የትዝታው ንጉስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይገባዋል
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 Ай бұрын
በጣም የሚያስ ደስት ዝግጅት እሰይ ጋሼ መሐሙድ አሕመድ እንኩአን ደስ አለህ 💚💛❤️🌹🙏🏽
@KeseteKidane-t3s
@KeseteKidane-t3s Ай бұрын
Mahmud Ahmed the best artist in Ethiopia. Live long
@MeskiyaMusefa
@MeskiyaMusefa Ай бұрын
ደስ፣ይላል፣ለዝህ፣ስላበቃው❤❤❤❤❤
@EskedareSisaye
@EskedareSisaye Ай бұрын
ጋሽ መሐሙድ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ይህንን ዝግጅተም ላስተባበራችሁ እናመሰግናለን ተባረኩ
@ashenafigebretsadik9942
@ashenafigebretsadik9942 Ай бұрын
Congratulations 🎉 🎊 THE BEST DR gash Mame. 💚💛❤️
@nightsky4544
@nightsky4544 Ай бұрын
እድለኛ ነህ ጋሽ መሀሙድ በቁም እያለህ የህዝብን ፍቅርና ከሰው የሆነውን ክብር አግኝተሀል ይሄ ሊለመድ ይገባል የሚያዛዝኑኝ እኩያ የሙያ ጏደኖችህ ክብርም እውቅናን ሳያገኙ ተቸግረው ማለፋቸው ነው:: ሳይቸገሩ ከነክብራቸው ካለፉ አርቲስቶች የማውቀው ሂሩት በቀለንና አለማየሁ እሸቴ ብቻ ነው
@abeshalove2007
@abeshalove2007 Ай бұрын
@@nightsky4544 Tilahun Geseses?
@YaredAssefa-v8f
@YaredAssefa-v8f Ай бұрын
ጋሽ መሐሙድ ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥዎት በጣም እንወዳሀለን ከአምሮየ የማትጠፋ ዘፈን ቆንጂት እባክሺ
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 Ай бұрын
My favorite singer Mohammod God bless you wish you the best 🎉
@mali219
@mali219 Ай бұрын
Long live the legend Mohamud Ahmed 🎉
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 Ай бұрын
Gashi muhamed ahmed idme ina tena temenehulati🙏🙏 ingdhi hulu zefanowocchi wede geta temelesewali antem betolo wede getani imeminna balechihi idme tebareki inakenrahaleni geta kante gari yehuni 🙏❤️
@meselechashine732
@meselechashine732 Ай бұрын
God bless you Gash Mahmmod Ahmed ❤
@CeTt-q2h
@CeTt-q2h Ай бұрын
🎉🎉🎉ዝሮ ዝሮ ወደ ትውለድ ሀገራችን ነው🎉🎉
@fantahun1424
@fantahun1424 Ай бұрын
Happy long laefe gashe mehamud
@moubarikabdi6210
@moubarikabdi6210 Ай бұрын
Gach Mahmud We hope u long live We suport u forever ❤ he is ambasador of peace of Ethiopia🇪🇹❤️
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq Ай бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይጨምርልህ
@birhanuabebe2841
@birhanuabebe2841 Ай бұрын
ውድ:መሀሙድ:ለአደረግኸው:ሁሉ:እግዚአብሔር : ይስጥህ።
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Ай бұрын
Congratulation 🎉 you deserve it more that.
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Ай бұрын
ሸዋንዳይ ዘፈነው ሳይሆን አበላሸው ነው የምለው ለወደፊት እንዳትደግመው እመክርሀለው።
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Ай бұрын
ደስ ይላል ለበዛወርቅም እሳ እሳን በሚመጥንነሁን ባለችበት የሚመጥናት ዝግጅት ለምን አታረጉላትም ትዝታ ሲታወስ እሳም የትዝታው ንግስት ናት መሀሙድ እድሜና ጤና ይስጥህ
@MRDDanie
@MRDDanie Ай бұрын
Aman....❤❤❤❤Mahmud feker
@bluecandy6164
@bluecandy6164 Ай бұрын
ትህትናው❤❤❤❤
@tigistzewide5647
@tigistzewide5647 Ай бұрын
በጣም አድናቄሄን ነኝ ያለመነፅር ማንበብ በጣም ጠንካራ
@berhanedesta8294
@berhanedesta8294 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Ай бұрын
ጋሽ ማሐሙድ የትዝታዉ ንጉስ ይገባሐል እኛ ኤርትራዊያንም ላንተ ክብር አለን እንደ አይናችን ብሌን የምንወደዉን ጀግናዉ ዶ/ር በረከት መንግስተአብ ጋር እንዲገናኙ አድርጋቹ ሰፕራይዝ ብታደርጓቸዉ ምንኛ ደስተኞች ሊሆኑ እንደሚችሉ ብዙ ትዝታዎች ይኖራቸዋል ።ሌላዉ የካሜራዉ ጥራቱ ለዚህ ትልቅ ፕሮግራም የማይመጥን ነዉ በቃ ዝብርቅርቅ ርብሽብሽ ያለ ምነዉ ጥራት የለዉም ካሜራማን 🇪🇷
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 Ай бұрын
እንደገና መውደድ እንደገና
@GamachuBeyena
@GamachuBeyena Ай бұрын
Artist Mohammed Ahmed national treasures he has spent over half of his life times dedicated to always played memorable (Tizeta), music in all restaurants his lyrics Love ❤️ Songs have had produced over 60 estimated dozens of best choices albums released to entertainment in the industry traditional and cultures celebrations of collection ❤️ and collectives memories. ❤️ Songs about lovers lives about long trips. Lovers searching for brides about weddings and family dedicated. To all peoples and communities diversify pluralism population of Ethiopians all peoples have had enjoyed your lyrics love songs your thick toned rhythm beats sounds always fresh and refreshing we thank you so much needed. Salutations our best 👌 Artist 👍 Mohammed Ahmed. 🎉😂❤😅🎉 happy anniversary festivals for your best 👌 always played lives music. May God bless you today and forever.
@MeskiyaMusefa
@MeskiyaMusefa Ай бұрын
ኢትዮጵያ ፣ለዘላለም፣ትኖር
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 Ай бұрын
ስሙን ብቀይር ጥሩ ነበረ. ስራውና ስሙ አይመሳሰሉም.
@liaberhane9973
@liaberhane9973 Ай бұрын
በጣም ስነስርዓት ጎደለው አቀራረባቹ
@sosenatesema8809
@sosenatesema8809 Ай бұрын
We love you ❤❤❤❤
@ameleworkgebru4425
@ameleworkgebru4425 Ай бұрын
እንኳን ለምስጋና ቀን አበቃህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BahruBelata
@BahruBelata Ай бұрын
Cogratulations on your achievement
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
Mehamud ❤️enwedhalen Eşme tema Yesrib’i💚💛❤️ Koylin wendeme❤️ye yoganın likit mecnun 😀eyayrhuh nee yafdekut Bizi tiztawoch Altuğ 💚💛❤️ Ahının tenawin abzutöten yestih 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹Amen🙏
@SenaitTesfaledet
@SenaitTesfaledet Ай бұрын
Priceless eko epic moment 🥰😘🙏🙏🙏🙏
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Ай бұрын
Amen 🙏
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Ай бұрын
Mohhamed Ahmed legend
@Eathen1112
@Eathen1112 Ай бұрын
King of Tezeta ❤
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Ай бұрын
ጋሼ እረጅም ዕድሜ ቀሪ ዘመን የተባረከ ይሁን
@takelebahru7846
@takelebahru7846 Ай бұрын
💚👏❤️🙏🏿
@abebamekuria-b6t
@abebamekuria-b6t Ай бұрын
The video for this historical moment is not taken properly. I’m really sad. This is a treasure story of Mohamed. I wish there was a better way of taking the video. Thank you for doing this anyways.
@takelebahru7846
@takelebahru7846 Ай бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🏿
@FasilGkiros
@FasilGkiros Ай бұрын
ካሜራ ማኑ ምርጥ ነው
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Ай бұрын
ለጥሩ ሰዎች ሲባልስ ማርጀት እና ሞት ባይኖር እመኛለሁ።መታደል ነው ከሞት በፊት በፍቅር መሸኘት መታደል ነው።
@josephjacob7551
@josephjacob7551 Ай бұрын
Please stay positive don't bring politics here! Thank you
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e Ай бұрын
ሀባታችንእንወድሀለን❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉
@marthawoudneshzewede3314
@marthawoudneshzewede3314 Ай бұрын
💚💛❤️🙏🏽
@FasilAlemayehu-mi6hu
@FasilAlemayehu-mi6hu Ай бұрын
Yemuzikaw.kemer.yedimitocu.moged Yetizitaw.niguus.mehamud.ahemed
@Eathen1112
@Eathen1112 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenayetMengistu
@SenayetMengistu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halima4540
@halima4540 Ай бұрын
ምስጋና ይገባሀል ግን ሁሉ ነገር እዚሁ ቀሪ ግዛ መዛ ነው አንዱም አይጠቅምህም። እሚጠቅምገህ ወደ አላህ ወደ ትክክለኛው መንገዲ መመለስ ብቻ ነው። አላህ የኸነረ ሁሉ የማሰቢያ ጊዜ ሰጥቲሀል አስተዉል በጭፍኑ ወደ ገሀነም እራስህን አትወርውር
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@btbt4487
@btbt4487 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Fdcghijf435f
@Fdcghijf435f Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@tewodroswoldemeskel591
@tewodroswoldemeskel591 Ай бұрын
Shewandagne eyalekese new libel😮😮😮😮😮😮😮😮
@sadikjemal2897
@sadikjemal2897 Ай бұрын
❤❤
@CeTt-q2h
@CeTt-q2h Ай бұрын
ምናለበት በደንብ ብታሳዮን
@TsedaleNegasa
@TsedaleNegasa Ай бұрын
Lendenante ayinetu irjinaa inaa mot baayinor des yilal.Gin binorim besiraachu atarejum atimotum.
Mehamud Ahmed( የጋሼ ሽኝት)
1:14:27
Zema Ethiopia
Рет қаралды 11 М.
ETHIOPIA: Old Amharic music collection 1950 -1965, ~ ቆየት ያሉ የአማርኛ ሙዚቃዎች ስብስብ | non-stop | #ethiopia
2:34:42
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 8 МЛН
ተስፋዬ ጋቢሶ || Tesfaye Gabiso Album #3 with Lyrics
55:37
@BKLyrics መዝሙሮች በግጥም
Рет қаралды 106 М.