ከቁንድዶ ሰማይ ሥር...! | የምስራቅ አፍሪካ የመጨረሻዎቹ የዱር ፈረሶች| Guzo Ethiiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 96,417

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#ጉዞ #ጉዞ_ኢትዮጵያ #guzo_ethiopia #GuzoEthiopia
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 141
@susuTube394
@susuTube394 Жыл бұрын
ወው ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገሬ እምዬ ይህ ሁሉ ሀብት እየለን ፍቅሪ አናሰን😢ኡፍፍ ፍቅነርና አንድናት መታሰሰብን መከበበሪን አለህ ይስጣን🤲
@sul7265
@sul7265 Жыл бұрын
ቅርብ ሆነን እዛው ሐረር ከተማዋ ነዋሪዎች በአብዛኛው በአፈ በታርክ የምንሰማውን ጉዞ ኢትዮጵያ በካሜራው ላሰቃኘን እጅግ በጣም❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን❤❤❤❤ ከሐረር ከተማ ነዋሪ አንዱ ነኝ!!!
@ererc
@ererc Жыл бұрын
በቀጣይ ከምስራቅ ሐረርጌ በርዝመቱ/በከፍታው 1ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን በአካባቢው አጠራር ‘’ደባል’’ የሚባለውን የጋራ ሙለታ ተራራ ብታስጎበኙን ደስ ይለናል፤፤ እናመሰግናለን
@KifleYes
@KifleYes Жыл бұрын
አየሁት ተደንቅኩ 🙄🙄🙄 ይቺ ድንቅ ሀገር ያልያዘችው የለ!
@DerejeAdenew-wy7xm
@DerejeAdenew-wy7xm Жыл бұрын
ጉርስም የወረ ሸዋ ልጅ ደረጀ አድነው በጣም ደስ ይላል ትረካው
@samsonyeshitila1854
@samsonyeshitila1854 Жыл бұрын
የአገሬን ፉኛን ቢራ የተፈጥሮ ፀጋ ሰላስጎበኘኸን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ሄኒ🙏🙏🙏
@getachewtessema3979
@getachewtessema3979 4 ай бұрын
እራሷን የምትመስል/ የሚመስል የወለደችው ፈረስ በጣም ደስ የሚል ነው ፣ ግሩም ቀረጻ ነው ወዳጄ በርታለን
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 Жыл бұрын
የኔጉልበት ተሠባበረ ዳገት አልወድም ኢትዮጵያ ሚስጥርናት ሚባለው ለዚህ ነው
@rukiyamohammed1623
@rukiyamohammed1623 Жыл бұрын
ሰላም ለሃገራችን ለኢትዮጲያ ክበርልን ሙያውን አክባሪ ድንቅ ጋዜጠኛ እናመሰግንሃለን
@bsukal
@bsukal Жыл бұрын
ኦሮሚያ አገሬ ምድራዊ ገነት❤❤❤
@AbduMelese-uy9zj
@AbduMelese-uy9zj Жыл бұрын
❤የቁንድዶ ፈረሶች በተስፋየ ገብረ አብ መፅሀፍ በደንብ ተተርከዋል
@great2894
@great2894 Жыл бұрын
ተስፋየ ገብረኣብ ያ ጀግና የሃገሬ ልጅ፡፡ ❤❤❤❤❤❤❤
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc Жыл бұрын
አዎ በሚገርም የስነ ጽሁፍ ብቃቱ በደምብ አስጎብኝቶናል።ተስፍሽ ነብስህ በሠላም ትርፍ።
@THESURAFELB
@THESURAFELB Жыл бұрын
Tesfaye GebreEbab newe..okay???
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 7 ай бұрын
ይሄ ወሬኛ ምን ያውቅና ? እሱ ዘር ማጋጨት ነው ስራው
@ፍትሕቅንጦትሆኗል
@ፍትሕቅንጦትሆኗል 7 ай бұрын
አሁን ተስፋዬ ገ/እባብ ሰው ተብሎ በታሪክ ሰሙ የሚጠራ ፍጡር ነው??????
@birukmelisie6673
@birukmelisie6673 Жыл бұрын
ይቺ ናት ሀገሬ ዋዉ በጣም ደስ ይላል ሀገሬን ስለጎበኛችሁ እና የቁንዱዶን ተራራ ስላስተዋወቃችሁልን እናመሰግናለን!!😊
@tsegamikaelmesfin
@tsegamikaelmesfin Жыл бұрын
ከተወሰኑ ወራት በፊት እኛም ለመጎብኘት ታድለናል። ሔኖኬ እናመሰግናለን። ሃሴትን የሚያጎናፅፍ ድንቅ ቦታ ነው። ጉርሱም ወረዳ በአፍሪካ በርዝመቱ 2ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አሮሞ ዋሻና የተለያዩ ድንቅ መስህቦችን የያዘ ነው።
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 Жыл бұрын
ትረካህን ወድጄልሀለሁ:: ቁንድዶን የቱሪስቱን ቀልብ እንዲዘርፍ ያደረግት አቀራረብህ ነው:: ለአንተ እና ለካሜራ ማኑ እንዲሁም ለቡድንህ ታላቅ ምስጋናዬን ሌካለሁ::
@abisalomagonafer8762
@abisalomagonafer8762 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ሰውነክ በርታ ካንተ ብዙእንጠብቃለን።
@zelalemteressa
@zelalemteressa Жыл бұрын
❤❤❤ ኢሄን ድንቅ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት ፡ የቁንዱዶ ብርቅዬ ፈረሶች ስላሳያቹን ፣እንዲታወቅ ስላርጋቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@kibremulat1224
@kibremulat1224 Жыл бұрын
በጣም በጣም አመሠግናለሁ ።ያልከው ሁሉ እውነት ነው ።ልጅነቴን አስታወስከኝ እጅግ አመሠግናለሁ ።
@felekeasibot5775
@felekeasibot5775 Жыл бұрын
የናቴን የትውልድ ስፍራ ስላስጎበኘኸኝ እግዚአብሔር ይባርክህ። አንድ ቀን ሄጄ እንድጎበኘው አነሳስተኸኛል ተባረክ !!!
@apliwosdamtew7242
@apliwosdamtew7242 Жыл бұрын
ሰላም ሄኖክ ለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይስጥህ ይጠብቅህ አስተያየት የምፅፋ ግን እያሰብን እያስተዋልን ብንፅፍ አሪፍ ነው
@KassaMircha
@KassaMircha 5 ай бұрын
Magnificent! That is real journalism. Thank you for your dedication and bearing all it takes to bring this to us.
@mawzking5342
@mawzking5342 Жыл бұрын
ሙዚቃው videoውን እንዳላይ ረብሾኛል ብትቀይሩት ጥሩ ነው በጣም ይረብሻል
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው የሜዳ ፈረስ ሐገራችን አለ ይገርማል እናመሰግናለን 🙏
@felekehirpassa9767
@felekehirpassa9767 Жыл бұрын
I am so happy to see my birthplace in this way thanks Guzo Ethiiopia
@HusenHasen-om4hw
@HusenHasen-om4hw Жыл бұрын
hi fuad trusim secter office this data is the best ethiopianism & patriotism action
@directeroffice
@directeroffice Жыл бұрын
የተፈጥሮ ፀጋ ሰላስጎበኘኸን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ሄኒ🙏❤❤❤
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ደንቅ ሀገር ናት ምድር ገነት ናት ❤️❤️🥰🥰🥰🥰 ገጋቱ ከበድ ነው መንግዱ ብስራ ጡር
@bayewabebe8515
@bayewabebe8515 Жыл бұрын
ሳይንሳዊ መረጃዎችን ሞር ብትሄድባቸው ደስ ይለኝ ነበር። ፈረስን መቸ የሰው ልጅ እንዳላመደው፣ እና እነዚህ ፈረሶች መቸ ወደ ዱር እንደተመለሱ፣ የጤና ጥበቃቸውን በሚመለከት፣ ተመራማሪውን ቃለ መጠይቅ ብታረግለት አስተማሪነቱ ይጨምራል
@elisaMebratu
@elisaMebratu Жыл бұрын
ሄኒና ባልደረቦችክ ጤና ይሰጣቹሁ እናመሰግናቹሀለን በርቱ ከክፎ ይጠብቃቹሁ
@abrishsor30
@abrishsor30 Жыл бұрын
አንተ ጀግና ተጓዡ ጋዜጠኛ ቃላት እንዳሻህ የሚታዘዙልህ ነህ ሃገሬን በላቀ ሁኔታ ታስተዋውቀናለህና እናመሰግንሃለን፡፡ ‹ ቁንድዶ ደረቱን ሰጠኝ እኔ ግን ጀርባዬን አልሰጠሁትም ›
@menasieweldemariam3406
@menasieweldemariam3406 Жыл бұрын
ቁንዱዶ ውብ ተራራ ድንቅ ፈረሶች ለወደፊት ለጎብኚዎች ምቹ ተደርጎ ብዙዎች እንዲጎበኙት እመኛለው ብዝና ከቤተሰብ ስንሰማ የነበረውን ብዚህ ፕሮግራም ስላሳያቹህን እናመሰግናለን ።❤❤❤❤
@abuammarmohammed7478
@abuammarmohammed7478 Жыл бұрын
እዚህ ዋሻ ውስጥ ነው ያደኩኝ😊🎉😅❤❤
@suleymanwabella2680
@suleymanwabella2680 Жыл бұрын
ተስፋዬ ገብረአብ ነው መጀመሪያ ከነዚህ ፈረሶች ጋ ያስተዋወቀን
@mensaak3793
@mensaak3793 Жыл бұрын
lek neh
@mensaak3793
@mensaak3793 Жыл бұрын
Hulu sew Yan manbebe alebet
@danielshemikse2898
@danielshemikse2898 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የውብ ተፈጥሮ አገር
@Tusha242
@Tusha242 Жыл бұрын
Tnx to show us our beloved beautiful country
@AshabirWoyesse
@AshabirWoyesse Жыл бұрын
የሚገርም የአላማና የሙያ ፅናትህን ድሮም አውቅ ነበር ፣ አሁን ደግሞ አስደመመኝ ፣ ፍርድም ፊደልን ሀሁ ብዬ የጀመርኩባትና የማንነቴ መነሻ ናት ፣በርታ ሰላምን ሁሉ እመኝልሃለሁ
@AshabirWoyesse
@AshabirWoyesse Жыл бұрын
ፍርድም ሳይሆን ጉርስም ይባልልኝ
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd Жыл бұрын
You can edit it. Just click on the 3 dots along your username to access the edit option.
@Liberty-cx4lz
@Liberty-cx4lz Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ በቁንዱዶ ተራራ ግርጌ ባለች መንደር በኩል ተመላልሻለሁ ፡ ምን ያደርጋል ተራራውንና ፈረሶቹን ለመጎብኘት እድሉን አላገኘሁም ፡ ቁጭቴ ። ድንቅ አተራረክ ፥ ሲበዛ አድንቄሃለሁ ።
@ሉሲአፋር
@ሉሲአፋር Жыл бұрын
ጉርሱም በጣም ተለውጣ ማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ጉርሱም 1980 ነው ለመጨርሻ ግዜ የተስናበትኳት
@zedcodourey4439
@zedcodourey4439 Жыл бұрын
የሚያምር ቦታ ሐገሬ ኢትዮጲያ ድንቅ ተፈጥሮ ያለባት ነች ግን ልጆቿ አያውቋትም ። ጦርነት አብቅቶ ሐገራችን የምናውቅበት ጊዜ ያድርሰን ሔኖክ በጣም አድናቂህ ነኝ
@Henokpetros-f2f
@Henokpetros-f2f 6 ай бұрын
ድንቅ የተፈጥሮ መስብ።
@merrynigusa410
@merrynigusa410 Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ትልቅ ስራ ነው
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
እንደ ሰው ክፉ ፍጥረት የለም በሠላም ከሚኖሩበት ታግተው በሰው ይወሰዳሉ።ለካ ሀገራችን ሰውብቻ አይደለም የሚታገተው እንስሳትም ይታገታሉ ያሳዝናል።
@workyehailu-np2by
@workyehailu-np2by Жыл бұрын
Enamesgnalne korahue💚💛❤️
@wilcoxdaniel9825
@wilcoxdaniel9825 8 ай бұрын
Ah Ethiopia Gods Land. If only we knew it is so, we would not be killing each other.
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 Жыл бұрын
እዎ ፈረሶች በእድገት በህበረት ግዜ ጉርሱም ነበረኩ። ስለፈረሶች መኖር ሰመቸ ነበር ነገር ግን ይናከሳሉ ስለተባለ እኔ እና ጓደኞቸ ፈረተን ተራራውን ደፈረን አልወጣንም።
@beletetaye2826
@beletetaye2826 4 ай бұрын
ጉርሱም ዋ እንዴት እንደምወዳት ቆንጆ ሚስትና ከሷም ሁለት ወንድ አንድ ሴት ልጅ አግኝቻለው ከ27 አመትበኋላ አስታወስከኝ
@handeabo-berhanuhunsore7945
@handeabo-berhanuhunsore7945 Жыл бұрын
Excellent Ethiopian horses I love it thanks again May God bless Ethiopia.
@ademabubeker2636
@ademabubeker2636 7 ай бұрын
ትረካ ትጠላለህ ከስዩም ዮሃንስ ወዲያ🎉
@Seifu-w1v
@Seifu-w1v Жыл бұрын
የሀገሬ ውብ ተራራ ቁዱዶ
@oromoohits4921
@oromoohits4921 Жыл бұрын
OROMIA TIYYA 🌳
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 10 ай бұрын
ማፈርያ 😂😂😂
@oromoohits4921
@oromoohits4921 10 ай бұрын
@@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 😂enat hagare oromiyaa
@asnaketesgaw9540
@asnaketesgaw9540 Жыл бұрын
So professional! Still, you make KZbin show from Ethiopia alive because you are not only journalist but the content of the narrative make it full ..can I say "No thank you"- since you nailed it! 🙏 you are so special !
@danielnegatu7771
@danielnegatu7771 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊው Sir David Atenbrah ብየሃለሁ እስከ አሁንም እንዴት እንዳለየሁህና ሰብስክራብ እንዳላደኩ ይቆጨኛል በርታ ወንድም አለም አመሰግናለሁ።
@travelethiopia-6169
@travelethiopia-6169 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/opDXqGWsd5yferc
@siraksamra1
@siraksamra1 4 ай бұрын
ጎበዝ፡ ፕሮግራማችሁ በጣም ግሩም ፡ ኣሰተማሪ ነው፡ ግን እባካችሁ፡ ማፕ ኣስደግፋችሁ ብታስተምሩን በቀላሉ ይገባናል፡ ከታላቅ ምስጋና ጋር
@tilahunliyew9347
@tilahunliyew9347 Жыл бұрын
I wander in my own country we have wide horses I 🐎 see those at 🇺🇸 they well called them mustang or wide horses 🐎 I am glad to know that
@Mekoyamedia761
@Mekoyamedia761 10 ай бұрын
ሄኖክ በርታ
@ቁርአንhabibiabdi-tr1ky
@ቁርአንhabibiabdi-tr1ky Жыл бұрын
ወንድሜ ትለያለህ ምራቄን እየዋጥኩ ነው ሁሌም የማይህ ከልቡ የሀገር ልጅ አላሀ ይባርክህ።
@Fasilo
@Fasilo Жыл бұрын
Simply waw 🔥🔥🔥🔥
@economicsforall8908
@economicsforall8908 Жыл бұрын
Henok please come and visit garamuleta please!!!!!!
@Melanatravel
@Melanatravel Жыл бұрын
ከብት ጠብቂያለው እዚ ተራራላይ ቲኒ ውይም ቁልቋል እየበላን ጉሙን ተከትሎ ጅቦች ያስቸግሩን ነበር ልጅነቴን የሰጠውት ቦታ ነው
@አሰግድ.አበበከበደ
@አሰግድ.አበበከበደ Жыл бұрын
Tesfaye gebreab tsifotal. Betirekaw lay Haweni silemitibal lij yetsafew wiste silegeba set lij welije simuan Hawenii biyatalehu ahun 5 amet honuatal. I love kundudo
@ghaliabafita
@ghaliabafita Жыл бұрын
አተራረክህ እጅግ ይመስጣል፣ አመሰግናለሁ
@millyethiopiatours2899
@millyethiopiatours2899 Жыл бұрын
Great Job, Henok and his team done amazing job
@nunenuna-oj2ld
@nunenuna-oj2ld Жыл бұрын
ቁንዱዶን ያበቀለች አገር ሰላለኝ ደስተኛ ነኝ በቅራቢያቸው ቤቶች እየተሰሩ ነው ትንሿ ፈረስ ላይ ያየውት ገመድ ምንድነው የእኛ ስው አንደንዱ ስህተት አያጣቸውም ምናልባት እሷንም አሰላ ቄራ እንዳያመጣት
@meftuhabubakar527
@meftuhabubakar527 Жыл бұрын
From 2008 - 2014 Marco Vigano & I've done several expeditions on Exploring Mt. Kundudo & surrounding tourism potentials and promoting as The East Extended Route. The Feral horses, its magnificent colorful carsick cave, and pre historic rock art, and much more proposed. This is one of the best HD documentaries I see. It would be best to promote this potential to international tourism. I would suggest to translate or use English caption to promote to the world. Great narrator, with breathtaking scenery. I ❤ it. Thank you for the great work. Indeed this is my homeland!😊
@dagnegetnet3378
@dagnegetnet3378 Жыл бұрын
THANK YOU HENI AND YOUR CREW.LET US KEEP NATURE PROTECTED PLEASE.
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Wow betam des yilal man ende Ethiopia ufffffff ❤
@fahmidawd3013
@fahmidawd3013 Жыл бұрын
Hagare salam hugni !!
@abreabrish4149
@abreabrish4149 Жыл бұрын
Keep up the good work! We really miss such kinds of eye-opening tours beyond the current political drama and conflicts👏👏👏👏.
@wariwohassen
@wariwohassen Жыл бұрын
thank so much for dcoumentry and introduce kundudo wild horse
@kifleboku8601
@kifleboku8601 Жыл бұрын
The stones you showed us, might be the precious stones. So that, it should be studied very well.
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 3 ай бұрын
Tiliki sew beritalin
@estifbest2121
@estifbest2121 Жыл бұрын
My beloved home town heni thanks for the documentary
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ Жыл бұрын
ወይ ተማሪዬ ሄኖክ !ሳስተምርህ ጎበዝ ነበርክ እንዴ ??
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын
ጉዞፍናታቸውን ለማስቀረት ከሌሎች አነስተኛ ቁመና ካላቸው ፈረሶች ጋር የማዳቃል ሥራ ተሰርቶ ይሆን ? ዝርያውን ማስቀረት ትኩረት መስጠት ይገባል
@blackstone07
@blackstone07 Жыл бұрын
ቁንድዶ
@gursumpaartiibadhaadhina2795
@gursumpaartiibadhaadhina2795 Жыл бұрын
Dinqie sirie nwie 10Q allah yisxihi mirxie gazexanya
@zulfana1457
@zulfana1457 Жыл бұрын
በአንዱ፣ ፕሮግራምህ፣ ላዩ፧ አንድ፣ “doctor” የተናገሩት፣ ንግግር፣ በጣም፣ ያሳዝናል፣ የገጠሩን፣ ወጣቶችን፣ የሰራ፣ አድል፣ ሰጠን: ያሉት፣ የቱሪሰቶችን፣ እቃ፣ በመሸከም። ዩህ፧ አሰየሳሰብ፣ ባርነትን፣ አሰተሳሰብ፧ የሚያጠነክር፣ ዩመሰላል።
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 Жыл бұрын
የዱር ሁነው ሳለ ለምን ግልገሏ ፈረስ አንገቷ ላይ ገመድ ጠለቀ አልገባኝም ለህክምና ነው?
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@girumaschalew1700
@girumaschalew1700 7 ай бұрын
Ay Ethiopia ambesa tezegtobat yeminor minale izih inkuan gebtew tefetro belegesechachew aden binoru
@shorfawondoshasafo7156
@shorfawondoshasafo7156 Жыл бұрын
Uulfaadhu . Waan nutii beeknu yoo ta,eellee akkanatti ummatni hunddii hubanno akka argatu gdhuu ketiif balaa fi ija haamaa irra haafin jedha.
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 Жыл бұрын
🎉🎉what also interesting on this repirting is the background music. What it to with the tourist site??? This music has relycs... enat abat yemotu indehone behager yilekesal... Hager yemote indehone...wedet yideresal???? Why this musho to tell about Harrarge wereda Gursum??? Who is missing What????🎉🎉
@appolo115
@appolo115 Жыл бұрын
Interesting
@AsfawHabtemariam
@AsfawHabtemariam 11 ай бұрын
የቁንድዶ ተራራ ሌላው ስሙ W ተራራ ይባላል፡፡ ተራራው ከሩቅ ሲታይ የW ቅርፅ ስላለው ነው፡፡
@ahmedhagi96
@ahmedhagi96 11 ай бұрын
The sound track is not Good
@c2beca272
@c2beca272 Жыл бұрын
🙏🏿❤❤❤
@amirahmed9380
@amirahmed9380 Жыл бұрын
Awesome
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 Жыл бұрын
ሙዚቃው በጣም ይረብሻል
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df Жыл бұрын
As can be seen, the trip to Mount Kundido is taking place with a group people. I am wondering why the narrator of the documentary is talking as if he is doing the trip and the documentary by himself .
@tewodrosabate7377
@tewodrosabate7377 Жыл бұрын
"KEHAGERACHEWU GUZO GAZETEGNA FIT YIBORIKALU" ASLEKESKEGN HENOK EWUNETEN NEWU
@addisasegid8189
@addisasegid8189 Жыл бұрын
ይቺናት አገሪ ሰለ ዋሻው የአካባቢውነ አዛውንቶች ቃለ መጠይቅ አድርገህላችው ቢሆን ጥሩ ነበር፡፡ ብዙ ጠቃሚ የሆኑ ነግሮችን ይነግሩህ ነበር፡፡ ክዛረ 15 አመት በፊት ዋሻው ያልበት ቦታ ሂደን ብዙ ነግር ነግርውን ነበር፡፡ ለማንኝውም እናመስግናለን፡፡
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd Жыл бұрын
Including a legend(tale) about the formation of the “W” shape . Legend has it that there used to be a giant serpent that demanded a sacrificial child as its annual meal. After many years of the local community losing their children, one day a mum has plotted a great scheme to save her only child when it was her turn for the sacrifice. So she decided to bake a giant bread masquerade it as a child and then throw it on to the serpent’s wide opened mouth. But alas the serpent choked onto it and started to toss and turn in agony chipping and breaking the rocks of the mountain which lead to the formation of the famous “W” shape of the mountain. Hence, Qundudo is also called W mountain. This can be a great children’s story. I would advise the Oromia education bureau to publish it. Otherwise I might do it 😂 It’s gonna be popular worldwide like ’ Jack and the bean stalk’
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
Mengd bisra!!!
@Jesusislord-zt5xu
@Jesusislord-zt5xu Жыл бұрын
ጉርሱም አዲስአበባን በምስረታ 19 ዓመት ትቀድማለች ::
@kasahunaddis7464
@kasahunaddis7464 Жыл бұрын
ትንሿ ፈረስ ለምን በገመድ ታሰረች? አካባቢው ከሰው ንክኪ ነፃ መሆን አለበት።
@JrdejucrYekidanemretlij
@JrdejucrYekidanemretlij 4 ай бұрын
ምንም የማያቁ እንስሳትን ለጥቅማቹ ስትሉ ደሞ ልታጠፉዋቸው ነው ምን አለበት አረፈው እንዲኑሮ ብተዋቸው
@tibebugashaw1475
@tibebugashaw1475 10 ай бұрын
kebabile ketema 1.5 km sile daketa yedingay aletochi nibirbiri wonzu megibiya bitasigobeng
@timharmon10
@timharmon10 Жыл бұрын
ጉርሱም በ ነፍጠኞች የተመሰረተች ከተማ ፡፡ ቤቶቹ ይናገራሉ
@GarishuHaji
@GarishuHaji Жыл бұрын
😂😂😂 ዉሰዳት
@timharmon10
@timharmon10 Жыл бұрын
@@GarishuHaji ስለመወሰሰድ ሰለመሰጠት ዘመን ሆነና፡ 😂 ያራስክን ውሰድ መባባል
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 3 ай бұрын
ሁሉ አማረሽ😂😂😂
@murteduaabduljebar3896
@murteduaabduljebar3896 Жыл бұрын
Beka ante jegna neh
@abduse360
@abduse360 2 ай бұрын
Gursum emsum tebsum
@jezbawjezbaw5913
@jezbawjezbaw5913 7 ай бұрын
Besmam
@weredetsehaywoldeyohannes9434
@weredetsehaywoldeyohannes9434 Жыл бұрын
ባቢሌን ዳከታ የተገተረው ድንጋይን በየት አልፈህ ነው ቁንድዶ የጀመርከው ትረካው ቁንጽል ሆነብህ
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
ዳንጉር የደቅ ስውር ገዳም መገኛ። #ጉዞ  #ethiopiangeographic #monastery #orthodox
13:09
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 405 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН