"ከአንድ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ ጋር የዓይን ፍቅር ይዞኝ ነበር" /ድምጻዊ ቬሮኒካ አዳነ በሻይ ሰዓት መልካም ትንሳዔ/

  Рет қаралды 404,373

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide : linktr.ee/ebst...
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​ #Your​​​​​​​#1choice​​​​​

Пікірлер: 376
@adoniyasadi350
@adoniyasadi350 3 жыл бұрын
Veronika የልጅ አዋቂ, ግልፅ, ኮንፊደት, ታለንትድ, ግበዝ ልጅ ♥️♥️♥️በርቺልን
@getanie6591
@getanie6591 3 жыл бұрын
ያባትሽ ልጅ ነሽ አባትሽን ስላኮራሽ ደስ ብሎኛል ቬሮኒካ አዳነ ጠክሪ wey love 💕 you
@AnidBirr
@AnidBirr 3 жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀው
@ጦይባቦረናyoutube
@ጦይባቦረናyoutube 3 жыл бұрын
እኔወድም
@danielwondimu6542
@danielwondimu6542 3 жыл бұрын
Right man 👨
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
እኔ
@ruhamabekele3186
@ruhamabekele3186 3 жыл бұрын
ሁላችንም 🙏🙏🙏😥😥
@የአርሴማልጅ-ጐ4ጀ
@የአርሴማልጅ-ጐ4ጀ 3 жыл бұрын
ሰላም አይደለች ለውጥ እኮ ነው
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ 3 жыл бұрын
የዛሬ አመት የልጂ እናት እንድሆን እግዚአብሔር ይርዳን ውዶቼ አዲስ ሙሽራ ነኚ እንኩዋን ለጌታችን እና መድሀኒታችን ለርየሱስ ክርስቶስ የብርሀነ ትንሳኤ ብአል አደርሳችሁ አደርሰብ
@marenmita6056
@marenmita6056 3 жыл бұрын
Amane tehogn aleshe🙏🏽
@yalfal5087
@yalfal5087 3 жыл бұрын
😘
@mengeshnigus5840
@mengeshnigus5840 3 жыл бұрын
ዛሬ ተሾግረሻን ማለት ነው
@meri5519
@meri5519 3 жыл бұрын
አሜን ትሆኛለሽ ውዴ
@hikingfan3665
@hikingfan3665 3 жыл бұрын
@@mengeshnigus5840 የጋለ ብረት ይሸጉሩህ ስድ ባለጌ የ ባለጌ ልጅ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ! መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!"
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የሚለው ስም በሩሲያውያን ዘንድ በብዛት የሚጠሩበት ስምነው ሲቆላመጥ ደግሞ ቪካ ይሆናል። ደስ የሚል ስምነው። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖች ሁሉ እንኩአን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ መልካም አመትበአል ይሁንላችሁ።ከቤትንብረታችሁ ተፈናቅላችሁ በመጠለያ ያላችሁ ወገኖቻችንም እግዚአብሔር ያስባችሁ እንኩአን አደረሳችሁ።
@sstube9143
@sstube9143 3 жыл бұрын
ራስን የሆነ ሰው እንዴት ደስ ይላል ቬሮኒካ በርቺ
@tgkonjo6891
@tgkonjo6891 3 жыл бұрын
ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳበት ትንሳኤ በአል አደረሰን አደረሳችሁ💒💒💒🙏🙏🙏🙏
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 жыл бұрын
ማነው ግን ቬሮኒካን ቁሌታም ያላት እንደውም ስርዓት በጣም አላት
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
አሁን ነው አደብ ያየዘችሁ ማን እንደመከረት ባላወቅም
@ዜድሻእናፈራህ
@ዜድሻእናፈራህ 3 жыл бұрын
ትክክል ማማየ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 2 жыл бұрын
qebex nat demom yamrbatal
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 3 жыл бұрын
እህቴን አሞብኘል በሰው ሀገር ስኳር በሽታ ከልጅነት እየሰቀየትነው እስኪ ዱዓ አርጉለት
@kaldkaedyanesmahmd3256
@kaldkaedyanesmahmd3256 3 жыл бұрын
Allah Afiya yargilashe Abshiiri yane ihat
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
አይዞሽ እሀት አላህ አፍያዋን ይመልስላት
@yalfal5087
@yalfal5087 3 жыл бұрын
አይዞሺእሡያሺልልሺ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ
@ኡሙአይመን-ከ9ቐ 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ🌷🌷
@hayatomar1046
@hayatomar1046 3 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ
@michaelchernet1310
@michaelchernet1310 3 жыл бұрын
ስለ ቬሮኒካ የሰጠሽው ማብራሪያ ደስ ይላል ግን ወደ ጎልጎታ ሲሄድ እንጂ ከመስቀል ሲወርድ አይደለም
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 жыл бұрын
እውነተኛ ማንነትሽን ነው ያንጸባረቅሽው ያለምንም መጨነቅ 👌🏿
@NGA12300
@NGA12300 9 ай бұрын
I thank you so much on behalf of the Oromo people and you deserve our love and respect.
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
ቬሮኒካ ዶሮ ችለሽ እንጀራ አልችልም አይነፋም ግን ደግሞ ቀላል ስለሆነ ሞክሪ ዛሬ እኛ ወንዶች እንኳን እንጋግራለን በተረፈ ለኔ ምርጥ ነሽ የአባትሽም አድናቂ ነኝ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታምሪያለሽ አለህ ከ ክፉ ይጠብቅሸ ድምፆሽም ያምራል
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ
@የገብርኤልልጅ-ሰ8ተ 3 жыл бұрын
አባትሽን በጣም ነዉ የምወደዉ በተለይ ይቺ አብሲንያ የሚለዉን ሙዚቃዉን ስወድለት😘😘
@ellub5242
@ellub5242 3 жыл бұрын
እውነት ነው ምርጥ ሙዚቃ ነው
@selamtube2461
@selamtube2461 3 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለብርሀነ ተሳኤዉ በሰላም አደረሳቸሁ አገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድረግልን ፍቅሩን ያድለን
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
ዮኒ የእኔ ውዴ ሀናን አለ ግልጽነትህ ደስ ስል
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ቬሮኒካየ የአዳነ ቆንጆ ስወድሽ ከነ አባትሽ ማርያምን😘😘መልካም የትንሣኤ ባህል የተዋሕዶ ልጆች🙏🙏🙏
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
ፀሀዬ ዬሀንስ እንኳን አደረሰህ!! የኛ ልዮ❤❤❤❤
@sand9434
@sand9434 3 жыл бұрын
ለመላው ኤርትራውያን ኢትዮጲያውያ እንካን ለትንሳዮ አደረሳችሁ ፈጣሪ ሰላም ፍቅር ይሥጠን
@ehitzerfu6106
@ehitzerfu6106 3 жыл бұрын
V
@dengelmaryam1129
@dengelmaryam1129 3 жыл бұрын
Amen wendme
@DaywithHabu5258
@DaywithHabu5258 3 жыл бұрын
Amen(3) mare lanchim🙏🙏❤️❤️
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 3 жыл бұрын
ብልጣብልጥ ሰው በጣም ደስ አይልም ብቻም ሳይሆን የትም አይደርስም አቅራቢዋ ፀገነት(በቁልምጫ ስለምትጠራሩ ስምሽን ልሳሳት እችላለው ሴት አቅራቢዋ) በተቻለሽ መጠን እውነተኛ ቅን መሆን አለብሽ አስመሳይነት ብዙዎች ላይ የሚታይ ተላላፊ በሽታ አንቺም ላይ ይታያል፡፡ታከሚው፡፡
@titiadunga2682
@titiadunga2682 3 жыл бұрын
ቪሮኒካ በጣም ነው የምወድሽ ግልጽነትሽ ደስ ይላል
@ሪምወሎ123
@ሪምወሎ123 Ай бұрын
በየሀዴይበትነው፣እምዛርው፣፣የኔወርቅ፣፣ይባቶኩራት❤❤❤
@daniman5421
@daniman5421 3 жыл бұрын
ቬሮኒካዬ በጣም አደንቅሻለሁ። ስምሽ ድንቅ ነው። ትልቅ ትርጉም ያለው ስምሽን ያወጣው እንዳልሽው ጣልያናዊው ሳይሆን የክርስትና እናትሽ ፀሀይ ናት። አባትሽ ለጣልያኑ የስምሽን ትርጉም ጠየቀው አላያንስ ፍራንሲስ ቱር ሲያደርግ ሳንድሮ የሚባል ጣሊያናዊዉ ትርጉሙን ማሸነፍ እንደሆነ ነገረው ጣልያኑም ለማብራራት ሲል በቴኒስ ቴብል ጨዋታ ሲያሸንፋ ቬሮኒካ ይባላል ብሎ ነገረው። ሌላው ቬሮኒካ ማለት በታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ የጌታችን የመዳኒታችንን እየሱስ ክርስቶስ ደም የጠረገችው ቬሮኒካ የምትባል ሴት መሆኖ ተገልጿል። ስሙ ታላቅ ነው።
@sand9434
@sand9434 3 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሞት እማንሰማ ይሁን
@weynitesma8517
@weynitesma8517 3 жыл бұрын
ፀሀዬ ዮሀንስ የእውነት ክብር ይገባዋል
@hellenabeje
@hellenabeje 3 жыл бұрын
የባህሉን ስትጫወት ማርታ አሻጋሪ ትዝ አለችኝ ከነድምጽ እና አኳኋኗ
@hawa3569
@hawa3569 3 жыл бұрын
ግን እጀራ አልችልም ስላለች ደስብሎኛል ዉነቱን መናገር ሌሎቹ አርስቲስቶች ቢሆኑ ይዋሻሉ ሲጀመርየኛ አር አርስቲስቶች ብር ብቻ ነዉ የሚፈልጉት
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
አለባበስሺ ሁልግዜ ስያምር ጎበዝ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 жыл бұрын
ፀጊ ዮኒን ካሜራ ፊት አታሳቂው ኤዲተሮች ደሞ ሲንዛዛ ቆርጣቹ አውጡለት በውነት 😂 የዋህ እንደሆነ ያስታውቃል
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
ቀላል
@weldemariamaysheshim1004
@weldemariamaysheshim1004 3 жыл бұрын
EBS በጣም አሪፍ ነው ግን ድምጽ አንዳንዴ ይቆራረጣል እሱ ቢስተካከል ።
@birukkassahun5898
@birukkassahun5898 3 жыл бұрын
የዘንድሮ ዘፋኞች እኮ አኛ አናውቃቸውም እነሱ ነው የሚያውቁን
@qonjo6613
@qonjo6613 3 жыл бұрын
😂😂😜
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ
@ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 жыл бұрын
🤣🤣
@አህላም-ከ8ጠ
@አህላም-ከ8ጠ 3 жыл бұрын
እኮ ሀሀሀሀሀ
@tigistmekonnen2529
@tigistmekonnen2529 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@andualemhailu2749
@andualemhailu2749 3 жыл бұрын
22:20 - 23:25 ከአንድ ታዋቂ ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ እና ተዋናይ ጋር የዓይን ፍቅር ይዞኝ ነበር"
@bisab5644
@bisab5644 3 жыл бұрын
gelagle!
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 3 жыл бұрын
አንካን አደረሳችሁ ዉድ የክርስትና አምነት ተከታዮች ለጋታቺን ለመዳንታቺን ለየሱስ ክርስቶስ ተንሳየ ባሃል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ቫርዬ ያሰብሽው ሁሉ የድንግል ልጅ ያሳካልሽ አህቴ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅ
@hqjnk9016
@hqjnk9016 Жыл бұрын
Arsii Asala wallakan jira thanks V A ❤❤❤
@kassahuncherkos4527
@kassahuncherkos4527 3 жыл бұрын
yonas u r posetive i like u r attitude
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤️
@amiahlu6707
@amiahlu6707 3 жыл бұрын
ፀሀዬ ዩሀንስ ነብሴ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ፀሀየ ይሆንስ ትልቅ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ነው ለሱ አንድ ትልቅ ዝግጂት ተደርጎ አድ ሺልማት ቢደረግለት ብዬ አስባለሁ ትክክል ብለሻል መልካም የፉሲካ በአል ለመላው ኢትዮጵያን በውጪም በአገር ውስጥም ለምትኖሩ እባካችሁ ስለኮረና በተቻላችሁ😷 ጥንቃቄ አድርጉ ኢትዮጵያ ስላሞ ይብዛ! 🙏🏾✌🏾🕊🇪🇹💚💛❤️
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
ግልጸ ና ጀግና ነች ዴግሞ ከረንዋ ሲምር ❤
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ ያይን ፍቅር ከዚህ በፊት ናቲ ማን ብለሽ ነበር ወይስ ሁለቱንም ነዉ😁
@hewannegash5626
@hewannegash5626 3 жыл бұрын
ግን ድምጽዋ ይቀራታል ስትወርድ እኮ እየጠፋ ነው ። ያው መቼም ይሁን እንጂ በእውቀት ባላቸው ባለሞያዎች ብትዳኝ በእርግጠኝነት ያልኩትን ኮመንት ይሰጡዋታል ። ለማንኛውም በርቺ። እላለሁ።
@asniit1199
@asniit1199 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ደጋግመሽ ጋግሪ እንጂ አልችልም አይሰራም ዶሮ ወጡ በምን ሊበላነው
@አህላም-ከ8ጠ
@አህላም-ከ8ጠ 3 жыл бұрын
እኮ ሀሀሀሀሀሀ
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj 3 жыл бұрын
She is so free l like her so much.
@tsehayhagos1491
@tsehayhagos1491 10 ай бұрын
አድናቅሸነኝ ከአሜሪካ የዛሬ አመት በሰለም በጤና የተባረከ ትዳሪ ይሰጥሸ እንደ አናት የሚወድሸ እደአባት የማከብርሸ እንደሚሰት የማፈቅርሸ ጌታ የተባረከ ትዳሪ ይሰጥሸ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው እሱ ዪርዳሸ ተባረኪ ።
@salemkaleb8865
@salemkaleb8865 3 жыл бұрын
The lady who is hosting need to stop making him uncomfortable every time she have some to say about him or give him some kind a look .....
@bisab5644
@bisab5644 3 жыл бұрын
betam! awaki yehonech yimeslatal.
@born2Bekind
@born2Bekind 3 жыл бұрын
Exactly! I really can't stand her.
@hikma2006
@hikma2006 3 жыл бұрын
I don’t like the way she acting up
@slmretteshome5629
@slmretteshome5629 3 жыл бұрын
የሆንሽ ቆንጆ ነገር ስወድሽ 😘
@saramulugeta9432
@saramulugeta9432 3 жыл бұрын
EBS betam plis Le Ed Mubarek Ustaz Yasin Nurun Akrbulen weym Abubaker
@fikresbezabih1039
@fikresbezabih1039 3 жыл бұрын
I LOVE YOU ETHIOPIEN FROM FRENCH
@radetrita8590
@radetrita8590 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቬሮኒካ አዳነ የሚገርም ብቃት አለሽ ኑሪልኝ ማማዬ እወድሻለው አንደኛ ብዬሻለው
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Enkwan aderesachu all beautiful Ethiopian.💚💛❤️🇪🇹❤️
@blessing468
@blessing468 3 жыл бұрын
Best tea time ever! I started and ended with a smile! Tsegi you rock aznagn nesh yemir feta arrgshin!! Veronica'm Timechalesh!
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ 3 жыл бұрын
ግን አያፍሩም እንደ ማጋገር አይችልም ስሉ የገጠር ልጅ ኮ 10/11 አመት ይሆኑ ልጆች እችላሉ
@s.m4498
@s.m4498 3 жыл бұрын
ይች ልጅ ከሥርዋ ይበልጥ ትህትናው ገራሚ
@kibruargaw3407
@kibruargaw3407 3 жыл бұрын
V ቆንጆ በርች
@senayttaddesaa1902
@senayttaddesaa1902 3 жыл бұрын
ጉድ በል ግንደር እንጀራ አለችልም አለችም አይ አርቲስቶቻችን ሚድያላይ ሞያ አልችልም ማለት ግልጥኔትሽ ተመችቶኛል አንዳዱ ሳይችልም እችላለው የምሉ ስለ አሉው
@natialex9236
@natialex9236 3 жыл бұрын
yegrmagne esu nw eko Doro echelalawu Enjera alehilm ena dorowun soup letdrgwu nw ?hahaha
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
I am so sorry but I don’t understand why they are asking her personal information... it’s really weird. How much money you made? It’s wrong to ask personal question on public Tv .
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 3 жыл бұрын
She had the right to decline it.
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
That is not the point, they are not professional journalists. You don’t bring a guest on public television and ask personally question! Especially personal finance. It is that simple!
@yohannesdemssie1760
@yohannesdemssie1760 3 жыл бұрын
እጸገነት እባክሽ አትቸኩይ በሬድዮም ከስይፈ ፋንታሁን ጋር ትቸኩያለሽ ትንሽ ረጋ በይ እባክሽ
@ደስታዩቱብ
@ደስታዩቱብ 3 жыл бұрын
አለባበስሺ ቆንጂየ ነው የሴት ልጂ አለባበስ እድህ ነው
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 3 жыл бұрын
ዋው ሰወደሸ እግዚአብሐር ይጠብቅሸ
@kirubelalebachew6422
@kirubelalebachew6422 3 жыл бұрын
እንደው ምናችንም ከምናችንም አልገጥምም አለን እንጀራ አለ መጋገር ማለት የሁሉም ነው ተብሎ ከማበረታታ ይልቅ ያሳፍራል ነበር መልሱ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
መልካም. ፋሲካ ebs ፀጌ በጣም አሳክሽኝ. የውጭ ቢሆንም. ያልሽው.😃💚💛❤
@cr-pn5pm
@cr-pn5pm 3 жыл бұрын
ቁጭ ብለው ሚያዳምጡት ሰወች ; ሂወት ያላቸው አይመስለኝም።
@yasu6181
@yasu6181 3 жыл бұрын
😂😂
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
እንዴዴ ዩወኒ ጸዲ በጣም ትቀናለች አንተ በምታደርገዉ ሁሉ ሌሎቹም እንደኔ ይታያቸዉ ይሆን እማማ ጸዲ እባክዎ ለአዳዲስ ቆንጆ ጋዜጠኞች ቦታ ይልቀቁ EBS ጡረታ አያወጣም እንዴዴ 😂😂😂😂😂👌
@hhuussbabaa7838
@hhuussbabaa7838 3 жыл бұрын
Ewnet yelben new yawetashkew ychi gint
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
Andande sayhon hulim yehone bahari tasayalech
@የራሄልሚዲያ
@የራሄልሚዲያ 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ በጣም ነው ምወዳት
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አምሮቧችዋል
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 3 жыл бұрын
Veronica= take the fist letter V with its voule E , then take another in the middle, say R, then take the lat letter A. that makes "VERA". Vera Adane Teka
@hananahmed8538
@hananahmed8538 3 жыл бұрын
የዚች ልጅ ግልፅነት ሲያሥደሥተኝ
@kidistabera4699
@kidistabera4699 3 жыл бұрын
በጣም
@tena9047
@tena9047 3 жыл бұрын
ውይ ፀገነት ጭንቀት የሆነች ሴትዮ ስጠላት
@teddywoldesenbet2761
@teddywoldesenbet2761 3 жыл бұрын
Balege
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 3 жыл бұрын
See a doctor u r sick!!!!
@tena9047
@tena9047 3 жыл бұрын
@@haymanotarega1105 am sorry
@amiahlu6707
@amiahlu6707 3 жыл бұрын
ቬሮዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 3 жыл бұрын
እንዲያው እባካችሁ ይህንን ክ የሚል አባባል አስቀሩልን ቋንቋችን እየተበላሸ እኮ ነው እኔ ማንኛውንም ፕሮግራም ስከታተል ቬሮኒካ ከምርህ ለማለት ከምርክ ስትል በጣም ዝቅ አለችብኝ:: እባካችሁ እናንተ የሚዲያ ሰዎች ዝም አትበሉ ይህንን ነገር አስተካክሉ ትውልዱ እየተበላሸ ነው እንደምነህ ለማለት እንደምነክ ማለት ሲያስጠላ
@alhamdulilah446
@alhamdulilah446 3 жыл бұрын
ትክክል
@barsenetsolomon7896
@barsenetsolomon7896 3 жыл бұрын
Yoni btmm kin sew nw lezi program yimetinal bicha sayhon yibezal.. etsegenet mitebalewa gin litaseraw alchalechimm esu btm eyetagese yimeslal endi aynet show lay fegegta new enji miyasfelgew mekofes aydelem endee ere mela beluwat
@senayttsegaye5613
@senayttsegaye5613 3 жыл бұрын
Kerebat Enatesh gobez yene kojo
@wondwossen109
@wondwossen109 3 жыл бұрын
ስታምሩ ::
@alemnatale9697
@alemnatale9697 3 жыл бұрын
ወይኔ ማርያምን አስቃችሁ ልትገሉኝ ነዉ ነፂ የሞጆዋ ቆንጆ ስወድሽ እህቴ
@addisgossaye9842
@addisgossaye9842 3 жыл бұрын
Veronica time after time leza add eyaderegsh new. Well done. Ur future is so Bright, u need sun glasses to protect your eyes 😎
@DjEledire1206
@DjEledire1206 3 жыл бұрын
Askootuu Veronica jaalalaa keetiin qaabameen jiraa 😘😘
@malikomako4713
@malikomako4713 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@almaznegash3708
@almaznegash3708 3 жыл бұрын
Happy Easter 🐣 Good job 👏
@ወሎየነኝያውምየወልድያልጅ
@ወሎየነኝያውምየወልድያልጅ 3 жыл бұрын
ዮኒየ ስወድህ ዛሬ መግቢያህን ፈልግ ባለቤትህ ሀናን ጣሪቅ ቤት እደር እንደምትልህ ነው ዮኒ ምርጥ ሰው ግልፅነትህ ደስ ይላል
@alhamdulilah446
@alhamdulilah446 3 жыл бұрын
ክክክ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@genetbekele515
@genetbekele515 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ታምረ እየሱስ የሚባል የለም እናትዬ
@onelovehw
@onelovehw 3 жыл бұрын
ፀጊ እና ዮኒ ዛሬ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ የቪሮኒካ ትሩግምን አወቅን ሳም ዶቭን አትውቅትም? የዓይን ፍቅር ላይ እድምተኞቹ አላማውቃቸው ግን እንዴ ያስብላል ያው እዚ አሜርካም ስለሚኖር ላያውቁት ይቻለሉ ገን አስኮቱ የሚለውን ዘፈን ስትዘፍን እና ፀሃዬ ዮሃንስን ያልቸው ንግግር እውነት ነ ኢትዮጲያውንት ያላው ነው ገን ሳደቃት ክብር ለሚሰጠው ክብር ስጣለች ሚሙ የተሰራበት ገን በጣም ነው ያሳቀኝ ቀጥላ ቀበጥ ነበሩክ ገን አሁን ገን አይደለሁም አዲጊያለሁ ንግግራን ወደደኩን እንኳን ለብርሃነ ትንሤው አደረሰን።
@ራያራዩማ-ጸ6ወ
@ራያራዩማ-ጸ6ወ 3 жыл бұрын
ክክክ ዮኒ በጣም ነው ያሳቀኝ ሀናንንን ታሪቅ ይመችህ
@lozalegesse7176
@lozalegesse7176 3 жыл бұрын
ewey veronica betam new des meteyiw so real, fun and herself all the time
@adisabahaya3549
@adisabahaya3549 3 жыл бұрын
Veronica Veronica. I just don’t understand where Ethiopians learn self hate. Be your selves ppl. Ethiopians need to find themselves.
@seneyetseyfu3781
@seneyetseyfu3781 3 жыл бұрын
ምን አይነት ቋንቋ ነው የምታወራውአሰጠሊታ ያውም በሚዲያ እሷ እንኳን አረ ተው እሰክትልህ ድረሰ
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 3 жыл бұрын
Feta yalechi nat 10,000 like
@techlehulu
@techlehulu 3 жыл бұрын
📱 ስልክን እንደ ሪሞት በመጠቀም ኮንፒተራችን መቆጣጠር ቪዲዮዎን ይመልከቱ በሰንከዶዎች እና በአጪር ደቂቃዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ልገባ ነበር ፈራሁ😢እስኪ ምክር ስጡኝ መልካም ብአል
@ሜሮንሐበሻዊት
@ሜሮንሐበሻዊት 3 жыл бұрын
እኔ ልገባ ነው ጠባቂው እግዚአብሔር ነው
@na-uu5or
@na-uu5or 3 жыл бұрын
@@ሜሮንሐበሻዊት የት ነሽ
@adamcell1527
@adamcell1527 3 жыл бұрын
ግቢ ዉዴ አትሸወጅ ሞትም በሀገር ያምራልኮ ።
@21MarYam
@21MarYam 3 жыл бұрын
ትንሽ ቆይ ከእግዚአብሔር ጋር
@bitania-m2856
@bitania-m2856 3 жыл бұрын
ሲቆላመጥ ሮኒ(Ronnie) ወይም ቬራ (Vera ) ነው
@halimahtube644
@halimahtube644 3 жыл бұрын
Veronica giltsinetish dess yilal dimtsishim betam konjo new be ewnet
@hanaman3201
@hanaman3201 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሷቹ ለበረሀን ትንሳዬው
@Sweet.806
@Sweet.806 Жыл бұрын
እፉ እናንተ ኢትዮጵያኖች እንዴት እንደምትጉራሩ ኮ ይገርማል
@kumeraaderessa5917
@kumeraaderessa5917 3 жыл бұрын
Africa.......Ethiopia......Addis Abeba!!!!!!!!!!!!
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
ችሎታ አለሽ ቬሮኒካ ቆንጆ ደስ ትያልሽ
@azebeazebe335
@azebeazebe335 3 жыл бұрын
ቪ ቆንጆ ነሽ በውነት
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ገደልሺኝ እኮ ሽንኩርት ካደረግን በኋላ ቬሮኒካ እናደርገዋለን😝
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
ስወዳት እኮ
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 жыл бұрын
አገሬ ናፈቅሽኝ እንባዬ መጣ💔
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 76 МЛН
የቬሮኒካን አዲስ ጏደኛ ተዋወቁት
10:01
Veronica Adane
Рет қаралды 609 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 18 МЛН