🛑ከንፈሬን ሰርጄሪ ተሰራሁ ቤተሰቤን አሳዘንኩ ዛሬ ጉድ ይፈላል ዛሬ ጉድ ይፈላል Lip surgery

  Рет қаралды 43,456

Saba Ethio Tube

Saba Ethio Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 326
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 3 ай бұрын
በጣም ያስጠላል በራስሽ ምንም አትጨምር አያምርም ባለፈውም አይንሽ ያስጠላል
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔ ማር❤ደምሪኝ ስወድሽ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@እሙSA
@እሙSA 3 ай бұрын
አይ ሰራተኛዋነት መሠል ሥታሣዝን ተይ አችም በሰው ቤትነበር ልጅቱን እዳትሣቀቅ አድረገሺ ያዣት አሳዘነችኝ የኔ እህት
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 3 ай бұрын
ገዘብካለሽ ለነድያንስጭ ባለሽነገር ፈጣሪሽንአመስግኝ አትበላጠጭ ሀይማኖትሽ በሀልሽን አክብሪ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔማር❤ደምሪኝ ስወድሽ❤❤ማሬ❤❤❤❤❤❤
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t 3 ай бұрын
Shafedye,baeyame
@fentaye6957
@fentaye6957 3 ай бұрын
መግማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ ዉነታቸዉን ነዉ
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 3 ай бұрын
በጣም አናደሽኝ ነበር እኔማ ማየቴ በጀግ 😂😂😂ዳዊት ይመችህ እኛ ክርስቲያኖች በፍፁም አይደለም ይህን እና ጸጉራችሁን አትገለጡ ተብለናልኮ እና እናስተውል 😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔውድ❤ደምሪኝ ስወድሽ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 2 ай бұрын
ፀጉር መሸፈን በቤተክርስቲያን እና በፀሎት ሰአት ብቻ ነው
@እእ-ለ1መ
@እእ-ለ1መ 2 ай бұрын
እ 😂😂😂😂 እና ፀጉሩን የሚገልጠዉ ማነዉ 😂😂
@ZemzemMehamed-dn1fr
@ZemzemMehamed-dn1fr 2 ай бұрын
ታዳ ፀጉር ቀርቶ ገላቸውን እየተገላለጡነው ምንይሻላል
@አለውያ
@አለውያ 2 ай бұрын
😂😂😂😂አልቀረባችሁም፡አርቲፀጉርማሆነና፡የሚደርገው፡ምድርካፊር
@yyfff4809
@yyfff4809 3 ай бұрын
ገጣባ አሕያ መሰለሻን በሥመ ሥላሴ እግዚአብሔር የሰጣችሑን ትታችሑ ሌላ የምትጠቀሙ ሴቶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሑ ቁሰል ያውጣባችሑ ውነቴ ነው በጣም እኮ ሰለምታናዱኝ ነው እግዚአብሔር ዝም እሚላችሑ ቸረ ሰለሆነጅ ሳያዝንባችን ቀርቶ አደለም😢😢😢😢😢
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 3 ай бұрын
😅😅😅
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔውድ❤ደምሪኝ ስወድሽ ማሬ❤❤❤❤❤
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 3 ай бұрын
አላህየ ሳታጃጅል ወሰደኝ ጉድ ሳባየ ግን በጣም ጎብዝ ልጅ ነሽ ሰሞኑን ግን የሜለቂው ነገር እጅ እጅ ይላል 😂😂😂 ሆ ወንድሞችሽ ግን ትግስተኛ ናቸው ሳይደበድቡሽ 😂😂
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
ኤጭ ስታስጠይ በፈጣሪ
@mesi21tube
@mesi21tube 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ቨድዮ ሳታዮ ለመሳደብ የምትሮጡት ነገር አቤቱ😢
@HelenKonjo-v9x
@HelenKonjo-v9x 2 ай бұрын
ሰላም ሳባ የሀበሻ ልብስ አሜሪካ የምትልኪ ከሆነ ለማሰፋት ፈልግያለው በምን ላናግርሽ?
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
ሳባ እርጉዝ ናት የምትሉ😂😂😂❤❤
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 3 ай бұрын
ሳብይ ደሞ እንዴት አምሮብሻል ጠፍሺ በዉንት ሰላየሁሺ ደሰ ብሉኛል
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔ ውድ❤ደምሪኝ ስወድሽ ማሬ❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 ай бұрын
እርጉዝ መሰለችኝ
@ሀብትሽ.ሚዲያ
@ሀብትሽ.ሚዲያ 2 ай бұрын
አይ ህዝቤ ብር ስናገኝኮ ዝንኛ ስንሆን ፈጣሪ ን እንረሳለን 😢😢😢😢😢😢
@uaua1419
@uaua1419 3 ай бұрын
ከመጀመራ ሣታዩ ኮመንት አትፃፉ ትንሽህ አሥቡ ለምትፅፉ ነገረ አሥባቹ ፃፉ
@samsunga5030
@samsunga5030 2 ай бұрын
አቤቱ ይቅር ይበልሽ ሳባ ማስብሽ እራሱ እዳረግሽው ነው የሚቆጠረው አይ ዳዊት ችግር ተፈጥሮዋል አለ
@tigistgetachew3198
@tigistgetachew3198 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ሳባዬ ውይ እኔ እራሱ እንዴት እንደነደነገጥኩ እውነት መስሎኝ ውይ እግዚአብሔር የሰጠሽ ይበቃሻል እህቴ አርቲፊሻል ይቅርብሽ የተነፍ ጉማ ነው ያስመሰለሽ እንዲህ ስላልኩሽ ይቅርታ እኔ አርቲፊሻል ስለማልወድ ነው ሳባ ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 2 ай бұрын
ሲጀመር በተፈጥሮም ከንፈርሸ ትልቅ ነው ሲበዛ ያማያሰጠላ ነገር የለም
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 2 ай бұрын
እረያስጠላል ኢትዮጲያውያን ወዴት እየሄዳችሁ ነውፍረሀ እግዚአብሄር ይኑራችሁ በዚህስልጣኔ የለም
@haymanotegobeze1472
@haymanotegobeze1472 3 ай бұрын
ድጋሚ እንደዚህ አታርጊ ጉዳት ሊመጣ ይችላል ሳቢቲ🎉🎉
@lidyadema8538
@lidyadema8538 2 ай бұрын
ሳባ በጣም ያሳዝናል ሀበሻ ልብስ እስካሰራሽ አስቸኩለሽኝ ከተሰራ በሗላ ጠቧል ስልሽ ዘጋሽኝ ስልክም አታነሺም መልክትም አትመልሺም እንደዚህ አይደረግም እኔ የከፈልኩሽ 20,000 ነው እንደዚህ አይደረግም በጣም አዝኜብሻለሁ
@Merryloverasha1
@Merryloverasha1 2 ай бұрын
😂😂የቻይና ዘንቢል መስልሽ እይይይ ድሃ ስያልፍለት አይጣል እኮ ነው
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 2 ай бұрын
እዳበጠ ነዉ የሚቀረዉ መሰሎሻል እንኳን አሳብጠሺዉ አፍሽ በጣም ሰፊሕ ነዉ ታሰጠያለሸ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 2 ай бұрын
ውይ ሳባ ሲያስጠላ ቀልድ መሆኑ ደስ ይላል ❤
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ 2 ай бұрын
ወላዲት አምላክ የት ነሽ ተሎ ድርሽልኝ
@zewdeyimama3661
@zewdeyimama3661 2 ай бұрын
አንደውም አታምሪም 😂 አንክዋን ይን ጨምረሽ😮😮
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 2 ай бұрын
የራስ ውበት ልዩ ነው አይ አይች እብድ❤❤❤❤❤❤
@MarrDagfe-qe1du
@MarrDagfe-qe1du 3 ай бұрын
ምን አንነት ዘመን ነው 😢አምላኬ ሆይ መጨረሽን አሰምረልኝ 🥺 ለትሁልድ ጡረ ነጋረ አስተምረ 😢አንችስ ለምን ይዛሽል 😢ሰሁን ምትበብል በተለይ ውንዷችን 😏😏🧐 እግዚአብሔር የስጣሁ ይበቅል እግዚአብሔር የስረሁ ትክክል አደለም ብለች ነው 🙆🤷🤫🤫
@tube8393
@tube8393 3 ай бұрын
ዛሬ ገና በማያገባኝ ልገባ ነበር ተዉኩት ማለቴ ማይክል ጀእሠንን መሠልሺ ልል ነበር ተዉኩት እሡ ነገረየዉንም አሥቆረጧል ብለዋል አሉ ክክክክክክ😂😂🤦‍♀️ አበጠ በጣም ሣቢ የዱሮ ቤተሠብሺ ነኝ እሺ ኮሜቶች ደምሩኝ እሥኪ እእ
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 2 ай бұрын
Good job, sister. Have nic blessed everyone. God blessed all countries and Ethiopian
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 2 ай бұрын
ሳባ አንች አለሺ እውነት እሄን ከፈርሺን በከፈሬ መሺኛሺን በመሺኛየ ነበር መዘጋልሺ ባገኝሺ
@MeremEshetu
@MeremEshetu 2 ай бұрын
አትሳደቡ ኘራክ ነዉ ዉነት መስሎኝ ላዝንባት ነበር
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 2 ай бұрын
አይ መግማት መግማማት😢😢😂😂😂😂 ሳባ ወዴት እየሄድሽ ነው ደሞ ማሻላ ወፈርሽ ግን ከፈርሽ እጭ😮😮😮
@youtubechanal6014
@youtubechanal6014 2 ай бұрын
የሰራተኛዋ ዉበት የታየዉ❤
@የልቤበሽታእራሱልቤነ-ኈ9ዐ
@የልቤበሽታእራሱልቤነ-ኈ9ዐ 3 ай бұрын
ውዶችዬ አረ ፕራክ ነው ጨርሳችሁ ሀሳቡን ሳታዩ አትፍረዱ😅
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ማስተዋልይስጥሽ በስማም
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤❤ ደምሪኝ ማሬ❤❤❤❤
@AtakletDerbe
@AtakletDerbe 3 ай бұрын
Amne
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 3 ай бұрын
እውነትሽን ከሆነ እኔም እናደዳለሁ እንኳን እነሱ እስኪ ልይሽ እስከመጨርሻው
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 3 ай бұрын
😂
@Tsigeredahanihani
@Tsigeredahanihani 2 ай бұрын
አይ ባለ ማዕተቧ ባንች እና መሰሎችሽ ምክንያት የከበረችዉ ቀጥተኛዋ እና እዉነተኛዋ ሀይማኖታችንን በአህዛብ ዘንድ እያስተቸን ነዉ እምነታችን ለየምትለን ሌላ እኛ ቆሻሾች ቆይ ምን እየሆንን ነዉ በጣም ነዉ የምታስጠይዉ
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc 2 ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ እርሾ እንደበዛበት ሊጥ ኩፍ አለኮ
@SaraNega-s8o
@SaraNega-s8o 2 ай бұрын
ምን ይገርማል ሁለነገርሸ አርቲፈሻልነው😢😢😢
@ረህማአዩቱብ
@ረህማአዩቱብ 3 ай бұрын
እስከመጨረሻው ሳታዩ አትፍረዱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Asmiratu
@Asmiratu 3 ай бұрын
እሽ
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 3 ай бұрын
ነፍታው እኮ ነው ታዲያ እሱሰ ቢሆን ትክክል ናት?ይህንን ላሰቲክ እያሰተዋወቀች እኮ ነው እረ በጣም ባሌጌ ናት
@ayounayoun4473
@ayounayoun4473 2 ай бұрын
የአረብ ሀገር ግመል መስለሻል🐮😂
@ረድኤት
@ረድኤት 2 ай бұрын
ስው ቲገኝ እኮ የኖረበትን ይረሳል አየጉድ😅😅😢
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 2 ай бұрын
ወደአህያ ትቀየሪአለሽ ብየ ካሁን ካሁን ስጠብቅ ነበር ኻኻኻኻኻ ምትይ መስሎኝነበር
@itsmeageri
@itsmeageri 3 ай бұрын
እና እኛ ምን አገባን ለምን እትንሽንስ አታሰሪው🫠🫠🫠
@Helomihelomi-b2w
@Helomihelomi-b2w 3 ай бұрын
😂😂😂❤❤
@gbbh7183
@gbbh7183 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@BurukBondasa
@BurukBondasa 3 ай бұрын
🤣🤣😂ww😂😂
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@NigstAdmase
@NigstAdmase 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@rosarosarosarosa
@rosarosarosarosa 2 ай бұрын
ምነው ቆለሽ ይማራግሽን 😂😂😂😂😂
@Abeba1985
@Abeba1985 2 ай бұрын
ጢጋባችሁ የት እንደምያደረችሁ አምላኪ ይወቆው
@Barcho_1
@Barcho_1 2 ай бұрын
የዚች ሴትዬ መዘመን መሰይጠን ሆነብን ህምምምም
@muluf7616
@muluf7616 2 ай бұрын
Sabay I miss you, my sister how are you? How’s everything family?♥️♥️♥️♥️
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 2 ай бұрын
ደሞ ጥፍሩ ቅጠላ እይይይ😢😢😢😢😢😢
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 3 ай бұрын
ለምን እግርሽጋ አታደርሽውም አጉል ቅብጠት
@NetsanetFulle
@NetsanetFulle 2 ай бұрын
እቺ ልጅ ያማታል ባለጌ ነች
@Zነኝየረያንእናት-f4y
@Zነኝየረያንእናት-f4y 3 ай бұрын
አኡዙቢላህ ሚንሸይጧን እረጅም
@እእ-ለ1መ
@እእ-ለ1መ 2 ай бұрын
የአህያ ከንፈር ሀሀሀሀሀ እኳን ሊያምርብሽ 😂😂😂😂 ምንጭራም 😂😂😂😂
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 2 ай бұрын
የኔ ውድ እባክሽን ደውይልኝ ፈልጌሽ ነበር
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 ай бұрын
እግዚኦ ማረነ😢😢😢
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔማር❤ደምሪኝ ስወድሽ❤ማሬ❤❤❤❤❤
@memegreimi9226
@memegreimi9226 2 ай бұрын
ሲጀመር ለምን አሰብሽው መለወጥ እንዲ ነውዴ
@Jkeesum
@Jkeesum 3 ай бұрын
የአህያ ፊንጥጣ ይመስላል ቋቅ ፈጣሪ ልብ ይስጥሽ 😢
@ijhhjhi
@ijhhjhi 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 3 ай бұрын
የዶሮጅ😂❤በሳቅ
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hanabirhan9334
@hanabirhan9334 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 2 ай бұрын
ያፉ ስፉት😢😢😢😢😢
@adanechbalcha6053
@adanechbalcha6053 2 ай бұрын
በጣም በጣም ያስጠላል በደዚ አይነት አይቀለድም
@rozaroza5996
@rozaroza5996 3 ай бұрын
መስየ የኔ ቆንጆ ገደለችኚ በሳቅ😂😂😂😂❤❤❤
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔ ውድ❤ደምሪኝ❤ስወድሽ ማሬ❤❤❤❤
@abitube3078
@abitube3078 2 ай бұрын
ለምንድነው እርጉዝ የመስለችኝ
@adanechbalcha6053
@adanechbalcha6053 2 ай бұрын
በጣም ያሰጠላል ይቀርይበልሽ
@Etsgx-ek4ks
@Etsgx-ek4ks 3 ай бұрын
አይ ሳባ እቅልፍ አጣው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 3 ай бұрын
አፍጋ ዱሮም አታምሬም አሁንማ ጭራሽ አስጠላሽ😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@ፅጌየማርያምልጅ
@ፅጌየማርያምልጅ 2 ай бұрын
የአይያ ከንፈር
@gideylemlem4208
@gideylemlem4208 2 ай бұрын
የዝንጀሮ ቂጥ ነው ሚመስለው
@torrastiti
@torrastiti 2 ай бұрын
በናትሽ ሰፈሬን አሳይኝ
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 3 ай бұрын
እስከመጨረሻ አላየዉትም ግን ኤጭ ኤጭ የምር ከሆነ የሚዘገንን ነገርነዉ።።።።
@starcall9965
@starcall9965 2 ай бұрын
እውነትመስሎኝነበር እሰይእኳንምውሽትሆነ
@መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
@መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 3 ай бұрын
ወይኔ ሲያስጠላ ትች እንዳትሰሪ
@rukykassa210
@rukykassa210 3 ай бұрын
አይከብድም ግን በተለይጉንበስ ስትል አይጎትታትም ወደ ታች??
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 ай бұрын
ሁሉም ዮቲበር ልብስ ጠቦታል አች ግን ወስፌ😮
@Hayat1998-c4l
@Hayat1998-c4l 3 ай бұрын
ምን ትመስላለች እኔ ማስቀነስ ቢቻል አስቀንሰዉነበር ከፈሬ ትልቅነዉ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 3 ай бұрын
የኔ ማር❤ደምሪኝ ስወድሽ ማሬ❤❤❤❤❤
@ABbyT-b4e
@ABbyT-b4e 3 ай бұрын
አይ ሳባ ለእትሽ ብትሰጫትስ ልጆች ብታሳድግበት
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 ай бұрын
በሽተኛ ነው ያስመሰለሽ😂😂😂
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 3 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ😂😂😂😂
@meserethaileselase1529
@meserethaileselase1529 2 ай бұрын
ከረጀም ጊዜ ቦሀላ ሣይሽ አረጀሽ
@MuluemebetWako
@MuluemebetWako 3 ай бұрын
ምን ልሁን ብለሽ ነው?
@LailaRehana-p5z
@LailaRehana-p5z 3 ай бұрын
ለከንፈር 7000 የኔን ልስጣቸው
@mastwalebezabh2349
@mastwalebezabh2349 2 ай бұрын
ሰው በራሡ ጊዜ መበላሸት አለች መሢ እውነትሽንነው😅😅😅
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 2 ай бұрын
😂😂😂😂እረ ጉድ ነው 😂😂ያበደ ብራንክ ዋው 🤣🤣👌🤣🤣🤣
@Sara-o8c1c
@Sara-o8c1c 3 ай бұрын
Selam sabiye kayehush qoyehu dena nesh Yene qojo ❤❤❤
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 ай бұрын
ይሆን የምታስሩ ግን እብድ ናችሁ ልበል ወይስ
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 3 ай бұрын
ሰታሰጠሊ ሰታቴ አፍ እንደውም እንደውነሸ
@አቤቱሆይ21
@አቤቱሆይ21 2 ай бұрын
ለፎሎ እና ለላይክ ብላ ተበላቅጣ ሞተች እደውም እደው ናት አፉ የባሰ የሀያ እትን መሰለች ውይ ይች ልጅ ግን አግብታ ትዳር ይዛ ማየት ናፈቀኝ ጅል😢😢😢😢😢😢😢
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 ай бұрын
እር ስሳባ ምን እይነት ነው የተስራሹ 😂😂😂😂😂
@edlawithailu802
@edlawithailu802 2 ай бұрын
አወይ እድሌ
@ZeryahKybriet
@ZeryahKybriet 2 ай бұрын
ሳብየ ያገሬ ልጅ
@mesrt8441
@mesrt8441 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ከፈር ነው ወይስ የዝጀሮ ቀቂጥ ነው
@RADUALI-oi9bd
@RADUALI-oi9bd 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ሶፋ33
@ሶፋ33 3 ай бұрын
የዝጆሮ ቂጥ ነው😂😂😂
@zoherasa5698
@zoherasa5698 3 ай бұрын
ሥጠላእደሀለከፈር ምኑያምራልእሄንብየነከሣትመሥላ
@achutube1688
@achutube1688 2 ай бұрын
በጣም ያስጠላል
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 2 ай бұрын
Awo genzeb kalesh lenedayan sech
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ሲስጠላ በጌታ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 ай бұрын
ምን ትመስላለች በክርስቶስ 😂😂😂😂 ያለ ፕሮግራሜ አሳቅሽኝ
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 3 ай бұрын
አንች እዛው ቁጭ ብለሽ ትሳደቢያለሽ አይደል እንደ ሌላ ሰው ትገርሚያለሽ
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 3 ай бұрын
እጭ እንደት እንደምታስጠሊ
@elsabethtesfaye126
@elsabethtesfaye126 3 ай бұрын
ከተራበ ለጠገበ አዝናለው አለ አማራ አይ ገንዘብ እንዲህ የሚያረግን ያሳጣል ቀዝቀዝ በይ ሽዋዬ
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 2 ай бұрын
በጣም ይዘንገናል
@עדנושטאקלוטאקלו
@עדנושטאקלוטאקלו 2 ай бұрын
የውነት ከተሰራሽ ፋራ ሲሰለጥን የብዳል
@Sebleabay-fu9pg
@Sebleabay-fu9pg 2 ай бұрын
በየሱስ ስም🤣🤣🤣🤣
@MartaMarta-k2v
@MartaMarta-k2v 3 ай бұрын
በሚቀጥለው ፊጢጣሽን ሞክሪው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 3 ай бұрын
ሰሌን ዲኦን መስለች ከሩቁ 🤣🤣🤣🤣
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 3 ай бұрын
ማተቡን አውልቂው
እንደዚህ ተደውሎልን አያውቅም                                          እነ ማርታን ለማግኘት  0932502010
1:16:19
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 47 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 21 МЛН
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 5 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 47 МЛН