Рет қаралды 3,304
እንኳን ወደ Elsi Gojo ጎጆ KZbin channel በሰላም መጣችሁ Subscribe ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ
ዛሬ ቆንጆ ምስር በቋንጣ ቀይ ወጥ እንሰራለን የተጠቀምኳቸው ግብአቶች
Lentil - ምስር
Qunata (Beef jerky) - ቋንጣ
Onion - ቀይ ሽንኩርት
Fresh garlic - ነጭ ሽንኩርት
Fresh tomatoes - ቲማቲም
Olive oil - ዘይት
Berbere (Ethiopian spice blend) - በርበሬ
Kibbeh (Ethiopian style clarified Butter) - ቂቤ
Black cumin - ጥቁር ቅመም
Ethiopian cardamom - ኮረሪማ
Black pepper - ቁንዶ በርበሬ
Salt - ጨው
Ginger water - የዝንጅብል ውሁ ለማቁላያ የተጠቀምኩት
Water - ውሀ