ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አታምልክ ዘጸ.፳ ፡፫

  Рет қаралды 14,777

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Күн бұрын

"ዛሬ አብርሃም ቢመጣ ዓለምን ምን ይለው ይሆን?"

Пікірлер: 38
@user-EOTC
@user-EOTC Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ❤
@genettewlda8115
@genettewlda8115 4 жыл бұрын
አሜን፫ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የሰማነው በዕዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ተስፍይቱ ርስተ መንግሥተ ሰማይን ያውርስልን
@allqua59
@allqua59 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔርም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ እግዚአብሔር በስደት ያለነውም በቸርነቱ ያስበን
@ሜዳነውሀገሬ
@ሜዳነውሀገሬ 2 жыл бұрын
ምን አይነት ባለጌ ነኝ ይህ ሁሉ ንጹህ ምግብ እያለ ይህ ሁሉ ትምህርት እያለ ግዜዬን እድሜዬን በከንቱ ፈጀሁት
@shiferawgashaw8060
@shiferawgashaw8060 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ሊቀ ጠበብት ዐዝራ አዲስ ቃለህይወትን ያሰማልን እናንተን የሰጠን ስሉስ ቅዱስ አጋዝት ስላሴ ይክበር ይመስገን
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የአባቶቻችን አምላክ ልሁል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ቼርነት በህወታችን ዘመን ይከተሌን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@phun4379
@phun4379 4 жыл бұрын
ትምህርቱ ግሩም ሆኖ ሳላ እየደጋገመ የሚያሰለቸውና አዕምሮ የሚሰርቀው ሙዚቃ አንድ ቢባል?
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ6ፀ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ6ፀ 2 жыл бұрын
አሜንቃለህይወት ያሰማልን ፫ አባታችን
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቃሉ ባለቤት ስሙ የተመሰገ የከበረ ይሁን ለባታችን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እንኮን ደሕና መጡ አባታችን
@SaraSara-qx6cy
@SaraSara-qx6cy 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን የኔታ አሜን አሜን አሜን። እኛም በሰማነዉ ቃል ፀንተን እዲንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን። ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@lidacall4552
@lidacall4552 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርሰተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥልን።❤❤❤
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያሥተማረን አምላካችነን ይክበር ይመስገን።
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃበልና እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሜንንንንንንንን
@marshmmmmar7748
@marshmmmmar7748 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን
@rahelfantahun8684
@rahelfantahun8684 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇
@mulatamisalu5745
@mulatamisalu5745 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት፣እረጅም እድሜን ያድልዎት።
@shashef7715
@shashef7715 4 жыл бұрын
Amen amen amen kali hiwet yasemalin ye egzabhern kali rega belowo si astemiru endit desi yilal
@derejeadmasu6216
@derejeadmasu6216 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ
@መቅድየማርያምልጅ
@መቅድየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን የህይወት ቃልን ያሰማልን
@desalegnshewarega185
@desalegnshewarega185 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@adamutamiru72
@adamutamiru72 4 жыл бұрын
AMEN KAL HIWOT YASEMALEN ABATACHEN ,,AMEN REJM EDEME KE TSGA GA YESTELEN AMENN
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen memherachen kale eyeweten yasmalen!!!
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachen
@እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ
@እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
@asnakech7666
@asnakech7666 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ahdd9675
@ahdd9675 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ
@ሰላምሰላምሰላም-ቈ2ሸ 4 жыл бұрын
Kslehiwet yasemaln
@Solomon3326
@Solomon3326 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@woinshetalemu125
@woinshetalemu125 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@عبدالملكالعنزي-ع5و
@عبدالملكالعنزي-ع5و 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለባታችን እረዢም እድሜ ይስጥልን እኝም የስማንዉን ልዑል እግዚአብሔርም በልቦችን ይሳድርብን አሜን፫
"አትመኝ"  ዘጸ. ፳፡፲፯
40:09
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
አባትህንና  እናትህን አክብር    ዘጸ.፳፡፲፪
29:44
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 76 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 17 МЛН
EOTCMK TV: የሕይወት ምግብ እኔ ነኝ
47:24
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 34 М.
አትግደል  ዘጸ.፳፡ ፲፫
39:20
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 11 М.
የዐሥርቱ ትእዛዛት መግቢያ ክፍል ፪
39:51
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 14 М.
አታመንዝር   ዘጸ.፳፡፲፬
36:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 48 М.
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 76 МЛН