ከፍቅረኛችን ስንለያይ ምን ያበረታናል? its not over

  Рет қаралды 4,097

Wintana Yilma

Wintana Yilma

Күн бұрын

I am Wintana Yilma, I will help you improve your relationship

Пікірлер: 52
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 ай бұрын
አረ ተይ ዊታዬ ምንም ሰው ታግሎ የማይችል ነገር ቢኖር ፍቅርን ነው እኔ የእውነት ብዙ ዋጋ የከፍልኩበት ለ(7)አመት የደከምኩበት ትቶኝ ሄደ ራቀኝ ግን በህይወቴ ብዙ ውጣ ውረድን አለፍኩት የፍቅሬን ነገር ልረሳም ልውጣውም አቃታኝ የእውነት ልፋቴ በጣም አሳዘነኝ ግን ደስ የሚለው ሁሌም በራሴ እርግጠኛ ነኝ ምንም አላጎደልኩበትም ግን አብረን እድንኖር የፈጣሪ ፍቃድ አይደለም ብዬ እራሴን ከህመም ልውጣ እየታገልኩ ነው ቢከፋኝም ከዝህ ስሜት እውጣለው😢
@botin6076
@botin6076 3 ай бұрын
Ayizoshiii ❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 ай бұрын
@@botin6076 👍
@sofyadesu5367
@sofyadesu5367 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ የማያልፍ ነገር የለም ታልፊዋለሽ ጠንካራ ሁኚ ምን አልባት ፈጣሪ የተሻለውን አስቦልሽ ነው መቼም እንዳትቆጪ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 3 ай бұрын
@@sofyadesu5367 🙏
@wintanayilma
@wintanayilma 3 ай бұрын
በርቺ እህቴ ውድ ዋጋ ነው ያለሽ ዋጋሽ ስላልገባው እንኳን ሄደ አምላክሽ ይክስሻል
@merd24
@merd24 3 ай бұрын
የሴቶች ትልቁ ችግር ብዬ የማስበው አብሯቸው ለሚኖር ወንድ የሚሰጡት ንቀትና ክብር ያለ መስጠት ሁኔታ ነው ወንዱን ጥሎ እንዲሄድ የሚያደርገው። አብሮሽ ሲኖር ያላከበርሽውን ወንድ ጥሎሽ ከሄደ በኋላ ሰማይ ብትቧጥጪ መልሰሽ ላታገኝው ትችያለሽ ስለዚህ ቅድሚያ አብሮሽ ለሚኖር ሰው ክብር ይኑርሽ__ወንድ ልጅ በክብሩ ከመጣሽበት ጥሎሽ ነው የሚሄደውም ምክንያቱም ወንድ ልጅ በክብሩ ከማንም ከምንም ጋር አይደራደርም !!!
@ayelecherduno3010
@ayelecherduno3010 3 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤🎉🎉
@Yaltefetawhlme
@Yaltefetawhlme 3 ай бұрын
ማነው በዚች ልጅ ምክር እንደኔ የበረታ ህይወቱ የተቀየር እኔ ለአንች ቃላት የለኝም ፈጣሪ ባለሺበት መሻትሺን ይፈፅምልሺ አንችን መስማት ከጀመርኩኝ በጟላ ከስብራቴ ታክሜ እግዛብሔር ይመስገን አሁን ሌላ ሰው ነኝ❤❤❤❤አመሰግንሻለሁ
@wintanayilma
@wintanayilma 3 ай бұрын
Wow Thank God
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 3 ай бұрын
ሚገርም ምክር 👍😘እኔም አንድ አንድ ጊዜ የሆነ ነገር ሲፈጠር እርግጡን ንገረኝ እኔ ከ ጌታ ጋር እያዎራዉ በ ሰላም ኖራለሁ እላለሁ ♥️ሌላ ነገር አላዎራም
@gothic-ey2jf
@gothic-ey2jf 3 ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ።
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 3 ай бұрын
በጌታ ደስ ይበላችሁ🙏🙏🙏
@AnanjSnje
@AnanjSnje 3 ай бұрын
እውነትነው ልብ ይስጠን❤❤❤❤
@nibrettube8913
@nibrettube8913 3 ай бұрын
ትምህርት ሽን በጣም ወዳለሁ አደንቃለሁ ግን ስብከቱን ላባቶች ተይላቸው አንች ሳይንሱን ካስተማርሽን በቂ ነው አለማዊና መንፈሳዊን አትቀላቅይ ውዷ ❤😘
@wintanayilma
@wintanayilma 3 ай бұрын
የጥያቄ ሁሉ መልስ መንፈሳዊ ነው ሳይንሱም ከዚሁ ነው የሚያጠናው መፀሀፍ ቅዱስ ለሁላችንም ነው የተሰጠን እህቴ
@HiwiRoba
@HiwiRoba 3 ай бұрын
Ehema again takoxa baeyesus sim takaxl😂😂
@agereaddis1762
@agereaddis1762 3 ай бұрын
​@@wintanayilma ትክክል ዊታየ በስጋ ለባሽ የምንሰበረዉ ከመንፈሳዊ ነገር ስንርቅ ነዉ ጎበዝ በርች ቀጥይበት እናመሰግናለን
@KiyaTufa-s8o
@KiyaTufa-s8o 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@lisantilahun4709
@lisantilahun4709 3 ай бұрын
ጥሩ ርዕስ በጥሩ አቀራረብ ተባረኪልን
@fifisam8400
@fifisam8400 3 ай бұрын
ይሄ ለእኔ የተላከ መልዕክት/መልስ ነው እንደ አህት ነው የመከርሽኝ አመሰግናለው የኔ መልካም🙏
@muluberhanu4567
@muluberhanu4567 3 ай бұрын
እውነት ነው
@Felogom
@Felogom 3 ай бұрын
Thanks ol sister i like your ideas
@NIGISTGEBIRE-dx8zh
@NIGISTGEBIRE-dx8zh 3 ай бұрын
Thank you wintaye. Betam አበረታሽኝ ከፍቶኝ ነበር።
@gezanagezana9637
@gezanagezana9637 3 ай бұрын
God bless U my beautiful sis.
@Beliyuseyfu
@Beliyuseyfu 3 ай бұрын
ተባረኪ እህት❤❤❤
@zoomprise
@zoomprise 3 ай бұрын
ዊንታዬ እየጠበኩ ነው የአንቺን ምሥራች ለመሥማት አገባሸ ? ደሰታሸ ደሰታችን ነው🎉
@greetings1
@greetings1 3 ай бұрын
በጣም የሚገርም መረዳት እግዚአብሔር ይባርክሽ❤
@FikerhGezagn
@FikerhGezagn 3 ай бұрын
ታድያ የስው ልጅ ሙሉ ቢሆን ኖሮ ለምን ረዳት ተፈጠረለ? እግዚአብሔርስ ለምን ለሰው ልጅ ረዳት እንፍጠርለት አለ? ብቻውን ይኖር ዘንድ እግዚአብሔር ለምን አልተወውም?
@ZebxSweet
@ZebxSweet 3 ай бұрын
kezy belay yechemirlsh wintaye idont have aword for you ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
ከአሁን በሗላ አልፍተንም ብየ አሰባለው 8አመት የደከምኩበት መና ቀር ጊዜየ ገንዘቤ መሰዋት አሁን ሌላወንድ መቀርብ ወይም ትዚ አየለኝም ከባድ ናው በሚወድት ሰው መከዳት
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 3 ай бұрын
Amen Amen❤
@tigistabebe7111
@tigistabebe7111 3 ай бұрын
Thank you
@HiwiRoba
@HiwiRoba 3 ай бұрын
Witaye lamin edamiwadish tawklash matsaf kidus edinanb silamitabartachin🙏💞
@senaitmekonnen464
@senaitmekonnen464 3 ай бұрын
❤❤❤
@semucRuit
@semucRuit 3 ай бұрын
እናመሰግናለ የኔ ቅመም❤
@mesafintdaniel
@mesafintdaniel 3 ай бұрын
አመሰገናሎ ❤❤❤❤❤❤❤
@eimanlove
@eimanlove 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ታድ አይሉት ሁለተዜ ተሰበርኩ😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔👈
@TigistAlemayehu-cj4lj
@TigistAlemayehu-cj4lj 3 ай бұрын
ልክ ነሽ ዊንታዬ 3 ምክርሽ wow yemrr dnk mikr
@saraa.tesfyae4101
@saraa.tesfyae4101 3 ай бұрын
Wow tebarak❤
@worikinashiGatiso
@worikinashiGatiso 3 ай бұрын
woww so Amzing 🥰🥰🥰🥰
@tetetety3946
@tetetety3946 3 ай бұрын
Bahun sat yha meker yasfelegegni nber amesgnalehu ❤❤❤❤❤❤❤
@alemejiju143
@alemejiju143 3 ай бұрын
ድምጽ ባንቺ ቤት እውቀት ነሽ ዬሴፋ ታጨላት ሲባል በምን መንገድ ነው ሸርሙጣ ነሽ ቅንዝራም
@issahusen9513
@issahusen9513 3 ай бұрын
er ayibalm
@AunMUlu-fn4xx
@AunMUlu-fn4xx 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 34 М.
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 21 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 15 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
ራስን ያለመውደድ 10 ምልክቶች ||  Signs You don't Love Yourself Enough
6:26
Modus males sekolah
00:14
fitrop
Рет қаралды 21 МЛН