ከፍቅረኛሽ ጋር ከመታረቅሽ በፊት...ይሄን ቪድዮ ላኪለት...ahadupodcast

  Рет қаралды 26,234

ahadu podcast

ahadu podcast

6 ай бұрын

Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial

Пікірлер: 302
@user-lb9pj4es1w
@user-lb9pj4es1w
እኔ ድንጋይራስ ነው የሚያጋኝመኝ ብቸኝነቴን ይመቸኛል
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i
ትዳር ነው ብየ ብዙ እድል ሰጥቸው ለመጨረሻ ግዜ ሰብሮኝ ሄደ አሞኛል ስለው አልፍልግሽም አለ ገዘብ አለኝ ብር አላልኩትም ግን ባል ስለሆነ ነግሬው ልሂድ ብየ ባማክረው እሱ ግን ሀኪቤት ተሄድሽ ሚስቴ አይደለሽም አለኝ እኔም ገደል ግባ አልኩት በችግሩ ሰአት ማንም ዞር ብሎ ሳያየው እኔ ነበርኩ የረዳሁት አሁን ይቅርታ ይላል ቤተሰቦቹን አስታርቁኝ እያ እነሱ ቢለምኑኝም እኔ አልፍልግም አልኳቸው ሰው አይመስለኝም
@GHg-gb2qd
@GHg-gb2qd
ተጣልቸው ለራሱ ተኮራርፈን እንደዋወላል ዝምብለን ድምፃችን ለማሰማማት እሲ እደዚህ አይነ ጥዶች ካላችሁ ላይክ 😂😂
@yeneneshkassahun9942
@yeneneshkassahun9942
የተናገርከው ሁሉ እውነት ነው ።አንድን ሰው በግል ማፍቀር ይቻላል ነገር ግን የፍቅር ግንኘነት ለመመስረትም ሆነ የተቋረጠውን ለመቀጠል የሁለቱም ወገኖች ተመሳሳይ የፍቅር ስሜት ያስፈልጋል ።
@user-rk2jw6xm3c
@user-rk2jw6xm3c 28 күн бұрын
እኔ 5 ጊዜ ከሌላ ሴት ቺት ሲያረግ ያዝኩት ከዛም ሁሌ ይቅር በይኝ ብሎ እግሬ ስር ይወዲቃል እኔም ስለምወደዉ ይቅር እለዋለሁ ግን ሁሌ እምነት የለኝም ሁሌ ብስጪት ላይ ወደቅኩ አሁን ደሞ ስልኩን እዲነካ በፍፁም አይፈቅዲልኝም ሁሌ ፓስዋርዲ መቀየር ሆነ ልቆርጥ እልና ደሞ አልቻልኩም በጣም ይከባከበኛል እምፈልገዉን ሁሉ ያረግልኛል ያዝናናኛልበቃ ስለዚህ ከሱ መራቅ አልቻልኩም ግን ሁሌ ህመም ብቻ እምትቺሉትን አስተያየት ስጡኝ እህቶቸ ኪራ ከቻልክ አጠር አርገህ መልስልኝ😢
@masetewal6914
@masetewal6914
ኪሩ እናመሰግናለን 🥰🥰ያንተ ሃሳብ ብቻ ሳይሆን እውነት ነው ሰው እየተዋደደ ይለያያል እኔ እየንርኩት ነው አሁን እንታረቅ እያለኝ ነው እኔ እሱ ከሚወደኝ በላይ እወደዋለው ግን አብረን መቀጠል አንችልም 😔
@eimanlove
@eimanlove
በትክክል እድል ሰጥቸዉ ትዳር ኑሮትየለኝም ብሎ ጎዳኝ ስሰማአቆምኩኝ ፈጣሪ የጁንይስጠዉ😭😭😭💔💔
@Hgfy187
@Hgfy187
እምትናገረው ሁሉ የያንዳንዱን ሰው ውስጥ ገብተህ ያየህ ያክል ነው እሚሰማኝ በምግግርህ ብዙ ሰው አስተምረህ ሊሆን ይችላል እኔን ግን 99%ቀይረህኛል አመሰግናለሁ
@talefff
@talefff
ዛሬ 22ተኛ ነኝ 😂 ለይኩኝ❤
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit
ቅመሞችየ ደምሩኝ እስኩ እኔም እመልሳለሁ ብድሬን ውዶችየ
@user-hr5fu2rv8u
@user-hr5fu2rv8u
ኪሩዬ ሁሌም ዉስጤን እየደስክልኝ ነዉ ብዙ ተምሬያለዉ ምርጥ ሰዉ
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928
ስለ አጭበርባሪ ወንዶች ስለ ቀፋይ ወንዶች ስራልን ኪራ ሴት ብቻ አይደለችም ገንዘብ ወዳጅ 😊
@umumahir4222
@umumahir4222
የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው ሁሉም ሰው እንዳተ ቢያስብ ኑሮ ሚበዳደል ባል ኖረ ነበር ኪራዬ እናመሰግናለን ወንድማችን 😍😍😍😍😍😍😍
@genemele7188
@genemele7188
እማምላክን ቃላት የለኝም ስላንተ ለመናገር እስካውን አላደነኩህም ስለምሳሳል ስለእውነት ነው ብቻ ህይወቴን እየቀየርክልኝ ነው አፈቅራለው ጥግ ድረስ ከሚገርምህ በላይ መስዋት እስከ መክፈል በቃ ካፈቀርኩ አምናለሁ ለፍቅራችን እማይመች ነገር ካየውበት ነግሮኝም በቃ ፈጣሪን እምለምነው ጥሩ ነገር እዲፈጠር ብቻ አንድ ቀን ታሪኬን በፍቅር ያሳለፍኩትን እነግርሃለው ታስተምርበታለህ ብቻ የኔን ታሪክ እምታወራ የሚመስለኝ ሁለት ወር ሆነን ከተዘጋጋን በፊት እኔ ነኝ ገፍቼ እማወራው አውን ተማርኩ አመሰግንሃለው ከልቤ ክብሬ የት ድረስ እነደሆነ ገብቶኛል
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087
እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ከስንት ትግስት በኃላ ከሁለት ሰአት በፊት ከሁሉም ቦታ block aderk በትንሽ ነገር ብሎክ ያድርገኛል በአመት ውስጥ ብዙ ባህሪ አሳየኝ ድንጋይ ነገር ነው ወንድሜ አንተ በትምህርትህ በርታ👍👍
@debdeb3027
@debdeb3027
Hey kira can u do a video giving emphasis on compatibility, why it is essential, how it differs from just chemistry, giving examples on it
@user-og4zq5tw7h
@user-og4zq5tw7h
እንደኔ በትክክል ገልፀኸዋል የእውነት ትለያለህ ኪሩ
@HappyDominoes-pg2gh
@HappyDominoes-pg2gh
Wine kiyu waste yehonk sew became enamesegnalen tebark
@user-tq3jy3mv4p
@user-tq3jy3mv4p
ታምሜም ተርቤም ተጠምቸው ብዙ ተቸግሬም አይቸዋለሁ ግን እደፍቅር የጎዳኝ ምንም ነገር የለም ኡፍፍፍ ፍቅሬን በልቤ ቀበርኩት ግን በተነፈስኩ ቁጥር ህመም ይሰማኛል በያንዳንድ ሰከድ ልቤ ይደማል
@zaidtesfai1416
@zaidtesfai1416
Smart, knowledgeable and to the point. This advice does not limit age and it is very true 🎉🎉🎉🎉🎉
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 69 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 91 МЛН
ምቕባል ቢንያም ግርማይ ኣብ Asmara palace
11:51
Erey Lul Bahri-ኤረይ ሉል ባሕሪ
Рет қаралды 7 М.
🛑 ከ break up በኋላ ማድረግ የሌለባችሁ ነገሮች // Don't do this after breakup
12:23
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 67 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45