ከቀረጥ ነጻ ማስገባት በጣም ቀላል ነው / እየተባለ ነው / Ethiopian car market / car price in ethiopia /

  Рет қаралды 45,932

አቋቋም

አቋቋም

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@ErmiyasNigatu-pr3pn
@ErmiyasNigatu-pr3pn Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙዎቻችን ስለዚህ ነገር መረጃ የለንም ። please subscribe , like share አድርጉ
@journalistgosa
@journalistgosa Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ። ክብር ይስጥልኝ
@AmareAbid
@AmareAbid 2 ай бұрын
በርታ፡ጥሩ፡መረጃ፡ነው
@journalistgosa
@journalistgosa 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yemisrachberhanu5638
@yemisrachberhanu5638 2 ай бұрын
Thank you tebarek
@EliasTsegaye-l4r
@EliasTsegaye-l4r 2 ай бұрын
አድራሻውንና የመኪናውን አይነት ብትነግረን
@azizmahmmod2107
@azizmahmmod2107 3 ай бұрын
ወንድሜ የተፈቀደው ኤሌክትሪክ መኪና ነው ወይስ የፈለከውን መኪና ነው
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
የኤሌክትሪክ
@hiwetwebtaye3662
@hiwetwebtaye3662 3 ай бұрын
አሪፍ መረጃ ነው በርታ ብዙ ምጠይቅህ ነገር ይኖራል በጊዜ ሂደት
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 2 ай бұрын
የክሊኒክ አገልግሎት የሚሰጡ አምቡላንስ ነው ሚኒባስ ነው የሚቻለው ?? ፍቃዱን ለማግኘት ከየት ወደየት ነው መሄድ ያለብን የትነው ፋቃድ የምናገኘው ፍቃዱን ጉምረኩ ኢንቨስትመንት ቢሮ ? ፌደራል ?አአ? ትራንስፖርት ቢሮ??
@ahmedhussen5580
@ahmedhussen5580 2 ай бұрын
የት ነው መጠየቅ ያለብን መንገድ ትራንስፖርት ነው ጉምሩክ ነው ??
@anitadbechane723
@anitadbechane723 3 ай бұрын
ለአካል ጉዳተኞች ቢታሰብበት ጥሩ ነው
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
ጥሩ ሐሳብ ነው
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 3 ай бұрын
የሚገርም ነው በጣም ጥሩ እድል ነው በብዛት ሰው ሲጠቀምበት በዚህ እድል ሰምቼ አላውቅም ካለማወቅ መረጃው ካለመኖር ይመስለኛል ካልተሳሳትኩኝ ከ 5 አመት በላይ በውጭ ሀገር ቆይተው ጠቅልለው ወደሀገራቸው ሲገቡ 1 የቤት መኪና ቀደም ሲል ይፈቀድ ነበር አሁንስ ያ ህግ አለ ወይስ ተቀይሯል ??
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
አለ አረ ...እንዳልከው ከመረጃ እጥረት ነው ። እና ጥሩ እድል ነው።❤
@emebetwoldesemait7602
@emebetwoldesemait7602 2 ай бұрын
Does it includes foreign Aid organization and Embassy employees please check and late us know
@muhamedkemal5770
@muhamedkemal5770 3 ай бұрын
ሰላም አይቀድም ጥሩነው
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
ልክ ነህ
@HaylayGebremikael
@HaylayGebremikael Ай бұрын
ለለማጅ ማሰልጠኛ የሚያገለግሉ ይቻላል?
@HaylayGebremikael
@HaylayGebremikael Ай бұрын
የውሃ ቁፈራ መኪና ብፈልግ
@lalibelatube6350
@lalibelatube6350 3 ай бұрын
በ construction ደረጃ 5ፒካፕ አይፈቀድም ወይ
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
ሙሉውን ሰማው
@Hewankal-n9s
@Hewankal-n9s 2 ай бұрын
እነዚህ መኪኖች ሁሉ የኤሌክትሪክ ናቸው?
@journalistgosa
@journalistgosa 2 ай бұрын
Yes
@tsadealasmare3296
@tsadealasmare3296 3 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው ግን በነዳጀ ሚሰራ ሚኒባስ ይቻላል ግን አሁንኮ የኤሌትሪክ ካልሆነ አይቻልምኮ
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
የኤሌክትሪክ ብቻ ነው ሚኒባስ እንኳን
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 2 ай бұрын
15% መክፈል ቀላል ነው? በኬንያ 2% ብቻ ነው የሚከፈለው።
@journalistgosa
@journalistgosa 2 ай бұрын
ያው ይገባሀል አይደል ቀድሞ ከ300% በላይ ነበር 15% ኢትዮጵያ ላለ ሰው ብርቅ ነው።
@tahanur8136
@tahanur8136 3 ай бұрын
አገሩ የሚመለስ ጠቅልሎ የሚገበ ከአረብ አገር ይፈቀድለታል??
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
አው በትክክል
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 2 ай бұрын
እኔ የምልህ በጋራጅ ስራ ላይ ያሉትን መንግስት ያውቃቸዋል ማለትም ከባለስልጣናቱ መኪኖች ጀምሮ ሁሉንም የሚሰሩት ጋራጆች መሆናቸው ይታወቃል
@journalistgosa
@journalistgosa 2 ай бұрын
እንዴት ላያውቃቸው ይችላል?
@HamasenBr
@HamasenBr 3 ай бұрын
hybrid መፈቀዱን ፡ እርግጠኛ ፡ ነህ?
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
Betikikl
@TsehayeTewolde
@TsehayeTewolde 3 ай бұрын
ውድ በሻሻ ቀርፅ ግንዘብ ነው ህይወት እየቀረፅክ ኣታፍርም
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@WendwesenEshete
@WendwesenEshete 3 ай бұрын
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
❤❤
@mohammadabdurahman670
@mohammadabdurahman670 3 ай бұрын
መረጃ አቀብላችሁ ለሚፈጠር አንዳንድ ጥያቄ መልስ ካልሰጣችሁ ምን ዋጋ አለው ከላይ የቀረቡትን አንዳንድ ጥያቄ መልሱ መልሰን ጥይቃቄውን ከምንደግመው
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
Oky
@MenenHabesha
@MenenHabesha Ай бұрын
8
@Amde-MichaelKetema
@Amde-MichaelKetema 2 ай бұрын
አቀራረብ አታውቅበትም!!!
@eskindirasmelash
@eskindirasmelash 3 ай бұрын
Process?
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
Oky
@MenenHabesha
@MenenHabesha Ай бұрын
6+*
@Sundry_Entertainment-vm4ix
@Sundry_Entertainment-vm4ix 3 ай бұрын
Bro everything you've just sayed is old news.
@behayluyerga7783
@behayluyerga7783 3 ай бұрын
Ayee Ethiopia mache naw ka Europe barenat yamewatut🤦🏻 Elektro Makena Adegegna naw Ebakachu please Saw yamelawen Simu
@journalistgosa
@journalistgosa 3 ай бұрын
እሱማ አይታሰብም
@hiwetwebtaye3662
@hiwetwebtaye3662 3 ай бұрын
❤❤❤