'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 84,450

EBC

EBC

Күн бұрын

'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 1 #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 262
@jakobadem4900
@jakobadem4900 Жыл бұрын
የሰማያቱ ጌታ በሄድክበት ይከተልህ ይጠብቅህ ታላቋ ኢትዮጵያ ክብሯን የምታስመልስበት ጊዜ ሩቅ አይደለም
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Жыл бұрын
በአለም ለአገሩ የሚለፋ መሪ አብቾ ጀግና ሰላምህ ይብዛ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gebremichael890
@gebremichael890 Жыл бұрын
Your Obsession to change Ethiopia is simply beyond comprhension. Just how many places we saw you in the last 3-4 weeks..... God Bless you
@mulugebreselassie3800
@mulugebreselassie3800 Жыл бұрын
Brilliant- Young- outstanding leader. Keep up the great work. Let the talkers continue to talk . No doubt With your leadership Ethiopia is heading to a higher ground. Blessings
@MohammedIsmael-pz3dw
@MohammedIsmael-pz3dw Жыл бұрын
ጀግና መሪ!!!በርታ.........
@zurettube638
@zurettube638 Жыл бұрын
ዋው ዋው ይሄ ነው እሚፈለገው ተመሪ የዜጎችን ሄወት መቀየር ዜጎች ተተቀየሩ ሀገር ታድጋለች ሠላሟ ይረጋገጣል ጤናማ ህዝብ ይኖራል በርታልን ተጎንህ ሁነው እሥተሚያግዙህ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@tekeaejeta
@tekeaejeta Жыл бұрын
The river side project is a testament to PM Abiy Ahmed's commitment to sustainable development. It's heartening to see leaders actively involved in shaping the future of Ethiopia.
@MohammedIsmael-pz3dw
@MohammedIsmael-pz3dw Жыл бұрын
የዘመናችን ምርጥ መሪ!!!
@joyaku3078
@joyaku3078 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😊
@naolberhanu3651
@naolberhanu3651 11 ай бұрын
Sent tekefloh nw endezi yemetashkabetew
@seyoumdemissie9532
@seyoumdemissie9532 Жыл бұрын
አብቹ ተባረክ
@hailuasefa6033
@hailuasefa6033 Жыл бұрын
አይዞህ የተደገፍክበት ፈጣሪ ተጨማሪ አቅም ይሆነሀል
@ealiasadefrs4791
@ealiasadefrs4791 Жыл бұрын
በጣም ነዉ ሁሌ የምትገርመኝ እናም በጣም ታሳዝነኛለህ ጉጉትህ ጥማትህ ይደንቃል በርታ በርታ እዉነት ያሸንፋል!!
@hkkh-cy3eo
@hkkh-cy3eo Жыл бұрын
Thank you visionary leader
@Mude-lm9vp
@Mude-lm9vp Жыл бұрын
Dr.Abiyi Hajiraatu❤❤❤❤
@BahreEdred
@BahreEdred Жыл бұрын
Medre lekakami
@Brikti
@Brikti Жыл бұрын
@@BahreEdredjealous is not good for your health. Do something good in your life instead.
@naolberhanu3651
@naolberhanu3651 11 ай бұрын
Askabach kadre neh
@shiferawbante8934
@shiferawbante8934 9 ай бұрын
😅😅​@@Mude-lm9vp
@FrishSo
@FrishSo Жыл бұрын
አቡቹ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@tekeaejeta
@tekeaejeta Жыл бұрын
Thumbs up to PM Abiy Ahmed for kickstarting the river side project. The highest officials visiting the site shows a hands-on approach to ensure its success. Ethiopia is on the rise!
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Жыл бұрын
አብቹ በርታልን ግንባታ ላይ እንደታጠናከርክ ለ ሰላም አስፈላጊ ስራ ስራልን ሰላም ያስፈልጋል
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ሞራልህ ድንቅ ነው! ፈጣሪ ይርዳህ ጦርነት ቀርቶ ተዋደን የምንኖር ህዝቦች እንድንሆን በፀሎት እንበርታ። በመደራደርና ሰጥቶ በመቀበል ፓለቲካውንም ልክ እንደዚህ እንዲያምር ፈጣሪ አምላክ ይርዳቹ!❤
@ethioman1241
@ethioman1241 Жыл бұрын
አለ ገና አለ ገና ጀግ ናው መቼ ይቻልና💚💛❤
@tekeaejeta
@tekeaejeta Жыл бұрын
The river side project is not just about development; it's about creating a legacy. Thank you, PM Abiy Ahmed, for your visionary leadership and dedication to Ethiopia's progress.
@m96665
@m96665 Жыл бұрын
አንተኛው ካድሬ ደግሞ የባሰብህ ነህ። አድሮግ የተባልከውን ብቻ copy paste ከማድረግ ቢያንስ ሙሉ ቪዲዮውን እየው። የቱ ጋ ነው ስለ River side project የሚያወራው
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ Жыл бұрын
@@m96665 ክክክክክ ኧረ ወይኔ ከላይ ጀምረህ እየውማ የተፃፈለትን ነው የሚለጥፈው ከምር ማንበብ አይችልም😂
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ዋው አብቹ ድንቅ ስራ ነው❤❤❤
@naolamenu5615
@naolamenu5615 Жыл бұрын
ጀግናየ በርታ 👊 ይመችክ
@mettibeshir6571
@mettibeshir6571 Жыл бұрын
አብች አባመላ ጥበቡን ይጨምርልህ ከረጅም እድሜ ከጤና ጋአ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@abduremohammed3090
@abduremohammed3090 Жыл бұрын
አለም ምክንያት እየፈጠረ የመሪያችንን ጭንቅላት ቢዚ እያደረገውም የእንቅልፍ ሰአት እንኳን ሳያገኝ እየለፋ እየደከመ ያለ መሪ ነው ዶክተር አብይ እና እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪም ይጠብቅህ ኢትዮጽያ እንዳሰብካት አድጋ በአይንህ አይተሀት የምትደሰትበት ያድርግልህ ምርጡ መሪያችን መቼም ባንተ ትልቅ ተስፋ አለን❤
@tekeaejeta
@tekeaejeta Жыл бұрын
The Chaka to Akaka River side project is a beacon of hope for Ethiopia's future. Kudos to PM Abiy Ahmed for prioritizing initiatives that will have a lasting positive impact on the nation.
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
አብይን እና ህልሙን አይቼ እኔ የእናቴ ቤት እንድያምርና ምንም እንድጎል እንደማል ፈልግ አይነት ከኔ ጋር ለአገሩ ያለው አሳቡ ምኞቱ አንድ ሆኖ ተረዳውት እግዚአብሔር ይርዳህ
@reemmo1328
@reemmo1328 Жыл бұрын
Great work! Please make peace in the countries internal conflict👍
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA Жыл бұрын
ምርጡና ታታሪው የጀመርከውን ፈጻሚ የሆንከው መሪ አብያችን የነካኸው ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቀድ የተሳካ ነው ።
@twbeke1
@twbeke1 Жыл бұрын
It’s just amazing ❤❤❤🙏🇪🇹!! Thank you Dr. Abiy and your administration!!!
@King-27
@King-27 Жыл бұрын
D.r Ably Our visionary leader 🇪🇹🙏🤚
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
እብቹ ❤❤❤❤❤❤❤
@monifamoni5454
@monifamoni5454 Жыл бұрын
Alhamdu lilah 🤲
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Жыл бұрын
ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር የሰጠን መሪ እግዚአብሔር ይባርክህ አገራችንን ከዚህ በበለጠ እንድትለማ እግዚአብሔር በእጥፍ ጥበብ ይሙላህ ያከናውንልህ
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 Жыл бұрын
God bless u
@MESAYCHIF
@MESAYCHIF Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኑር ለኢትዮጵያ አልፎም ለአፍሪካ ከንቲባችን አዱ ጀግና ነሽ አደዋን ለትውልድ ሰራሽ አናመሰግናለን።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
Wow❤❤❤
@seyoumdemissie9532
@seyoumdemissie9532 Жыл бұрын
እንደዚህ ሠርቶ የሚያሠራን መንግስት በዘመኔ አላየሁኝም ስለዚህ ዝም ብላቹሁ ጮኃቹሁ የምታስጮሁ ምድያዎች ለገንዘብ ብላቹሁ ሃገር ለማፍረስ ከምትወራጩ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለማታለል አትችሉም ሕዝብ ነቅቶል
@AbrahamAregai
@AbrahamAregai Жыл бұрын
የሚሰራቸው ስራዎች ብዙም መሰረታዊ የህዝብ ፍላጎቶች የሚፈቱ ባይሆኑም በስራዎቹ ላይ የሚያደርገው ክትትልና ፍላጎት የሚደነቅ ነው ነገር ግን በአገሪተው ያለው ጦርነት ረሃብ እና ሰላም ማጣት ለሌሎች ብቻ ማላከክ ትክክል አይደለም።
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
@@AbrahamAregaiሻቢያ ሂድ ክልልህን አልማ እና አሰየን ወረኛ
@AbrahamAregai
@AbrahamAregai Жыл бұрын
@@The-righteous-will-prevail ያለ ሻዕብያማ አልቆላቹ ነበር
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k Жыл бұрын
​@@AbrahamAregai የትግራይና የኤርትራ ነጻ አውጪ ሆናቹህ በአንድነት በተነሳችሁበትም ግዜ እንኩዋን ኢትዮጵያ ምንም አልሆነችም እንኩዋን ለያይተን ባናጫናቹህ ግዜ ካላማንክ የቅኝ ገዢ አባትህን ጣሊያንን ሂደህ ጠይቀው ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገር ከተመሰረተችበት ግዜ ጀምሮ ስንት አሸንፋለሁኝ ባይ ድንበሯን አልፎ ገብቶ ምን ሆኖ እንደወጣ ! የኤርትራ ሙሉ ህዝብ የትግራይ ግማሽ ህዝብ ለውጭ ጠላት በባንዳነት አድሮ ጠላትን መንገድ እየመራ አድርሶ እንኩዋን ያልፈረሰ ሀገር ያላለቀ ህዝብ ሀገር ነው ነው ! እድሜ ልክህን የግብጽ አሽከር ሆነህ በበታችነት ስሜት እየተሰቃየህ ትኖራታለህ እንጂ ይሀው ኢትዮጵያ በየቀኑ እየሰራች አድጋ አላርፍ ስትላት ደግሞ እየቀበረችህ ታልፋለች ! ለምን ይመስልሃል እያበድክም ቢሆን ኢትዮጵያ የምትሰራውን ፕሮጀክት የምትከታተለው ? ኢትዮጵያ ማለት ይቺ ናት እየተቃጠልክም ቢሆን የማትፋታት ።
@sebleayana5334
@sebleayana5334 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን Dr አብይ። አንተ በረከታችን ነህ። ህልምህ ሁሉ እውን ሆኖ እንድታይ የዘወትር ፀሎቴ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤
@raheladera2491
@raheladera2491 Жыл бұрын
My God bless PM Dr Abiy
@Seblewondya124
@Seblewondya124 Жыл бұрын
አብቹ እድሜና ጤና ይስጥህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls Жыл бұрын
በየአመቱ እንደዚህ ታስጎበኘናለህ በእውነት ይሄ ሁሉ ለውጥና እድገት አገሬን አላውቃትም ይበልጥ ላውቅ እመኛለሁ ሁል ግዜ ወደ ፊት።
@ALEXLEOSUS
@ALEXLEOSUS Жыл бұрын
አለም ለመባላት ለመብላት ሂሳብ ያሰላልል አቢቹ ለወደፊቱ ይሰራል አቢቹ ተባረክ ሌላ ምንም አልልም
@jemilayasin7200
@jemilayasin7200 Жыл бұрын
Abeyyyyeyyya እባክህን እኔንም እርዳኝ ምክንያቱም 3 ልጆች ወለድኩ ከ3 ልጆቼ 2, ሞቱብኝ አንዱም ከዳኝ እኔም ስደትንም ሞከርኩ አልተሰከልኝም አሁን የቸገረኝ ቤት ነዉ እባክህን ከምትሰረቸዉ ጎጆዎች ለእኔም መኖአሪያ ስጠኝ እ/ር ዘመንህን ይባርክልኝ ።
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 Жыл бұрын
ራዕይህና ድካምህ ያልገባቸው ጥቂት ተቺና ተቃዋሚ ሰዎች መኖራቸው የሚጠበቅ ቢሆንም ፈጣሪ ያበርታህ! ሌሎች የሰላም ጉዳዮችም ትኩረት ይሰጥባቸው። ካለብን የተፈጥሮ ድህነት የሚልቀው የጠላቶቻችንን አጀንዳ ለማስጸም የሚተጋ የአእምሮ ድህነት ነው።
@mariamgirma3260
@mariamgirma3260 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ዶ/ር አብይ!
@EtaferahuWaki
@EtaferahuWaki Жыл бұрын
እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ተብሎ እንደተጻፈ አርነት የወጣ አርነት ያወጣልና ወጣቱ ራዕይን ለመካፈልና ለመለወጥ ከፈለገ አሳይተኸዋል። አትጠየቅም!!! ዘርህ ይባረክ!!!
@mistremichael4230
@mistremichael4230 Жыл бұрын
ደክተር አብይ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እውነት ሀገራችን ትልቅ መሪ አግኝታለች አድሜና ጤናህ እዲበዛ እጸልያለሁ
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 Жыл бұрын
ዓብይ አሕመድ፣የኢትዮጵያ የምርጦች ምርጥ ልጅ!
@BESRATALEMU-w2x
@BESRATALEMU-w2x Жыл бұрын
ጀግናው አቢቹ❤🙏🙏💪💪💪👍👍👍
@tamirateridollo15
@tamirateridollo15 Жыл бұрын
የሰሩ እጆች ይባረኩ!!!
@hanusheriff3590
@hanusheriff3590 Жыл бұрын
May Allah help you DR Abiy Ahmed best leder for ever❤❤❤❤ Thank you
@tedroskebedom8031
@tedroskebedom8031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 Жыл бұрын
ድካምህን፣አይቶ፣እግዝሐብኤር፣ሀሳብህን፣ይሙላልህ፣ጠላቶችህን፣ግን፣ልቦና፣ይስጣቸዉ።
@EtaferahuWaki
@EtaferahuWaki Жыл бұрын
እውነትም እግዚአብሔር የባረከው አእምሮ!!! እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ!!!
@EtaferahuWaki
@EtaferahuWaki Жыл бұрын
እግዚአብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን በአንተ ይፈፅመዋል!!! በርታ ! ልብህም ይፅና!!! እግዚአብሔር ወዶሃልና እኛም እንወድሃለን!!!
@Loliiboonwaanofii
@Loliiboonwaanofii Жыл бұрын
No word on earth can express how much I love you ❤❤ I am lucky to have a leader like you.
@BubuNani-u9i
@BubuNani-u9i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ከዚህ በላይ ይባርክልህ ' ላለው ሁሉ ይጫማርልሃል' ምርት ይሄ ነው
@senimekonen8862
@senimekonen8862 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ብልህ ድንቅ መሪ በአየሁት ድንቅ ስራዎችህ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ፕሮግራሙን ሳየው እያለቀስኩ ነበር በርግጥ ይሄ ኢትዮጵያ ነው ብዬ ማመን እስኪያቅተኝ ድረስ በብዙ ችግር ብትፈተንም ሁሉን ችለህ ያለህ ድንቅ ሰው አንተ ከላይ የተሰጠሕን ሰው ስለሆን አምላክን ከማመስገን ውጪ ምንም ቃላት የለኝም የምኮራብህ ድንቅ መሪዪ ሁል ግዜ ካንተ ጏር ነኝ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@azuzhassen2794
@azuzhassen2794 Жыл бұрын
🎉 wow great leader
@MohammedIsmael-pz3dw
@MohammedIsmael-pz3dw Жыл бұрын
We have the leader.................
@luleabebe4015
@luleabebe4015 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ Big respect
@Eeaatt911
@Eeaatt911 Жыл бұрын
Great Work!
@zulfanesruz
@zulfanesruz Жыл бұрын
የድሀ አባት❤❤❤
@tesfaddis2016
@tesfaddis2016 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ቢኖር አብይን የሚጠሉት ሰዎች ስለ ቤታቸው,ስለ ወለዷቸዉ ልጆቻቸዉ እንኳን በቅጡ መረዳት እና ማስረዳት የማይችሉ ናቸዉ አብይ በአዲስ አበባ እና በክልሎች የሚገኙ ፕሮጀክቶች መነሻቸዉን ,ያሉበትን ደረጃ እና መድረሻቸዉን ጠንቅቆ ያዉቃል ይሄ ሁሉ እንግዲህ ከሌሎች መንግስታዊ ስራዎች በተጓዳኝ መሆኑ ነዉ ሌላ ምን ይባላል ፈታሪ ብርታቱን ይስጥህ አብቹ
@tekeaejeta
@tekeaejeta Жыл бұрын
Seeing the highest officials inspecting the river side project is a clear indication of its significance. PM Abiy Ahmed's leadership is bringing about tangible changes in Ethiopia!
@YehuanaAssefa
@YehuanaAssefa Жыл бұрын
May God bless all of us 🙏
@Yaddu143
@Yaddu143 Жыл бұрын
We are proud to be part of your vision of a prosperous, united, and harmonious Ethiopia, where all people can enjoy the fruits of their hard work and creativity. We are committed to supporting you in achieving this noble goal, by contributing our skills, talents, and resources to the best of our abilities. We thank you for your service to our nation and our people, and we pray for your continued success and well-being.
@geda630
@geda630 Жыл бұрын
DR Abiy keep go on 👍Never stop what ever happens ...YES YOU CAN ! MAY GOD BLESS YOU AND YOUR FAMELY !!!!
@FARGDAWIT
@FARGDAWIT Жыл бұрын
❤ I have no words sir. What a visionary leader ❤ god bless u and I have no doubt 🤷‍♂️ u take this country to something that we never know before. Thank u
@davedave991
@davedave991 Жыл бұрын
ዋው የጀግና ጀግና ነህ ማርያምን
@HT_Peace_be_with_you
@HT_Peace_be_with_you Жыл бұрын
What a visionary leader!!! May God bless you more and more ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yohanneszenebe7697
@yohanneszenebe7697 Жыл бұрын
Great move! May God bless Ethiopia. Peace for my beloved country!
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 Жыл бұрын
የሀገርቱን ገፅታ በልማት ተቀይሮ ማየት ምንኛ ደስ ይላል እዚህ ላይ በጦርነት እየተጉ ያሉትም ሀገርን የሚያለማ እይታ ቢኖራቸውና ኢትዮዽያ አድጋና በልፀጋ በጋራ በመቆም ለዓለም ምሳለ መሆን ብንችል እግዚአብሔር የምህረት እጆቹን በኢትዮዽያ ላይ ይዘርጋልን ምህረትም ያድርግልን ክቡር ጠ/ር ሚ/ር ያስጀመረልዎት ያስጨርሳል!
@MensurMensurbilal
@MensurMensurbilal Жыл бұрын
በርታ
@Alem.-hk8nz
@Alem.-hk8nz Жыл бұрын
Ethiopians are proud of you. God bless our leader p.m. Abiy.
@jemalomerfekak3761
@jemalomerfekak3761 Жыл бұрын
شكرا ابي أحمد❤ الله يكثر من امثالك ❤
@The-righteous-will-prevail
@The-righteous-will-prevail Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏✋✋✋✋✋💚💛❤️🇪🇹
@MintesinotMb
@MintesinotMb 9 ай бұрын
በእውነት በጣም ጀግና መንግስት ነው ያለን ኮራው ❤
@EliasMichael-b7q
@EliasMichael-b7q Жыл бұрын
Visionary leader; the one who truly works to bring a change in the land. Oh, Lord, bless and protect this Unique leader of the country. I am truly overwhelmed. Wow !!!
@BiniyamYacob-lm9mw
@BiniyamYacob-lm9mw Жыл бұрын
You are truly a great leader.God bless you
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 Жыл бұрын
አላህዬ መልካሙን ሁሉ ለአገራችን
@muaz7462
@muaz7462 Жыл бұрын
አገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛ ጉዞ ጀምራለች።
@birtukammecha5642
@birtukammecha5642 Жыл бұрын
You are god leader as well as good engineer.
@ZewduTesgaye
@ZewduTesgaye 8 ай бұрын
በቃ ድንቅ ፈጣሪ ለሀገራችን የላከው በወሬ ሳይሆን በስራው መልስ የሚሰጥ መሪ ነው እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@girmadamtew8183
@girmadamtew8183 Жыл бұрын
ጡሩ፣መስራት፣ለራስ፣ነው፣ በሩቱ።
@kaleb20011
@kaleb20011 Жыл бұрын
May God bless you our bright and intelligent leader Prime Minister Dr. Abiy Ahimed Ali. May Gid give you success. May God bless our beloved country Ethiopia.
@samyesamsam6553
@samyesamsam6553 Жыл бұрын
Abichu father of change!❤❤❤❤❤
@MisrakAseffa
@MisrakAseffa Жыл бұрын
Abichu is our hero leader
@yuusufcabdilaahi9580
@yuusufcabdilaahi9580 Жыл бұрын
Iam from South Africa I like to visit Adis ababa of Somalia 🇸🇴 🇸🇴 ❤
@abbaa8712
@abbaa8712 Жыл бұрын
Listen Ethiopia: protect Abiy at any cost.
@ttas5482
@ttas5482 Жыл бұрын
Amazing!!! And keep up the good work.
@asfawtura6283
@asfawtura6283 Жыл бұрын
ውድ ወንድማችን በፅናት የቆመ ኮር ዳዊት ❤❤
@MakonneAssefa
@MakonneAssefa Жыл бұрын
You are the worlde Greateste, Dr abye Ahmed, Go for it
@SebleTamru-z8w
@SebleTamru-z8w Жыл бұрын
God blsyu
@SewBerihun-iv9zk
@SewBerihun-iv9zk Жыл бұрын
Good job
@DaniCoffee-r8b
@DaniCoffee-r8b Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ህዝቡ በገንዘብ መርዳት አለበት የሚችል ሰው ትልቅ ነገር ነው ጥቅሙም ለኛ ነው
@musaali9185
@musaali9185 Жыл бұрын
Masha allhe abechu
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ወደ ክፍለ ሀገር እንዲ እንዲሰራ ማድረግ ግድ ነው የሀገሪቱን ንፅህና መጠበቅ ግድ ነው
@zulfanesruz
@zulfanesruz Жыл бұрын
ጀግና❤❤❤
@behailukumbi4343
@behailukumbi4343 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@HenokGirma-x3m
@HenokGirma-x3m Жыл бұрын
You are extraordinary and vissionary leader
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 Жыл бұрын
Blessed Leader
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
EMS Eletawi ልዩ ጋዜጣዊ መግለጫ Sat 25 Jan 2025
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 3,2 М.
Obasa Denies Corruption Allegation, Says ‘I Remain Lagos Assembly Speaker’
18:24
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН