No video

ከአቃቂ እስከ ጫካ

  Рет қаралды 39,959

Fana Television

Fana Television

7 ай бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 188
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 ай бұрын
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 7 ай бұрын
ደግመህ ደጋግመህ ተወለድልን ምክንያቱም አዲስ እየሆንክ እንድታስተዳድረን፣ ረዥም እድሜ ከጤና እንመኛለን ።
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 7 ай бұрын
አብያችን እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጥብቅህ የኔ ጌታ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 7 ай бұрын
ጀግናው መሪዬ አብቹኮ ❤❤🇪🇹ትችላለህ We love you
@samueldemissi1
@samueldemissi1 7 ай бұрын
We Ethiopians are fortunate to have a leader of Dr. Abiy’s caliber. His track record reflects a commendable ability to initiate and complete projects efficiently, ensuring a high standard of quality. Dr. Abiy’s visionary approach is dedicated to the development of our nation, and it is our collective responsibility to rally behind and support his efforts. His commitment to progress and his strategic vision contribute significantly to the betterment of Ethiopia.
@samio5896
@samio5896 7 ай бұрын
It's important to acknowledge his developmental efforts, but it's equally important to criticize his war-mongering mentality. Over the past five years, the country has been embroiled in multiple conflicts from Tigray to Amhara and Wollega.
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 7 ай бұрын
Thank you, Dr. ABIY AHMED, for your brilliant leadership, tireless work ethic, honesty to your people, courage during difficult times, and unparalleled imagination. We, the people, are behind you. We have seen hundreds of different projects being completed with our own eyes, which, without a doubt, will bring Ethiopia to prosperity.
@mitikugetachew8879
@mitikugetachew8879 7 ай бұрын
You are exceptional. You are extraordinary we are privileged to have you.
@emebetbeshahe7029
@emebetbeshahe7029 7 ай бұрын
አንተ እኮ እውነተኛ መሪ ነህ ❤❤❤❤ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 7 ай бұрын
I am very proud been Ethiopian and have a leader like you. May God bless you and my country Ethiopia 🇪🇹
@mnhg2844
@mnhg2844 7 ай бұрын
የሚያወራም ያዉራ ወደፊት ከመሪያችን ከዶክተር አብይ አህመድ አሊ ጋ
@mnhg2844
@mnhg2844 7 ай бұрын
ክብር ጠቅላይ ሚነሰተር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ይጠብቅህ በዱአ ከጎንህ ነን የሚሰራ ነዉ የሚፈተነዉ አየተወጣኸዉ ነዉ ትወጣዋለህም በርታ ሀቁ በሀቅ የተጓዘ ፈተናም ቢበዛበት ይወጣዋል
@hassmuhammd1306
@hassmuhammd1306 7 ай бұрын
በትክክል
@AhmadAleezzz
@AhmadAleezzz 7 ай бұрын
አስመሣይነህ ያለሠዉ ቤት ምንሊሠራ ስንቱን ባለህንፃ የበረዳ ተዳዳሪ አድርገህ ያረቢ ምንም የማታፍር ሠዉነህ ወላሒ ሌላምንም አልጨምርም አሏህ የሥራህን ይስጥህ ያረብብብብብብብብብብብብብብ
@demissietigist
@demissietigist 7 ай бұрын
አንተ የኛ ጀግና አብያችን ❤❤❤🇪🇹💪🙏
@ALEXLEOSUS
@ALEXLEOSUS 7 ай бұрын
አቢቹ አንተስ ልዩ ነህ ተባረክ
@alexalemayehu3989
@alexalemayehu3989 7 ай бұрын
Visionary leader, Keep doing the good work, ignore the haters! you will be remembered for many years to come.
@abeselomteshome2752
@abeselomteshome2752 7 ай бұрын
ይድርስ ለውድ ወንድሜ ለኢትዮጵያና ንጉሰ ነገስት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር አዲስ አበባ እኔ ከአተ ሐሳብ እና ጸሎት ደሕና ነኝ ወንድሜ ደከመኝ ሰለቸኝ የማትል ለበ ጠካራው አስተዋዩ ለጤናሕ እደት ነሕ በቹ ወንድሜ ጥላት ከሩቅ ከቅርብ ወዳቂ እዳዬ ጥብ አሳ ቢከብሕም የታመከው አምላክ ልብሕን አጠክሮ እዬበተነልሕ እስካሁን አለሕ ወንድሜ አምላክ ለዚች ሐገር በተ የጀመረውን መልካሙን ስራ እስከፍጻሜ እደሚቻኩለው አምናለሁ የሚረዳሕ ሁሉን የሚችል አምላክ ካተጋር ነው ፈርኦንና አስማተኞቹ ለጊዜው ቢፍጨረጨሩም ፍጻሜው ድሉ ያተ ነው በአለሕበት ሰላምሕ ይብዛ ቻው ❤❤❤❤
@helenethiopia
@helenethiopia 7 ай бұрын
አብቹ ዬኔ ጀግና በጣም ለውጥ እኮ አለ ያልተርዱህ ናቸው እንጂ የሚዘባርቁት ሁሌም ወደፊት ቅደምልልንን 🙏🙏❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AddisVoice799
@AddisVoice799 7 ай бұрын
ለምን ቂጡን አታጥቢለትም?
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 7 ай бұрын
​@@AddisVoice799የሰዉ ከንቱ😂
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 7 ай бұрын
ጭንቅላትህ ያለዚህ ቆሻሻ ስድብ ውጪ ምን ታውቅና መቼም አያልፍልህ እንዲሁ በቅናት እንደተቃጠልክ ​ትኖራለህ ጅላፎ@@AddisVoice799
@shwayacake4834
@shwayacake4834 7 ай бұрын
​yalhon kale kemenager astyayet bathsheba melamine nwe ::
@davidsolomon116
@davidsolomon116 7 ай бұрын
Dear PM. DR. Abiy, we're proud of you and the works you and your cabinets do. Keep doing what you are doing. Don't mind what the haters say. And I know you don't 😊
@jahgarment5044
@jahgarment5044 7 ай бұрын
ABICH, THE DREAMER , THE PERFORMER, GREAT HOPE AND BRIGHT FUTURE FOR MY ETHIOPIA. THANKS, GOD, FOR HAVING YOU AS A PREMIER.
@TheTellingU
@TheTellingU 7 ай бұрын
PM Abiy is a gift to Ethiopians. Thank you for your hard work sir.
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 7 ай бұрын
ደግ ነገር ለሥራ ከአላህ ይገኛል ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@danileteffra3573
@danileteffra3573 7 ай бұрын
አብይ ባንተና በስራ አጋዦችህ አገሬ ተስፋ አላት
@tekeaejeta
@tekeaejeta 7 ай бұрын
በርታ ጀግናው!! ያለምካት ያቺ ትልቋ ስመ ገናናዋ፤ የበለፀገችዋ ፤ ያማረችዋ ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ የጀመርከው መንገድ እየሰመረ ነው።
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሲመርጥህ 🤩🤩🤩 የሚታየው ጉድ የለም 🙏💪💪💪
@kamilali91
@kamilali91 7 ай бұрын
አብቹ አላህ ይጠብቅህ ሀራችንንም ሰላም ያድርግልን
@kiyyanafyad9201
@kiyyanafyad9201 7 ай бұрын
ባዳና ባንዳ ያወራል፤ያሟርታል፤ይራገማል። ጀግናው መሪያችን በፈጣሪ ጥበቃ ሁሉን በድል እያለፈ ተዓምር እየሰራ ነው። እናመሰግናለን አብቹ አባመላ!
@yonastadesse275
@yonastadesse275 7 ай бұрын
አብቹ ቃላት የለኝም ታላቁ መሪ!!!🙏🙏🙏
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 ай бұрын
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያን እንደዱባይ ለማድረግ እያደረገ ያለው ወጤታማ ስራዎች ሁሌም ከጎንህ ነን በርታልን
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 7 ай бұрын
አብቹዬ አባ መላ ሁሉ ከአምላክህ ጋር መከናወን ይሆናል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ZaharaAhmed-cq1wg
@ZaharaAhmed-cq1wg 7 ай бұрын
ውዱና ጀግናው መሪዬ እድሜና ጤና ይስጥህ!!
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 7 ай бұрын
የኔ ጀግና ምቀኞቺክ አመድ ይሆኑ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 7 ай бұрын
💕🙏💕አሜን
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 ай бұрын
ለፈተናዎች እጅ የማይሰጥ ለሀገረ የሚጠቅመውን ጠንቅቆ የሚያውቀው ለሀገር አሳቢ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ይሀው በድንቅ ስራ ደግሞ ብቅ ብሎል!! ታሪክ ሰረቷል!!
@tekeaejeta
@tekeaejeta 7 ай бұрын
አይገርምም #ይህም_ኢትዮጵያ_ውስጥ_ነው፤በዚህ ሁሉ ውስጥ ፀጥና ቀጥ ብለው የሚሰሩ የኢትዮጵያዬ ድንቅ ልጆች አሻራ። የዘመኔና የዘመን ተጋሪዎቻችን የመቻል አርማ። የእውነት ተስፋን በመዳፍ የመጨበጥ ያህል የገዘፈ እፅብ ድንቅ ስራ
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 7 ай бұрын
የኔ አባት አብቹዬ አንተ እኮ አርቆ አሳብ ነክ እግዚአብሔር ይርዳክ 😍😍😍😍😍😍😍☝️☝️☝️☝️
@Mule_Roots12
@Mule_Roots12 7 ай бұрын
Big Up Abichu...well done
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 7 ай бұрын
we are proud of our country inshallah our country it will be great again ❤❤
@Fixlix
@Fixlix 7 ай бұрын
ክበርልኝ የኔ ጌታ💪👏👏👏👏🙏
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 7 ай бұрын
ድንቅ ስራ
@danieltsegaye2437
@danieltsegaye2437 7 ай бұрын
Sometimes I ask my self should I trust what I see? or what I hear" ? 🤔.. good job 👏
@kaydodowa4452
@kaydodowa4452 7 ай бұрын
We very proud of your leadership, but the country isn't only Addis Ababa.
@mulualemdadi6017
@mulualemdadi6017 7 ай бұрын
You are simply the BEST ❤❤❤❤
@kasahunguluma-qx7sh
@kasahunguluma-qx7sh 7 ай бұрын
አሻራውን እያሳረፈ ያለ መሪ
@remlahussain3430
@remlahussain3430 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 7 ай бұрын
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን አቢቹ እናመሠግናለን
@sbgcrusher-Ethiopia
@sbgcrusher-Ethiopia 7 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለእርሶ
@manehantewoldemariam4483
@manehantewoldemariam4483 7 ай бұрын
ጥሩ ጥሩ ነገር በግድ ሊያስወድደን እኮ ነው እናንተ! ቀስ በቀስ 😅
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 7 ай бұрын
ጥሩ ነገር ነው የሚጠቅመን
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 7 ай бұрын
Gosh abichu Allah bless you and your group
@amensisa3648
@amensisa3648 7 ай бұрын
Viva Abichu
@vbvbvb-dh2zd
@vbvbvb-dh2zd 7 ай бұрын
ፍትህ ቤታችን በግፍ ለፈረሰብን የኛ ሀቅ ለማንም ሀብታም ለሀገሪቷም እሳት ነው አይበጅም አረብ ሀገር ስንት አመት ተከራተን የገዛነው ቤታች ያፈረሱት ለህግ ይቅረቡ የአየር ካርታ እያለን መብራት አስገብተን ምትክ ቦታ የተፃፈት ነው ያፈረሱብ መንግስት ቦታው ለልማት ከፈለገው ምትክ ቦታ ለሚገባው በዶክመቱ መሰረት ምትክ እንዲሰጠን በአክብሮት እጠይቃለው መቼም አልፋታቹም ለ10 አመት ተከራትቼ የገዛሁት ቤቴ መሬቴን መልሱልኝ ጨረቃ ነው ብትሉ አልሠማም ለኛ እንባ ለማንም አይጠቅምም
@meseretdegene1391
@meseretdegene1391 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@habtubee
@habtubee 7 ай бұрын
አቢቾ አልተቻለም❤❤❤
@badrihassan6642
@badrihassan6642 7 ай бұрын
PM good job
@Debevbsbg
@Debevbsbg 7 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ይሁን። ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 7 ай бұрын
Korkoro
@asthey
@asthey 7 ай бұрын
YETHIOPIA AMLAK GASHA MEKETA HAYEL YEHUNACHU 💚💛❤️👏👏👏👏👏👏
@user-uf8ic9ec7m
@user-uf8ic9ec7m 6 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል !!!!!!!
@andybirhanu7058
@andybirhanu7058 7 ай бұрын
Woooowww ❤❤❤❤❤❤❤❤
@surafeladmasu3259
@surafeladmasu3259 7 ай бұрын
Waw
@mar-ph8bb
@mar-ph8bb 7 ай бұрын
አብቹ በእሳት ተፈትኖ እጅ ያልሰጠ መሪ: መቼም ከፈጣሪ እንጂ በሰው አይቻልም:: አሁንም ይርዳህ::
@infinity325
@infinity325 7 ай бұрын
አብየ ፍቅር ❤❤❤
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 ай бұрын
ከአመት እስከ አመት በትጋት እየለፋ ያለዕረፍት ፕሮጀክቶች እንዳሰሩ፣ ልማቶች እንዲፋጠኑ፣ ሰላሟ እንዳረጋጋ እንዲሁም በዲፕሎማሲዋም እንድትጠናከር እያደረገ ይገኛል።
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 7 ай бұрын
Eritrea can be divided into five smaller countries if it continue its conspiracy. Which one is the right one to solve Ethiopia's port problem? Ethiopia's geography is strategic. It is possible to dig deep around and behind the port of Assab, and allow the water to flow into Afar Ethiopia, which lies below the surface of the sea. Then Ethiopia will border Red Sea It can be made to happen. Consult Chinese, consult Dutch.
@ah6121
@ah6121 7 ай бұрын
😮😮😮😮 If we can't go to the sea, we can bring the sea to us😁
@user-mc1ib8iv3b
@user-mc1ib8iv3b 7 ай бұрын
አብቹ❤❤❤
@million3056
@million3056 7 ай бұрын
በመሰራቱ ላይ ምንም ቅሬታ የለኝም አሪፍ ነው ቆንጆ ነገር የሚጠላ የለም ግራ የገባኝ ግን ለምን ሀገሪቱን የሚመሩትን ሰዎች ያስጎበኛቸዋል ይሄ ሁሉ ነገር ሲሰራ እነሱ የት ነበሩ? ባለሀብቶችን ሰብስቦ ቢያስጎበኝ የምንከፍለው ታክስ የትም አልሄደም ይላሉ ለወደፊቱም ሞራል ነው ባለስልጣንን ሰብስቦ ማሳየት ግን እንደእያዩ ፈንገስ አመራሩ የ One man show ነው። መልስ የምትሰጡኝን ሰዎች ሳስብ ሳቄ መጥቶ ፅሁፌን ጨረስኩ። አሪፍ አስተያየትኮ ነው😂😂
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 7 ай бұрын
ባለስልጣኖቻችን ቢጎበኙም የተሻለ ነው ለበለጠ ስራ ይነሳሳሉ ባለአብቶችም በሚዲያ ያዩታል እየተሰራ ያለውን !!
@million3056
@million3056 7 ай бұрын
@@mekdesgebra5662 መቅዲዬ እኔ ልል የፈለኩት ባለስልጣኖቹ ሀገር እስከ መሩ ድረስ ከሌላው ህዝብ እኩል surprise መሆን የለባቸውም ነው። ከጥንስሱ ጀምሮ ቢያውቁት....
@user-uf8ic9ec7m
@user-uf8ic9ec7m 6 ай бұрын
ይሄ ግለሰብ መናፈሻ ላይ ተጠምዷል። በትግራይ ህዝብ በረሀብ እየሞተ ይሄ ፋሽሽት መናፈሻ ይላል የሚያሳዝን ነው።
@tekeaejeta
@tekeaejeta 7 ай бұрын
ቀን ለሌት በመስራት አዲስአበባን ከጫፍ ጫፍ ውብ ለማድረግ እና ለሁሉም ምቹ የሆነች ከተማን ለመፍጠር የሚተጋ መሪ ለመሆኑ ከዚህ በላይ ምን ማሳያ ያስፈልጋል
@BERHANUish
@BERHANUish 7 ай бұрын
አብቹ የኛ ጀግና እንቀጥላለን ወይ እንቀጥላለን ሌላ አማራጭ ስድብ እና ወሬ ብቻ ።
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 ай бұрын
ዕድሜ ከሰጠህና ታሪክ ለማየት ካበቃህ የዓቢይን ታሪክ ታየዋለህ! ከአለም ምርጥ መሪዎች መሃል ስሙ ተጠቅሶ ችግርን እንዴት ማለፍ እንደሚቻል በምሳሌነት ማሳያ ሆኖ ይመሰከርለታል።
@Noor-mf3yh
@Noor-mf3yh 7 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💙💙
@user-fm4ff6yt9c
@user-fm4ff6yt9c 7 ай бұрын
እንዳንተ ኢትዮ_10ጀግኖችን አላህ ይስጠን አሜን!እነሱ ያውሩ አንተ ግን ስራህን ቀጥል
@usermyname3880
@usermyname3880 7 ай бұрын
አብቹ ❤❤❤❤
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 7 ай бұрын
አብቹ አንተ ስራ ምቀኛ በምቀኝነቱ እያቀነቀነ ይኑር
@medhingeletaw24
@medhingeletaw24 7 ай бұрын
betam nw yemwedh hulim bihon kegonh negn mrt meriy❤❤❤
@tekeaejeta
@tekeaejeta 7 ай бұрын
አብይ ይናገራል ፤ የተናገረውን ሳይውል ሳያድር በአጭር ጊዜ ሰርቶ አጠናቆ ያሳየናል፤ ቃሉን አክባሪ ለህዝቡ ታማኝ የሆነ መሪ ነው።
@tikiyaabdela8882
@tikiyaabdela8882 7 ай бұрын
Dhugaa dha👍🤙🤙🤙🤙🤙
@Kaniya-ig1ii
@Kaniya-ig1ii 7 ай бұрын
የከንቲባ ስራ እና የጠ/ሚኒስትር ስራ የተምታታበት ህፃን እብድ
@kidumes7941
@kidumes7941 7 ай бұрын
Kravat yaser ibid.
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የብልፅግና ቁንጮ መሆኗ አይቀሬ ነው! ለዚህ ደግሞ ምስክራችን በሀገራችን ውስጥ እያየናቸው ያሉት ስራዎችና ስኬታቸው እንዲሁም የኢትዮጵያን የተስፋ ውጥን ቀይሮ ወደ እውነታ በመቀየር የሀገርን ህልም የህዝብን ተስፋ እውን የሚያደርግ ነው! ከጥቂት አመታት ቡሀላ ኢትዮጵያን ደሀ ብሎ መጥራት ዘበትና ነበር ተብሎ
@getachewgenanew9097
@getachewgenanew9097 7 ай бұрын
Please again and again observe the general design, then answer the function of the shape.
@nigatubenyam2302
@nigatubenyam2302 7 ай бұрын
Dr. Abye amazing practical leader long live ❤❤
@saidammo5120
@saidammo5120 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@jufartesfaye6384
@jufartesfaye6384 7 ай бұрын
Yihi torinat bayinor ehe sawuye bizu nagar sarto yasayan nabar baya kanu yessun Addis nagar masimat yinafikagnal min waga alaw mikagnochu watiro yizotal baya aktachaw torinat yanasalu.kosasa agar takayira kamayat Balay min das yilal .agar takayira adga sittigagni ye iyandandu zega hiyot yikayaral .albalaziya lazalalam daha agar iyalki yegaza agarikin iyasadabkina iyaragamki tinorale.
@Hayelom.g
@Hayelom.g 7 ай бұрын
Utopia in Ethiopia
@tekeaejeta
@tekeaejeta 7 ай бұрын
ለህጻናት ለሴቶች ምን እንዳደረገ የሚገባህ 7 ቢሊየን ብር የወጣበት ድንቅ ሼድ መስራቱን ስታይ ነው የመደመር ትውልድ!!
@yalfal-zo6ln
@yalfal-zo6ln 7 ай бұрын
ጀግናው መንግስቴ መቼ ነዉ ምትተኛዉ
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 7 ай бұрын
ዶክተር አብይ ሃገርን በጣም እየሰዳገ ነው እኛ ግን ድህነታችን እየተበበሰ ነው አር ለኛም ስራ ፍጣሩ ልን
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 7 ай бұрын
እባካችሁ ይህን ጫካ ቶሎ ጨርሱና ያንን እስክንድር ነጋ የሚባል ቀበጠ ተስፋ ከገዳም አምጡና አስቀምጡት ።
@amanuelteshale3340
@amanuelteshale3340 7 ай бұрын
Berta ANBESAYE
@yordanostesfaye1625
@yordanostesfaye1625 7 ай бұрын
Abchuu koo❤❤❤❤
@samio5896
@samio5896 7 ай бұрын
ልማት የሚጠላ የለም፣ የሰው ልማት ላይ ካልሰራን ግ ን ዛሬ ቢሊየን ብር አውጥተን የገነባነውን በእርስ በርስ ጦርነት እናወድመዋለን፣ እስኪ ፋና ወደ ጎንደር ዞር ዞር ብላቹህ አሁን ያለውን የጦርነት ጥፋት አሳዩን
@ah6121
@ah6121 7 ай бұрын
Enemies destroy their own country and people but Abiy is an Ethiopian leader work to develop our country. You destroy gondar and wallega while Abiy develop Addis. Ehen you last day comes and you are dead like TPLF then Abiy will come and develop what you destroyed before your death.
@samio5896
@samio5896 7 ай бұрын
@@ah6121 Is there a country called Ethiopia without Gondar and Wolega? who is the enemy?
@dinkaklilu3678
@dinkaklilu3678 7 ай бұрын
Dr,Abey አልቻልክም እግዚአብሔር ይባርክህ
@samiabera7894
@samiabera7894 7 ай бұрын
አንተ እኮ እውነተኛ መሪ ነህ ሁሌም ወደፊት ቅደምልልን አሻራውን እያሳረፈ ያለ መሪያችን
@noelyemane7494
@noelyemane7494 7 ай бұрын
ፕሮጀክት ማናጀር ሆነህ እገር መምራቱን ለሚችሉት እውቀት በተሞላቸው ከዘር ስካር ውጭ የሆኑ ሰዎችን ብትተውላቸው እሁን ካለንበት ምጥ እና ጭንቀት በእዳንን የህዝቡ በሽታ ምንም እልግእባህም እንተ ብቻ ስለራስ እውቅና self obsessed. መሆንህ በደም እያጨማለቅከን ነው ህዝቡን ስማው እዬዬ ላይ ነው
@khalidgetye5697
@khalidgetye5697 7 ай бұрын
ጥሩ tour guide yewthal
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 7 ай бұрын
ትጉህ መሪያችን በየቀኑ አዳዲስ ነገሮች ማብሰርን ቀጥለዋል።
@Abg-bs7qy
@Abg-bs7qy 7 ай бұрын
ethiopien be seyitanawi milikitoch memulaton ibakwo akumu. fetari libona lerso na lemengisto yistilin. amen..
@tekeaejeta
@tekeaejeta 6 ай бұрын
ወብ ተፈጥሮ ፣ከፍ ያለ ሀሳብ ፣ ድንቅ አመራር እና ሀሳብን በተግባር የመተርጎም ብቃት አንዱ ማሳያ ነው።
@user-uf8ic9ec7m
@user-uf8ic9ec7m 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቅ አለብህ 30 ሚሊዮን ረሀብተኛ 5 ሚሊዮን ተፈናቃይ ጦርነት በየቦታው የኑሮ ውድነቱ እዳውን የማይከፈል እዚህ መጥቶ መናፈሻ ይላል ምን አይነት ደደብ ነው?
@user-fz2jn9xw8h
@user-fz2jn9xw8h 7 ай бұрын
Betam yameral setochen wetatochen astefu
@eyobgedey5930
@eyobgedey5930 7 ай бұрын
ይሔን አስመሳይ ሰውዬ ለምን እዛው ጫካውስጥ አገቱን በገጀራ በጥሳቹ አገላገሉትምና የሕዝቡም ስቃይ ለአዴና ለመጨረሻ ጊዜ በዚያው ያክትምና ኡፈይ ይበል።
@CherinetAyele-nr8yn
@CherinetAyele-nr8yn 7 ай бұрын
ምንም ስራ ምን ፍትህ፣ሰላም ፣የህዝቡን ሐይማኖት እስካላስከበርክ ድረስ ሁሉም የዜሮ ድምር ውጤት ናቸው።
@yonassima8168
@yonassima8168 7 ай бұрын
አንተ እና እንዳንተ ያሉ ፅንፈኞች እጃቸውን ከሰበሰቡ ሀገራችን ሰላም ናት
@ah6121
@ah6121 7 ай бұрын
You are adding more problems to problem we already have. You don't help. You are part of the problem, not solution.
@ጣቢታ
@ጣቢታ 7 ай бұрын
እነ ተቃውሞ ሱሴ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 7 ай бұрын
በቅርቡ እነ ጠብ ጫሪወች አገር ህዝብ እንዳይረጋጋ ቀን ከሌት የምትለፍ ከንቱወች በቅርቡ ትከስማላቹ !!
@iskuabrahim
@iskuabrahim 7 ай бұрын
Anteh Sera enasu yawru hagarehin betagbar eyalawak naw kagoneh nan barta!
@thechoosen8653
@thechoosen8653 7 ай бұрын
Why i feel this comments are choosing by government 😂
የፈተናዎች ጎን ሃቆች
46:19
Fana Television
Рет қаралды 3,4 М.
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 30 МЛН
EMS Eletawi ያልተቋጨው የዲፕሎማሲ ውዝግብ Thu 15 Aug 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 2,3 М.
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተሰጠ መግለጫ
10:30
Fana Television
Рет қаралды 31 М.
የወንጪ ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም መንደር ጉብኝት
2:58
የትግራይ ወቅታዊ ፖለቲካ
KMN .. Voice
Рет қаралды 459
Sunglasses Didn't Cover For Me! 🫢
00:12
Polar Reacts
Рет қаралды 5 МЛН