ከቆንጆ ጨዋታ ከተወዳጁ ሙዚቀኛ ሚካኤል በላይነህ ጋር |

  Рет қаралды 82,034

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሚካኤል በላይነህ በቅርብ ስለሚለቀዉ አዲስ አልበም እንዲሁም ከሙዚቃዎቹ ጀርባ ያሉ ታሪኮች ከቆንጆ ጨዋታ ጋር በ#time
Check out this episode of #Time for an exclusive interview with musician Michael Belayneh, where he reveals the stories behind his music and gives a sneak peek of his new album.
#Kana #KanaTV #KanaTelevision #time #Danayit #Movie_Launch #Red_Carpet #Film_Premiere #Celebrity_Interviews #Jestishiya #Ethiopian_Movie #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ::
| Official KZbin Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Пікірлер: 135
@user-ry6hl6rd1e
@user-ry6hl6rd1e 18 күн бұрын
አንድ ቃል ❤ ምን አይነት ደስ የሚል ስራ ነው 🎶 ያንተን ሙዚቃ❤ ስሰማ ፍቅር ህይወት ዘርቶ በአካል ይታያል በጣም መልካም ስራ ነው
@benai5241
@benai5241 13 күн бұрын
ሚኪ ጨዋና ትሁት የሆነ ድንቅ ዘፋኝ ነው!!i love ur new released album ❤
@GodoliyasNegashAlemayehu
@GodoliyasNegashAlemayehu 11 күн бұрын
This man is a class of his own. He always shows us music is not a noise❤
@user-armacheho
@user-armacheho 11 күн бұрын
የሚኪን ድምጽ ስስማው የሆነ ነገር ይሰማኛል በተለይ 90ዎቹ
@linamesfin1789
@linamesfin1789 10 күн бұрын
በአንተ ምክንያት ሁሌ እከራከራለሁ አንደኛ ነህ
@genetmk468
@genetmk468 19 күн бұрын
እምናከብርህና የምንወድህ ዉድ ወንድማችን እናመሰግንሀለን። የድሮ ዘፈኖችህ ሁሌ እንዳዲስ ነዉ የምንሰማዉ። አዲሱ ዘፈንህ በየቦታዉ ሞቅ ብሎ ነዉ የዋለዉ። ዳናይትዬ ዉድ እህቴ ምርጥ ወንድማችንን ስላቀረብሽልን እናመሰግንሻለን።
@Kgnit-xx77SMM
@Kgnit-xx77SMM 15 күн бұрын
ሚኪኪኪኪኪኪ my favorite musician….ትንፋሽህን ቀፀህ ብትለቀው ማዳምጠው ይመስለኛል❤❤❤
@YeneneshAlemayehu
@YeneneshAlemayehu 11 күн бұрын
Enem edezaw yimesilegnal
@reduredu4310
@reduredu4310 18 күн бұрын
በጣም ነው የምወደው የማደቀው የእውነት ❤❤የድሮ ዘፈኖቹ የሰማይ መሬቱ
@user-kl4pn6px1v
@user-kl4pn6px1v 19 күн бұрын
እጅግ በጣም ነው መወደው እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@WintaMarsilas
@WintaMarsilas 19 күн бұрын
My best mikiye❤❤ long live
@Amharawit787
@Amharawit787 19 күн бұрын
ማነው እድል ሚኪን የሚያደንቅ እንዲሁም በፀፈኖቹ የሚደነቅ❤
@Roommateforever
@Roommateforever 18 күн бұрын
❤❤
@Roommateforever
@Roommateforever 18 күн бұрын
❤❤❤
@Roommateforever
@Roommateforever 18 күн бұрын
❤❤❤
@Roommateforever
@Roommateforever 18 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@Roommateforever
@Roommateforever 18 күн бұрын
🎉🎉❤❤
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 15 күн бұрын
ደስ የሚል ቆይታ እና ጥሩ አቀራረብ ስሜታችሁ ራሱ ይጋባል።
@Tadedigaso
@Tadedigaso 18 күн бұрын
Indet is ma favorite song 🥰🥰
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 12 күн бұрын
ሚኪ በጣም አሪፍ ስራ ነው❤❤❤❤❤
@tadessemunye5206
@tadessemunye5206 7 күн бұрын
mickey all of your love songs are good & i like it. thank you.
@ereegt6153
@ereegt6153 19 күн бұрын
ሚኪ የምወድህ ምርጥ ሠዉ❤❤❤
@BirukAsrat-ud8lz
@BirukAsrat-ud8lz 19 күн бұрын
Teym is my number one
@eyobyonas880
@eyobyonas880 19 күн бұрын
ዳናዊት አባበጥሽ አግዘሽ ነው ወይስ ወልደሽ ነው ምን አጋጥሞሽ ነው
@AbayCant
@AbayCant 15 күн бұрын
ዘጠኝ አመት ምርምር የተካሄደበት የሙዚቃ አ ልበም እውን ሆኗል እንኳን ደሳለህ !!
@AhmedMohamed-q8k
@AhmedMohamed-q8k 17 күн бұрын
ለኔ እንዴት 🎶🎶🎶🎶🎶 number 1
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 17 күн бұрын
አረ ሚኪ እንዴት እንደምወድህኮ ከምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zh6lv1vz8p
@user-zh6lv1vz8p 13 күн бұрын
ሚኪየ የምወዲክ 🎉🎉❤
@KiyaSeyoum
@KiyaSeyoum 16 күн бұрын
I like her smiling . Keep it up !
@ETHIOPIA-2H
@ETHIOPIA-2H 19 күн бұрын
ሚኪ ምርጥ አልበም
@tezeuugemini9458
@tezeuugemini9458 16 күн бұрын
ስወደው❤❤❤❤❤❤
@yenekonjo6751
@yenekonjo6751 14 күн бұрын
Meke i love heis vose .No1.....👌🏻
@misganaassefa4041
@misganaassefa4041 19 күн бұрын
የጥያቄዎቹ Content የሚኪን class አይመጥንም። ሰይፉ ላይ እንጠብቅሀለን ሚኪሻ❤❤❤
@SeriouslyMom-e8c
@SeriouslyMom-e8c 19 күн бұрын
Ka seifu esuwa ateshalm blh nw
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 19 күн бұрын
ጭራሽ 😅😅😅
@TemesgenAyalew-j8q
@TemesgenAyalew-j8q 18 күн бұрын
ሰይፉ😂
@Michaelbelaynehfan
@Michaelbelaynehfan 18 күн бұрын
Eko bemariyam😢 sint neger tebike meseleh sayew
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 18 күн бұрын
ሰይፉ ለሚካኤል በላይነህ የሚመጥን ጥያቄ ጠያቂ ነው ብለህ ነው?
@Samuel-yq8kz
@Samuel-yq8kz 18 күн бұрын
Micky king of music.
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 19 күн бұрын
Congradulations brother ❤❤❤❤
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 19 күн бұрын
i think she is pregnant thanks miki to give as nice album
@user-br3sq3zu4q
@user-br3sq3zu4q 18 күн бұрын
Well come danisha and miku🎉
@raieytube1436
@raieytube1436 16 күн бұрын
የጥያቄዎቹ content ላልከው ኮተት ሰይፉ እድሜና ገቢ እንጂ ሌላ ምን ይጠይቃል?ቆንጆ ቃለ መጠይቅ ነው ያልተንዛዛ::
@WesagnKidane
@WesagnKidane 10 күн бұрын
ሳልሰማው ጠርጥሬነበር ነጋዴ እደሚል
@hirayeselasse
@hirayeselasse 15 күн бұрын
Girma aydelem , seifu yohannes nw
@SeriouslyMom-e8c
@SeriouslyMom-e8c 19 күн бұрын
Legend💐📌
@hannadagnenet7161
@hannadagnenet7161 19 күн бұрын
Welcome 🎉🎉🎉🎉 dani ❤❤❤❤
@JahAdam
@JahAdam 18 күн бұрын
Good luck brother
@realitytips413
@realitytips413 19 күн бұрын
Number 1 fan ❤
@sileshibelachew5694
@sileshibelachew5694 19 күн бұрын
Miki best singer❤❤
@adamabdu5327
@adamabdu5327 19 күн бұрын
Habibi well came back
@HaymanotJemberu
@HaymanotJemberu 13 күн бұрын
Good job
@engidamengistu3598
@engidamengistu3598 17 күн бұрын
Wow micky wellcome!!
@rozamelaku8301
@rozamelaku8301 18 күн бұрын
Dani I think she is 🤰 ❤
@konjitmulugeta7817
@konjitmulugeta7817 7 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeifeHailu-m9m
@SeifeHailu-m9m 19 күн бұрын
ሰይፉስ ጠያቂ ልባል ነው
@dawitstar6325
@dawitstar6325 19 күн бұрын
Not Girma Beyene,He is Syefu Yohanes
@user-br3sq3zu4q
@user-br3sq3zu4q 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BlessmestMerry
@BlessmestMerry 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@TizitaKebede-dp3kl
@TizitaKebede-dp3kl 19 күн бұрын
😍❤️
@MsraetNagshz-yq8qn
@MsraetNagshz-yq8qn 19 күн бұрын
የኔ ድዝ ምን ያህል እንደምውድህ ብታውቅ ኖሮ አትሽሽም ነበር
@BT-om1zl
@BT-om1zl 16 күн бұрын
Betam y
@Natrosnathy
@Natrosnathy 19 күн бұрын
Yhe yetefetenshbet interview new mkniatum le tlk sew mimetnewun tlk tyake mawtat kebad new zeberarekshiw eko miki tazboshal gn akbroshal ,,,,,❤❤❤😂
@Michaelbelaynehfan
@Michaelbelaynehfan 18 күн бұрын
Yea ene bicha meslogn nbr tentebatebech
@mgirma3389
@mgirma3389 18 күн бұрын
ዳናዊት በጣም እወድሻለው ግን ኮንቴትሽን ብታዳብሪው ጥሩነው
@user-br3sq3zu4q
@user-br3sq3zu4q 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-en4jj6do2z
@user-en4jj6do2z 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bekmemehreteh-in3pe
@bekmemehreteh-in3pe 13 күн бұрын
ሚኪ ምርጥ ሰው .....,ግን ምንድነው አለባበሱ ጋዴም ነው ምንድነው ክሊፑም መድረክም የትም አለባበሱ ተመሳሳይ ነው....ይህንን የመሰለ ቁሙና ይዞ ሽክክክክ በልክ ቢያደርገው ምነው አማካሪ የለውም አለባበስ እኮ ማንነትን ይገልፃል ኤኤኤጭጭጭ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 14 күн бұрын
❤ ስለእውናት እናገራለሁ ። ❤ ሙዚቃኛ ! ❤ ሚካዔል በላይናህ ፦ 🎉 ለእኔ ልዩ በላሙያ የተለዬ የውስጤ ትንፋሽ ነው ። 🎉 በእምናቴ ለሙዚቃ ቅርብ አይደለሁም ። 🎉 ነገር ግን ፦ ❤ ሚካዔል ፦ 🎉 ይገዘኛል እውናተኛ ሙዚቃኛም ነው ። ❤ አክባሪውም ነኝ ። 🎉 ጣያቂዋ ጋዜጣኛ ፦ የሙያ ሰው በመሆንሽ ምሥጋናዬ የላቃ ነው ። 🎉 ከሰሜን አሜሪካ ❤ ኢትዮዽያዊ ነኝ ።
@user-ze3bg1es5v
@user-ze3bg1es5v 18 күн бұрын
እንዴ ዳናዊት ከቃና ለቅቄያለሁ ብላ ነበር አደል እንዴ 🤔🤔
@user-uw8ri9ld8n
@user-uw8ri9ld8n 15 күн бұрын
ያመጣሽን ጉዳይ ዳናይት ነች ወይስ ሚካኤል በላይነህ ? ውጪ ወረኛ
@zeko-power
@zeko-power 17 күн бұрын
MIKI 💚💛❤....''BEMELKISH aydelem"' Ye ሰይፉ ዩሀንስ aydelem endie???
@Tigeii
@Tigeii 16 күн бұрын
Ere kuzi guni likekuln
@cheberanegn8414
@cheberanegn8414 15 күн бұрын
ዳናይት ከ ቃና ልትለቅ ነው አልተባለም ወይ?
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 16 күн бұрын
አረጀሽ ዳናዊት እባክሽ አንድ ቃል
@Hawassabellema
@Hawassabellema 19 күн бұрын
ዳናይት እያረጀች ነው 😌
@kedirkassim1419
@kedirkassim1419 13 күн бұрын
ሚኪ የአንተን ሙዚቃ ዘፈን ብቻ ብሎ ማለፍ ይከብደኛል ከ 1998 ከሰማውህ ጀምሮ ለአንተ የተለየ ስሜት አለኝ የሚመጥንህ የለም ።
@user-jz6qi6zq1o
@user-jz6qi6zq1o 14 күн бұрын
With out Elias malka any music any interview 0K*
@jengadnan2391
@jengadnan2391 17 күн бұрын
Keshim tyake Altezegajshim
@ቀዳማዊ
@ቀዳማዊ 18 күн бұрын
ጥሩ ነው ግን እንዳው ኤልያስ መልካ ላንተ ምን አይነት አስተዋፆ ነበረው? በቃ ይሄው ነው በጣም ያሳዝናል ለናንተ ነበር እንደ ሻማ የቀለጠው ይህ album ማስታወሻነቱ ለ ኤልያስ መልካ ነበር በትንሹ መሆን የነበረበት
@rahwastella9352
@rahwastella9352 18 күн бұрын
ዳኒ ኪሎ ቀንሺ please መልክሽ ሁላ ጠፋ
@Jjodjo
@Jjodjo 17 күн бұрын
እንደ ሙዚቀኛ በሕዝብ ስቃይ ስትሳለቅ ነበር። መቼ ይቅርታ ትጠይቃለህ?
@haregtedla7323
@haregtedla7323 15 күн бұрын
ምናለ አንቺ ጋር ባይቀርብ ቲሽሽሽሽሽ
@GogglePlay-pu4rq
@GogglePlay-pu4rq 19 күн бұрын
ዳኒ ትንሽ ቀንሽ
@hayatadela
@hayatadela 19 күн бұрын
ሴፊ ላይ በቀረበ
@hailetamrat2757
@hailetamrat2757 11 күн бұрын
ሙዚቃዉ ለኢሊት የሚመጥን ነዉ ። እንደ አንድ ኢሊት በጣም ወድጀዋለሁ ። የሚገርም ነዉ ። በሽያጭ ሪኮርድ ሰበርን ለሚሉ ጮርቃወች ጥላ አጥልቶባቸዋል ። ጭራሽ ጋርዷቸዋል ።
@AdeyTube3
@AdeyTube3 18 күн бұрын
ቀሽም አጠያየቅ በቀሽም ምንም ስለእንግዳዋ እና የሙዚቃ ዕዉቀት በሌላት ጠያቂ ። ከሁሉም በላይ ቀጣም የሚያሳፍረዉ ደሞ ሰለ አዲስ አልበሙ ልታወራ አዲስ አልበም ያወጣን ትልቅ icon የሆነ ድምፃዊ ጋብዛ ስታበቃ የፕሮግራሟን መዝጊያ የድሮ ዘፈኑን (ለዛዉም ከመጀመሪያ አልበሙ) ማድረጓ !!!! ማፈርያ የሆነ ፕሮግራም
@kidestabebe2666
@kidestabebe2666 17 күн бұрын
ዳኑ ውበትሽ እየጨመረ ነው የሚመጠው
@AbigailKifle-fy6ki
@AbigailKifle-fy6ki 15 күн бұрын
Seifu ላይ ከቀረበማ ይበልጥ ሚካኤልን ያወርደዋል
@hayatadela
@hayatadela 19 күн бұрын
ዱኑ ወፈረሽ😮
@Seya_ebro
@Seya_ebro 19 күн бұрын
እንዴ በመልክሽ አይደለም እሚለው ስራ ከአቶ ግርማ በየነ አቶ ሰይፉ ዮሐንስ አደል እንዴ ቀድመው የሰሩት ከዛ ግርማ ቀጥሎ አለማየሁ ሂርፖ እሚያቅ ፕሊስ
@mesrert123
@mesrert123 15 күн бұрын
Danawit ፊትሽን ምን አደረግሽዉ it looks like you had filler
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 14 күн бұрын
አጠያየቅ 0% ይገርማል ዘንድሮ መልክ ሆነ ጋዜጠኝነት ።
@enbakomnekahiwot1982
@enbakomnekahiwot1982 11 күн бұрын
There is no single good question all same boring amature questions dissappointing waste of our ,miki's and ur camera time and resource honestly
@tadesetesema-ll9bj
@tadesetesema-ll9bj 15 күн бұрын
አንቺ ልጅ ስጋሽን ለአወሪ አባልነት ስተሽ መቸ ነወ ምትወጪ ሳታገቢ ሲጣኑ የፈረምሽለት አግብቶሽ ቀረ ወይ ሳትዳሪ እሱ እየሽከሽከሽ
@fifinon2380
@fifinon2380 18 күн бұрын
ዳናዊት ስትወፍሪ አያምርብሽም
@user-jz6qi6zq1o
@user-jz6qi6zq1o 14 күн бұрын
ስለ ኤልያስ መልካ አታወራም አንተ ደነዝ ዛሬን የሰጠህ ኤልያስ መልካ ነው አንተ ፋራ
@nofirst9756
@nofirst9756 19 күн бұрын
መብዳት ነበር አንችን
@sanimane3073
@sanimane3073 15 күн бұрын
ይች ጋዚጠኛ ናት ምትባለው እረ ውውውው 😡
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 12 күн бұрын
ይህ ቆሻሻ ዘረኛ በልጽግሀል
@ethilove5488
@ethilove5488 19 күн бұрын
ፊትሽ ምነው አበጠ ዳኑ
@SABRA418
@SABRA418 19 күн бұрын
Mind your own business honey
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 14 күн бұрын
Excuse me???? ምን ብላ ነው የዝግጅቱን ስም ያስተዋወቀችው???? ዝግጅቱ በአማረኛ የግጅታቹህ ስም መውጣት ያለበት በአማረኛ መሆን ሲገባው!!! Times???????? ወቸው ጉድ አሉ የወቸው ጉድ ፖድካስቶች!!! ዘንድሮ አማረኛ ቋንቋችን የማንም ማላገጫ በህዋት ዘመን ተወልደው ሀገር በቀል እውቀት የሌላቸው ሁሉ ብድግ ብለው ቴሌቭዝን ጣቢያ ይከፍቱና!!! ለነገሩ ቃና ቲቪ የስንቱን ልጅ ወጣቶች ምረን እንዲለቁ ካረገ ቆይቶል!!! እንዲህ አይነት ወልጋዳ የዝግጅት ስም ሰታችህ አታፍሩም!! እናንተ ምን ትባላላቹህ??? ያው እንደ ድሮ አባቶችችን እንደሚሉት ማፈሪያዋች ናቹህ!! አሁን የአርት ቲቪን ዝጅት ባየንብት አይን እና ጆሮ ረናንተን እንይ!! በጣም የምወደውን ድምፃዊ ማድመጥ እፈልግ ነበር!!! ግንምን ዋጋ አለው!!!! ገና ዝግጅቱን ስታስተዋዉቅ ምን አይነት አጠየቅ ሊሆን እንደሚችል ገምቼ ማየት ደመረኝ!!!!
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 6 күн бұрын
First time on kana
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 18 күн бұрын
ዳናይት ሸርሙጣዋ ቃና እንድትሸርሙጥ እድል ስላልሰጣት ኢቢኤስ ላይ ሄዳ ልትሸረሙጥ ነው ተብሎ አልነበረም ? ክክክክክክክ በእየጫት ቤቱ ነው የምትውለው ።
@abiy541
@abiy541 17 күн бұрын
ምን አይነት ስድ ነህ ይገርማል
@Jjodjo
@Jjodjo 17 күн бұрын
ምን አገባህ? ተሽለህ ተገኝ!
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 17 күн бұрын
ያገባኛል ትውልድን የሚበክል ሰው መድረክ አንሰጠውም ። እኛ የምንፈልገው ትውልድን የሚያንጽ ሰው ነው ።
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 16 күн бұрын
ሸርሙጣ ነች አንተ አላየህ ይሆናል እኔ ግን አይቻለሁ ጭፈራ ቤት ገብታ ሰክራ ማን ወንድ ነው የሚበዳኝ ስትል ነበር. ከፈለክ ቪዲዮውን ልልክልህ እችላለሁ ። እንደዝች አይነት ሴት ቴሌቪዥን ላይ ወጣ ምን የምታስተምር ይመስልሃል ? መልሱ ብልግና እና ሽርሙጥና ነው ።
@asnakechchekol5390
@asnakechchekol5390 16 күн бұрын
እባክህ ፈጣሪን መፍራት ሞክር
@berhanewoldg8322
@berhanewoldg8322 14 күн бұрын
መቼም የማትሻሻል ዘፋኝ ሁሉም ዘፈን ላይ the same ዜማ the same ኮትና ባርኔጣና ዲሪቶ
@ashtesera6949
@ashtesera6949 14 күн бұрын
Reggie....lemane new yezefenew.loool. Le Rasaferian???? Ethiopiawinet....zefenu mine yelewem👎👎👎👎
@user-br3sq3zu4q
@user-br3sq3zu4q 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Michael Belayneh - ሙሉ አልበም_  Non Stop _ Ethiopian New Music 2024
1:00:08
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 69 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 16 МЛН
እንቁጣጣሽ -  ልዩ የአዉድ አመት ፕሮግራም
1:39:57
ቅጣት ክፍል 161 | Kitat episode 161
42:22
Kana Television
Рет қаралды 33 М.