ከአረብ ሐገር ተመልሳ ሚሊየነር የሆነችዋ ያስገርማል ጀግኒት

  Рет қаралды 24,460

Ashruka አሽሩካ

Ashruka አሽሩካ

Күн бұрын

Пікірлер: 205
@ashruka
@ashruka 5 жыл бұрын
ጀግኒት ብያታለው 👏👏አንቺማ ምን አለብሽ ለውሽማሽ ብር ላኪ 😂🙈 እንዲ አይነቱን ያብዛልን::
@mahitube2434
@mahitube2434 5 жыл бұрын
እረ አይባልም! ግን የውሃውን አወጣጥ ለምን ለመላው ኢትዮጵያዊ አያስተምሩም ለማንኛውም ጎበዝ #ሰብስክራይብ አይቆጥርም
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት 5 жыл бұрын
አሺሩካ እር እኔ አለሁ ልህ ቱ እራሴ አስጠላኝ
@tesfaneshnegash.zemer.melk7452
@tesfaneshnegash.zemer.melk7452 5 жыл бұрын
Areb. Agbta egi.sewou beth serta.ayedlm..mlyner..ywenchou....egha.edsou. Edmye. Sewn.mlyer enwenln
@yotube4
@yotube4 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እሰይ
@أمالمساكن
@أمالمساكن 5 жыл бұрын
ክክክክ አለመሳቅ አይቻልም
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
ይህቺ ሴት አረብ ሀገር ለሚሰሩ ጠንካራ ሴቶች አምሳያ ነች 👍👍👍
@samkohn6306
@samkohn6306 5 жыл бұрын
Nech gen ashruka enat lethonew metchlwn telek sew ende aynet negegr menageru yasaznal
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ኡፍፍ ጀግና ነሽ💪 ሀሞት ካለ ማንም ካሰበበት መድረሱ አይቀርም ስኬታማ ሴት ውስጤ ነች👌👏👏
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Wow amaze women good bless you
@hyamesintayu8970
@hyamesintayu8970 5 жыл бұрын
ምን ላርግሽ ዘርሽ ይባረክ ይለፍለት ያለው በትንሹ ያልፍለታል መዳናለም እኝንምበትንሹ በርክርክ ያርገን
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
ጀግኒት ብቻ አይገልፃትም ብቻ ቃላት አጣሁላት ገንዘብሽ አላህ ይባርክልሽ ተምሳሌት ምርጥ እህት ምርጥ እናት ነሽ እረ እኔም ወሎ ልግባና እድህ ልስራ መሰለ መሬት የቤተሰቦቸ አለ
@samiraabrar3930
@samiraabrar3930 5 жыл бұрын
እንዲ ማለት ቀረ ድሮ አሁንማ ከመዳም ተብዬዋ እኩል እየተባለ ነው ማለቴ ምተገዛው ልግዛ ባይ ነው ለማንኛውም አንቺ አልተበረዝሽ ረበና በረካ ያርግልሽ 👏👏👏💪💪💪💪
@melkaroba1176
@melkaroba1176 5 жыл бұрын
መሻአላህ ካሰብሽው ያድርስሽ አላህ.ጀግና ሴት ነሽ እንሻአላህ የእኔም ምኞት ጠንካራ ሴት ጀግና እናት መሆን ነው. አላህ የሁሉንም ምኞት ያሳካለት
@zuzutube2449
@zuzutube2449 5 жыл бұрын
አሚን
@sofiaosman308
@sofiaosman308 5 жыл бұрын
ጀግናነሽ አላህ አስብሽን ያሳካልሽ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አንች አይነቱ ይብዘልን! እኔማ መሬት የለኝም ቤት የለኝም ብር&ገንዘብ የለኝም እልም ልጥጢ ያልኩ ድሃ ነኝ ሳስባው ግራ ይገባኛል ስደት ምርርርርር ብሎኛል መሄጃ የለኝም የመዳም ጩሃት አእምሮየን አደናዘዛብኝ መነሻየ ተውቆ መድራሻየ ጠፋብኝ እስኪ በዱኣችሁ አስቷውሱኝ!!
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
የድሮ ሴት አረብ ብታገባም ቁምነገር አላት የአሁን ሴት ግን ሹሻ ቤት ከወሰዳት በቃ ሁሉንም ማለቴ አይደለም ግን አሉ እኛ ደሞ አለን ስሙ አረብ አገር አይ ቤሩት
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 5 жыл бұрын
ትክክል አገሯን ትረሳለች
@ኢትዮጵያላዘላለምትኑርኢት
@ኢትዮጵያላዘላለምትኑርኢት 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማር ስንት ባያ ሺሻ ቤት ውል የምአድር አለ በ አረብ ሀገር ሴት ስም ሁላቺንም ታሳዳብን እንጂ
@fikert2915
@fikert2915 5 жыл бұрын
Tikikl
@maddnahswaleh8723
@maddnahswaleh8723 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ጀግና መዳም ገዝታ የምበላዉን አቺ ከጎሮሺ ቆርጠሺ እደምትበይ ባየይሺ እና ያኔ ማን እደሆሺ ይገባሺነበር ኮርቸብሻለሁ እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይሰጥሺ ያረብ አሹየ እናመሰግኒለን
@ሃረጓረታ
@ሃረጓረታ 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት የምር ለስንቱ ሴቶች ተምሳሌት ናት አረብ ሀገር ሰርተው ብራቸውን ለወንድና ለውስኪ ለማጠፊ ሴቶች የምር አስተማሪ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ እቦ
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
የኔ ጀግና አቦ ይመችሽ አላህ ይጨምርልሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ እኔም ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ ያችን እራኤ እከተላለሁ ግን ያረብ ሀገር ብር በረካ የለውም ለምትሉ ሰወች ተማሩ ዋናው አጠቃቀም ነው ብዞአችን ተቀይረንበታል ።
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርቺ አሹየ። አሪፍ ነው። ክስደት ተመላሾቺን እደዚ አቅርብልን። ብዙ ማውራት ማካፈል። እሚፈልጉ ናቸው ይቀጥል ይሂ ትምርት ነው ይቀጥል ምትሉ
@abunaferr1175
@abunaferr1175 5 жыл бұрын
እኔ ግን ወደ ስደት ከወጣው አሁን 8 ዓማት ልሆናኝ ነው እስካሁን ስረ ፈትቼ አላውቅም ግን ገዘቡ ዬት አለ ብላቹ ብጠይቁኝ ማልስ ዬለኝም ግን ስለ ሁሉም ነገር አላሃምዱሊላ ብዬ ቁጭ ብያለው
@bintdelle5280
@bintdelle5280 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አሹካ የኔ ምርጥ ስንቱ ሲያናፍሰው ከፍቼ ለማየት የሆነ ነገር ያዘኝ ያንታ ግዜ ምንም ይሁን ስለምከፍተው አየኋት ወላሂ ይገርማል ስራዋ
@ltube961
@ltube961 5 жыл бұрын
ጎበዝ ለኛ በአረብ አገር ላለን ተምሳሌት ነሽ እኛ ይህዉ እየዋለለልን አገር መግባት አልቻልንም እህቶች ይቺ እህታችን በመዳም ቤት ላለን ተምሳሌት ናት ለኛ የምትሉ እስቲ እንደኔ የሶን ተሰማሁ አገሬ ገብቼ መስራት እቻላለሁ የሚል ተሰማኛ አዲናቄዉች 👍ሰብስክራዬብ በቅንነት
@messitube8047
@messitube8047 5 жыл бұрын
ኦኦኦ በጣም ጎበዝ ሴት ናት ብልህነቷ ውሀውን ለማውጣት ሱዳን ለመጔዝ ማሰቧ ብቻ ባጠቃላይ ብዙ ፕሮሰስ አልፋበታለች አሁንም ፈጣሪ ሀሳብሽን እውን ያርግልሽ የኔ የሴት አንበሳ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 5 жыл бұрын
*ደስ ይላል ሰው ዝቅ ብሎ ሰርቶ ከፍ ሲል በጣም ያኮራል* _እምዬ ሃገሬ ለሚቱ_ *Applem አለሽ በሉልኝ ስስኪ* _በተለይ __#Green__ __#Apple__ ውስጤ ነው_
@sisisisio585
@sisisisio585 5 жыл бұрын
በጣም የኔ ቆንጆ
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ ነሽ:: በተለይ ለወጣቱ ከሱዳኖቹ መማራቸው ትልቅ ነገር ነው:: ውሀም ህዝቡ ማግኘቱ በጣም ደስ ይላል በርቺ!!!!
@EmuArfat
@EmuArfat 5 жыл бұрын
እናታችን ምርጥ ምሳሌ ናቸው ለእኛ ጥንካሬ እንዲኖረን ተስፋ ይሰጡናል😍😍😍😍😍😍😍🌹💐
@helenbb2077
@helenbb2077 5 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ጀግና ብያታለው👍 እንግዲህ በፖለቲካ የተጠመዳችሁ የአረብ ሀገር ሴቶች እንማርበት አክባሪሺ ነኝ
@leylaleyla5064
@leylaleyla5064 5 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀
@zedbintmuzeyn2690
@zedbintmuzeyn2690 5 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና እኔም ከሁለት ሳምንት ቦሀላ ሀገሬ ልገባ ነው እንደሳ አይነት የስራ ፈጠራ ያለው ጀግና ባገኝ አሪፍ ነበር በስደት አለም ላይ ያላቹ እህትና ወንድሞቼም አላህ ያሰባቹትን አሳክቶላቹ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ለኔም በዱአቹ አትርሱኝ በሰላም እንድገባ
@andualematnafu5922
@andualematnafu5922 5 жыл бұрын
ጀግና እውነት ሰው እንዳች ቢያስብ ምናለበት። ሁላችንም ከእንደዚች አይነት ሰው እንማር ሀገር ለመቀየር አስተሳሰብን መቀየር እና ወደተግባር መግባት ይልመድብን እህቶች እና ወንድሞች። ስንት ጊዜ በሰው ሀገር እንኖራለን ለእኛ ባይሆንም ለቀጣይ ትውልድ ሀላፊነት አለብን ።
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ሴት ስወድ በጣም ያስደስተኛል ስላም አሹዬ።
@masaratbayeni9674
@masaratbayeni9674 5 жыл бұрын
Wow👍👍👍👍👍👍
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ዐ5ሐ 5 жыл бұрын
የእውነት ጀግና ነሽ አላህ ያበርታሽ
@asdfvdccjc6306
@asdfvdccjc6306 5 жыл бұрын
እውነትጀግናነሽአላህያበርታሽ
@Readymobile_
@Readymobile_ 5 жыл бұрын
አሽሩከ እናመሰግናለን በጣም ኣስተማሪ ነው። ጀግና ሴት። #ethiomobileinfo
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
ዋው እንዴት ጀግና ሴት ነሽ ያንች አይነቶችን ያብዛልን አድናቂሽ ነኝ
@bizuasenak6053
@bizuasenak6053 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነት
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 5 жыл бұрын
በጣም ኅበዝናት. የኔ ናት. አላህ እድሜና ጤናውን አብዝቶይስጥሽ. ያስብሽውን ሁሉ. ያሳካልሽ
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 5 жыл бұрын
አሹካ ተባበረን ውሀ አወጣጥ ተምረዋን ብላለይ እናም ህደን እናማር የት ነው አገሮ ወይም ቁጥር ፈልግልን
@hasankarar7640
@hasankarar7640 5 жыл бұрын
Gobez set fetari ybarkshi ewunetshin.newu areb sibal lesewu moral ayasbum balege newu mlasavhewu
@bateysolamon4889
@bateysolamon4889 5 жыл бұрын
የአርባ ሀገር ጀግና ሴት ነሽ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 жыл бұрын
*አሁንእድህየሚረግአለእራቅትፎቶመላክናወድንመቀለብሆነኮ*ጀግናማሻአላይጨምርልሽማማየ*
@yasmeenathiobia5682
@yasmeenathiobia5682 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን አንቺም እኛን ለማስራብ ቶሎ ፓክድ ላይ ጉብ አልሽ እረ ተው እቺ አገር ወዴት እየሄደች ነው በስራዋ ደስ ብሎኝ ሳልጨርስ የሌሎቹንም ገዝቼ ፓክድ እረ ምንሼ ነው
@አሚናየወሎልጂ
@አሚናየወሎልጂ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እናቴ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 5 жыл бұрын
የኒ እናት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ
@kemsurdelsula7234
@kemsurdelsula7234 5 жыл бұрын
ጀግና ነሽ አለሀ ይጨምርልሽ
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
ክስደት ተመላሾቺ። በቋሚነት እቀረቡ ያስተምሩን 🌹🌹ይቀጥል ምትሉ ላይክ ቡዙ እምናወራው አለን ሰደተኞቺ ትልቅ ትምርትነው
@ሀቢባብንትአህመድ
@ሀቢባብንትአህመድ 5 жыл бұрын
እዉነትም ጀግና አቦ እድሜሽን ያርዝመዉ ምናል አንችን ባረገኝ
@salams503
@salams503 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም successfulሴት ነኝ
@tsiondesalegn2854
@tsiondesalegn2854 5 жыл бұрын
ዋው የኔ ጀግና ብየሻለሁ ❤❤❤❤❤👍👍
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ 👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 5 жыл бұрын
ማሻላደስሲል እኛንምለቁብነገር ያብቃን
@konjonesh
@konjonesh Жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳካልሽ እህታችን
@ኢትዮጵያላዘላለምትኑርኢት
@ኢትዮጵያላዘላለምትኑርኢት 5 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ታስፋ ያለ ቆረተች ሂውት እንዳዝ ታፋራለች ተስፋ አልማቅረጥ ባረስ ማታማመን ነው ዋነው
@firdosethiopia38
@firdosethiopia38 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ጎበዝ ሀሳብሽን ይሙላልሽ
@ኢስላምነውሂውቴጀነትነውም
@ኢስላምነውሂውቴጀነትነውም 5 жыл бұрын
Masha allah berka yadrgilesh inagnm kesdtitemlsni yemnarfi adrgin
@kalhoney1973
@kalhoney1973 5 жыл бұрын
Esay yene jegena fetari berketun yabezalat
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@ኡሙመዲናኡሙመዲና 5 жыл бұрын
ጀግና አይገልፅሽም ዋው ቃላት ያጥረኛን ማሚ
@aminatube7096
@aminatube7096 5 жыл бұрын
ጥንካሪዋን ሳላደቅ አላልፍም ግን 28 አመት ሙሉ እድሜዋን ጨርሳነው የዝህን አመት ያክል ብሰራ ሁላችንም እንለወጣል
@yarabbiinugargari4579
@yarabbiinugargari4579 5 жыл бұрын
ዛሬ መልካም ነገር አየሁብህ ቀጥልበት
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
አላህ ያለው ይሄናል ጎበዝ ጀግና ነሽ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ
@ጀሚላየባሌአፍቃሪቤተሰቦቸ 5 жыл бұрын
አይ አሹ የመዳም ሸቃላ ሆና አይደለም አረብ አግብታ ነው ተወኝማ እድሜ ልክ ቢሠራም እዚ አይደረስ ለጥንካሬዋ አደንቃለሁ ብርም ኖሯቸው መሥራት እማይችሉበት ስላሉ
@bethelihemadmasubeti6730
@bethelihemadmasubeti6730 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ቢጥር ሃገሩ ላይ ሥራ ሳይንቅ ቢሰራ ማይታደግበት ምክንያት የለም
@selflove2509
@selflove2509 5 жыл бұрын
ተባረኪ እናቴ
@rahmetabiy8726
@rahmetabiy8726 5 жыл бұрын
እኔም እሷጋር እድሠራ ንገርልኝ ጀግና ብያታለሁ
@tiruawokewudineh1609
@tiruawokewudineh1609 5 жыл бұрын
አሹየ ምርጥ ሠው
@kadijaussen3593
@kadijaussen3593 5 жыл бұрын
masha allah jigna nese bewnt allah.yetbkese
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
@ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ እናታችን::
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው እኛም ከስደት መለሰ አንደዚህ አይነት ሰራ ይሰጠን ፈጣሪ
@beautybeast527
@beautybeast527 5 жыл бұрын
Masha allah allah yechamerelshe mamaye
@አሚአሚ
@አሚአሚ 5 жыл бұрын
ጀግና ነች
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 5 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ሰው ነሽ
@hajarahassen4290
@hajarahassen4290 5 жыл бұрын
Masha’allah, this is so amazing 💝💝
@tggatanehyimenu5265
@tggatanehyimenu5265 5 жыл бұрын
waw adenekosh enatyi berchi sitochiyi esiki abren enmar
@bettybetelehem2879
@bettybetelehem2879 5 жыл бұрын
Gobez yene jegena beyeshalhu
@ميمياثيوبيا-ل9ي
@ميمياثيوبيا-ل9ي 5 жыл бұрын
እዉነትም ጀግና
@aas-lh9rc
@aas-lh9rc 5 жыл бұрын
በጣም ጀግና
@ድንግልማርያምእናቴ
@ድንግልማርያምእናቴ 5 жыл бұрын
ጀግና እህቴ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@እናትሀገሬጎንደር
@እናትሀገሬጎንደር 5 жыл бұрын
ጀግና እናት የዉሃዉን አወጣት አስርዱኝ መሪትስ ነፍ ነዉ ያለኝ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 5 жыл бұрын
Jegena beyeshalewe 💪💪👌
@mezmuryutiyub
@mezmuryutiyub 5 жыл бұрын
Belew jegna nesh 👏👏👏👏👏👏
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 жыл бұрын
Ewnet jegena nech👏👏👏👏
@tewaderebe2991
@tewaderebe2991 5 жыл бұрын
Waw fetari ybarksh
@ghjbdjjr4854
@ghjbdjjr4854 5 жыл бұрын
mashaalah.......habibt
@freeabraham3397
@freeabraham3397 5 жыл бұрын
ጀግና ሰማቹ ብራችሁን ለጎረምሳ የምትልኩ መቼም አይገባቹ በናንተ ብር እኔ ተቃጠልኩ እስኪ ንቁ
@LyfhSghfg
@LyfhSghfg Ай бұрын
ጀግናወላሂበርቺ
@newstube3302
@newstube3302 5 жыл бұрын
ጄግና እምየ የኔውዲ
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ጀግና ናት
@munamuni3154
@munamuni3154 5 жыл бұрын
Waw Sat Blh Nat Ybalal Gn Sat Malet Anchi Nesh Mashalah 😍😍
@ዜድየማሚናፋቂ-ሐ3ገ
@ዜድየማሚናፋቂ-ሐ3ገ 5 жыл бұрын
ALAH ychemrlsh Yenea enat berch.
@muslim7297
@muslim7297 5 жыл бұрын
ማሻአለ በርች
@ሜሮንቲዪብ
@ሜሮንቲዪብ 5 жыл бұрын
አሹ ብሉሹ ሁሉም ዮቶብር አቅርበዋታል ግን አንተ አቀርርብህ ሲያምር በርታ
@emebetsilum8578
@emebetsilum8578 5 жыл бұрын
Wooow endazi ayineti jegna yebizaleni
@edenzenebtube400
@edenzenebtube400 5 жыл бұрын
ዋው በርቱ እማማ
@abitube3078
@abitube3078 5 жыл бұрын
ጎበዝ ካንች ብዙመማር እንችል አለን ለብጉር ለማዲያት ለቦርጭ አይንስርለሚጠቁር ስርቻለው ለፅጉር ለሚነቃቀል ለሚደርቅ ስርቻለው ፎቶየን በመጫንእዩት
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 жыл бұрын
ውሀውን እዴት እዳወጣሽ በየ ክልሉ ባሰለጠንሽልንና በጫት የተሸፈነ ምድር እድህ ባማረ አትክልት በተዋበ
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@mesideboch5511
@mesideboch5511 5 жыл бұрын
ጫቱም እኮ ከተንከባከብሽው ብር ን ግን የውሀው አወጣት ለሀገርዋ በታስተላለፍ በጣም ተጠቃሚ ይኮንበት ነበር
@saadasaadaa4427
@saadasaadaa4427 5 жыл бұрын
Yarbhager setko welahi jegnanat.😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 Amerikanochi bezeryabalu👊👊👊👊👊👊
@aboyetube3610
@aboyetube3610 5 жыл бұрын
ዋውውው ጀግና ነሽ
@ኢትዮሰሚራወለዮዋ
@ኢትዮሰሚራወለዮዋ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@edentegena6088
@edentegena6088 5 жыл бұрын
እኔም አሳብ አለኝ ግን አደንቃታለው
@mariyatube1661
@mariyatube1661 5 жыл бұрын
ጀግና በአሁን ወቅት ግን አረብ አግቶ እደዚ ሚሰራ አለ ?
@seadashifa407
@seadashifa407 5 жыл бұрын
ጀግና
@negasmitiku5961
@negasmitiku5961 5 жыл бұрын
ዋውውውው አንደኛ ነኝ ላይክ ግጭኝ እስኪ ወደሀገሬ ልገባ 12ወር ነው የቀርኝ ክክክክክክ
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 5 жыл бұрын
Wow jegna abren endeg yemtl yehager fkr ye wnet yegebash ltgebriwm yetadelsh abo ychemrlsh belulgn!
@rewdaahmed5024
@rewdaahmed5024 5 жыл бұрын
Allah rajem edem yestote jagen enat note
@maremahmed2518
@maremahmed2518 5 жыл бұрын
mashAllah tabaarkAllah
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 жыл бұрын
ጀርኒትይገልፅሽም
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Feta Daily
Рет қаралды 105 М.
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН