No video

"ዝክረ አለማየሁ እሸቴ - አዲስ አበባ ቤቴ " ድንቅ ኮንሰርት /ክፍል-2

  Рет қаралды 471,274

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 569
@beti_boo556
@beti_boo556 Жыл бұрын
Ziggi is so underrated he got a golden voice
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
What a great performance that was from him! He got the voice the attitude and the skill to control the stage!! Amazing!!
@sebrimifta9245
@sebrimifta9245 Жыл бұрын
let's be honest we all didn't expected it
@Fatumagulkk
@Fatumagulkk Жыл бұрын
What a golden voice
@Jerry-yi2sk
@Jerry-yi2sk Жыл бұрын
Exactly.
@Ethiosassycelbs
@Ethiosassycelbs Жыл бұрын
He can really sing..very powerful voice
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Жыл бұрын
ጋሽ መሀሙድ በጣም ነው 😭😭😭😭 እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥህ ebs አሁን ደሞ ጋሽ መሀሙድን የምታመሰግኑበት ነው በሂዎት እያለ አመስግኑት ካለፈ በኃላ ምንም ለውጥ የለውም የኔ ምርጦች ትለያላቹ ebs በርቱልን
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
EBS ለመስቀል ለጋሽ መሀሙድ አዘጋጁለት🙏 በፍጥነት አክብሩልን የዘገየ ፍትህ ካልተሰጠ ይቆጠራል እንዳትሆኑ በተረፈ ኩኩዬ እንደሁሌውም አምሮብሻል እንወድሻለን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
I think ጋሽ መሀመድን ኢቢኤሶች ባይሆኑም እነ አልአሙዲን ካባ አልብሰው በትልቅ በአል ዘክረውታል።
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ቀን አተህ ነው መስቀል የመርጥከው ክፍ መንፈስ
@azebroba8023
@azebroba8023 Жыл бұрын
የእኔም ሐሳብ ነው እሱም ሳያመልጠን እንዲህ ሞቅ ያለውን ፕሮግራም በአይኑ አሳዩት እባካችሁ EBS
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
@@selammesganaw3899 እንደው በቅንነት እኔ እንደተረዳሁ 1ኛ) መስቀል ጉራጌዎች በተለየ ሁኔታ ስለሚያከብሩት በተለይ ያቺ ክትፏቸው😋 ጋሽ መሀመድም ጉራጌ ስለሆነ፣ 2ኛ) ከአዲስ አመት ቀጥሎ በቅርብ የሚመጣው በአል ያው መስቀል ስለሆነ ብዬ ነው የግለሰቡን አስተያየት የተረዳሁት።
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 ሀሳቤን በትክክል ገልፀሽዋል /ኀዋል / አመሰግናለሁ🙏
@mathtigistu2581
@mathtigistu2581 Жыл бұрын
Zigi has shown us the best performance ever.
@saratadesse1221
@saratadesse1221 Жыл бұрын
YESUNE PART NEW DEGAGEME MESEMAWE WOOOOW ZEGI
@amenshiferaw395
@amenshiferaw395 Жыл бұрын
👉 By z way can anybody tells me who is that cute drummer, didn't see him before?????pls!
@lionking5779
@lionking5779 Жыл бұрын
የሚገርም ዝግጅት ነው ፤ማስተዋልና አና ዝጊ ዛጊ በሚገርም ሁኔታ ተጫውተውታል። መሃሙድዬ ፣ ኩኩዬ ፣ደርባባው ግርማችን ግርማ ...እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንወዳችሗለን።
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
hats off for Ziggy!! Who agree with me??
@mengieayalew9164
@mengieayalew9164 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዚጊ ዛጋ ግን እንደዚህ አይነት ዘፋኝ ነው ማመን ነው ያቃተኝ❤💛😘😘😘
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
look at his interview with Seifu he got a lot of talent
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
በስምአብ... ኤዲቲንግ፣ ድምፅ፣ የሙዚቀኞቹ፣ የዘፋኞቹ፣ የኢቢኤስ ፕሮግራም መሪዎች ምን እንደምል አላውቅም የአመቱ ጥራት ያለው አቀራረብ አንደኛ 👏👏👏👏👏👏👏 thank you so much🙏
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x Жыл бұрын
"ዚጊ እና ማስተዋል" እሚገርም ብቃት ነው👌👌👌 በእውነት አንዳንዶችን ማየት ከባድ ነው ስሜታዊ ያደርጋል። "ሚሊኒየም ባንድ"እሚገራርሙ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ከሚገርም ብቃት ጋራ ክበሩልኝ🙌
@seblistars9721
@seblistars9721 Жыл бұрын
ዮኒይ ምን አይነት እናት ናቸው አተን የወለዱው ሱበሀን አላህ አላህ ከሁሉው ይጠብቅህህ ከልብ የመነጨ ትህትና ነው ያለህ
@bahsenhabib6385
@bahsenhabib6385 Жыл бұрын
Uranse Mashallhe u have wonderful personality my Allah bless you and all your wonderful family’s 🙏🙏👍🏼👍🏼
@yohannesaregay7231
@yohannesaregay7231 Жыл бұрын
Wow ምራቄን እየዋጥኩ ያየሁት የሙዚቃ ፕሮግራም wish I was here, hats off to all the musicians and to Millennium band
@user-um4wp2xw1z
@user-um4wp2xw1z Жыл бұрын
እረ ዚጊ ዛጋ ገራሚ ፐርፎርማንስ አይኔን ጨፍኜ ነው ያዳመጥኩት አሌክስ እራሱ ነው የመሰለኝ ትችላለህ ዚጊ
@amsalmolla6955
@amsalmolla6955 Жыл бұрын
ይችላል አይገልፀውም 👏👏 👏👏
@misganaassefa4041
@misganaassefa4041 Жыл бұрын
Zigi kalat yelegnim, Ur the most underrated, extraordinary musician, good to know....Wow👏👏👏👏
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. Жыл бұрын
Wow zigi zaga performs exactly like him, good job 👌👏👏👏👏
@teddyj.3198
@teddyj.3198 Жыл бұрын
Besmammm. What an EXCELLENT band, every single player. Always a pleasure to see legends Abegaz, Zerihun Belete, and Yared Tefera. RIP to the one and only Alemayehu Eshete
@marmar803
@marmar803 Жыл бұрын
And Girum Mezmur &,Henok Temesgen ..!!!!
@teddyj.3198
@teddyj.3198 Жыл бұрын
@@marmar803 indeed
@santemedical6802
@santemedical6802 Жыл бұрын
zigy zaga's lyrical phrasings are amazing! good job!
@simegnkibret7220
@simegnkibret7220 Жыл бұрын
ልዪ ነው የዘድሮ አዲስ አመት እንኳን አደረሳቹ ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ መልካም አዲስ አመት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tarikuagzaw4728
@tarikuagzaw4728 Жыл бұрын
Oh my Gosh! I was just blown away by Zigi Zaga`s incredible performance. He vividly reminded me Alex himself! I had chills on my arms and legs, watching it again and again. Look at Kuku and Dave`s face, just captivated and stunned by his performance. Hats off!
@Bettyafro
@Bettyafro Жыл бұрын
He was on fire 🔥
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
You're right incredible vocal well mannered young man.
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m Жыл бұрын
ጋሽ ማህሙድ በእንባ ተናንቆ ነው የዘፈወነው ዛሬ እድሜ እና ጤና ይስጠን ለሁላችን
@tube5630
@tube5630 Жыл бұрын
ትልቅ ምንግዜም ትልቅ ነውና ሀሳቡ ምርጥ እና ድንቁ ዶክተር አርቲስት አለማየሁ እሸቴ የምንግዜም ምርጥ ሰው ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች 💚💛❤️ውድ የምየ ኢትዮጵያ የጥበብ ቤተሰቦች አርቲስቶች በጣም ደስ ትላላቹ ኑሩልን እድሜን ጤና እመኛለሁ 💚💛❤️
@Martaethio363
@Martaethio363 Жыл бұрын
በስመሀብ ገራሚ የመድረክ ፐርፎርማንስ ተተኪዎች ወጣት ድምፃዉያን የነሱን እድሜ ይስጣቹ 🙏
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 Жыл бұрын
ዚጊ ዛጋ እንደዚ ምርጥ ድምፃዊ እንደሆንክ አላውቅም ነበር በጣም ነው ያስደነቅከኝ አንደኛ
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf Жыл бұрын
ዋዉ!!! ማስተዋል እንደስሙ ሙዚቃን በደንብ ያስተዋለ ጎበዝ አርተስት ነው።ከአዘጋጆቹ ጀምሮ ሁሉንም ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በዚያ ላይ ሙዚቀኞቹ የሚድንቁ ስኬታማ ናቸው ከትላልቅ አቀንቃኞች አስከ ወጣቶቹ ብቃት የአየንበት የተዋጣለት ትልቅ ዝግጅትነው።
@user-fd3ou7wl7i
@user-fd3ou7wl7i Жыл бұрын
What a tribute to the legendary musician Alemayehu Eshete! Thanks EBS for organizing this wonderful program! I will never forget the time my father sang to me "Temar Lije, Temar Lije" when I was a small boy. RIP to the legend Alemayehu Eshete from Frankfurt, Germany.
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 Жыл бұрын
Wow Ziggi እራሱ አለማየው እሼቴ የሚዘፍን ነው የሚመስለው what the voice አንደኛ ❤️❤️❤️
@maniba5854
@maniba5854 Жыл бұрын
ክብር ለሚገባቸው በህይወት እያሉ ክብር እንስጥ🙏🙏አበጋዝ ስወድህ ኑርልኝ🙏🙏
@user-hz6wl5ji5u
@user-hz6wl5ji5u Жыл бұрын
"ደረጃውን"የጠበቀው ዝክረ-ዓለማየሁ እሸቴ የበዓል መሰናዶ! በየሚዲያው የሚቀርቡ የአውዳመት ልዩ መሰናዶውች እድሜ-ልክ አንድ አይነትና አሰልቺ መሆናቸው የአደባባይ ምስጢር መሆናቸው ሳያንስ፤ ለነዚህ አሰልቺና አታካች መሰናዶዎች መስዋዕት ሆና የምትቀርበው የበዓል በግ ደግሞ ሙዚቃ መሆና የበለጠ ያነዳል። ከሙዚቃ ባንዶች የዝግጅት ማነስና መዘበራረቅ አንስቶ እስከ ድምጻውያን መረጣና በድግስ ማዕበል የመናጥ አባዜ በስክነት የተደመጡ በርካታ ሙዚቃዎችን ጥራት እንድንጠራጥርም አስገድዶናል። በዘንድሮ የዘመን-መለወጫ በዓል የአንጋፋውን ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴን (ነብስ ይማር)ዝክረ-ሙዚቃ ድግስ በኃላፊነት ወስዶ ያሰናዳው ኢቢ.ኤስ ቴሌቪዝን ምስጋና ይገባዋል። ለአንጋፋው ድምጻዊ ልዩ የመታሰቢያ መርሐ-ግብር ማሰናዳቱ ብቻ ሳይሆን ለድምጻዊው ክብርና ዝና የሚመጥን የሙዚቃ ባንድና እንግዶችን በጥንቃቄ መምረጡ የዚህን ልዩ መሰናዶ ደረጃ "ልክ" ያደርገዋል። ሁሉም ተጋባዥ ድምጻውያን የአንጋፋውን ድምጻዊ ቆየት ያሉ ሥራዎች በጥሩ ሁኔታ አጥንተውና ተዘጋጅተው አቀንቅነዋል። በመድረኩ በልዩ ክብር የተገኙት አንጋፋዎቹ ማህሙድ አህመድና ግርማ በየነም የህይወትና የሙያ አጋራቸውን በሚመጥን መልኩ ተገቢ መልዕክትና ሙዚቃዊ ጨዋታን አቅርበዋል። በዚህ ሁሉ መልካም ሁኔታ ግን የሚዲያው ባልደረባዎች ጣልቃ ገብነትና አልስፈላጊ የካሜራ እያታ ውስጥ መንጋጋት ሊታረም የሚገባው ድርጊት መሆኑን መጠቆም ያስፈልጋል። የሙዚቃ እውቀት ያለው የሚዲያ ባለሟል በሌለበት ሚዲያ በሙዚቃ መድረክ ላይ ዘው ብሎ ገብቶ የሚዘባርቅም ሆነ እይታን ለመስረቅ የሚሞክር ባለሙያ ከታዳሚነት ያልፈ ሚና ሊኖረው አይገባም ነበር ማለት ግድ ይለናል።
@kerrya2128
@kerrya2128 Жыл бұрын
The legendary Mr. Mahmoud M. Belayneh & Getu great singers many thnx Ebs tv for the fantastic show as always u never disappoint happy holidays to the whole team 💖👍🎉🎊💐🇪🇷 happy new year to all ethiopians 🇪🇹💐🎊🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎼🎵🎶Ziggy zagga bravoooo impressive performance 👍👍👍👍👍👍
@munakemal
@munakemal Жыл бұрын
Ziggy number one
@elianelina114
@elianelina114 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ሁሌም በልባችን ይኖራሉ ድምፃዊ አለማየሁ እሼቴእና ዶ/ር ጥላውን ገሰሰ💚💛❤👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Жыл бұрын
Watching from US. Thank you EBS for hosting such amazing concert to remember our legendary and unforgettable artist Alemayehu Eshete. Great to see gash Mahmood and other legendary artists. Millennium band with its young singers performed excellent ! Keep it up !!
@melamha6640
@melamha6640 Жыл бұрын
The best new year program!!! We enjoyed every bit of it. From Virginia.
@Abigail-pu2op
@Abigail-pu2op Жыл бұрын
EBS እንደዚህ ያለ ፕሮግራም አቅርባችሁ አታውቁም፤ እናመሠግናለን!!! ሙዚቀኞችና ድምፃውያን ሙዚቃን ከነሙሉ ክብሯ አሳያችሁን። ጋሽ አለማየሁ እሸቴ ሁሌም እንወድሃለን!!!
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 Жыл бұрын
ጋሽ ማሜ♥️እድሜ ይስጥህ የአይናችን ማረፊያ🙏 ወጣት ሙዚቀኞች ክበሩልን ዘመን የማይሽረውን ሙዚቃ አሳምራችሁ ስላቀረባችሁልን፤አበጋዙ የኔ ሰው ትለያለህ እኮ Ebs tv እናመሰግናለን!!!
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅልን:: This is a superb art work with superb performance Thank you
@yetneberkk
@yetneberkk Жыл бұрын
ፅድት ያለ ዝግጅት!!! ነፍስ ይማር 🙏🏾
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Жыл бұрын
ዝግጅቱ እጅግ ግሩም ድንቅና እጹብ ነው። ለኣለማየሁ ወዲ እሸቴ ይህ ሲያንሰው ነው። ሆኖም ሳም ቲንግ ኢዝ ቤተር ዛን ነቲንግ ስለሆነ ግድ የለም። መፎከሬ ይሆን ? ኣሁንም ቢሆን ለኣሌክስ ይህ ዝግጅት ኣይመጣጠንም ።በቂ ነው ብየም ኣልገምትም። ከጥላሁን ቀጥሎ ክትዝታው ንጉስ በላይ ኣሌን ባስቀምጠው የተሳሳትኩ ኣይመስለኝም። በዚያን ዘመን የኣፍርካ ኤልቪስ ቀጥሎም ቢትልሶችን የሚወዳደር እውቅ ባለሙያ ነበር። ዝግጅቱ ጥሩ ሳለ ከዝክሩ ይልቅ ዳንኪራው ኣይሎ በማየቴ ቅሬታ ተሰምቶኛል። ድምጸ መረዋ ቅላጼውና ዜማው በሚገባ ኣመሳስሎ በሃይለቃል ያዜመ ሰው ባለመገኘቱ ደንቆኛል። ኣሌ ሲያዜማቸው ልብን እየሰረቁ ህሊናን ያውኩ ነበር። የዛሬዎቹ ታድያ ከዚያ ሲወዳደሩኢምንት ናቸው " ከሰው ቤት እንጀራ ካልጫ መረቁ፣ የናት እጅ ይጥማል ዘንጋዳው ደረቁ" " እጅሽም ይቆረጥ ፤ እግርሽም ይሰበር ፣ እኔ የፈለግኩት ጤንነትሽን ነበር " በዝክረ ምሽቱ ለማስታወስ ቢነሱ ኖሮ ዘከርተኛውን ብትዝታ ፈገግ እያስደረጉ ፤ በእንባ ያራጩ ነበር። ለቅሶ ጥሩ መድሃኒት ነው።ህሊና እንደኳስ በኣየር ተወጥሮ ሲረበሽ እንባ በማንባት ነው የሚተነፈሰው። ኢ.ቢ.ኤስ. በጣም ቁምነገራሞች ናችሁ። በጣም ነው ኣሌን እንደዚህ በክብር ዝክር በማዘጋጀት የካሳችሁን። ግን ኣንድ ፍጹም ይቅርታ የማያስደርግ ትልቅ ስህተት ሰርታችኃል። ፍጻሜው ተጠናቆ ባይዘጋ ኖሮ እርማት ተደርጎ የእናንተም ከስህተቱ ትታረሙ ነበር። ታላቁ የስነጥበብ ንጉስ " ወርቁ ተገኝ " በመዝጊያው ተጋብዞ የኣሌን ሰፊ የዝክር ታሪክ በማቅረብ የምሽቱን ስነስርዓት መዝጋት ነበረበት። በዚህ ትልቅ ስህተት ወርቁ ተገኝ ይቅርታ መጠየቅ ኣለበት የኣሌ ልጆች በምን ዓይነት ሁኔታ እንዳሉ ብናውቅ መልካም ነበር። በኣንድ ወቅት ኣሌክስ ለኢንተርቪው ቀርቦ ልጆቹ ስራ በማግኘት ችግር እንዳጋጠማቸው ሲያማርር ሰምቸ ስለንበረ ነው ። ያልሰማ ጆሮ ከጎረቤት ያጣላል እንዲሉ የዘመናችን ውሸትን በመንዛት በዓለም ደረጃ ተወዳዳሪ የማይገኝላቸው ዩቲበሮቻችን ስለ ጋሽ ሙሓመድ ኣሕመድ ክፉ ነገር ኣስወርተው ነበር። ከኣህያ የዋለ ፈስ ተምሮ ይውላል እንዲሉ እኔግን ደረጃ ጨምሬ ሳምንት በኣሌ ባለቤት ቃለመሕትት ላይ ከዩትቦሮቻችን የተማርኩትን ከፈስ ትምህርት በልጨ የቋቅን ደርጃ በመብለጤ ያልሆነ ቃል ጽፌ ነበረ። ስለጻፍኩት ስህተት ጋሽ ማሕሙድንና ቤተሰቦቹን ይቅርታ እጠይቃለሁ። በመጨረሻም የቴክሳስ ሻይቤት ጌታ የዚያን ግዜ ኤልቪስ ፕሪስሊ ያሁኑ ነብሰ ኄር ባለቤት ልጆችና ዘመድ ኣዝማድ ጥናቱን ይስጣችሁ ብየ ቃሌን ኣስተላልፋለሁ። ለኣብሮ ኣደጉና ለሙያው ተሳታፊ ለነበረችው ለሂሩት በቀለም መጽናናትን እመኛለህ።
@elijahda6424
@elijahda6424 Жыл бұрын
The crafty Abegaz produced and re arranged most of gash Alex music played here in a remarkable tune back in the early 90's in New York. Abegaz, Henock, you are legendary!
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Жыл бұрын
ክብር መስጠት ያለብንን ሰው ሞቶ ሳይሆን ዛሬ አጠገባችን በህይወት እያለ ፍቅር እና ክብር እንስጠው እባካችሁ ኢትዮጵያውያን። ሠው ከሞት በኃላ ብቻ አናድርገው። ይሕ ባህላችን መስተካከል አለበት። ያ ሰው በህይወት እያለ በሰው ዘንድ ያለውን ያን ፍቅር እና ክብር ማየት አለበት።
@dechasagrm4092
@dechasagrm4092 Жыл бұрын
Such powerful voice after half century of singing...ፈጣሪ ያቆይህ ጋሽ ማህሙድ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
Ziggy well done man you sang just like the late Alex your voice are unbelievable you are gifted what a talent!! Thank you so much brv. 🙏💐
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
Oh my God I was crying our Legend selam Mahmud Ahmed😭 Thank you so much👌👍❤ yes much much respect for all musician (Band)
@solodadg7924
@solodadg7924 Жыл бұрын
I 😭 too. ❤
@cherumezegebu1075
@cherumezegebu1075 Жыл бұрын
wow
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
At last Addiss Ababa bete Oh my God This is amazing!!!! Thank you so much all. much much respect👌👍❤
@nahomayele6583
@nahomayele6583 Жыл бұрын
Ziggy I'm out of words...what a performance
@mulukenleta2971
@mulukenleta2971 Жыл бұрын
Zigy...that was superb... such a tribute...and the band...A class performance 👏 👌 🙌
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Жыл бұрын
ግሩም ዝግጅት እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለአንጋፍው የትዝታዉ ኑጉስ ጋሽ መሐሙድ አህመድ ኤንዲሁም ለሌቹም ሙሉ ጤና እረጅም እድሜ ይስጥልን። ለሁሉም ድማፅዊያን እናመሰግናለን ። መልካም ባዓል ለሁላቹም
@hannaalemu3048
@hannaalemu3048 Жыл бұрын
Very touching tribute by the legendary Mr Mahamoud Ahmed, long live!!! Peace to our country Ethiopia ❤❤❤
@surafelabebe.
@surafelabebe. Жыл бұрын
በጣም ባሁን ዘመን ኩአሊቲ የሚባሉ ድምፃውያን ፠ ዳዊት ፅጊ ፠ ማሰተዋል እያዩ ፠ እነሱን ደሞ እያፈራ ያለው ውዱ አርቲሲት አበጋዝ እኖደሀለን ......👏👏👏👏
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፕሮግራም በጣም አሪፍ ነዉ ሁላቹም ምርጥ ናቹ ላሉት አንጋፋ አርቲስቶቾም በህይወት እያሉ አመስግኑዋቸዉ ለእነ መሀሙድ ለኩኩ.... እያሉ እንደዚህ አድንቁዋቸዉ
@gebeyehubelay3181
@gebeyehubelay3181 Жыл бұрын
I couldn't believe this, ziggy Zaga is the best golden voice
@addisgirma6255
@addisgirma6255 Жыл бұрын
Thank you EBS for respecting The legendary Artist Alemayehu Eshete,how I love this show Much more love & respect to all of u🙏💯❤️
@manayehugetachew6551
@manayehugetachew6551 Жыл бұрын
zigi zigi zigi
@eliasekubazgi9989
@eliasekubazgi9989 Жыл бұрын
One of the under rated artist of all time. Every thing he touched is gold. RIP ALEX ADDIS ABEBA BETE NEVER GETS OLD
@mikuedme4165
@mikuedme4165 Жыл бұрын
Such epic performance from all artists and once again a paramount public service from EBS❤❤❤. Thank you for respecting legendary Artist Alemayehu Eshetu.
@HabeshaEthiopia
@HabeshaEthiopia Жыл бұрын
ትችላለች 👏👏👏 አድሜ እና ጤና ይስጥው ጋሽ መሀሙድ በጣም ነው ምንወድህ የሙዚቃ ንጉስ 👑🙏❤️
@elizabethbekele810
@elizabethbekele810 Жыл бұрын
Ebs አዘጋጇች በሙሉ ተባረኩልን እመትባላችንን አሳመርራችሁልን በትለይ መጊያውን በአዲስ አበባ ቤቴ በመዝጋታችሁ ክበሩልን አርስቲስቶቻችንም ተባረኩ እለማዬው እሽቴ ነፍስህን እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን ለእዲስ አበባ ልጇች ትልቅ ሱጧታ ስተህንነው ይለፍከው ሁሌም ከልባችን እትጠፍም🌹❤️🙏🏽
@zebra8028
@zebra8028 Жыл бұрын
Ziggi beka Zegtual wow wow wow where you been brother? Golden Voice 👏👏👏
@KB_1623
@KB_1623 Жыл бұрын
Zigi !!!!! Extraordinary performance......
@ayalewzeleke1428
@ayalewzeleke1428 Жыл бұрын
ሙሐሙድ አህመድ የሙዚቃው ንጉሥ በጠም እወድሐለሁ እድሜና ጤና ይሥጥህ!!!
@Adis001
@Adis001 3 ай бұрын
የምወደው አሌክስ ነፍሱን ይማረው ልጆቹን በሙሉ ይባርካቸው፣ከኔ ጋር የተማረች ምስራቅ አተቃላይ አዲስ አበባ ልጅ አለችው ስሞ ፍሪ ሕይወት ይመስለያል እና አረሳውም እኔን ከትምህርት ቤት ሲወስድ፣እኔ ከሶስት አስር አመታት በላይ ደቡብ ፍሎሪዳ ነው የምኖረው ግን የአገሪ ነገር ሀይሆንልይም።
@getumuleta164
@getumuleta164 Жыл бұрын
Wow zigi wow what a fantastic voice am realiy love you and also respect you
@bellabella-b1d
@bellabella-b1d Жыл бұрын
የምን ጊዜም ምርጥና ተወዳጅ የልቤን ተንፋሽ እንቁ አርቲስት ክቡር ሰው ጋሽ አለማየሁ እሸቴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ የኔ አባት።
@fatmanasrai3746
@fatmanasrai3746 Жыл бұрын
💜💙💚💛❤️💯❤️💛💚💙💜
@ebimoreni1278
@ebimoreni1278 Жыл бұрын
Despite I didn’t understand the language social speak. I enjoyed the songs ❤ From Amsterdam Nederland 🇭🇺
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 Жыл бұрын
Please another one for our legend Mahmud Ahmed with a much more audience
@naniasefa7094
@naniasefa7094 Жыл бұрын
ለሰው ልጆች ሰላም እውነት ጋሽ መሃሙድ ሲያቀነቅኑት እንባዬ በእንባ ተሞላ የ ኢትዮጵያ አምላክ ፍቅራችንን እንደ ድሮ መልስልን ወንድም ወንድሙን የሚገልባት ምድር አታርግብን እኛም አገራችን ገብተን አፈራን አሽታች ያድርገን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ያገር ልጆች ያባት እና የናት እንባን የምናይበት ምድር አታድርግብን ፈጣሪ እንባቸውን አብስልን።
@entertain9537
@entertain9537 Жыл бұрын
Zigi Zaga, excellent!!!!! Tebarek!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
በእውነት በልዩ አቀራረብ ነው የመጣችሁት እባካችሁ እወዳቸዋለሁ አቤት ሚሞሪው ደስ ስል!
@asayetsegaye4329
@asayetsegaye4329 Жыл бұрын
Legendary Mahmud Ahmed we love you a lot!Long live!ye gash Mahmud programu lemeskel bial argut bakachu.👏❤
@timasrat9226
@timasrat9226 Жыл бұрын
What an amazing tribute for the greatest artist Alemayehu Eshete! Thank you for all the talented musicians, event coordinators and ofcourse EBS, for putting together this ever lasting memory!
@gebeyehubelay3181
@gebeyehubelay3181 Жыл бұрын
Girma Beyene is the best golden voice of Ethiopian modern music
@nateyaccnt211
@nateyaccnt211 Жыл бұрын
what a performance 🔥🔥🔥 it should have been for a much bigger audience ...
@behailushiferaw2031
@behailushiferaw2031 Жыл бұрын
ዋው ዚጊ አክባሪህ ነኝ እንዲ ጀግና ዘፋኝ ነህ ለካ? ዋው
@salemtilahun859
@salemtilahun859 Жыл бұрын
wow የሙዚቀኞቹ ብቃት ያየሁት ታሪካዊ ዝክረ ክብር ጋሸ አለማየሁ ብየዋለሁ ....እናመሰግናለን
@fretabelete6949
@fretabelete6949 Жыл бұрын
Z best tribute i ever seen & Ziggy's performance was so graceful,he can handle the stage!
@anesakebede1475
@anesakebede1475 Жыл бұрын
Ziti zaga best performance ❤
@yohannesworkuprofessionalt8002
@yohannesworkuprofessionalt8002 Жыл бұрын
I had a great time to watch this amazing show about Alemayew Eshete. I wished my mother was alive to see this show because she loved his songs like all Ethiopians loved his songs!!!! Thanks EBS
@estifanosabi2654
@estifanosabi2654 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ከመሞታቸው በፊት ልክ እንደዚህ ከፍ ባለ መልኩ መመስገን አለባቸው:: መዘከር ሳይሆን በቁም እንዳሉ ማመስገን ቢቻል ጥሩ ፕሮግራም ነው በጣም ያስገረመኝ ዚጊ ዛጋ
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 Жыл бұрын
seems like Mahmoud is at peace. His philosophy on life here and beyond is impressive. The TV guy was so worried he stood behind him just in case. Alemayehu's widow and his children appreciated Mahmoud's unusual speech the most. Alex was his peer, in the same class no doubt. And now he is gone. Alemayehu Eshete was a very lucky man. He was still singing at clubs on regular basis. There was no sign of aging at all. He looked about fifty when he passed away.
@henoksolomon9149
@henoksolomon9149 Жыл бұрын
well done EBS for honoring the legend Alemayehu Eshete. Amazing music from the band all artists.
@emuyemckay1187
@emuyemckay1187 Жыл бұрын
Mehamud ahemed -sezefen hulum menesat neberebavhew 🙌💞 Thank you ebs 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@AmirAli-zd7fs
@AmirAli-zd7fs Жыл бұрын
Wow wow wow … ziggi Zaga is on another level wegenoche!!!
@emnettefera4909
@emnettefera4909 Жыл бұрын
Speechless 🙊
@martamarcha2850
@martamarcha2850 Жыл бұрын
I would like to thank EBS TV for taking back EBS Star Mekdes DEBESAY. I have lived in Europe for the last 32 years, and like this, things are not scandalous at all. It shows that Ethiopia is a civilized and not a backward country. TAHNK YOU ALSO HER KOLAGUS FOR THEIR HELP TO MEKDY.
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Жыл бұрын
የወርቃማው ዘመን ልጆች ነፍሱን በጌታ ጎን ያርገው ጋሽ አለማየሁ እሸቴ እንዲሁም የጥበብ አባት እነመሐሙድ አሕመድ እንዲሁም የትውልዱ ሞደርን ከሙዚቃ ዘፈን መዝናናት የሚያውቁ አበጋዝና ግርማ ዋው ወጣትነታችንን በትዝታ እንድናይ የደረጉን የሙዚቃ ጠቢባን የነበሩ ዛሬ በሕይወት ስናያቸው እኛም የናተ ምስክር ስለሆንን ደስታ ይሰማናል ትዝታውን ወደኃላ በማስታወስ በዘመናችን ባላችሁ ችሎታ ስላዝናናችሁን እያመሰገንን እንኳን ሁላችሁንም የኢትዮጵያ ልጆች ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ ከጀርመን🎊🎉🎉🎊🎊🎉🎇🎆🎆🎇🎆🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌟✨✨🌟✨✨🌟✨🌹🌹🌹💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@bereketbura9655
@bereketbura9655 Жыл бұрын
It's a very great performance from our precious Artists. EBS has to be appreciated for such an amazing memorial celebration. It just gave me a lot of goosebumps and admiration smiles. 😍
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Жыл бұрын
ጋሽ መሐሙድ አስለቀሰኝ ከምር ትዝታን ጫረብኝ እስካሁን ጽምፁ እንዳለ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ የምወድህ የማከብርህ የኔ አንድና አንድ መሐሙድ አህመድ ዘፈኖችህ ሁሉ ውስጤ ናቸው እግዜር ይስጥልኝ ይመችህ የሙዚቃ ንጉስ።🙏💐❤️
@mohammedaminmudesir1582
@mohammedaminmudesir1582 Жыл бұрын
Dibekulu's incredible sound hits different 🙌
@merongeta2570
@merongeta2570 Жыл бұрын
My first choice is Ebs thank you 🙏
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
በናታችሁ ለ ጋሸንም የምስጋና ፕሬግራም አዘጋጁላቸው ልባቸው ተሰብሯል ንግግራቸው በሃዘን የተሞላ ነው አጀት ይበላል ሁሉም ጥለውኝ ሄዱ አሉ ማርያምን አስለቀሱኝ ብቻ ለነሱም ትልቅ የምስጋና ፕሮ...... ይዘጋጅላቸው አና አስከ እስትፋሳቸው ፍፃሜ ድረስ ማይረሱቱን ግዜ እድያሳልፉ ምክንያት ሁኗቸው እባካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
Amazing #GIRMA #BEYENE Amazing to see you alive and well after So many years ❤
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Жыл бұрын
ዲበኩሉ ዜማ ለመቀየር የሚያደርገው ጥረት የዘፈኑን ለዛ ፍፁም አጥፍቶ ዘፈኑን ሞዛዛ ነው ያደረገው በራስ እስታይል መጫወት ማለት ዜማ መቀየር አይደለም እዚህ ላይ ብዙ ዘፋኞች ላይ ችግር አለ ።ዳዊት ፃጌ የዘፈነበት መንገድ በጣም አሪፍ ነው ለአለማየሁ መታሰቢያ በለው እየዘፈኑ የዘፈኑን ዜማ መቀየር ምን ይሉታል ልክ አይደለም ዲበኩሉ ከፍተኛ አቅም አለህ እንዲህ ያለ አዘፋፈንህን ደግምህ ብታየው ደስ ይለኛል
@AlphaHTube
@AlphaHTube Жыл бұрын
ትክክል ኦፔራ አደረገው እኮ
@eglaamharicmusiclyrics358
@eglaamharicmusiclyrics358 Жыл бұрын
Ebs በጣም በአስደማሚ ብቃት እየተጓዛችሁ ነው ከዚህም በላይ የተለያዩ ፕሮግራሞች በከፍታ እንደምትጓዙ ጥርጥር የለንም። መልካም አዲስ አመት
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
The events Closing chorus group’s performance is Priceless- Thank you
@hiruyshitu5660
@hiruyshitu5660 Жыл бұрын
ዛጊ አንደኛ
@mebasilasekassa4393
@mebasilasekassa4393 Жыл бұрын
Kuku was shocked seeing zigi perform.... and dawit too... Bravo 👏
@Nahomlove
@Nahomlove Жыл бұрын
Well done EBS - over delivering as usual & keeping out traditions intact.
@birukzerihun3959
@birukzerihun3959 Жыл бұрын
ለጋሼ አለማየሁ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ሲያንስበት ነው.......ለኔ በጣም ልዮ ሰው ነው.....we missed a legend !!!
@betelihemkassa7549
@betelihemkassa7549 Жыл бұрын
Wow ejege des yemile yetesaka zegejet..Ebs,band,musicians ,tegabazoche..hulum yamare nbr .🙏🙏🙏
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 Жыл бұрын
መሀሙድዬ የዜማ ጣኦቴ ! አምላክ ፈውሱን ሰጥቶ በመድረክ ስላየሁህ ደስ ታዬ ወደር የለውም ። አምላክ በዘመንህ ሁሉ ጤናና መሻትህን አብዝቶ ይስጥህ ። ኑርልን።
@learntulearn848
@learntulearn848 Жыл бұрын
#ABEGAZ #SHIOTA deserves his own RECOGNITION EVENT CELEBRATION for his more than 4 DECADES of Marvelous and Talented Contribution’s to Modernize Ethiopian Music
@felekechmitike1847
@felekechmitike1847 Жыл бұрын
ኦ ደስ ሲል የሚካኤል በላይነህ ድምፅ በጣም ነበር የናፈቀኝ ዋው ገራሚ ድምፅ መንፈስን የሚያረጋጋ ከዚህ በላይ ከአንተ እንጠብቃለን።
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ጋሼ አርጀ የኔ አጎት እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ የኔ አባት🌹🌹
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c Жыл бұрын
ጋሽሞህመድ ምስጋና ይደርግለት እርጂምእድሜ ይስጥልን ሺአመትኑር
Alemayehu Eshete - 5 - LIVE at Afrikafestival Hertme 2008
6:41
AfricanMusicFestival
Рет қаралды 408 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 85 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 36 МЛН
Alemayehu Eshete - Yesew Bet Yesew New
22:03
Edime Mestewate
Рет қаралды 73 М.
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 85 МЛН