ምክር ለስደተኞች ሴቶች ክፍል 2ከልብ ይደመጥ ||mame habesha Alif tube Afric TV1 Bilal media

  Рет қаралды 784

አቡ መስኡድ Tube

አቡ መስኡድ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ያቆይልን የአላህ የእወቀት ባለቤቶችን አቆይልን ያረብ ያረብ ያረብ ለእኛ ለማናወቀወ እርዳን ያረሂም አንተ የሰጠህን ነኢማ የእወቀት ባለቤቶች ናቸወ አልሀምዲሊላህ
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 2 жыл бұрын
ኡስታዜዋ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር አላህ ያዲርግህ
@user-eo8vq7mn5l
@user-eo8vq7mn5l 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ ኡስታዝ እኛንም በሰማነው የምንተገብርያድርገን ያረብ
@gddfafgbbj3936
@gddfafgbbj3936 2 жыл бұрын
እዲህ የሚቆረቆረ አለ ብየ አስቤ አላቅም ነበረ
@hjerhjer9755
@hjerhjer9755 2 жыл бұрын
ዉድ እህቶቸ እኔ ተሞክሮ ልንገራቹሁ በቅርብ ሀገር ገብቸ አግብቻለሁ አልሀአምዱሊሏህ ስደትላይ12አመት ቆይቻለሁ ግን ደናነገር አልያስኩም እና አረብሀገር እያለሁ ያላየሁት ስቃይና መከራየለም በቃ የሚርባቸዉ የሚጠማቸዉ ነበር የሚመስለኝ አንድነገር ከፈለጉ ከኔነበርየሚጠይቁ አሁንላየ እኔ ሀላስ የለኝማ እረስበርሳቸዉ ቀዳዳቸዉነእንዴት እነደሚደፍኑ እኛ ከዛ ሀያአራትሰአት እየተሠደብነ እየሠራነ እነሱ ቁጭብለዉ ብናቸዉን ሲያንቃረሩ የሚለብሱትልብስ ወሏሂ የሚሄዱበት መዝናኛ አሁንላይ ድሮ ከኔሲጠብቁ የነበሩትአሁን እራሳቸዉን ችለዉ ይኖራሉእናማ ኑኑና አግቡ ዉለዱ በሀላ አንችንአሮይት የሚያገባሽየለም ሞኘአትሁኑ ወሏሂ
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ጀዘኪለህ ከህረን እህቴ አንችም ወለጅ ክበጅ ትደርሽ ሰሊህ ልጆች ወልደቹ የምተርፉበት ይሁንለቹ ምክርሽ ትክክል ነዉ እኔ ግን ሀለል ፊቅረኛዬ ወይንም በሌ ስለልተገነኛን ነዉ ከኒከህ ቦሀለ በሌ ነዉ ምበለዉ አለሀምዱልለህ. ኒከህ አድርጌነል ጥሩ ፊቅር አሌን ግን ስደት አልለቀቹ አለን ሁለተችንም ዱበይ ነዉ የለ ነዉ ግን አንገነኝም ከስልክ ዉጭ ዱአ አድርግልኝ መግበት ነ መዉለድ አምሮኛል ።
@user-ms6nq6oj5r
@user-ms6nq6oj5r Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ
@jameelaaadm4020
@jameelaaadm4020 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዝ ሀቅ ነው
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 2 жыл бұрын
ያሰላም የት ኬዳቹነው አድ ላይክ የለም
@gddfafgbbj3936
@gddfafgbbj3936 2 жыл бұрын
እስከዛሬ የት ነበረኩ ያአላህ ይህን ጉዲ ሳላዳምጥ እዲሜየን ሙሉ ለቤተሰብ የሰጠሁት እኔ እኔን የሚወዲኚ ብረ ስልክ ብቻ ነው ያአላህ አሁንስ እስከመቸ እህቶቸ ደከመኚ ያረብ ኡስታዝ ኧረ የኛ ጉዲ ተዘረዝሮ አያልቅም በደላላ እየወሰዱ ደፈረው ሰጉሯን ላጪተው ሞባይሏን ወረቋን ኧረ ዝም ይሻላል
@user-zs3dj1rl3v
@user-zs3dj1rl3v 2 жыл бұрын
አሰለም፣ወአሌኩም፣ወርመቱለሂ ወበርከቱሁ እህታቼ. የለፍው አልፎወል የቀራውን ግዜየችን እንጠቀም ስደት አይለቅም አይነችን ጫፍነል ከልጋበን በስተቀር
@user-sp7td9tl6w
@user-sp7td9tl6w 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ውሠታዝ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
እኔ እምለው ሙስሊሞች ግን የት ነን ቆይ የኡስታዝ ሰቡ ከሁለትሺ አላለፈ እይታ የለው ላይክ የለው የት ነው ግን መዋያችን ያረብ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 2 жыл бұрын
እሚገርመውኮ ይሄንን ሁላ አድርጋላቸው ሀገር ስትገባ ፊታቸውን ያጠቁሩባታል ምን አድርገሽልን እያሉ ይክዳሉ
@user-vq9qg3fl1r
@user-vq9qg3fl1r 2 жыл бұрын
ላይክ፣ሸር
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w 2 жыл бұрын
ማትስተሁን እደዚ ብላቹ ምትጠይቁ እህቶች ስትገርሙኝ ስቶቻችን አክብረናቸው የሚያከብሩን አለን አሉ ግን አድ ግቡ አድ ሁሉም ችላቹ መስራት እዴው የቱ እንስማ አላህ ሆይ ነስርህ ቅርብ አድርግልን
@user-fd7zt8jj8s
@user-fd7zt8jj8s 2 жыл бұрын
ማለት
ወሳኝ ጥያቄ እና መልሶቻችሁ ከልብ ይደመጥ
1:36:16
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 2 М.
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 81 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 42 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 50 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
ክፍል ሁለት ኢሳ የመሬም ልጅ ፈጣሪነውን?
33:25
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 306
አላማት አሳአ የዚች አለም ፍፃሜ ምልክቶች
1:10:01
አቡ መስኡድ Tube
Рет қаралды 371
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 42 МЛН