ክርስትና | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian

  Рет қаралды 177,588

Samtella ሳምቴላ

Samtella ሳምቴላ

Күн бұрын

camera man and editor - @endi_251
#0937672169
catering - @KUKU CATERING
0911152596
0913763211
Decor - @Bella Occasions
⁃ 0988786168
⁃ 0982413001
Cultural clothes - @bire design
0963377089
Hair and make-up -@Heni Afro makeup
-0912325644
cake - @TastyBites
-0913240616
Cultural clothes - @bire design
0963377089
Hair and make-up - @Heni Afro makeup
-0912325644
cake - @TastyBites
-0913240616
Di - di naty
0974858536
Hall - Blue sky hotel
Around 24 meda
0911981372
pictures @focus sudio ethiopia
0912116704

Пікірлер: 454
@SAMTELLA.
@SAMTELLA. 5 ай бұрын
camera man and editor - @endi_251 #0937672169 catering - @KUKU CATERING 0911152596 0913763211 Decor - @Bella Occasions ⁃ 0988786168 ⁃ 0982413001 Cultural clothes - @bire design - 0963377089 Hair and make-up -@Heni Afro makeup -0912325644 cake - @TastyBites -0913240616 Cultural clothes - @bire design - 0963377089 Hair and make-up - @Heni Afro makeup -0912325644 cake - @TastyBites -0913240616 Di - di naty - 0974858536 Hall - Blue sky hotel Around 24 meda - 0911981372 pictures @focus sudio ethiopia 0912116704
@amsalemekonnen5593
@amsalemekonnen5593 5 ай бұрын
ለምንድነው ኮሜንቶቹን እየመረጣችሁ ላይክ የምታደርጉት ?እናንተን ብለው መስሎኝ የገቡት ይደብራል
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
@SAMTELLA. thank you for the information. Knowing that helps others who plan any kind of event.
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 ай бұрын
አይ እህታለም ዳጊዬ እንደእናት ጎርደድ ጎርደድ ስትይ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ እነሱም እድለኞች ናቸው:: እግዚአብሔር ልጃችሁን በጥበብና በጤና ያሣድግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏾🌻🌻🌻⚘️⚘️⚘️
@tube6676
@tube6676 5 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ውበት ደግነት ቁጥብነት ተወዳጅነት ያደለው ቤተሰብ አላህ ልጃችሁን በጤና ያሳድግላችሁ እወዳችኀለሁ
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 5 ай бұрын
ክርስትና በዘፈን ሲከበር በጣም እያዘንኩ ነበር እንዲ ደሞ ጤነኛ ማህበረሰብ አለ!
@masarat2998
@masarat2998 5 ай бұрын
አቤትክስትና ተዋህዶመሆንመመርጥ❤❤❤❤❤እምየ ተውህዶ ለዘላለምኑሪ
@samiras2322
@samiras2322 5 ай бұрын
ከጭፈራ የፀዳ ነው የኦርቶዶክስ አማኛች የቤተክርስቲያን ህግ ማከበር አለበን እናተም እንኳን ደሰ አላቹሁ እግዚአብሔር የሳድግላቹሁ
@Ethiopian8076
@Ethiopian8076 5 ай бұрын
ጭፈራዉማ ነበር 2 ቢዲዬ አለ ገና
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላቹ❤❤🎉🎉
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ልጃቹ ይደግላቹ በክርስትና ጭፈራ ስላላየው ደስ ብሎኛል እንዲህ ረጋ ያለ ደስ ይላል
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 ай бұрын
ሁሉ ነገር በጣም ቆጆ ነው ስርሀቱ ወድጀዋለው ❤️💒❤️ 🙏🙏🙏
@mekdistube
@mekdistube 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሰሙት ድግላችሁ
@samrimiki4328
@samrimiki4328 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ፡፡ ዳጊ እግዚአብሔር ይስጥሽ መልካም ሃሳብ ነው እንደ ዳጊ አይነት ሰው ያብዛልን
@Omosuger3838
@Omosuger3838 4 ай бұрын
በድጋሚ እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል ስወዳቹ ❤ ሙሉ ቤተሰቡ ❤ዳጊዬ ግን በጣም ነዉ የምወድሽ አንቸን ሳይ ኮንፊደንስ ነዉ ሚሰማኝ ❤ ወድሻለዉ አከብርሻለዉ ❤ መልካም ክርስትና ለ ዮአኪን ተመስገን 🤲🏼
@tf7382
@tf7382 5 ай бұрын
ጥሩ ክርስቲያን ብሩክ ልጅ ያድርግልን! ተባረኩ ክርስትና እንዲህ ነው መሆን ያለበት! ጎበዞች!😍
@qweqwe444
@qweqwe444 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ልጃችሁ በጥበብ በሞገስ ያስድግላችሁ ለሀገር ለቅድስት ቤተክርስቲያን ለህዝብ የሚጠቅምልጅ ያድርገዉ❤❤❤❤ ዳጊዬ እያደረ ዉበትሽ ይጎላል
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 5 ай бұрын
ክርስትና ማለት እንድህ ስርአቱን ወጉን የጠበቀ ከጭፈራ የፀዳ ፈጣሪ በጥበቡ ያሰድግላችሁ
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 5 ай бұрын
አቺም ወለጅለት ለልጅሽ እህት ዳጊየ የኔ የሴት ጀግና አቤላ ሳምሪ ልጃቺሁን አላህ የሳድግላቺሁ በጤና በፍቅር ❤
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ 5 ай бұрын
ባለማህተቦች እግዚአብሄር አምላክ ልጃችሁን በጥበብ ያዳድግላችሁ የተባረከ የተቀደሰ ሀይማኖቱን ሀገሩን የሚወድ ልጅ ያድርግላችሁ❤❤❤❤ ስርአቱን የጠበቀ ክርስትና ነው❤❤❤❤ እህቶችህም እንዳንተ በማህተባቸው የማይደራደሩ ያድርጋቸው የሚወደኝ ቢኖር መስቀሌን ይዞ ይከተለኝ ይላል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
@selamworku8060
@selamworku8060 5 ай бұрын
Dagiye the best sister the entire world, I love you Dagiye❤❤
@selam6991
@selam6991 5 ай бұрын
እናተ እውነት ፍቅር ናችሁ ስርጋችሁ ብቻ አይደለም ክርስትናችሁም ይለያል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደሰታ ከቤታችሁ አይለያችሁ ውድድድ💗💗💗💗
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 5 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ ኦግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ
@zenashzefo3502
@zenashzefo3502 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል ስወዳቹሁ
@edenteklewold5168
@edenteklewold5168 5 ай бұрын
Congratulations on the new addition to your family! May God bless your little bundle of joy. Stay blessed!
@ועח
@ועח 5 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንኳን ደስ አላችሁ በጥበብ በሞገስ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🙏❤️🌻🌻🌻🌻🇪🇷
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 5 ай бұрын
የክርስትናን ስረአት የጠበቅ ከቤተ ክርስቲያን መልስ ጭፈራ የሌለበት ተባረኩ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበበ ያሳድግላችሁ
@lidacall4468
@lidacall4468 2 ай бұрын
እናንተ የኔ መልካሞች የኔ ደጎች በጣም ነው የምወዳችሁ እና እናተቤት ተቀጥሬ እሰራለሁ፡፡ እና አከብራችሗለሁ፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 4 ай бұрын
This very wonderful family I like guys daggy you are the best aksit
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ 5 ай бұрын
ስለናተ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሌኝል እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@user-qh5qr9qr7f
@user-qh5qr9qr7f 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይሳድግላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልጅ በጣም ነዉ የምወደው ምንገድ ላይ እኳን አይቸ መለፍ አልችልም ሳልስም😢❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ህፃናት መልአክ ናቸው ፈጣሪ የሚወደውን ስራ እያረጋችሁ ነው መታደል ነው❤
@tabset8168
@tabset8168 5 ай бұрын
I saw you guys there at the church, dagiye you look even more beautiful in person 😍
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 5 ай бұрын
አቤላ እና ሳምሪ እኮን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ልጃችሁን ደግሞ እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@Melkamsew-tube7
@Melkamsew-tube7 5 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼እንኳን ደስ አላችሁ🙏🏼ህፃኑን በጥበብ በሞገስ በፀጋ በቁመት ያሳድግልን🙏🏼💚💛❤️
@SelinaYeab
@SelinaYeab 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤ ቅመሞችዬ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
@Emube1
@Emube1 4 ай бұрын
ፈጣሬ እኳን ለዚህአበቃችሁ ያሳድግልን ሀገሩን ህዝቡን ጠቃሜልጅያርግላችሁ እደግ ተመደግ አብብ አፍራ. ያገሬልጆች እኳንደስያላችሁ
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 4 ай бұрын
አቤት ስታምሩ!! እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 4 ай бұрын
ዋውውውው አከበረኳችሁ ልጃችሁ ፈጣሪ በክብር በሞገስ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤
@Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja
@Mjdxhcnccjdkdjjkkoxja 4 ай бұрын
በስመኣብ እንዴት ደስ ይላል ክርስትና በክርስቶስ ምስጋና በመዝሙር
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አሜን ዳጊ የኔ ትንሽ እህት እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤
@LiliAgabzie
@LiliAgabzie 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዮአኬንን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን ሲቀጥል የዳጊ ደስታ ስታረግዝ ስትወልድ ክርስትናውም ለመግለፅ ሁሉ ከበደኝ መታደል ነው እንዳንች በስስት የሚያየው አክስት ማግኘት እግዚአብሔር ደስታን ይስጥሽ እስከመጨረሻ ዳጊየ
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 3 ай бұрын
የነ ቅዱሴና የናንተ በጣም የተባረከነው ፈጣሪን በመዝሙር ማክበር❤❤❤
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ
@ስደተኛዋእናቶናፍቂ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን ደስ አላችሁ ከስጦታበላይነው ብልህ መባርክ በጥበብ በሞገስ ያሳዲግላችሁ. የምዎዳችሁ ፍቅር ይህ ናችሁ ጥንዶች. አትጥፍብን. ❤❤❤
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃጭሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በመጎስ ያሳድግላችሁ ለሀገር ጠቃሚ እሚሆን ልጂ ይሁን ላችሁ ውዶየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SabrinaMuhammedali
@SabrinaMuhammedali 5 ай бұрын
God bless you 🙏 all family you are sweet lovely beste family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KelemMamush
@KelemMamush 5 ай бұрын
ሳምሪዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ።
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላች እግዚአብሔር ይመስገን ጭፈራ የሌለበት በምስጋና ስላየሁ እዮአዲን እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ወላዳተ አምላክ በነገሮች ሁሉ ምርጉዝ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ አሜን ፫
@Mekde731
@Mekde731 5 ай бұрын
ተናፍቃችኋል እግዚአብሔር አምላክ ልጃችሁን በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የቅዱሳን ምልጃ ፀሎትኔ ረድኤት በረከት በቤታችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 5 ай бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ 🤲🙏🥰🥰🥰
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 5 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ❤❤❤አቤት ክርስትና እንዴት ያምራል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 ай бұрын
ውቦችዬ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁ በእግዚአብሔር ጥበብ ተሞልቶ ይደግ ዳጊን የመስሉ ድጋግ እህቶችን ያብዝልን ደስታዋ ይጋባል ለቤተስቧ ያላት ፍቅር ያስቀናል ❤
@ብላቴናዋ
@ብላቴናዋ 5 ай бұрын
ለዚህ ክብር ያበቃችህ ልዑል እግዚአብሔር በሞገሥ ያሣድግላችሁ የኔ ውቦች❤❤❤❤❤🎉
@maryelove7751
@maryelove7751 5 ай бұрын
ወይ የኔ ማሮች ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ ፈጣሪ በጥጥበብ ያሳድግላችሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ሳምርዬ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግላችሁ እንኳን ለአዲስ አመት በአል አደረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች happy new tesr🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@HiweyLove
@HiweyLove 5 ай бұрын
አቤላና ሳምሩ እንዃን ደስ አላችሁ እንዃን ለዚች ለተባረከች ቀን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ እኛንም ይሄንን ክብር ለማየት ያብቃን ፀልዩልን ❤
@MKT2112
@MKT2112 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ አበቃችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ❤❤❤ ዳጊዬ እናት የሆንሽ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ አቤላ እና ሳምሪ &ዳጊዬ አንችም እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ😘😘❤❤❤😘🌻🙏🙏
@adonaytewdrose8306
@adonaytewdrose8306 5 ай бұрын
ሳሚሪ ስትወለድ የኔ እናት እኔም ትንሽ ነበርኩ አስታዉሳለዉ የዶሮ ዳቦ ጋቢ ነበር የወሰደችዉ እሳ አድጋ ለዚ መብቃቷ በጣም ደስብሎኞል ከመልካም እናትና አባት ነዉ የተወለደችው
@ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ
@ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ 5 ай бұрын
ክርስትና ማለት እዴህ ነዉ በረከቱን አቤት💙💙
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 5 ай бұрын
እንኳ ለዚህ አበቃችሁ የፍቅራችሁን ምልከት ልጅ ሰጠችሁ የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ
@etenesh8056
@etenesh8056 5 ай бұрын
ዳጌዬ እንኳን ደስ አለሽ ፀሎትሽ ሰማሽ ቸሩ መድኃኔ አለም በሞገስ በፀጋ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@JumanaaJumanaa-ys7qe
@JumanaaJumanaa-ys7qe 5 ай бұрын
እንኳን በሽልም ወጣሽ ልጂችሁም አላሕ ያሳዲግሊችሁ❤❤❤ እንኳንም አደርሳችሁ ለአዲስ አመት
@FadelaAg-je3vk
@FadelaAg-je3vk 5 ай бұрын
ምን እዳኔ ለእናሱ እኔን ደስ የለኝ ወላሂ በቀ ዝም ብዬ እውዳቻወለው እንኳን ደስ አለቹ
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
@ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ 5 ай бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን በልጅ ባረካችሁ እውነት እንዴት እንደናፈቃችሁኝ ሳላውቅ ለኮ ሱስ ሆናችሁብኝ ኖሯል😢 ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት ለዋዜማው🎉❤ መልካሙን ሁሉ እመኝላቹሃለሁ❤❤❤
@mekdimule
@mekdimule 5 ай бұрын
ዋው ክርስትና ማለት እንደዚህ ነው ፈጣሪ ያሳድግላችህ ውዶች ❤🎉😊
@tesgabrhanekifle494
@tesgabrhanekifle494 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልል
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 5 ай бұрын
ስታምሩ እንኮን ደስ አላችሁ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 5 ай бұрын
እንኳንም ለእነዚህ አብቃችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን በሞገስ እግዚአብሔር ያሰደጋችሁ 🎉🎉🎉
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 5 ай бұрын
አግዚአብሐሔር በሞገሰ በጠበብ ,ያሳደግላቺሁ❤❤❤❤አካን ደሥአላቸሑ❤❤❤❤
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 5 ай бұрын
እኳን ደሥ አላችሁ እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ ተመሥገን በመዝሙርነው በጭፈራ አይደለም ❤❤❤❤❤❤
@MekidesMekides-v7i
@MekidesMekides-v7i 5 ай бұрын
Egziabher betbeb bemogesu yasadglachihu emebete maryam fkrachihun tabzalachihu❤❤❤❤
@tsegogamewa
@tsegogamewa 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@SalamWw-zp8fh
@SalamWw-zp8fh 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግላችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KaladeLove
@KaladeLove 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤
@tibebedebalketibebe8184
@tibebedebalketibebe8184 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ⛪💝😍🙏
@ElbetanTamiru
@ElbetanTamiru 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ
@emebet.neterab
@emebet.neterab 4 ай бұрын
ተባረኩ እግዛብሔር ልጃቹህን ያሳድግላቹ❤
@yyfff4809
@yyfff4809 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሑ ውዶችይ ወድማችን አቤል ጎበዝ ነሕ ሑሌም እምታሰቀድመው ልኡል እግዚአብሔርን ነው ለዚሕ ያደርሳችሑ እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ❤❤❤❤
@SabrinaMuhammedali
@SabrinaMuhammedali 5 ай бұрын
You are lovely sweet sister God bless you 🙏 ❤️ love you i have respect for you
@abebatirfe3601
@abebatirfe3601 5 ай бұрын
እግዜር ይባርካችሁ ዳጊዬ ስወድሽ ከፍ ከፍ በይ❤
@Meli-i3p
@Meli-i3p 5 ай бұрын
Weya yena wedoche betam nafeqachugna nebare lijachune geta betabebena bemoges yasedegelachu❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubreview
@wubreview 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሰድግላችሁ❤❤❤
@samsunga5030
@samsunga5030 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹህ እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ
@bosena-vg5vh
@bosena-vg5vh 5 ай бұрын
Ende dagi yadirigachihu beteseb wedad, akibari,afkari rejim edme yistachihu tidarachihu yibarek
@bettymesfin9439
@bettymesfin9439 5 ай бұрын
Congratulation and God bless your family❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በሞገሰ በጥበብ ያሣድግላችሁ ❤❤❤ ዳጊዬ እንኳን ደሥ ❤❤❤አለሽ አክስት ሆንሽ
@betelhemnguse
@betelhemnguse 5 ай бұрын
Enate Tleyalachu Medhanialem Yasebachihutn Hula Yfesmlachu Lijachinn Demo Medhanialem Betbeb Bemoges Yasadgln Enate Fkr Nachu Fkr Yabxalachu Betam New Mwedachu❤❤❤❤❤❤
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 5 ай бұрын
አንኳን አደረሳችሁ አንኳን ደሰ አላችሁ አግዚአብሔር በጥበብ በሞገሰ ያሳድግልናል ❤❤❤❤❤❤
@Rahel517
@Rahel517 4 ай бұрын
እኔ ደሞ የ ዳጊን ውኔታ ሳየው ሁልጊዜ የምለው የ ሳምሪ አድናቂ ነኝ ከዛ የ አቤል እነሱ ተረድተው ተስማሞተው ከኖሩ ያ ነው የሚያስፈልገው ለምን ሁላችንም የራሳችን ካራክተር አለን ያንን አንዳችን ካንዳችን ሳንጋጭበት በመረዳት መኖር ጥበብ ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላቹንም beautiful family
@Cope-f1z
@Cope-f1z 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጥበብ❤❤❤እንኳን ደሰ አላችሁ ምርጦች❤❤
@ሂዊቾ
@ሂዊቾ 5 ай бұрын
ዋው እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ የኦክቶዶክስ ስነ ስረአቷን ስለጠበቃችሁ ደስ ብሎኛል🎉❤❤❤ብዙ ተባዙ❤
@GeberlaTefera
@GeberlaTefera 5 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ደስስ ይላል ጨምሮ ይስጣችሁ መዳኒአለም በሞገስ ያሳድግላቹ ተባረኩ
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ 5 ай бұрын
እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ደሞ ጨዋነታችሁ ማርኮኛል በርቱልን የኔም የወድሜ ሚስት እደወለደች ዛሬ ሰማሁ ደስ ብሎኛል
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 5 ай бұрын
እልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ድንግልማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንላችሁ አቤት ዉበት ስነስርአት ተዋህዶ ሀይማኖት መመረጥ ነዉ ❤❤❤❤❤
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ።ግን በአንድ ቤት ሁለት ሃይማኖት በጣም ይከበዳል ማለቴ እህትህ እግዝአብሔር ልብ ይስጣት ነው የምለው አሜን ቅር እንዳይልህ 🙏
@fentesgedefaw5055
@fentesgedefaw5055 4 ай бұрын
በሰላም በጤና በደስታ ያሳድግላችው ❤❤❤❤❤❤
@warkwark6096
@warkwark6096 5 ай бұрын
ደስ ይላል አንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ🙏
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 ай бұрын
ዬኬዬ እግዛቤር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግህ ያሳድግላችሁ አድግ በል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 5 ай бұрын
በጣም ስርአት ያለው ክርስትና ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidacall4468
@lidacall4468 2 ай бұрын
እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግልን ልጃችንን❤❤❤❤❤❤
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በምገስ ያሳድግላቹህ 🥰🥰🥰🥰🥰
@MisrakTaddese
@MisrakTaddese 5 ай бұрын
❤❤❤❤እኔ ቃል የለኝም ተባረኩልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ ፈጣሪ የሰጣቹን ፍጥረት ባርክላቹ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meseretbayssa3518
@meseretbayssa3518 5 ай бұрын
May god bless you mor👏👏🎊🎉
ዳጊ በወንድሟ መልስ ሚስጥር አወጣች!
18:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 893 М.
Обхитрили!
00:43
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,1 МЛН
Миллионер | 6 - серия
28:05
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
And what’s your height? 😁 @karina-kola
00:10
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
vampire being clumsy💀
00:26
Endless Love
Рет қаралды 31 МЛН
ታዳሚውን ያስለቀሰው የዳጊ ንግግር
16:10
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 464 М.
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 993 М.
የዳጊ ያልተጠበቀ ስጦታ ለታናሽ እህቷ
48:03
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 792 М.
Обхитрили!
00:43
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,1 МЛН