ክርስትና እና ዘመናዊነት - ክፍል ፩

  Рет қаралды 30,594

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

9 жыл бұрын

ዘመናዊነት ከክርስትና ጋር ተያይዞ አንድ ክርስቲያን ሊያደርገው ልታደርገው ስለሚገቡ ጉዳዮች

Пікірлер: 48
@samerahassan908
@samerahassan908 8 жыл бұрын
እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ላስተማሩን መምህራን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን እንዲሁም ማህበረ ቅዱሳን የህይወት ምግብን ወደኛ ስለምታደርሱን እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከው አሜን
@destawonde9943
@destawonde9943 7 жыл бұрын
አሜን አምን አሜን ይቅርበለን የስራዎትጌታበምድራና በስማይ የ ናገስክ። ለንስሀሞት አብቃን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንን
@samerahassan908
@samerahassan908 8 жыл бұрын
በእውነት በአሁኑ ሰአት ዘመናዊነት እየተባለ የእግዚአብሔርን መንገድ እየተረሳ ነው አምላካችን በቸርነቱ ይመልሰን እንጂ አይነልቦናችንን የድንግል ልጅ ጌታችንና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ያብራልን አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ያነሳችሁት እርስ በአሁኑ ሰአት ላለው ትውልድ እጅግ ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት እኛም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን ማህበረ ቅዱሳንና ላስተማሩን መምህራን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@genetamare5026
@genetamare5026 9 жыл бұрын
Amen amen amen kale hywoit. Yasemalen
@rahwara2651
@rahwara2651 7 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርካቹ ጠቃሚ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰምልን ኣሜን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ድንቅ አሰተምእሮ ነው ይህ ሁሉ አሁን ውጪ የምንኖር ቤተሰቦች በልጆቻን ላይ እየሰፋ መጥቷል እኛ የምንለውን በፍጽም አይሰሙም። እኛ ድሮ ሰናድግ ጎረቤት እንኳን ሲመጡብን ዘለን ነው ወደ ቤት የምንገባው። የአሁን ልጅ ሥንቆጣው ሮጦ ወደ ውጪ ነው ና ተመለሥ ሥትለው In call 911 ነው የሚለው በቻ እግዚአብሔር ልቦና ይሥጣቸው።
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 8 жыл бұрын
እውነት ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው ቡዙ ጥሩ ነገራችንን እያጣነው ነው አንድ ወጣት እንዳየው ፊልም ካልኖረ ያላወቀ እስኪመስ ነው እግዚአብሔር ያስበን ይህን ሀሳብ ስላቀረባቹ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@user-of2sq7sf4y
@user-of2sq7sf4y 8 жыл бұрын
አሪፍ ትምህርትና ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ያግልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ይሄ ዘመናዊነት የሚባል ነገር ሀይማኖታችን ባህላችንን ቋንቋችን አለባበሳችንን እያጠፋብን ነው እባካችሁ ከዚህ በበለጠ መሰራት አለበት ማንኛውም የኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያዊነቱን ማወቅ አለበት
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በተለይ ለዚህ ትውልድ አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ እውነት በጣም በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@bizuyetefera969
@bizuyetefera969 7 жыл бұрын
amen kale hiwetn yasemalen
@user-pd4wg7rn3y
@user-pd4wg7rn3y 8 жыл бұрын
Amen Kale Hiwot Yasemaln Mengste Semayatn Yawrsln
@tsehaih6480
@tsehaih6480 9 жыл бұрын
Kale hiywet yasemalen. May God help us and be with us. This is the time we all need to get closer to God. Jesus Christ is coming soon.
@tekletsion528
@tekletsion528 7 жыл бұрын
Amen amen amen
@minilikmekie8637
@minilikmekie8637 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gebrehiwotn.5946
@gebrehiwotn.5946 7 жыл бұрын
Qale hiwot yasemalin:: Semi kagegne betam dess yemil tmhrt new
@waffiki
@waffiki 8 жыл бұрын
this is a great teaching. it is so true, to be modern is to destroy culture + religion. i hope God will help us. modernization started during Emperor Haile Selassie, they start challenging the Religion Christianity FIRST and then they disrespect the parents......... this program is full of wisdom, thank you so much.
@sarasara-lf9cd
@sarasara-lf9cd 8 жыл бұрын
Kale hiwote yasemaln
@seyoumteklearegay1127
@seyoumteklearegay1127 9 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@meseretmeseret845
@meseretmeseret845 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 9 жыл бұрын
Kalehwot yasemalin
@user-xz9bf4op2l
@user-xz9bf4op2l 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@emebethaylegebrel935
@emebethaylegebrel935 7 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንንንንንንንንንንን
@almethiopinaatubya761
@almethiopinaatubya761 6 жыл бұрын
አስቸኳይ እና አውነታውን አሳብ አስታችሁ ስላስተማራችሁን መምህራኖቻችን የፍቅር አባታችን የህይዎትን ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እናተም ልፋታችሁ ከቱ እዳይሆን አስተዋይ ልቦና ለሁላችን ያድለን አሜን አሜን አሜን !!!
@nigussufekade3723
@nigussufekade3723 9 жыл бұрын
kale hiyiwetin yasemalin. igziabher asteway lib yisten.
@nitsuhashenafi4367
@nitsuhashenafi4367 9 жыл бұрын
Qale hiyiwotin yasemalin
@user-qi9wz7ch5o
@user-qi9wz7ch5o 7 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያስምልልን አሜንን
@buzayuchane4377
@buzayuchane4377 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚያብሔር አብዝቶ አብዝቶ እውቀቱን ይስጣችሁ
@user-qi9wz7ch5o
@user-qi9wz7ch5o 7 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማል አሜን
@gabrieladdis9304
@gabrieladdis9304 6 жыл бұрын
ወዴት እንደምንሔድ ሥለማናዉ እራሣችንን እረሥተናል ለዚህም። ነው ችግራችን የበዛው ለሁላችንም። ልብ ይሥጠን
@harveyarmani6380
@harveyarmani6380 3 жыл бұрын
i realize I am quite off topic but does anybody know a good site to stream newly released series online?
@beaucoen3769
@beaucoen3769 3 жыл бұрын
@Harvey Armani try Flixzone. You can find it by googling :)
@scotturiah3498
@scotturiah3498 3 жыл бұрын
@Beau Coen Yea, have been using flixzone for since march myself =)
@harveyarmani6380
@harveyarmani6380 3 жыл бұрын
@Beau Coen thanks, signed up and it seems to work :D Appreciate it!!
@beaucoen3769
@beaucoen3769 3 жыл бұрын
@Harvey Armani Happy to help xD
@user-wr5ob2pn7e
@user-wr5ob2pn7e 8 жыл бұрын
yes btm arefmkr👍
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 8 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን!
@addisyedingelmariyamlij7680
@addisyedingelmariyamlij7680 8 жыл бұрын
betam tiru timhrt new
@meazameles1935
@meazameles1935 9 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማለን
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 7 жыл бұрын
AMENNNNNNNNN
@buzayuchane4377
@buzayuchane4377 8 жыл бұрын
አሁን ነው ሰአቱ ብዙዎቹ እየጠፉ ነው ያሉት ባልሳት በዚህ 10 አመታት ውስጥ በተለይ በመንደርውስጥ ያለው ሺሻ ቤቶች ትንሽ ሳንቲም በመልቀም ብዙ ትውልዶችን በማጥፋት በቀላሉ ጨፈራ ቤቱ በቀላሉ ገንዘብ ማግኛ ዘዴው ሀሽሹ ወዘተ የመሳሰሉት እሚያሳዝን እነዚህ ፅጌሬዳዎች ጠባቂ ዘበኛ ስላሌላቸው ይቀነጠሰሣሉ ጥውልግ ብለው ይውላሉ አሳዛኝ ጊዜ
@ermiasmekonnen2991
@ermiasmekonnen2991 8 жыл бұрын
ere enem tefchalew betam astemari new bertuln mehabere kidusan
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 жыл бұрын
lememhrochachn kalhiwet yasemaln tesfa mengest semayaten yawersln segawen yabzalachu
@user-oy7dy7xk7f
@user-oy7dy7xk7f 8 жыл бұрын
እልልልልልልልል
@mersamersa1654
@mersamersa1654 7 жыл бұрын
የተሰጣቸው ስልጣን አሁን አወቃጭቹ ቀጥሉበት
@user-zx1zy5jc6s
@user-zx1zy5jc6s 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vz1eo3of1r
@user-vz1eo3of1r 8 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@weynishetbekele4178
@weynishetbekele4178 8 жыл бұрын
kale ehowt yasemaln
EOTC TV - ክፉን በክፉ አትመልስ
32:53
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 42 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
EOTC TV - ቅዱስ ቁርባን ክፍል አንድ
23:09
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 59 М.
የተመረጡ ስብከቶች ||yetemeretu sbketoch|| #viral #Orthodox #sibket
9:16
sami Orthodox ሳሚ ኦርቶዶክስ
Рет қаралды 4 М.
ዘመናዊነት እና ክርስትና modernization
57:20
Orthodox Sibket
Рет қаралды 36 М.
EOTC - TV - ጸሎተ ሃይማኖት ክፍል 1
25:17
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 24 М.
ክፉ ወሬ ክፍል አንድ
30:19
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 27 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН