ክርስትያን ያረደውን ስጋ መመገብ እንዴት ይታያል?

  Рет қаралды 1,345

ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube

ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@جميلهاول-ظ7ث
@جميلهاول-ظ7ث 2 ай бұрын
جزاكم الله خيرا يا استاذ🎉🎉
@Habiba-qs8bt
@Habiba-qs8bt 3 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝና
@husnatube6943
@husnatube6943 3 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@mekiya9
@mekiya9 3 ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ
@እስላሚክYOUTUbe
@እስላሚክYOUTUbe 3 ай бұрын
ጀዛኩሙሏ ኸይር
@FatumahHussein-zf6fv
@FatumahHussein-zf6fv 3 ай бұрын
በምን ይታወቃል ታዳ በደብይረዱ አይረዱ በሀላል እያለ ለምንአስፈለገ የካፊርስጋ አላህ ይጠብቀንበተረፈ ጀዛኩሙላህ ኸይር
@Kedir883
@Kedir883 3 ай бұрын
Jezakumulah ustaz ene yemenorew usa new ena sega kehabesha suq gezten new menbelaw menbelew endemiardut anaqem ehe endet yetayal?
@user-kadja
@user-kadja 3 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ እኔ የበግ ዱለት እያጠብኩኝ ነበርና ልብሶን ረጨው ነጃሳ ልብስ ይባላል በዛ ልብስ ብሰግድ
@HafizahAa-i8g
@HafizahAa-i8g 3 ай бұрын
አሰላም አሌኩም ❤ነብያችን❤ ሰዐወ❤ከአይሁዷ ቤት የበሉት ስጋ እዴት ይታያል በዚምክኒያት ብዙዎቻችን ስህተት እንሰራለን ስለዚ በዚ ዙሪያ ትምርት ቢሰጠን?
@YAZANIYA340
@YAZANIYA340 3 ай бұрын
አህለል ኪታቦች በማን ሰም እንሚቀሳቀሱ (እንደሚያረዱ ) አሏህ በደንብ ያውቃል ከዚህም ጋር ያረድትን መብላትና ሴቶቻቸውን ማግባት ፈቅዶል ሲቀጥል ረሱል የየሁደና የነሰሯኒ እረድ በልተዋል በዚህ ላይ ምንም ኣላለም ይህን ኣንተ እንዴት ታየዋለህ
@RihnaHassen
@RihnaHassen 3 ай бұрын
አሰላማሊኩም ኡሰታዝ ጀዛክ አላህ ህይር።ኡሰታዝ ማሺን ያርደዉን ሰጋ ሀላል ነዉ ተብሎ መመገብ ይቻላል ወይ?9አመቴ ሰጋ ከበላሁ ማሺን ያርደዉን አልበላም ብየ ሌሎችም አይፈቀድም ብለዉ !!ማሺንም ያሰጠጋሉ ይቆርጠዋል ሀይማኖት ያለዉም የሌለዉም ነዉ እዚያ ቦታ የሚሰራዉ እኔ በተደጋጋሚ አይቻለሁ ቄራ እየሄድኩ መግዛት የሚፈልገዉን በግ ይመርጣል በጎቾን ወደ ማሺኖ ያቀርባሉ ማሺኖ ይቆርጣቸዋል!!አንድ ፓኪሰታኒም አለች ከአገሯ እያሰመጣች ነዉ የምትጠቀመዉ ።ከብዙ ሰዉ ጋ ተጣልቻለሁ ሰለ ሀይማኖትሺ አታዉቂም እያሉኝ
@husnatube6943
@husnatube6943 3 ай бұрын
ግን ክርስቲያን ቢስሚላህ ይላሉ እንዴ?
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 3 ай бұрын
በስማአምነውየሚሎትእኛቢስሚላእደምንለው
@abdullahali4070
@abdullahali4070 3 ай бұрын
ልክ ነህ አይሉም ጊን በስማአም ካሉ በቂ ነው ቢስሚላሂ ማለት ስለሚሆን ቢስሚላሂ ካሉማ ሙስሊም ናችው ማለት ነው መጀምሪያ አሏሁ ተኣላ በክርስቲያኖች እና በአይሁዶች እጅ የታረደውን ብሉ ለምን አለ በሱ ስም ማረድ እንደማይችሉ እያወቀ ሌላም አለ ፈልገው ከመጡ ሴቶቻቸውንም ማግባት ይቻላል የኛን ሴቶች ጊን ለነሱ ማጋባት አይፈቀድም
@ የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛት
8:30
ሰኢድ ኮምቦልቻ
Рет қаралды 137
10 ጃንዩወሪ 2025
10:01
Wandimu Asfaw Shamo
Рет қаралды
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
Жездуха 41-серия
36:26
Million Show
Рет қаралды 5 МЛН
የባል እናት (1)
3:01
ዲንህን እወቅ Dawaa And Peace Tube
Рет қаралды 817
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,3 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН