KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ክርስቲያን እና ፈተና በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ ክፍል አንድ
54:48
አሳሳቢው የኢትዮጵያ ክብር መልቀቅ፣በምሕረተአብ አሰፋ።
57:29
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
00:37
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
ክርስቲያን እና ፈተና ክፍል 2 በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 104,069
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 472 М.
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Күн бұрын
Пікірлер: 683
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሐ1ጠ
4 жыл бұрын
አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ያብዛልህ የኦርቶዶክስ እንቁ ሺ አመት ኑርልን
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen bweneti
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
erjem edemy ena tena yestelen Amen Amen Amen
@yemawayesh438
4 жыл бұрын
አሜን አሜንንን አሜንን
@user-ns9ey2pf7g
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም የተዋህዶ ልጅ ውድ
@Uu-ft3lp
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fevenmehari4831
4 жыл бұрын
ቃል ሂወት የስምዕልና 🙏
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
4 жыл бұрын
የኛ ጀግና እናትህ እንዴት የተባረኩ ናቸው አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ ቃል አጣው ምገልፅበት ሺአመት ማያልቅ እድሜ እመብረሀን አዛኝቷ ታድልህ የተዋህዶ እንቁ እውነት እኛ ኦርቶዶክሶች በስስት ነው ምናይህ ክፉ አይንካብን የኛ ጀግና ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekdesbeyene8372
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ በጣም
@ኤደንማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃልህወትን ያስማልን 100000 አመት ኑርልን የኔ ጌታ🙏
@tesfanebeyu6140
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንየነልዩ መምህሪ ቃለህይወት ያሠማልን ኑርልን ክፉ አየካብን
@tigis2225
4 жыл бұрын
አሜን ፫
@genetlgebru3804
4 жыл бұрын
Amena Amena Amen
@makdastamru2698
4 жыл бұрын
@@tesfanebeyu6140 Bobbi
@mahletmamo1390
4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ከነልጅዋ ትጠብቅህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@safeerstaf2958
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወትን ያሠማልን እድሜ ከጤናጋ ይሥጥህ የኦርቶዶክሥ ጅግና አተ በርትተህ ምህመኑን አነቃህው በርልን ሁሉም እዳተ ይበርቱ ይጠክሩ ኦርቶዶክሥ ለዘለአለም ትኑር እኔሥ እኳንም የድንግን ማርያም ልጅ ሆኩ እደት መታደል ነው
@dsd3201
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ምርጥ የተዋህዶልጂ እግዚአብሔ ር እዳተ ያለውን መምህር ያብዛልን ኑርልን የተዋህዶ አበሳ እመብርሀን ትጠብቅህ ከክፋ ነጣቂ ተኩላ አሜን እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ መንፈስ ቅዱስ ይርዳነ አሜን አሜን አሜን 👐👐👐
@bumayedalhamoudi3091
4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህርአችን እግዚአብሄር ያበረታህ አሜን
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ሰለማይነገር።ስጦታ ው አሜን ፫ ቃለሂወተ ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ይውርስልን አሜን ፫ ተዊዶ ለዘላለምም ትኑር አሜን ፫ 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊እናመሰገናለን❤❤👏👏👏👏እኛም የሰማነውን በል ቦና ችን ይሳድርልን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊አሜን፫👏👏👏👏አባት ሆይ አምላክ ሆይ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ታርቅን በምርተህ አሜን ፫🌿🌿👈🕊👈🕊👌👌🕊🕊🕊👈👏👏👈🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@genetkene6695
4 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመን ኖትን ይባረክሎት ቃላት የለኝ 😘😘😘😘
@abenetperkins8880
4 жыл бұрын
Endtayntne Ethiopian yebzlte embrhne btbkwa atlyhe
@genetkene6695
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fgryfgry3882
4 жыл бұрын
እውነት ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል አምላኬ ሆይ በስደት ያለነውን ልጆችህን ለንስሐ አብቃን ላባታችን እዲሜና ጤና ይስጥልን
@ልእመቤትየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏ፀጋውን 💓💓💓ያብዛልህ🙏🙏🙏እመብረሀን 🕊🕊🕊🕊ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
4 жыл бұрын
በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን አሜን፫ ተስፋ አደርጋለሁ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን፫ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫ 💚💛❤
@haronmulu7343
4 жыл бұрын
በርታ ጥበብ እግዚአብሔር ይበልጥ ይጨምርልህ።እመቤቴ ትጠብቅህ
@hiretabirhanedengelemareya1929
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@መነኮሰሞተከአለምተለየ
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@demospaewe2888
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@MaMa-gd6yh
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን
@memwaddd4257
3 жыл бұрын
Amen3
@ኤፍራታኤፍራታኤፍራታኤፍራ
4 жыл бұрын
መምህር በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@amaamm6604
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@store8674
3 жыл бұрын
አሜን!❤❤
@negstau937
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mohammadfarhat1865
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሁሉም ነገር 💚💚💛💛❤❤
@tube-id4mq
4 жыл бұрын
Beewunet lemamirachin kale hiwot yasemalin tsegawun yabzalin beidimena bebetu yanurilin shiiii amet nurulin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tmsgnamlake7349
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን
@yemaryamnegn2879
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜበፀጋ ይጠብቅልን መድኃኒአለም አሜን፫ መምህር እባክዎትን በፀሎት ያስቡኝ ክፉ መንፈስ እየታገለኝ ነው በእውነት ንሰሃ ገብቼ አመለጥኩት ስል ጭራሽ ፈተናውን አበዛብኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ስለ እግዚአብሔር ብላቹ እኔ ደካማ እህታችሁ እንዳልጠፋ ከአባቴ ቤት
@maryeweldemaryam5015
4 жыл бұрын
የእውነት ወገኖቼ በዛሬው ጌዜ ሰው እራስ ወዳድ በሆነበት ጊዜ አባታችን መምህር ምህረትን ለእኛ ጊዜ ሰጥተው የቤተክርስቲያን ድምፅ የናፈቀው ስንቱ ነው ትምህርታቸው ልብ የሚነካ መረጋጋት የሚሰጥ የሚያድን ከክፉ ስራ ወደጥሩ መልካም ስራ የምንመለስበት ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥወት
@zubarauae487
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማል አሜን አሜን አሜን
@hareghareg2354
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
4 жыл бұрын
የኔ ጌታ መምህራችን ስወድህ ኑርልን ፍጣሪ ይጠብቅህ
@እመቤቴለኔምርኩዜናትቅዱስ
4 жыл бұрын
እሰይ ! እግዚአብሔር ሆይ ተዋህዶን ጠብቅልን *ዕድሜህን ዕድሜ ማቱሳላ* *ያድርግልን ቦክረ ሰባክያን* *ምህረትአብዬ በኡነቱ!*
@ጋልፅዮንማርያምጋልትግራይ
4 жыл бұрын
እመቤቴ ለኔ ምርኩዜ ናት ቅዱስ ሚካኤል እረዳቴ ነው ኣሜን ማረየ🤲🤲🤲
@ቃልኪዳንየድንግልጅቃልዲዳ
4 жыл бұрын
በእውነት ለመምሕራችን የሒወትን ቃል ያሰማልን ቸረመድሀኒአለም ጥበብንሚስጢሩን አብዝቶይስጥልን እድሜናጤና ይስጥልን። እመቤቴ ባለህበት ቦታ ትጠብቅልን የተዋኅዶእቁ መምሕራችን።
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
4 жыл бұрын
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ጠላትህን ሰይጣንን ከእግርህ በታች ይቀጥቅጥልህ እውነትነው ምንችግር አለው ነው ችግር ያመጣብን እናቶቻችን ባለመማራቸው እግዚአብሔር እደፈጠራቸው ያውቃሉ ግን የመላእክትን የሰማእታትን የቅዱሳንን ማእረጋቸውን ባለማወቃቸው ሚካኤል ፈጣሪዩ ይላል አባቴ ስናርመው የፈጣሪ አገልጋይ ንጹህ ቅዱስ ነው እሱ ያስተካክልልኛል ይላል የሱፀሎት ጠብቆኛል
@tigistdamtew2455
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልይወትን ያሰመልን መምህራችን ዘማኖት ይበረክ
@adanechadanech8555
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እድሜና ጤና ይስጥህ
@marsettasewfelke7869
4 жыл бұрын
ሽሽሽሽ አመት ኑርልን የተዋህዶ ጀግና በቤቱ ያጽናህ
@fekerabza4945
4 жыл бұрын
አንተ የሰጠን የፈጠረልን አምላክ ይመስገን
@sabaasefa8978
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ ኩራታችን ነህ አንተን ለኛ የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰዉ
@flldsf9791
4 жыл бұрын
መምህሬ የልቤ ደስታ ቃለህወት ያስማልን የተዋህዶ ጀግና ንቁ እመብርሀን ሰጠብቅልንአሜንአሜንአሜንአሜን
@astergebreyesus1253
4 жыл бұрын
መምህሬ በዚ ትምህርት አይኑ ያልተከፍተ ያለ አይመስለኝም ልባናችንን አይናችንን ለመፍስ ቁድስ ከፍትከው ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አሁንም አብዛቶ ይባርክህ ያለኝን ፀጋ እንዳይ ነው ያደረከኝ ኑርልን እመቤቴ የጌታዬ እናት ትጠብቅህ በርታልን ታስፍልገናለህ አሜን አሜን አሜን ወድም አለሜ ተባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💐💐💐🇪🇷
@ወለተማሪያምማሪያም
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✝✝✝
@selamhailu1990
4 жыл бұрын
አቤት መምህራችን እንተ ስታስተምር እንዴት ይገባኛል እንዴት ያስደስተኛል አቤት አቤት ይህ ከእግዚአብሔር የተስጠ ህ ስጦታ በረከት ነው :ቃለ ህይወት ያስማልን ከክፉ ይጠብቅህ
@ፀዳለማርያም-ተ2ዘ
4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫።ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር
@kiyaethipoha3148
4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሁሉንም ሰባኪ ሰብስክራይብ አድርጎቸው🙏🙏
@cheretube4505
4 жыл бұрын
እሺ በጣም ትክክል ነው። ሁላችንም ምህራኖቻችንን ሰብስክራይብ ማረግ አለብን
@rozatefera7270
4 жыл бұрын
በትክክል እህታችን
@helenhaftom1525
4 жыл бұрын
ትክክል ነው
@ጋልፅዮንማርያምጋልትግራይ
4 жыл бұрын
እሺ እህቴ ማር ልክ ነሽ የኔ ኣስተዋይ❤️
@ፋኖስየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አወ ማሬ ልክ ኔሽ አንድም ለኛ በረከት ነው ሁለትም ለእነርሱ ብርታት ነው ከሁሉም ዋናው ግን ለኛም ትምህርቱ በጣም ይጠቅመናል
@ጥሩነሽጥ
4 жыл бұрын
ቃላ ህይዉትን ይስማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏
@ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን የሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ።ቅዱስ ገብርኤል ፣ አናንያን ፣አዛርያን ፣ ሚሳኤልን፣ ከባቢሎን እሳት ያዳነ አንተንም እንኛንም ከዘመኑ ከኑፋቄ ትምህርቶች ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን።
@zemnaygetu1172
4 жыл бұрын
አልሠማህምጠላቴአልሠማህም አልሠማህምዳቢሎስአልሠማህም እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላይክትያሠማልንቃለህይወትያሠማልን
@slameslame5083
4 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡከር መምህር ምህረተአብ አሰፋ ዕድሜና ጸጋውን ጨምሮ እግዚአብሔር ይሰጥህ መምህሬ ምን አይነት ማህጸን ናት አንተን ያስገኘች ቃላት የለኝም ላአንተ የሚሆን የእኔ የማረባው ዕድሜ ተቀንሶ ለአንተ ይስጥህ ሺ አመት ኑርልኝ ➕♥♥♥♥♥♥♥
@asterqtr5419
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ሽአመትንገስልን አተየድግል ማሪያምልጅነህ እኔበይቶብነውየማቅህግን በህልሜ ባለፈው ወርየጊሸማሪያም አመታዊ ወረሀዊበአል ህልምአሣየኝ የድግልን እባዋንሥታብስ ዛሬደሞ መጋቢት 26,,ደሞያሣየኝ ትምርትቤትውስጥ ሆነን ሥታሥተምረንአየሁ በኮፒተር ናላብቶብይዘህ አተድግልአለችህ ቀጥልበት አደራ አለማዊ እኛምኞትየለንም የገነትንበር ይክፈትልን ከዚህምከመጣብን መቅሰፍት እግዜብሄርይማረን በማላው አገርያለነውንም እግዜብሄርይጠብቀን ኢትዮጲያንም እመብረሀንትጠብቅልን ወሥበሐት
@ማርያምእናትናት
3 жыл бұрын
ምምራችን እግዚአብሔር ቃል ሕውት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏እደመና ጤና ይስጥ
@ፍቅርየሚካኤልልጅ
4 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏 💒በሰማነዉ ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን 🙏
@Henoka369
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ዘርህ ይባረክልን አሜን
@mahatesfaye6832
4 жыл бұрын
እኔስ እጠግብ አለው የአተን ትምርት ስሰማ ጥሜ ይጠፋለው ነብሴ ትረካለች መም ርዬ ተባረክ እድሜ ከጤናጋ ያድልክ የአለም መዳንት 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@አመተስላሴ
4 жыл бұрын
በኩረ ሰባክያን መምህር ምረታአብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንክን ይባርክልን እመብርሃን ትጠብቅህ መምራችን እንወድካለን ሰላምክ ይብዛ እዉነት ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለዉ ከዛን እናትክን አመስግንልኝ አንተን የወለደች እናት ታድላ
@abaynishabaynish9087
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምሕረት አብ አሰፋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመብርሃን የአገልግሎት ዘመንህ ትባርክልህ
@ameenahf4667
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሐወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንክን የባርክልን የተዋህዶ እንቁ የተዋህዶ ጋሻ እንወድሀለን
@hiwotberehanu8391
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@eyerus9602
4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን መምህር ምሕረታብ ቃል ሄውት ያስማልን እመብርሀን ያገልግሎት ዘመንህን ተባርክልወት ጸጋውን ያብዛልህ በእወነት ቃል የለኝም የማቶሳላ እድሜ ይስጥልን
@emuyeniydilla3743
4 жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ እማምላክን ከደስታዬ የተነሳ መናፍቅን እንዴት እንደተሸወዱ እያሰብኩ ስገረም ነበር መምር በድንግል ማርያም ይሁንብክ ዲላ ናልን ወደቡቡም ክልል ያስፈልገናል እግዚአብሄር ፀጋውን አብዝቶ ያድልክ እድሜ ከጤና አድሎክ ከዚህም በላይ ቃለ እግዚአብሄርን ለመመገብ ያብቃህ አሜን(3)
@lidiyayeshi9873
4 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwet yasemalin memirachin egiziyabiher tsegawin yabizalih
@አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይመስገን 💒💒💒💒💒 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shdh7287
4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@በለይነሽወለተእየሱስ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህም ያሪዝማልን
@ፋኖስየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ውድ የሀይናችን ብለን መምህር ምህረተአብ አሰፋ በእውነት ቃለ ሕይወት ይሰማልን በእድመ በጠና ይቆይልን በእውነት አንቴን በክፉ አይን የምአያ ሰው ሳይሆን ዳብሎስ በሰው ተመስሎ ነው እና አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር የዳብሎስን አለቃ ሳጥናኤልን ከነሰራዊቱ ነቅሎ ወደ ገሀነም እሳት ያወርውርልን በተለይ አውን አለሙን ጨምሮ እያተራመሰን ያለውን ጋነን መደሃኒያለም በለተ ቀኑ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@lulishkay630
4 жыл бұрын
መምህራችን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን መምራችን
@demeawozdemeawoz4350
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቅልን የኛ እንቁ
@fatimamhmdhhjuio3789
4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@fatimamhmdhhjuio3789
4 жыл бұрын
⛪📖📖
@fatimamhmdhhjuio3789
4 жыл бұрын
😭😭
@mariabangs6775
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ክርስቶስ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜንንንን
@tgtg2162
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የማከብርህ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ሽአመት ኑርልን
@tegsittegeit1195
4 жыл бұрын
አተን የመገልፆ ቃላት የለኜም አመብርሓነ ከነልጆዎ በህድክበት በወጣህበት ትክትልህ እድሜና ጤና ትስጥልን 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@fuo6048
4 жыл бұрын
መመህራችን እዳንተ አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን አተን በምን ልቅለፅህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ኧረ እደውም ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ 🙏🙏💜💛💚
@nesiabrha2223
4 жыл бұрын
ወንድማችን መምራችን በእውነት የምታስተምረው ትምርት አጥንት ያልመልማል ወንድማችን አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ መምህራችን ሺ አመት ኑርልን ።
@seblieyobawyt990
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ኩራታችን ሺ አመትኑርል ያማኑኤል እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።
@SaraSara-cl5ez
4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን
@alemalem74766
4 жыл бұрын
የወንጌል አርበኛ የቤተክርስቲያን ኮኮብ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በድሜ ዘመንህ በየሄድክበት ትከተልህ
@zemnaygetu1172
4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@እናቴህይወቴኣባቴኩራ-መ8ሠ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልህ
@hirutphone8602
4 жыл бұрын
በእዉነት እንቁ መህምራችን ቃል ይወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እዴሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@aiphfaty1800
4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን እድሜ ጤና ይብዛለህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቀጥተኛዋ መንገድ ተዋህዶ ናት
@ለምለምአለማየሁ
4 жыл бұрын
እንቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ የመቶሳላን እድሜ ይስጥ ሌላ ቃል የለኝም ላንተ የሚሆን
@senayitlamesgen6152
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን
@seble1020
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በኩረ ሰባኪያን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ድንግልማርያምእያልዕልቲካ
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማለኝ ኣባታችን 🤲🤲🤲
@sosinadouo1484
2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን 1000 ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@rozlove6832
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ጤናህን ከእድሜ ጋ አብዝቶ ይሥጥልን ክፉ አይካህ ለሥዴተኞቹ ፀልይልን ለሀገራንን እዳበቃን ቃልህ ተቀምጠን ለመሥማት እዳበቃን ለንሥሀ ሞት እዳበቃን
@rozlove6832
4 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ለምንልንንን
@amaamm6604
4 жыл бұрын
በኩር ሰባክያን መምህር ምህረተ አብ አስፋ እግዚያብሔር እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@let9549
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ያንተ ትምህርት መቸም አይጠገብ
@sndayogebrihans6942
4 жыл бұрын
ብክረ ሰባክያን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እመብርሃን ከክፉ ነገር ህሉ ትጠብቅልን ለኛም ልቦና ይስጠን የሰማንው በልባችን ይየርብን
@davodavo3141
4 жыл бұрын
መምህር ምህረታብ ዘመንህ ሁሉ የተበረከ ይሆን እድሜ ጤን ይስጥህ ድንግል ማሪያም ከፊት ትቆምልክ
@etalmzewdu5264
4 жыл бұрын
የወንጌል አርበኛ እቁ የተዋህዶ ልጄ በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ ቤተሰብህ ይባረክ
@ድንግልማሪያምእናቴልዑልእ
4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያዋርስልን መምህር ልዑል እግዚአብሔር የማቱስላን ዕድሜ ይስጥህ
@የማርያምልጅነኝየክርስቶስ
4 жыл бұрын
መምህሬ አቤት ጥበብ ይታደሉታል ይህ ነው የእውነት ላንተ ቃል ያጥረኛል ምንም ብየ አንተን መግለፅ አልችልሞ እመቤቴ ማርያም በእድሜ በፀጋ ታኑርልን
@esheteyemaryamlij3410
4 жыл бұрын
Ewnet new memehrachin kale hiwet yasmalen egzabher bedeme betena betega yakoyilen nurlen
@egziabheryimesegan9349
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qale Hiwot Yasemalen Abattachiin tsegawen yabizalchuu shii amet nurellein
@ትርሲትወስኔ
4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛልህ እንቁ መምህራችን እመብርሃን ብርታት ትሁንህ አቤት ትምህርትህን ስሰማ ደስታ ይሞላኛል
@weyniweyni8007
4 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@enatmesfin
4 жыл бұрын
ሙሉውን ብትለቁት ባይቆራረጥ አሪፍ ነው ትላንት ፌስቡክ ላይ 2:30 ሰዓት እየሰማሁ በ ሚሴንጄር እየተደወለ ሲያሰሸቸግረኝ ሳልጨርሰው ትቼ ወጣሁ መ/ር ምህረተአብ አሰፋ እግዚአብሔር አምላክን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@webvhgss7542
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ እድሜ ከ ጤና ይሰጥህ ቃላት የለኝም 🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔👍👍👍👍👍👍
@نوقسنوقس
3 жыл бұрын
በእውነት ላነተ ለመግለፅ ቃልት የለኝም የተዋህዶ እንቁ ረጂም እዴሜ ጤና ይስጥልኝ 🌿👏🌿👏👏
@እማመኖርሽያኖረኛል-ጘ4ዀ
4 жыл бұрын
እመቤቴ አማላጂቷ የአንተን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን ወንድማችን ምህረት አብ እኛም ወደቤቱ ይምራን በእምነታችን ብርቱ ያድርገን በማንቂያው ደወል ብዙ እራሴን ፈትሼበታለው
@haymanotmekonen6806
2 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ አንተን የወደች እናት ማህፀኖ የተባረከነው ከነመላ ቤተሰብህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@nunualemu8183
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር እልልልልልልልልልልል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን አሜን አሜን 👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@BazalotBazal
4 жыл бұрын
መምህር ምህረታብ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር♥♥♥♥♥
@ፍረማርያም
4 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መሆን ግን እንዴት መታደል ነው መ/ር ምሕረተአብ ያንተን ትምህርት ስሰም ሃሴት ነው ማኝ ለ መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፍጠሪ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ኪዳነምህረትኣደይሓደሪኪ
4 жыл бұрын
ኣባታችን መምህር ምህረተኣብ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ።
@sablakonjo1838
4 жыл бұрын
የክርስቲያን ዋና መዶሻ መምህራችን ሽ አመት ያኑልን የእስራኤል ቅድስ ቃለ ህይወት ያሰማልን
54:48
ክርስቲያን እና ፈተና በመ/ር ምህረተአብ አሰፋ ክፍል አንድ
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 689 М.
57:29
አሳሳቢው የኢትዮጵያ ክብር መልቀቅ፣በምሕረተአብ አሰፋ።
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 74 М.
00:39
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
DaMus
Рет қаралды 13 МЛН
00:19
the balloon deflated while it was flying #tiktok
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
00:37
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮💨 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 35 МЛН
01:00
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 82 МЛН
57:42
ወቅታዊ መልዕክት ክፍል 2 ስለ ኮሮና ቫይረስ በምሕረተአብ አሰፋ
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 168 М.
40:13
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 231 М.
43:51
የሰላት ጠቀሜታና መስፈርቶቹ በደንብ አዳምጡት ወሳኝ ትምህርት ነው
Murad ሙራድ tube
Рет қаралды 8 М.
3:03:09
መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 533 М.
55:30
አስደናቂው የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን መፅሐፍ ምርቃታ
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Рет қаралды 102 М.
3:05:00
የሉቃስ ወንጌል ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ - The Gospel of Luke Full Audio Bible
Tinishu
Рет қаралды 55 М.
52:14
እግዚአብሔር ይዋጋል በምህረተአብ አሰፋ
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 132 М.
1:29:32
በፈተና ጽና | Befetena Tsina | አዲስ ስብከት | New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021 |Mehreteab Asefa
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 404 М.
1:11:20
ይቅርታ እና እርቅ በመምህር ምህረተአብ አሰፋ
Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ
Рет қаралды 235 М.
1:42:55
🔴ተስፋችሁ በጨለመባችሁ ጊዜ||እጅግ አጽናኝ ትምህርት||በርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ||@meazakidusan
መዓዛ ቅዱሳን- meaza kidusan
Рет қаралды 19 М.
00:39
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
DaMus
Рет қаралды 13 МЛН