ክርስቶፎሮስ ፣ ኤርሚ ፣ አገልጋይ ደምረው ~ ሐዋርያዊ መልሶች ~ Apostolic Answers

  Рет қаралды 4,828

መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK

መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK

Күн бұрын

Пікірлер: 25
@Mexexitada
@Mexexitada 21 сағат бұрын
ኤርሚ በውነት ጎበዝ ህይወት በሚገኝበት የግዛብሔር ቃል ነው የያዝከው ከሁሉ የሚበልጠውን መዳኒአለም ይጠብቅህ
@GashawBelay-h4k
@GashawBelay-h4k 22 сағат бұрын
እንዳው በመዳህኒያለም እኛ የእግዚያብሔር ቃል ጠምቶናል።እንማርበት ደምረው የሚባል ባታስገቡት ጥሩ ነው።
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 8 сағат бұрын
Menafk mebal berhan meslo thelema sewureghe amen😩😩😩😭😭😭😭
@almazyilma8956
@almazyilma8956 22 сағат бұрын
ደምረው መጀመሪያ በጥምቀት መዳንን ካመንህ እግዚአብሔር ህፃናትን አትከልክሏቸው ወደኔ ይምጡ ስላለ እስከሚያድጉ በወላጆቻቸው አማካኝነት ሚስጥራት ይፈፀምላቸዋል እየተማሩም እንዲያድጉ ሲማሩም እንዲያምኑ ይደረጋል
@Emanu1532
@Emanu1532 11 сағат бұрын
ሁሌ በፈጣሪ ቃል ድፉረት አሁን እስኪ አዟዟራቹሁት መጀመሪያ ልጆቻቹሁን ወንጌል አስተምሯቸው ኢየሱስን አሳውቋቸው ለምን እንደተሰቀለ ለምን እንደተሰቃየና እንዴት እንዳዳነን ንገሯቸው ግግም ብላቹህ የፈጣሪን ቃል አታዘዋውሩ አናንተ ማናቹህ ቃሉላይ የምትገለባብጡ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው እንደውም አምነው ያልተጠመቁ ድነዋል ዋናው ስላሴ የሚፈልግ በኢየሱስ አምኖ መዳን እንጂ በጥምቀት ድኖ መዳን የለም አይልማ
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 8 сағат бұрын
Menafkan arfachu tekemetu ynatljache wegal eskemawuku medenewu mebalut 🤔🤔🤔yghawoches tetemkewu kedus kurban eywesedu eysusn lbsewu yadgalu ynats🤭🤭🤭🥱🥱😩😩🙉🙉🙈🙈😢😢😢😢
@abrahamnega9620
@abrahamnega9620 11 сағат бұрын
Ermi hero short and smart answer ...
@BizaAlanzy
@BizaAlanzy 22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@WasanSelashi
@WasanSelashi 21 сағат бұрын
ጴንጤ ገብቷቸው እዳልገባው የግመል ሺንት ወደኋላ ናቸው😂😂😂😂😂
@rossross6520
@rossross6520 20 сағат бұрын
እረ ደምረው😂😂 ግልጽ እኮ ነው ላለማመን ጥረት ማድረግህ ይገርማል
@ትንሳኢወርቅ
@ትንሳኢወርቅ 22 сағат бұрын
ብዙዋቹ ጴንጢዋች ገብቶአቸው እንዳልገባው ሆነው ነገር የሚደጋግሙት የናንተንም የኛንም ጌዚ ለማቃጠል ነው።
@Lamerottigab
@Lamerottigab 10 сағат бұрын
እር ጉድ የርሚ ሰይጣንን በፀሎት ነው
@DanielA-cv5vo
@DanielA-cv5vo 22 сағат бұрын
ደምዬ❤❤❤❤❤❤
@TamiruShifraw-d3u
@TamiruShifraw-d3u 21 сағат бұрын
1
@azeb-xg7hh
@azeb-xg7hh 8 сағат бұрын
እረ ደምረዉ ግልጽ እኮ ነዉ ላለማመን የምታደርገዉ ጥረት ይገርማል
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 22 сағат бұрын
ደሜ ተው እንጂ ጥምቀት እኮ ግርዘትን ነው የሚገረዙት በስምንት ቀን ነው ሁለታችሁም ግራ የገባው አታድርጉት ነገሩን
@mariyammariya5773
@mariyammariya5773 4 сағат бұрын
ጴንጤዎች የማዳመጥ ችግር እለባቸው
@SisayGmeskel
@SisayGmeskel 8 сағат бұрын
ደሜ ማድመጥ ልመድ ካዳመጥህ የምትፈለገውን ነገር ለመጠየቅ ይረዳሀል።አንዳንዴ በኪስህ አረቄ ይዘህ የምታወራ ነው የሚመስለው።
@tigaethio
@tigaethio 21 сағат бұрын
ዮሀንሰ ወንግል እንደ ህጻነት ካልሆናቹ መንግስት ሰማያት አትወረሱም ሲጀመር ከህጻነት በላይ የሚያምን የለም
@MelesseBiyanew23
@MelesseBiyanew23 9 сағат бұрын
Let me tell you crazy mind ill guys let you simply live by not doing harsh things atigagatu......
@Emanu1532
@Emanu1532 11 сағат бұрын
ምንም የማያቅ ህጻን በ40 ቀን ተጠምቆ የምን ሚስጥር ነው የፈጣሪ ቃል አዟል ?መረጃ ?
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 21 сағат бұрын
ዘሌ 12 : 2 : 3 ሴት ብታረግዝ ወንድ ልጅ ብትወልድ ሰባት ቀን ያህል የረከሰች ናት እንደ ህመምዋ መርገም ወራት ትረክሳለች ቁጥር 3በስምንተኛው ተቀን ልጁ ይገረዝ ነው የሚለው በዚህ ምክንያት አሳብህ ስህተት ይሆናል ምክንያቱም የቃል ኪዳኑ ምልክት ግዝረት እንጂ የናትየው ቤተ መቅደስ መግባት አይደለም በህጻናት ጥምቀት ብስማማም ቀነ ገደብ መስጠት ግን ትክክል አንመስለኝም ከቻልክ እንደውም ስምንት ቀን ሳይሞላ ቢጠመቅ ከዛም ሲያልፍ በሰላሳ ቀን ሲበዛ በስድስት ወር ቢጠመቁ ዋናው ነገር መጠመቃቸው ነው ለዚህ ነው ጳውሎስ ሳይገረዝም በነበረው እምነት የጽድቅ ማህተም የሆነ የመገረዝን ምልከት ተቀበለ የሚለው በሜ 4 : 11ዋናው ነገር ሴትየዋ ከእርኩሰቷ መንጻትዋ ሳይሆን የልጁ የጽድቅ ምልክት የሆነውን መገረዝን መቀበሉ ስለሆነ የግድ አርባቀን መጠበቅ አለበት ብዬ አላስብም
@HiwotKebedeAsrat
@HiwotKebedeAsrat 9 сағат бұрын
አንተ ሰው ለምን ትቸኩላለህ እአዳምጠህ ብትረዳ አይሻልም
@TesfayeworkuWorku-v7u
@TesfayeworkuWorku-v7u 21 сағат бұрын
1
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 43)
31:08
ለዛ
Рет қаралды 58 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН