ክርስቶስን አይታ ያመነችው አረባዊት ሙስሊም ሴት

  Рет қаралды 107,891

ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media

ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media

Күн бұрын

Пікірлер: 277
@مونىاثوبيه
@مونىاثوبيه 4 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጁ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልኣለም ኣምላክ ነው❤❤❤
@Takleee
@Takleee 6 ай бұрын
😍😍😍😍😍 ጌታችን ኢየሱስ ለዘለዓለም አምላክ ነው አሜን በመንግሥት አስበን
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alem945
@alem945 5 ай бұрын
Amen amen amen
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🏾🛐🧎🤷
@marthatale5127
@marthatale5127 4 ай бұрын
አሜን በመንግስቱ ያስበን❤
@fhffhf1906
@fhffhf1906 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በመንግስቱ ያሰበን
@UgZx-x1x
@UgZx-x1x 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነተኝ አምላክ የሆንክ ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሀገራችን ሰላም አለርግልን
@gediyonyazew
@gediyonyazew 6 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ህይወት ነው
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 5 ай бұрын
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@omarosmann8324
@omarosmann8324 5 ай бұрын
አይደለም እንደኛ ሰው ነው
@GenetGeni-l8p
@GenetGeni-l8p 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@MelatTesfaye-zp8hn
@MelatTesfaye-zp8hn 5 ай бұрын
​@@omarosmann8324ወንድሜ እርሷ እራሱ አገኛት ለአንተ ደግሞ ይሄ ምክርነት ይሁንህ በልጁ የማያምን የዘላለም ህይወት የለውም ማምለጥ ይሁንልህ
@omarosmann8324
@omarosmann8324 5 ай бұрын
@@MelatTesfaye-zp8hn በፍፁም አምላክ ልጅ የለዉም ልጅ የሚየስፈልገው እንደኛ ደካማ አይደለም
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ልዬ ታምርህ እፁብ ድንክ ታሪክ ምንኛ የታደልሽ ነሽ ክግዚሐቤር የመረጠሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ክብር ተመሰገን አባቴ ክብር ከፈ ይበል የድንግል ማርያም ልጅ
@genetgenet6578
@genetgenet6578 6 ай бұрын
ቅዱሰ እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ላንተ ይሁን ከፍ ከፍበል❤❤ በአለም
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩን ያሳድርብን
@YeshiTezera-hq5gv
@YeshiTezera-hq5gv 5 ай бұрын
Amen yasadrbn
@nebimike9380
@nebimike9380 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከሰማይ የመጣ የፈጣሪ ልጅ ነዉ፡፡ ከፈጣሪ የወጣ ፈጣሪ ነዉ፡፡ ነገር ግን ከሰማይ ከመጣ በኋላ በድንግል ማርያም ማህፀን ዉስጥ በጥበቡ አድሮ ሰዉ ሆኖ ተወለደ ፡፡ ይህ የጌታ ጥበብ ነዉ፡፡ እሱ የማርያም ልጅ ብቻ አይደለም ለማለት ፈልጌ ነዉ፡፡ የሰዉን መልክ ይዞ የመጣዉ ሰዎችን ለማዳን ብሎ ነዉ ፡፡ እሱ የፍጡራን ፈጣሪ ነዉ፡፡ እሱ የማርያምም ፈጣሪዋ ነዉ፡፡ እሱ የመላእክት ሁሉ ፈጣሪ ነዉ፡፡ እሱ የሰማይና የምድር ሁሉ ፈጣሪ ነዉ፡፡ በእሱ ያልተፈጠረ የለም፡፡ ስለዚህ እሱ ከአንዲት ድንግል የተወለደዉ የሰዎች ፍቅር ግድ ብሎት ነዉ፡፡ ክብር ምስጋና ዉዳሴ ጥበብ ሞገስ አምልኮ ይገባዋል፡፡ አሜን፡፡
@MisrakTasew
@MisrakTasew 5 ай бұрын
እውነት ነው 🎉🎉🎉
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 ай бұрын
@@nebimike9380 ምን ለማለት እንደፈለክ አልገባኝም የድንግል ማርያም አንድያ ልጇ እየሱስ ክርስቶስ ነው ከበሀሪ አባቱ ከአብ ከባህሪ ህይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር አንድ አምላክ ብለን እምናመልከው ወልድ እየሱስ ክርስቶስ ነው የኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በስም ሶስት በአምልኮት አንድ አምላክ ብለን እናምናለን ድንግል ማርያምን ፈጥሮ ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ንፅይት አድርጎ የጠበቃት እየሱስ ክርስቶስ ነው አለምን ለማዳን ብቸኛ ከሰው ልጆች ንፅህት ሆና በስጋም ድንግል በሀሳብም ድንግል ሆና የተገኘች የጌታችንን እናት ድንግል ማርያም ናት እሷን ስሟን ሲጠራ እሚያንገሸግሸው ሰይጣን ያደረበት ሰውና ዲያቢሎስ ራሱ ነው ወልድ እየሱስ ክርስቶስ ሰው ለመሆን እሷን ባይገኝ እንደሰዶምና ገሞራ በሆንን ነበር እንደ ሰው ሰውኛ ንጉስን ወዶ እናቱን መጥላት ወደ እስር ቤት ያወርዳል ቋንጃ ያስቆርጣል እና ወንድሜ ድንግል ማርያምን ያሳነስክ ስለመሰለኝ ነው ይሄን ያልኩህ
@mihretsisay9347
@mihretsisay9347 3 ай бұрын
@@MisrakTasew ምኑ ነው እውነት እህቴ?
@thomasgebremedhin831
@thomasgebremedhin831 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ አምላኬ ጌታዬ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደሌ አይሁን
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 5 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛው የእግዚአብሔር ልጂ እንወድሀለን ❤❤❤
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 4 ай бұрын
ክእየሱስ ለላ አማላጅ አለ የምትሉ ከስላሴ ለላ የምታሙልኩ ስሙት ብቻው በቅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ከድንግል ማርያም የተወለድ እየሱስ ጌታ ነው ✝️👈🙋🙋🙋🙋🙋🙋🥰🥰🥰🥰🥰
@elsatewelde7858
@elsatewelde7858 2 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስን ያለም ሁሉ ጌታ ኣልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ እንጂ ኣማላጅ ኣይደለም ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የአለማት ጌታ እንጂ አማላጅ አይደለም ክብር ለስሙ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 3 күн бұрын
@@elsatewelde7858 የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ክሀጥያት ሁሉ ያንጻል ቅራንዮ ትንሳዔ ምስክር ነው ውድ ሥራችው ይፍረስ ሻንጋይ አይጠቅምም ✝️👈💯
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ 5 ай бұрын
አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው❤❤❤❤❤ በመንግስትሕ አስበን❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ 5 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ የኔ አባት ቆሻሻዋ ልጅህ አፀደ ማርያም ማረኝ ናልኝ አባቴ ድረስልኝ❤❤❤
@RjjJdjdjd
@RjjJdjdjd 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምሰጋና ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን ለኛም በምህረቱ ይዘክረን ይቅረ ይበለን❤❤❤😢
@HareguaMengistu
@HareguaMengistu 6 ай бұрын
ተዘከረነ እግዚኦ በዉስተ መንግስትከ።
@tigalamer7388
@tigalamer7388 5 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም የኔ አባት እባክህ የንስሀ ሞት አብቃኝ አተ ያልከዉን ሂወት እድኖር እርዳኝ😢😢😢❤❤❤❤❤
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
አሜን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
የጌታ አይኖች ለሁሉም እኩል ነው ክብር ለሱ ይሁን ጌታ ሆይ በማንም ላይ እንዳልፈርድ እርዳኝ ሰው የጠላቸውን አለም የናቃቸውን ነውና የምታፀድቀው ክብር ሁሉ ለአምላከሰ ይሁን ኦርቶዶክሰሰ ያደረከኝ አምላከሰ ክበረሰ ተመስገን አሜን❤
@MabitMabit-v6p
@MabitMabit-v6p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm-u2o
@amaamm-u2o 16 күн бұрын
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም አምላክ ነው አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 5 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ያንተ ስራ የኔ ጌታ ምንኛ መመረጥ ነው ጌታ ሆይ ፍቅርህን አሳድርብን አሜን
@AdyamHalefom
@AdyamHalefom 5 ай бұрын
እየሱስ የጌቶች ጌታ፣ ዘላለም በእኔ ላይ ንገስ
@MikiyasbelihuMika
@MikiyasbelihuMika 5 ай бұрын
ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚበልጥ የለም እኛን የሚያድነንም ሆነ የሚወስደው እሱ ነውና ለዘላለሙ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@nebimike9380
@nebimike9380 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከሰማይ የመጣ የፈጣሪ ልጅ ነዉ፡፡ ከፈጣሪ የወጣ ፈጣሪ ነዉ፡፡ ነገር ግን ከሰማይ ከመጣ በኋላ በድንግል ማርያም ማህፀን ዉስጥ በጥበቡ አድሮ ሰዉ ሆኖ ተወለደ ፡፡ ይህ የጌታ ጥበብ ነዉ፡፡ እሱ የማርያም ልጅ ብቻ አይደለም ለማለት ፈልጌ ነዉ፡፡ የሰዉን መልክ ይዞ የመጣዉ ሰዎችን ለማዳን ብሎ ነዉ ፡፡ እሱ የፍጡራን ፈጣሪ ነዉ፡፡ እሱ የማርያምም ፈጣሪዋ ነዉ፡፡ እሱ የመላእክት ሁሉ ፈጣሪ ነዉ፡፡ እሱ የሰማይና የምድር ሁሉ ፈጣሪ ነዉ፡፡ በእሱ ያልተፈጠረ የለም፡፡ ስለዚህ እሱ ከአንዲት ድንግል የተወለደዉ የሰዎች ፍቅር ግድ ብሎት ነዉ፡፡ ክብር ምስጋና ዉዳሴ ጥበብ ሞገስ አምልኮ ይገባዋል፡፡ አሜን፡፡
@SaraSara-ml8ql
@SaraSara-ml8ql 5 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ ክርስቶስ ነው የዘላለም ህይወት አለው እኛንም ልቦናችንን ወደ እሱ ይሰብስብልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 6 ай бұрын
መዳኒአለም አባቴ ፍቅርህን በልቦናዬ ላይ ሳልብኝ አሜን❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን😊
@mesi557
@mesi557 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በባህሪው ሞት በመንግስቱ ሽረት የሌለበት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለስም አጠራሩ ምስጋና ይሁን አሜን 🤲👏✝️
@muluwork8658
@muluwork8658 5 ай бұрын
ለሁላችንም ይህጌታ እየሱስ ክርስቶስ የአብ ልጅ ይገለጥልንመዳን በእርሱ ብቻ ነውና
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ማን እንዳንተ አባቴ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 5 ай бұрын
እሱ አይቀርም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ይመጣል ❤🙏
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 2 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድሐኒያ ለም ክብር ምስጋና ማልኮ ስግደት ለሱ ይሁን
@MelakamMeemee
@MelakamMeemee 5 ай бұрын
አምላኬሆይ,ለሁሉምነገር,ቅዱስስምህ,የተመሠገነ,ይሁን,አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤
@እግዚ-ቐ6ጰ
@እግዚ-ቐ6ጰ 5 ай бұрын
ክብር ምስጋ ይግባው❤❤❤❤❤
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 5 ай бұрын
ትሉ ከማይምት እሳቱ ከማይጠፋውየዘለአለም እሳት ኢ የሱ ስ ያ ድ ና ል ❤❤❤❤❤
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ
@ሰለማይነገርስጦታውእግዚአ 6 ай бұрын
የኔ ድግ አባት ለዘላለም ንገስልኝ እወድዳለሁ መዳኒቴ ❤❤❤
@tlul8666
@tlul8666 5 ай бұрын
እግዚአብሔርን ማንም ሊያየው አይችልም
@AsAs-i4m5w
@AsAs-i4m5w 4 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር 🤲ሆይ ስምህ የተመሰገነ 🤲ነዉ በሰማይም በምድርም🤲🤲🤲ልኡል እግዚአብሔር
@BekelechAntenh
@BekelechAntenh 5 ай бұрын
ክርስቶስ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 2 ай бұрын
እጅግ መንፈስን የሚያድስ ታርክ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው። ለዘላለም ስሙ የተባረከ ይሁን።
@romankifle4878
@romankifle4878 4 ай бұрын
AMEN Hallelujah 🙏🙌 praise the Lord❤
@LemlemYeMareyamlij
@LemlemYeMareyamlij Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሠማልን ውድ ወንድማችን ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏 ክብር ሁሉ ለደድንግል ማሪያምልጅ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ ይሁንልን እንዴምህረቱ እንዴ ቸርነቱ ይቅር ይበለን ይማረን ይራራልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@TigstFenta-iz3bk
@TigstFenta-iz3bk 5 ай бұрын
የፍቅር አምላክ ጌታየ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘላለም
@BettyBetty-pb4mq
@BettyBetty-pb4mq 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ይማጣል ኢየሱስ ያድናል
@jerusalemtegbaru5882
@jerusalemtegbaru5882 4 ай бұрын
እንደት ደስ ይላል!!!! እንደት መታደል ነው!!!! ክብር ለ እግዚአብሔር ይሀየን።
@Burteytefera
@Burteytefera 5 ай бұрын
አምላኬና መዳኘት እግዚአበሔርን ሆየሸ በመንግሰትህ አሰበኚ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ
@ቅዱስሚካኤል-ጐ5ኸ 6 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለቅዱስ እግዚያብሔር❤❤❤🎉🎉🎉
@atsedeabebe4759
@atsedeabebe4759 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤thanks all people who don’t know him God help them. Amen 🙏🏽
@yhguyt
@yhguyt 5 ай бұрын
እውነት፡ይህን፡ስሰማ፡እኔ፡የት፡ጋር፡ነኝ፡ብዬ፡አሰብኩ፡አምላኬ፡አጋእዝተ፡አለም፡ስላሴ፡ልቦና፡ይስጠኝ
@TegaLove-n2k
@TegaLove-n2k 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን እራራልን ለሀገራች ❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewsime1201
@getachewsime1201 5 ай бұрын
የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ፍቅርና ንጉስነት በትረካ ምናብ በሙስሊም እህት መቅረቡ ደስታን ይሰጣል።
@atsedemuluneh6814
@atsedemuluneh6814 5 ай бұрын
F
@saarayoutube4253
@saarayoutube4253 Күн бұрын
እያሱስ ክርስቶስ እውነት እና ማንገድ ነው የሕይወት እንጃራ ነው የበጎች በር ነው ክብር ምስጋና አምልኮ እና ውዳሴ ለጌታችን ይሁን አሜን 🙏
@ResteSesi
@ResteSesi 4 ай бұрын
ለእግዚብሔር ክብር ምስገና ይግባው🙏🙏🙏
@EnatayeleGardew-r3p
@EnatayeleGardew-r3p 4 ай бұрын
💐💐💐💐💐ቅዱሰ እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ላንተ ይሁን ከፍ ከፍበል በአለም👼👼👼
@AlmazAmare-x3q
@AlmazAmare-x3q 5 ай бұрын
የዘላለም ህይወት ጌታ የሱስ ነው አሜን🙏
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 5 ай бұрын
ክብር መስቀሉ ምስጋና ይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤
@MiranAbayna
@MiranAbayna 5 ай бұрын
ክብር ለእግዝአብሔር ይሁን አሜን
@BezuKidane
@BezuKidane 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AlmZmdeqne
@AlmZmdeqne 5 ай бұрын
,አምላክይመስገን
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 5 ай бұрын
ጌታ የተመሰገነ ይሁን ጌታ ይችላል ታማኝ ነው።
@ሙሉአለመሰበለጠ
@ሙሉአለመሰበለጠ 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 4 ай бұрын
አልፋና ኦሜጋ የነበር ያለ ለዘለዓለም የሚኖር እልሻዳይ ኣማኑእል ስለኛ ስለ ሓጥያተኛ የመጣ ፍቅሩን ለገለጸልን እየሱስ ክርስቶስ ክብሩ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 3 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ፍቅርህን ያላወቁ ሁሉም ያውቁ ዓይነ ልቦናቸው ግለጥ
@addistechere5449
@addistechere5449 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤😢😢
@HermelaBirhanu-r7v
@HermelaBirhanu-r7v 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 2 ай бұрын
አብር ምስጋና ይገባል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ያሳድርብን አሜን
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 5 ай бұрын
Kbrna msgana legetachen medhanache Eyasus krstos yhun ❤🎉🙏🏿⛪🙏🏿⛪🙏🏿
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 2 ай бұрын
ተመስገን የኔ ጌታ አንተ ሁሉን የምትወድ አምላክ ነክ ክብር ላንተ ይሁን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን❤❤
@betaassefa3442
@betaassefa3442 4 ай бұрын
እየሱሶች ብዙ ሲሆኑ እኛንና አለሙን ለማዳን የመጣው ወልደ አብ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ነው
@Senlaqw123
@Senlaqw123 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ስም ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ ከፅሐይ መውጫ እስከ መግቢያ በፍጥረት አደበት ሁሉ የተመሠገነ ይሁን ምነኛ መታደልነው ተዋህዶ ልጅ መሆን
@yilmatufa3716
@yilmatufa3716 5 ай бұрын
ታላቅ መታደል ይንን ጌተ ተቀብሎ የኃጢአት ስርየት ማግኘትና የእግዚአብሔር ልጅ የመሆን መብት ማግኘት ነው ነው።
@SisoSiso-d8h
@SisoSiso-d8h 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን የድግልማሪያምልጂ🙏🙏🙏
@AlamDarso
@AlamDarso 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤
@HelenZerihun-hj1ky
@HelenZerihun-hj1ky 3 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒ ያለም ፡ ክበርልን : ለስውልጅ : የም ትራራ . የድንግል ማርያም : ልጅ : ክበርልን ❤❤❤❤❤
@FuhDgh
@FuhDgh 6 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ
@عيسى-ب8ه
@عيسى-ب8ه 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BidalGebre
@BidalGebre 5 ай бұрын
Medhane Alem medhanitena ngusye❤❤❤
@Yokiludhbjbb
@Yokiludhbjbb 12 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የዘልአለም ህይወት ነው😊😊😊
@MdAlle-kz7vj
@MdAlle-kz7vj 5 ай бұрын
የልኡል እግዘአብሔር ልጆች በሙሉያህንን ኮሜነት የምታነብ ወለተሩፋኤል ነኝ በጣም ችግርዉሰጥ ያለሁ የማዳም ቅመምየመድሀኔአለም የእየሱስ ልጅ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 5 ай бұрын
ወለተ ሩፋኤል እህቴ ፍጥረቱ የማይረሳ እግአብሔር ያበርታሽ መከራሽ ያቅልልሽ❤
@Alemalisho
@Alemalisho 6 ай бұрын
አችን ያሰበ እኛንም በበረከቱ ያስበን አሜን
@Senayet2127
@Senayet2127 5 ай бұрын
እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏😇😇🥰🥰🥰🥺❤❤❤
@Beza-r1l
@Beza-r1l 3 ай бұрын
እርሱ እፁብ ድንቅ እረቂቅ ሕያው ነው ክበር ተመስገን አቤቱ በመንግስትሕ አስበን ይቅርም በለን ለዘላለሙ አሜን
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 4 ай бұрын
ጌታችንእየሱስክርስቶስበቸርህሀጣታችንንታስስርልንዘድ እደሀጣብዛትሳይሆንእደቸርነትህማረንይቅርበለንለዘላለሙአሜንአሜንአሜን😢😢😢❤❤አባታችንፀጋዉንያብዛልንቃለህወትያስማልንአሜንአሜንአሜን😊😊🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤
@asefuusefuu2592
@asefuusefuu2592 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@WerkneshWer
@WerkneshWer 5 ай бұрын
Geta yezelalem hiwot. New❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AlemTekle-mr8br
@AlemTekle-mr8br 4 ай бұрын
Amen Amen Amen Ftari Qulu Alem Kab Kulu Himq Negerat Halweni Halwena
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 4 ай бұрын
ጌታየ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቴስ የኔ አባት የኔ ቸር 😢 እኔ ሀጤተኛዋን ልጅህን ይቅር በለኝ አድም ደናሥራ የለኝም ከፊት የሜቅርብ
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 2 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@HageryeHagerye
@HageryeHagerye 4 ай бұрын
ለምህሰትህ ወደረ. ለመግስትህ ሸረት ለግዛትህ ገደብ የሌለ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይተመሰገን. ለሁላችን ይሄንን የመሰለ ታምርአሳየን
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 5 ай бұрын
መንግስተ ስማይ ቀርባል ንስሀ ንግባ ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ና ል❤❤
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ 2 ай бұрын
ተመስጌን አምላኬ
@ZamzamAlll
@ZamzamAlll 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o 5 ай бұрын
ሰለሁሉም ነአገር እግዚአብሄር ይመሰገን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@godislove1495
@godislove1495 3 ай бұрын
ቅዱስ ኣምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በ መንገድህ ምራኝ ከዚች ጨለማ ኣለም ኣድነኝ የ ድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኣምላቻችን ክብርና ኣምልኮት ምስጋና ወዳሴ ከ እግዚኣብሄር ኣባትህና ከ መንፈስቅዱስ ጋራ ለዘላለም ይሁን ኣሜን።
@xohszgd
@xohszgd 4 ай бұрын
ኧረ ለማየት ያብቃን ኦርቶዶክስ ደስ ይበላችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ሌላ እየሱስ የለም ወዮ ተጠንቀቁ
@MmmTyty
@MmmTyty 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤🙏🙏
@tsehayniguse4675
@tsehayniguse4675 5 ай бұрын
ክብር ምሰጋና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን!
@FasikaKindu
@FasikaKindu 6 ай бұрын
ክብር ምስጋና አምልኮና ዉዳሴ ለስም አጠራሩ ይኹን👏 ❤😔
@Johnjohn-y4g
@Johnjohn-y4g 5 ай бұрын
ክርስቶስን ያላወቁትም ይወቁት ❤❤❤❤
@Meera-z1t
@Meera-z1t 2 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ የከበረ ነው ተመስገን
@Mikalegri
@Mikalegri 6 ай бұрын
Glory to almighty God 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Mentwab-h3n
@Mentwab-h3n 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ እባክለህ አስበኝ !!!!!!!!
@Dveesan
@Dveesan 5 ай бұрын
ክብር ምስጋና ይገባል ላንተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን
@FatmahDddd
@FatmahDddd 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@TigistNegash-y8u
@TigistNegash-y8u 5 ай бұрын
እውነት ነው😢😢😢😢😢
@arsematemesgen53
@arsematemesgen53 5 ай бұрын
Yene geta yene wud Abat ewnetim,mngedim, hiwotem esu bcha new yenegestat nigus yegetoche geta new
@SelamGeri-r8c
@SelamGeri-r8c 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ 🙏💞🙏💖🙏💖🙏💝🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TyGi-w4b
@TyGi-w4b 5 ай бұрын
የግዚብሔር ቸርነት ከኛ አይለየን
@HalimaMohamed-hh2xm
@HalimaMohamed-hh2xm 5 ай бұрын
አቤቱአምላኬለንሥሀአብቃኝ❤❤
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ቅድስት አርሴማ ድንግል -  Kidist Arsema / Ethiopian Orthodox Tewahedo film Saint Arsema of Armenia
1:13:13
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ቅዳሜ (መዝ 131-150)
29:57
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 113 М.
የገነት ጉብኝት: የመንግስተ ሰማይ ታሪክ መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
41:04
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН