ክርስቶስ ፈጣሪም ፍጡርም ይባላል ወይ? || መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 27,128

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

7 ай бұрын

ክርስቶስ ፈጣሪም ፍጡርም ይባላል ወይ? || መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 345
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን መምህራን ኑርልን ጸሎታችሁ ለአገራችን ይድረስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
አምላክ ወሰብ - አምላክም ሰውም:: ድንግል ወእም- ድንግልም እናትም:: እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 6 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ መርቆሪዎስ ወራዊ መታስቢያ በዓል:ለ5ቱ ቅዱሳን መቃብያና ቅዱስ ዩሐንስ ከማ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤን አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን ሁልም ትምህርቶት ን ስምተን በተማርነው የምንኖር ያድርገን ቃሉን በልባችን ያትምልን ቅብዝብዝ እንዳንሆን ፈጣር ይርዳን ትምህርቶት በጣም አለምን እንድንፀየፋት አድርጏናል ለዝህም እግዚአብሔር ይመስገን ለርሷም የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን
@user-tj5ip6cg8q
@user-tj5ip6cg8q 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ያልጠፋነው በምሕረቱ ብዛት ነው ወገኖቼ ይህን ዘመን ጌታ በቸርነቱ ያሳልፈን ዘንድ በጸሎት እንበርታ ከኔ የበረታቹ በጸሎታቹ አስቡኝ እህተ ማርያም እያላቹ::
@bettyetmork1547
@bettyetmork1547 6 ай бұрын
ቃለ ይወህት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@welteTinsayi
@welteTinsayi 6 ай бұрын
ምህረትየ ውድ ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን 🙏🌹❤ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ🙏🙏🙏🌹❤
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
በመጀመርያ ቃል ነበረ..ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበር ቃልም እግዚአብሔር ነበረ .ቃልም ስጋ ሆነ:: መንፈስን ሁሉ መርምሩ ጌታ በስጋ እንደመጣ የሚያምን ከእግዚአብሔር ነው ጌታ በስጋ እንደመጣ የማያምን ግን ከእግዚአብሔር አይደለም :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ
@NoraNora-hh8un
@NoraNora-hh8un 6 ай бұрын
Amen amen amen
@erbikanfalta
@erbikanfalta 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@JoyJoyFT208
@JoyJoyFT208 6 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 20 17፤ ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ፡ ብለሽ ንገሪአቸው፡ አላት። 1:-አየሱስ ክርስቶስ ኣምላኽ ኣይደለም እንዴ?
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
​@@JoyJoyFT208 ለስም አጠራሩ ክብርና ስግደት ይሁንና ጌታችን አምላካችን እንደተናገረው ወይም እንዳነበባቹት ጌታ ወደ አባታችን አላለም:: ወደ አባቴ ነው ያለው እናስተውል👈 ወደ አባቴ ያለው የባሕሪ አምላክ ስለሆነ ነው በመለኮት አንድ ሰለሆነ ወደ አባቴ አለ:: ወደ አባታቹ ያለው እኛ የጌታ እግዚአበሔር የፀጋ ልጆቹ ነን:: የባሕሪ ልጅ እግዚአብሔር ወልድ ብቻ ነው::
@JoyJoyFT208
@JoyJoyFT208 6 ай бұрын
@@meherat938 ለመልስህ በጣም አመሰግናለሁ ግን ጥያቄዬ በትክክል አልተመለሰም ምክንያቱም ጥያቄዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ለአምላኬና ለአምላካችሁ ለምን ኣለ? የዉሃንስ 20:17
@user-yu7yl9fg2t
@user-yu7yl9fg2t 6 ай бұрын
1)➥አምላክ ወሰብ ማለት አምላክም ሰውም 2)➥ድንንል ወእም ማለት ድንግልም እናትም ማለት ነው አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏 አባታችን በረከትኦ በየቀኑ ይደርብን🙏✝️❤
@user-cb5by5gy5n
@user-cb5by5gy5n 12 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፤እግዚአብሔር ይመስገን!!።
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 6 ай бұрын
እንደምን አደሩ አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤና ይስጥልን በፀጋ ያኑርልን🙏⛪️✝️❤️
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 6 ай бұрын
ቃለህወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑረልን እኛንም የየሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን ❤❤❤❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 6 ай бұрын
ዘመኖትን ይባርክልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 6 ай бұрын
ተዋህዶ ከጸፈፀመ በኋላ ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ እንጅ ፍጡር አይባልም፡፡ እርሱ (ቃል) የፈጠረውን ስጋ ተዋሀደ እንላለን፡፡ ከተዋህዶ በኋላ አምላክም ሰውም የሆነ አምላክ እንላለን እንጅ ነጣጥለን አንናገርም፡፡ ነጣጥለንም አናምንም፡፡ እርሱ ሰው እና አምላክ ሳይሆን አምላክም ሰውም ነው፡፡ ማንነቱ አንድ ነገር (አምላክነት) ነው፡፡ እርሱም ሰው የሆነ አምላክ ነው (ቃል ስጋ ሆነ እንዲል)፡፡ ቃል ስጋ የሆነውም በመለወጥ፣ በመቀላቀል፣ በመቀየጥ፣ በመደረብ ሳይሆን በመዋሀድ ነው፡፡ መዋሃድ ማለትም ባለመጠፋፋት ስጋ እና መለኮት አንድ አካል አንድ ባህርይ ሁኗል፡፡ አሁን ለስጋ ለብቻው ለመለኮት ለብቻው አይነገርም፡፡ የተዋሀደው ስጋ የመለኮትን ባሕርይ የራሱ ባሕርይ አድርጎ ከሶስቱ አካል አንዱ አካል ሆኖ በመንበረ ክብሩ ተቀምጦ አለምን እየገዛ ነው፡፡ ያ ከቃል ጋር የተዋሀደው ስጋ አሁን (ከተዋሐደበት ቅጽበት ጀምሮ) አምላክ ነው፡፡ በስጋው ወራት መከራን የተቀበለው ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ በገዛ ፈቃዱ ወድዶ ያደረገው እንጅ ጠላቶቹን ማጥፋት የሚችል መለኮታዊ ሀይል ስላጣ አይደለም፡፡ እራሱ አምላክ ደካማ ስጋን በመዋሐዱ ምክንያት እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋው የሚራብ የሚጠማ የሚሞት ሁኗል፡፡ ስለሆነም ጌታችን መድኋኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ እንደመልበሱ ሲሰቀል በመለኮታዊ ባሕርይው ደግሞ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል፡፡ ስለሆነም ኢየሱስ ክርስቶስ (ስግው ቃል) አለምን የፈጠረ አልፋና ኦሜጋ አምላክ ነው፡፡ (አሁን ካስተማሩኝ የተረዳሁት)፡፡ የማይገሰስ የማይከለስ ብርቱ እምነታችንም ይህ ነው፡፡
@meherat938
@meherat938 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ አገላለጽ ነው እግዚአብሔር በመቅደሱ ያጽናን::❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋዉ ይባርኮት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሆኖት አባታችን መምህራችን 👏👏👏❤❤❤❤❤❤ ለኛም ሰሚ ጆሮና አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ይሰማልን💒🌿🌾🌿🌾
@user-tj5ip6cg8q
@user-tj5ip6cg8q 6 ай бұрын
አምላክ ወሰብ ማለት አምላክም ሰዉም ማለት እንጂ አምላክእና ሰዉ ማለት አይደለም *ድንግል ወእም ማለት ድንግልም እናትም ማለት እንጂ ድንግል እና እናት ማለት አይደለም በእዉነት ይህ ልዩነት አላቅም ነበር ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 6 ай бұрын
አሜን + አሜን +አሜን + አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አባታችን አመላኬ ተመስገን ጌታ መዳንቴ አመላኬ ተመስገን 🙏🌹🤲🌹📚🌹🤲🌹📚🌹🌹🌹🤲🌹🌹🌹📚🌹🌹🌹🤲🤲🤲📚📚📚🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🙏
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 15 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 6 ай бұрын
አምላክ ወ ሰብ (አምላክም ሰውም) ድንግል ወ እም(ድንግልም እናትም)
@hdjid988
@hdjid988 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤አባቴ በፀሎታችሁ አሥብኚ ❤❤❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤
@Marwacheru
@Marwacheru 6 ай бұрын
አሜን😢እኔ ደካማ ፍጡርህን አቤቱ አምላኬ የልቤን በር ክፈትልኝ ያንተን ቃል እስማበት ዘንድ🙏
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@ElimEfream
@ElimEfream 12 күн бұрын
Thank you so much our preachers.GOD creats equal to all Racies all over the world human beings colores.Amen
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ውድ አባ አባታችን
@user-nn3bq2uh5w
@user-nn3bq2uh5w 6 ай бұрын
ቃል ህይወት የስማልን አባታችን አምላክም ስውም እናትም ድንግልም ❤
@saharm119
@saharm119 6 ай бұрын
ሥለቃሉ የቃሉባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመሥገን መምራኖችን የሠጠን አምላክ ይመሥገን ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ በበረክት ያኑርለን የሠማነውን ቀልቦናችን ይጻፍልን ለሀገራችን ሠላም አድነትን ይላክልን❤ተዋህዶ ሀይማኖታችን ይጠብቅልን ❤ሠላም ለሠውወር በሙሉ ያድርግልን❤
@user-tl7yn3jo4m
@user-tl7yn3jo4m 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን:
@sergutgebru1362
@sergutgebru1362 6 ай бұрын
ሁሌም እርሶዎን እና እርሶዎን የመስሉትን ያብዛልን እንዴት ጥርት ያለ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እሄንን እንድስማ ይህንንእንድስማ ስለመረጠኝ አመስግነዋለሁኝ 🙏🙏🙏
@fitsumzara4861
@fitsumzara4861 6 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤
@GaniiAsmnew
@GaniiAsmnew 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@fikertilahun7046
@fikertilahun7046 6 ай бұрын
መዳህምመ መና፣ፍቃን የዘመኑ መዶሻ 🙏
@samuelatsmegiorgis9395
@samuelatsmegiorgis9395 6 ай бұрын
አምላክ ወሰብ ==> አምላክም ሰውም ድንግል ወእም ==> ድንግልም እናትም
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን ለሁላችን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ተመስገን❤❤❤
@genettesfa4142
@genettesfa4142 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አድሜ ጤና ይሰጥልን
@bizuayehudange4779
@bizuayehudange4779 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን
@alemsebokaalemseboka9797
@alemsebokaalemseboka9797 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የመጀመርያ አዳማጭ የመምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 6 ай бұрын
❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 10 күн бұрын
ሰላም አንካን በስላም 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ቃለ ህኦውት ያሳምልን 🤲🤲🤲💞♥️!!!!!!!!")
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 6 ай бұрын
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤
@TaduSocha-dp9ib
@TaduSocha-dp9ib 6 ай бұрын
Amen amen amen kal hywat yasemalen weda mahmerachen❤❤❤❤❤
@Dagmawisemagn2121
@Dagmawisemagn2121 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 6 ай бұрын
ልኡል ለእግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ክብሪ ይሃበልይ አቦና
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!❤
@rutadensamo4355
@rutadensamo4355 6 ай бұрын
አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-qd2vf3jc4u
@user-qd2vf3jc4u 6 ай бұрын
አሜንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 6 ай бұрын
❤❤❤መህራችንእርጅምእድሜ ከነቤተሰቦት
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 6 ай бұрын
ጌታዩ አምላኬ !!!!!!
@MeseretBest
@MeseretBest 6 ай бұрын
እሸ አባቴ ቃለ ህይውት ያሰማልን💞💞💞💞
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
@user-ss5xm5qn6b
@user-ss5xm5qn6b 6 ай бұрын
እናመሰግናለን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@HajchGfygjg-mt9ox
@HajchGfygjg-mt9ox 6 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤
@user-xt4mj1tb1t
@user-xt4mj1tb1t 6 ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 1ኛ አምላክ ወሰም ማለት አምላክም ሰውም 2ኛ ድንግል ወእም ማለት ድንግልም እናትም ማለት እንድናውቅ ስላስተማሩን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
@binyamabera1802
@binyamabera1802 6 ай бұрын
ቃለ ሒውት ያሳማልን
@naaaworknh
@naaaworknh 6 ай бұрын
አባታችን እድሜኦት ይርዘም !ሆነ እና አደረ ሚለው እራሱ እኮ እጅግ በጣም ድንቅ ነው። ወይ ኦርቶዶክስ እውነትም ቀጥተኛ እስኪ ይህን ት/ት ለአለም አድርሱ ፈጣሪ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን
@nalaals6496
@nalaals6496 6 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉🎉🎉
@EasEas-wn3io
@EasEas-wn3io 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@eyakemfikru9001
@eyakemfikru9001 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@edomgebrewold3255
@edomgebrewold3255 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lemlemlemi1976
@lemlemlemi1976 6 ай бұрын
አምላክ ወሰብ ማለት አምላክም ሰውም ማለት ነው ድንግል ወእም ማለት ድንግልም እናትም ማለት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 6 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ ጥበቡን ያብዛላቹሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@girumadane7515
@girumadane7515 6 ай бұрын
ቃላሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BetelhemHailu-tl8hi
@BetelhemHailu-tl8hi 6 ай бұрын
ካልዮት ያሰማልን
@almaz7677
@almaz7677 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤
@betelhemyamral
@betelhemyamral 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@teddyzekiroslisanu3278
@teddyzekiroslisanu3278 6 ай бұрын
ስለ ቃሉ እግዚብሔር ይመስገን አምላክ ፀጋ ያብዛሎት
@user-qx9wk9dn2j
@user-qx9wk9dn2j 6 ай бұрын
*Abbaaf Galanni haa ta'u* *_Ilmaaf Galanni haa ta'u_* *_Afuura Qulqulluuf galanni haa ta'u_* *_Durboo Maariyaamf galanni haa ta'u_* *_Ulfaata Qulqulluu fannoo gooftaaf galanni haa ta'u_* *AMEN AMEN AMEN*⛪✝️🤲🕯️
@user-so8jt3om8u
@user-so8jt3om8u 6 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@workieaduna4840
@workieaduna4840 6 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hewot yesamalen memher Egzhaber rajem idema ketena ger istelen
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 6 ай бұрын
መምህሬ ሰላምህ ይብዛልን እንወድሀለን ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛዝክ ❤😊😍💞
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር.
@kebabush2119
@kebabush2119 6 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 6 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን በ እድሜ ጸጋ ያቆይልን አሜን ፫
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 6 ай бұрын
አባታችን እጅግ እናመሰግናለን ጥያቄያችንን ስለመለሱልን እርሶ ሁሌም ለምህመኑ ቅርብ ኖት እናም እጅግ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጦት ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን ለወደፊቱም በዚ ርህስ ተከታታይ ትምህርት እንጠብቃለን።
@emebetreda3149
@emebetreda3149 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@frewoinitekle4451
@frewoinitekle4451 6 ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@heymanotmengsha3171
@heymanotmengsha3171 6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Zemicha88
@Zemicha88 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@EasEas-wn3io
@EasEas-wn3io 6 ай бұрын
አባታችን ቃል ህወሃት ያሰማልን 👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ስግው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ያ በባዶ ግንባር ላይ ምራቁን በጭቃ ቀላቅሎ በሀዋርያቱ ፊት ዓይንን ሰራ ይህም በተዋህዶ ነው በተዘጋ ደጃፍ ፈርተው ተሰብስበው ሳለ በቤቱ ውስጥ ፊትለፊታቸው ታየ ይህም በተዋህዶ ነው እግዚአብሔር እኛን ለማዳን ባባቱ ፍቃድ በራሱ ፍቃድ በመንፈስ ቅዱስ ፈቃድ የድንግል ማርያምን ስጋ ስለተዋሀደ ለማሳነስ አንሞክር እሱ ማይለወጥ እግዚአብሔር ነው በነቢዩ ሚልክያስ አድሮ እኔ እግዚአብሔር አልልለወጥም እንዳለ ስለሆነም ቃሉ ማይታበል አምላካችን ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስን ከሰማይ እልክላቹዋለው እንዳለ ለሀዋርያቱ ላከላቸው ለሀዋርያቱ እስካለም ፍፃሜ ከናንተ ጋ ነኝ ያለው አምላክ ከሀዋርያቱ ቀጥሎ በተተኩ ባሁን ዘመንም ባሉ ቅዱሳን አባቶቻን ሆኖ እየሰራ ነው እናም አምላካችን እነሆ በሁሉ ልፈርድ በቶሎ እመጣለው ብሏልና በእምነት በንሰሀ እየታጠብን እንጠብቀው ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-km8iz3ee9e
@user-km8iz3ee9e 6 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜነ🙏🙏🙏
@user-rz9rm3ly8j
@user-rz9rm3ly8j 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉🎉
@yonassamson976
@yonassamson976 6 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት. God bless you
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን እንደሓጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን!! አምላክ ወሰብ አምላክም ሰውም። ወእም ድንግልም እናትም። ❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 6 ай бұрын
አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@mulunaye-rl2bx
@mulunaye-rl2bx 6 ай бұрын
አምላክ ወሰም_አምላክም ሰውም ነው ድንግል ወእመ _ድንግልም እናትም ናት ።
@serkalemburaka877
@serkalemburaka877 6 ай бұрын
አምላክም ሰውም ድንግልም እናትም ❤❤❤❤❤❤❤
@salilishtamene7534
@salilishtamene7534 6 ай бұрын
መምህር እድሜ ይስጥልን የምንቸገርበት ሀሉ ገልጽ ያደርጉልናል ሰው አምላክ ይሆን ዘንድ አምላክ ሰው ሆነ የሚል አረፍተ ነገር በአንድ ትመህርት ላይሰንስ ሰምቻለሁ ይህንን ግልጽ ቢያደረጉልን
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 13 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 193 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 34 МЛН
ለሰይጣን ፈተና መፍትሔ || መምህር ዘበነ ለማ
21:22
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 40 М.
በቸርነትህ መጠን ማረኝ || መምህር ዘበነ ለማ
11:09
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 17 М.
ነገረ ክርስቶስ ክፍል ሁለት
2:42:25
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 15 М.