ምክር ወዝክረ ቅዱሳን አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 9,699

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @-zetewahedo800
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
#ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Пікірлер: 65
@medimedi619
@medimedi619 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ኑርልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለፍርድ ለወቀሳ አያርግብን
@selometaffesse5481
@selometaffesse5481 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ስማያትን ያዋርሥልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🌻አሜን🙏🌻 አሜን 🙏🌻ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🌻
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
መምህራችን ሲያስተምር ደናዋላቹ ሲል ማነው እንደኔ ብቻውን እግዚአብሔር ይመስገን የሚል
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
እኔም ሁሌ ብቻዬን እግዚአብሔር ይመስገን እላለው ድንቅ መምህር አለን እድሜውን ያርዝምልን።
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
@@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ አሜን በእውነት
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንላለን 😍⛪ በርቱ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
እኔ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
እኔ ሁሌም እላለሁ አብሪአቸው ያለሁ ነው እሚመስለኝ
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን:: እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን!
@ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ
@ሜሪዩቱብ-ሐ8ቐ 2 жыл бұрын
ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን በቤቱ ያጽናልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተግባር ሰው እድ ሆን ጸሎታችሁ ይርዳን አሜን
@ווסןטפרה
@ווסןטפרה 2 жыл бұрын
ቃልዎት ያሰማልን መምህር ሉዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እንድለወጥ ፀሎሎት ይርዳኝ
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@elianameron1418
@elianameron1418 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዲያቆን!
@ዛይድyouTube
@ዛይድyouTube 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላም ያርግልን የቤተሰቦችን ድምፅ ያሰማን ኣምላክ 😥
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ✝️
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እድሜን ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነው ትምህርት ለፍሬ ያድርግልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን ዲያቆን ገብረመድህን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን💚💛❤️💚💛❤️ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@samshsmash811
@samshsmash811 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መግስተ ሰማየት ያውርስልን
@ሙሉነኝስደተኛዋ
@ሙሉነኝስደተኛዋ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@genettesema2466
@genettesema2466 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሠን
@abebatefera2334
@abebatefera2334 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ያድለወት መምህር
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
አሜን! አሜን!አሜን!!!
@milky_way_galaxy122
@milky_way_galaxy122 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን።
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M /d yordanos tesfa mengeste smayat yawrsln!!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተወዳጁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተሰማያትን ያዋርስልን አሜን፫❤❤❤
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልዎት❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
መምህራችንቃለይሆትያሰማልን
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 жыл бұрын
ቃለሀወት ያሰማልን።
@eskadmasalemayew3962
@eskadmasalemayew3962 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@christiantube225
@christiantube225 2 жыл бұрын
Amennn memhre kale hiwoten yasemalen
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ አይ መምህር እዳደዬ ያስቁኛል ምንም የምደብቁት የለ ግልጸ ነሆት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜና ጤና እግዚአብሔር ያኑርልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@ghenetwelday8738
@ghenetwelday8738 2 жыл бұрын
Egziabier ymesgen kale hiwet yasemaln
@ghenetwelday8738
@ghenetwelday8738 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@frewaynimesfin3234
@frewaynimesfin3234 2 жыл бұрын
Amen kalehiwet Yasmeen edema Ena teenage ystlgh.
@aynalemdeme2114
@aynalemdeme2114 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን 🤲
@Alesahday6211
@Alesahday6211 2 жыл бұрын
፡መምህር፡ዮርዳኖስ፡ሲስተምር፡እግዚአብሔር ይመስገን፡የምትሉ፡ልጆች፡ላክ፡አርጉኝ፡
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 жыл бұрын
አዳምጣለዉ መምህሬ
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj 2 жыл бұрын
መምህርዬ ሁሌም እንወድሀለን የተዋህዶ ልጆች በርታልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናዎትንይስጥልንየቅዱሳኑበረከትይደርብንአሜን3
@hermelawalter7652
@hermelawalter7652 2 жыл бұрын
መምህር ዩቱብ ላይ ሁሌ ለሚከታተል ሰው መፅሀፍ አያሸለምም
@ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ተ5ዸ 2 жыл бұрын
በቲክቶክ ከሌላ እምነት ተከታዪች ጋር ክርክር እያደርጋችሁ እራሳችሁን ከንደዚህ አይነት እራስን ማታለል ብትጠበቁ ይሻላል በጣም ብዙወቻችን እራሳችንን እያታለልን ነው አምላከ ቅዱስ ዳዊት ከክህደት ይጠብአን አሜን ፫
@Usaaid
@Usaaid Жыл бұрын
It's absolutely Rediclous, advert every 5 minutes is un acceptable,, does anyone know, direct utube ,Diacone Yordanos
🛑 NEW || ደመናው አይቀደድም || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024
2:30:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 201 М.
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 81 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 54 МЛН
Dr Naeena CPT program
2:34:45
South African Qur'aan Union SAQU
Рет қаралды 836
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН