ከራስ ጋር በእንግሊዝኛ መነጋገር! | Talk to yourself in English | Yimaru

  Рет қаралды 117,748

ይማሩ - Yimaru

ይማሩ - Yimaru

Күн бұрын

Пікірлер: 456
@bintislam6088
@bintislam6088 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ አረ ሰዎች ላይክ ሼር አድርጉላቸው ይሄኔ ቲርኪ ሚርኪ ቢሆን ማንም አይቀድመንም ቲቸሩ አባትሽ ናቸው ? በጣም ተመሳሰላላቹ
@betyichale5729
@betyichale5729 3 жыл бұрын
talk to yourself in English በጣም ጠሩ ጊዜ ነዉ thank you teacher በፀጋ 👏💚💛❤️
@biniyamyohanese262
@biniyamyohanese262 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክሽ" ከራስ ጋር ማውራት" ድነንቅ ጠቃሚ ምክር 👍✅
@assegedechterefe3570
@assegedechterefe3570 3 жыл бұрын
በፀጋዬ ቪዲዬሽን በጣም ተጠቅሜበታለሁ።ከባድ የሚመስለውን በቀላሉ የማስተማር ዜዴሽ ድንቅ ነው።በርቺ ቀጥይ።እናመሰግንሻለን። ደረሽልን😂🤣
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
ገጠመኝ ልገርሽ እማ😂😂😂መጀመሪያ ግዜ ሳውዲ ስመጣ ለመጀመሪያ ግዜ ከመዳሜ ቤት ስሄድ ዋውውው ቤቱ መብራቱ ነገሩ ሁሉ አድስ ሲሆንብኝ 😂😂😂😂አይምሮየ ዞሮ ነበር እና።what's your Name እንደገባሁ የመዳም ጥያቄ? 😁እያለች መዳሜ ልቧ ውልቅ ይላል እኔ ልቤም አይምሮየም ዞሮ ነበር ሁሉ ነገር አድስ ሲሆንብኝ።የመዳመጥ ትንሽም ቢሆን አቅሙ አለኝ እግሊዘኛ ።እየሰማኋት እደት ልመልስ አፌም ሁል ነገሬም ታሰረ 😂😂😂😂ሳላካብድ ከ 5 ግዜ በላይ ጠየቃኛለች ደጋግማ። ብኋላ ትንሽ ስረጋጋ መግብ ሰጡኝ እና።ትዝዝ አይለኝም መሰለሽ 😂😂😂😂ከዛ። ማዳም አልኳት my Name is Zemzem አልኳት የመኖራ ፍቃደ ስም ይህ ስለነበር። እሷም ለካ ከዛ ውጭ እደ ቁምጣ ያጥራታን ለካ እንግሊዝኛ ፀጥ አትልም 😂ጠይብ ጠይብ ብላ ባረበኛ ዝም አለች😂😂😂😂 እና በጣም ያሳቀኝ የወዛገበኝ ገጠመኝ 😂😂😂
@AbduTenkir
@AbduTenkir 7 ай бұрын
I like it
@ErmiasOrkissa
@ErmiasOrkissa 8 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ትምህርቶችሽን እከታተላለሁ በጣም አስተማር ነሽ በርች እኛም ገና ካንች ብዙ ነገር መማር እንፈልጋለን
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 3 жыл бұрын
ታባረክ ዉዴ ብዙ ትምህርት ዎስጃለሁኝ ላራሴ ላባራካት ሁኝ 🙌🙌👏👏❤️❤️🙏🙏
@emuyahussein5761
@emuyahussein5761 3 жыл бұрын
አዎ በጣም
@sabasemere5896
@sabasemere5896 3 жыл бұрын
Tebareki konjiye lbona yetemolashe edanchuc Ehtochuc
@terefedesalegn5732
@terefedesalegn5732 3 жыл бұрын
ዋው የኔቆንጆ በጣም አርፍ ትምህርት ነው የምታስተምሪው ቀጥይበት እግዚብሔር ይባርክሽ ፈገግታሽ ብቻ ራሱ ትምህርት ነው
@teshomelentderu
@teshomelentderu 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቲቸር በፀጋ
@healthyfood7119
@healthyfood7119 3 жыл бұрын
ጸግሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሸ ሁሉም አሰተማሪ እንዳንችና እዳአባትሺ ቢሆኑ ሁሉም ሰዉ በዲግሪ ተመርቀን በወጣን ነበር ለማንኛዉም አሁንም ተሰፋ አልቆርጥም ተባረኪልኝ የኔ ዉድ ሁሉም ነገር ግልጽ አርገሸ ገልጸሸዋል ❤❤
@love-lh7nt
@love-lh7nt 3 жыл бұрын
በሚገርም አገላለፅ ነው ያስረዳሽን አመሠግናለሁ
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 3 жыл бұрын
ይገርማል አስቤ የማላውቀውን ነገር ነው የነገርሽኝ የመናገር እስፓርት እልሽኝ በጣም አመሰግናለሁ::
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በፀጋየ።የመምህር ልጅ መሆን እኮ ውጤቱ መምህር መሆን ነዉ 👌ስረአት እዉቀት የማስረዳት ችሎታሽ 1ኛ በርች 👏እናመሰግናለን።
@soliyanayamariyam2308
@soliyanayamariyam2308 3 жыл бұрын
Thank you so much my sister Your todays video was use full for me you said practice your speking skill like kides that why am righting this comment what do you think i'm a good student or not buy the way i'm in love with your smile😁 you are so butiful hehh i don't gave any comment in youtube you are my first have a good day sister🤗
@alexabrha41
@alexabrha41 3 жыл бұрын
yemenager chegr ymawrat etiret and Yemetsaf chgr endit meftat endlabign lemeteyek new Tanks teacher
@hachaluLenjisa-r4y
@hachaluLenjisa-r4y 3 ай бұрын
Ere chegirognal yene tiliqu chigr esu newu
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 6 ай бұрын
She is so smart lady, she can make people to understand English . the way she explains things how to understand.
@gzachewyemataw1417
@gzachewyemataw1417 2 жыл бұрын
የሚገርም ንግግር ነዉ በፀጋ እናመሠግናለን
@AbduTenkir
@AbduTenkir 7 ай бұрын
ዋዉ ትለያለሽ የምር በጣም አሪፍ ነዉ እኔ ግን አዲስ ነኝ ተመችቶኛል
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 7 ай бұрын
እዉነት ነው በጣም ይነግረናል እናመሰግናለን
@dinkydinky683
@dinkydinky683 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሸ የእውነት አንችን በደንቢ ተከተትዬሸ እንግሊዝኛ ከዋኩኝ ሠለመሠግንሸ አለልፍም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ayalneshgabremeskel6172
@ayalneshgabremeskel6172 3 жыл бұрын
አለሁ
@belaylegese4287
@belaylegese4287 2 жыл бұрын
በፀጋ በጣም አመሰግንሻለወ እኔ በጣምነወ የሚቸገረ አውንግን አችንመከታተል ከጀመርኩጌዜ ጀምሮ በጣም ሊዩነተ አለኝ ኑርሊኝ ፈጣር ሠላምና ጤና ይሥጥሽ አመሠግናለወ።
@WAsheroYhanse
@WAsheroYhanse 6 ай бұрын
ትምህረትሸ ውድጅሎ ተባረክ ግን አገብተሻል
@abagobyeabagobye7883
@abagobyeabagobye7883 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ የማስትምሃር እና ኣገላልፅ ችለታሽ ኣለሽ የኒ ቆንጆ ኣይዞሽ በርችሽ ቀጥይ
@selamawittewodros2387
@selamawittewodros2387 3 жыл бұрын
Betsiye yene konjo gobez astemari nesh sus honobgn hule nw mimarew arif nw bezi kexyi!!!
@abutola4326
@abutola4326 3 жыл бұрын
አለን
@TamiruOukriab-gl2sk
@TamiruOukriab-gl2sk Жыл бұрын
አቀረረብሽ ይመቻል በአንቺ ከጅምሩ ጀምሮ የተማረ ተማሪ የምር ታድሏል።
@Olyad2023
@Olyad2023 Жыл бұрын
I appriciate and accept your advice thank you my teacher
@fakiaabadidu
@fakiaabadidu Жыл бұрын
betam new mamesgenew ferensayeyha lemelmed fedayen eyayew new
@mulemuller2245
@mulemuller2245 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትይው አገላለፅሽ ፈገግታሽ 😙
@MA-dr1bm
@MA-dr1bm 3 жыл бұрын
Thank You about ur advice
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@anamulu10
@anamulu10 3 жыл бұрын
አዲስ ዘዴና በጣም ጠቃሚ ነው በርቺ
@ስኬትሚዲያ-ነ6ፈ
@ስኬትሚዲያ-ነ6ፈ 3 жыл бұрын
አዎ ውዴ
@ZelalemSimon-jy9bc
@ZelalemSimon-jy9bc 6 ай бұрын
ተባረክ
@tigistabera8313
@tigistabera8313 3 жыл бұрын
Liyu nesh yen tafaci fegegtash irasu liyu new betam enamesginalen
@selamkssaye1271
@selamkssaye1271 3 жыл бұрын
ብበጣም እናመሰግናለን ተመችቶኛል
@zerihunzewdie392
@zerihunzewdie392 3 жыл бұрын
Yes This problems mine . Thank You
@mensurnur3284
@mensurnur3284 3 жыл бұрын
እውነትሽ ነው ልጄ እንየም ቸግሮኛል ተባረኪ አሚን
@selamawitasefaphonetastic4059
@selamawitasefaphonetastic4059 3 жыл бұрын
Oh my God she is smart. Thanks my sister ❤ u are queen.
@atsedebaye1279
@atsedebaye1279 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@melatatira4251
@melatatira4251 3 жыл бұрын
አው እውነትሽን ነው እኔም ከራሴ ጋር ብዙ ጊዜ አወራለው ደሞም በጣም ነው ደስ ሚለው እየተዝናናሽ ስህተቶችሽ እያሳቁሽ ነው ምትማሪው ግን ብዙ ጊዜ ማለውቃቸው ኢንግሊዘኛ ሲኖ ር በአማርኛ እሸውደዋለው
@kenasabelachew5650
@kenasabelachew5650 2 жыл бұрын
Puke, marvelous, tnxs Betsg, impressive sis
@alemdesalegn5332
@alemdesalegn5332 3 жыл бұрын
You are the best teacher weddd argshalew
@nurhamza9037
@nurhamza9037 9 ай бұрын
Thank you! You are an amazing teacher. I will try to talk with me.
@kenubrown417
@kenubrown417 3 жыл бұрын
Ere enem aschegeronge neber thank you so much
@bruhyt9017
@bruhyt9017 3 жыл бұрын
Thanks for you advice
@tgmaru2387
@tgmaru2387 3 жыл бұрын
ደስ ስትይ ሲያምርብሽ ወድጄዋለዉ ጥሩ ትምህርት ነዉ ፡፡
@AbiiAbii-p5i
@AbiiAbii-p5i Жыл бұрын
Betam eredalewu menager gin alchilim
@በሬሚዲያ
@በሬሚዲያ 3 жыл бұрын
Thankyu. Somach
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
በጣም ንው የሚገጥመኝ👍👍👍👍
@AAziz-mz2he
@AAziz-mz2he 3 жыл бұрын
በቃ እንደዚህ አይነት ጠቃሚ ቪድዮ አይቶ አለመጨረስ ይከበዳል ሙሉዉን ነው ያየሁት ላይክም ሰብስከራየብም አድርጌአለሁ
@asas-oo7sp
@asas-oo7sp 3 жыл бұрын
ሁሌ ነው የምከታተልሽ ቆጅየዋ thanku
@emebet2722
@emebet2722 3 жыл бұрын
አለን አለን
@jomama151
@jomama151 3 жыл бұрын
Thank you so much it's good advise for me.
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Egiziyabhir yibarkihi enameseginalen
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 2 жыл бұрын
Great advice my dear with beautiful smile god bless you
@sosnateklemariam3509
@sosnateklemariam3509 3 жыл бұрын
Yene konjo endeti eko endemewedish❤❤❤
@destagetahun8264
@destagetahun8264 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው በነግሊዘኛ የምፅፈውን መናገር አልችልም
@deensshow6241
@deensshow6241 3 жыл бұрын
በመጀመሪ ልክ እንዳየሁ ተመቸሽኝ በደምብ ትችያለሽ እኔ እንግላንድ ስለሆንኩ የሚጠቅመኝም የማይጠቅመኝም ስላለ እየተማርኩ ነው በርቺ ደግሞም ላይክ አርጌያለው። በምንን ርእሶች ላይ መነጋገር እንዳለብም (አስረደናለው 7:29 ተመችቶኛል🤭😆🤣 እኔ ብቻ ነኝ ግን ያስተዋልኩት
@hirutfeyisa4080
@hirutfeyisa4080 3 жыл бұрын
Ewdeshaleh tebareke denk yemastemar chelota alesh
@natanem9426
@natanem9426 3 жыл бұрын
cominim belay ye nigigir kihlotin endet madaber endemichal bitamelakichin harif new
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ስለምክሮችሽ
@muluworkgetahun592
@muluworkgetahun592 3 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ወርቅ ልጆ
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@SelimaNegash
@SelimaNegash Жыл бұрын
ጥሩ ትምርህት
@yisehakbeyene6426
@yisehakbeyene6426 2 жыл бұрын
Thanks teacher i love u so much this lesson 🥰
@MosaMosa-q2g
@MosaMosa-q2g Ай бұрын
that's challenging. but i 'll try my best thank u my sis i wish u all the best❤
@abelgebrihiwet8225
@abelgebrihiwet8225 3 жыл бұрын
Thanks for teaching
@muntahatahiro6833
@muntahatahiro6833 3 жыл бұрын
Thanks yene konjo adis betasb negn
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማርር እንዳልሽው ከራሴጋ መነጋገር እጀምራለሁ
@bemnialem9051
@bemnialem9051 3 жыл бұрын
Betan aref new enameseginalen
@khudbukhaan925
@khudbukhaan925 3 жыл бұрын
የኔ ልዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ በርቺ
@bulchaogeleta7485
@bulchaogeleta7485 3 жыл бұрын
🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️betam ichegerawu irasu
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
Thank you very much to help english speak method!
@seblehunde7521
@seblehunde7521 3 жыл бұрын
በጣም ነው የከበደኝ
@liduvalencia1999
@liduvalencia1999 3 жыл бұрын
Us smile is more than ur teaching 😊😊
@seidayassin7650
@seidayassin7650 3 жыл бұрын
Thank You sooo much. Today It was very helpful lesson.
@negashgebre6433
@negashgebre6433 3 жыл бұрын
Excellent video Thank you
@kahsulove1922
@kahsulove1922 3 жыл бұрын
This is realy helpful thank you so much!
@alebemogesgunal496
@alebemogesgunal496 3 жыл бұрын
Thanks more mrs betsega
@lalisabeyene3158
@lalisabeyene3158 3 жыл бұрын
Good job ma sista i have no word to thanks you
@abusinanmohammed6300
@abusinanmohammed6300 3 жыл бұрын
ere inen betam chegirognal
@yilikalbeza5981
@yilikalbeza5981 3 жыл бұрын
Yes am suffering, my good teacher
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266
@iyesusiyene.fiqiriiyesusi6266 3 жыл бұрын
Tabarikiii tabarikuuu yene.inati
@natisami5526
@natisami5526 3 жыл бұрын
betsga tank u so so so much
@hassenahmed9196
@hassenahmed9196 3 жыл бұрын
Thanks keep it up
@alemineshwamlak3179
@alemineshwamlak3179 3 жыл бұрын
Wawa thank you so much for teaching me English in smart and easy way
@yayatheethiopia5984
@yayatheethiopia5984 2 жыл бұрын
I worked in the hotel but when I talk with guests I can't explain properly to our guest . But when I try speak with myself wow .
@bikilaregassa5773
@bikilaregassa5773 2 жыл бұрын
Thank you very much. You are working to break the chain from most of the imprisoned individuals in Ethiopia. #The power of practicing!
@akliluethiopia
@akliluethiopia 3 жыл бұрын
እህቴ በርችልን
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
የቸገረኝን ነገር ነወ የነገርሽኝ በጣም በጣም ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ::
@Ss-qh4zs
@Ss-qh4zs 3 жыл бұрын
Thank you ticher
@getachewtekle73
@getachewtekle73 3 жыл бұрын
You are Really Epidemic ICON of us as people are lecturing un-necessary things long time. But you are doing the reverse. Kee it up.
@sabamhret6468
@sabamhret6468 3 жыл бұрын
Lik endalshiw ke afe ayweta yilegnal lebichaye ymeslegn neber
@samutube729
@samutube729 3 жыл бұрын
Tnx tsegi u knw am so consentrated on this lesson cuz it ws main point to speaking english fluently tnx so much keep going betsegi
@dejongdeng6186
@dejongdeng6186 3 жыл бұрын
Thank you for your commitment to do that and be forward
@ermiasassfa9516
@ermiasassfa9516 3 жыл бұрын
Thank you!
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Maraki English with abi
Рет қаралды 86 М.
እንግሊዘኛ ለመልመድ 10 ውጤታማ ልምዶች
13:15
Speak to Reach English
Рет қаралды 71 М.
ለ ጀማሪ እና መካከለኛ ለንግግር ልምምድ
22:58
Maraki English with abi
Рет қаралды 50 М.
How to Check in at a Hotel in English (travel english lesson)
17:32
Cloud English
Рет қаралды 251 М.
ከዚህ በኋላ አትወዛገቡም "Homophones"
21:56
Maraki English with abi
Рет қаралды 25 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН