ከራያው ዕንቁ ድምጻዊ ኑርአዲስ ሰኢድ ጋር ቆይታ

  Рет қаралды 155,556

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

"የራያ ህዝብ ወደሚመስለው ህዝብ ለመመለስ በወንጭፍም ታግሏል።" ኑርአዲስ ሰኢድ

Пікірлер: 443
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
Amhara mas media እናመሰግናለን በርቱ ነፍጠኛው ኑሬ የራያው ጀግና!❤😍
@yarab4997
@yarab4997 3 жыл бұрын
በትክክል ኑሬን ውድድድድ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@MulunaLewi
@MulunaLewi 3 жыл бұрын
EXACTLY
@ethioorthodox1600
@ethioorthodox1600 3 жыл бұрын
የኔ ነፍጠኛ ኑሬ እንወድሀለን ከአዲስ አበባ❤️❤️🥰
@fakrtamaryma1909
@fakrtamaryma1909 3 жыл бұрын
ማነው ኑሬን እንደኔ የሚወደው በላይክ አሳዩኝ እስኪ
@wmym
@wmym 3 жыл бұрын
ኑርአዲስ፥ የራያ ሕዝብ ብቻ አይደለም የሚወድህ። በዓለም የተብትንን ኢትዮጵያውያን ከልክ ባለፈ እንወደሀለን። እኔና ባልቤቴ ሰምተንህም አጥግምብህም። እንዲያውም አንዴ ስፖንሰር አድርገህ እንግሊዝ አገር መጥተህ እዚህ ኗሪ ያለውውን ኢትዮጵያውን በሆነ በዓል እንድትገኝልን ተመካክረን ሳይሳካልን ቀረን። አሁንም አገራችን ደህና ትሁን እንጂ ኮንስርትህ ላይ በቅርብ ጊዜ ተገኝተን አድናቆታችንን የምገልጽልህ ቀን ይመጣል። በርታ ወንድማችን።እንኳን ተወልደህ ቧርቀህ ወደአደግክባት አላማጣ መመለስ ቻልክ። "አላማጣ ሁኜ፥ መልሼ አላማጣ በበሽታዬ ላይ፥ በሽታ ላመጣ! " ይባል ነበር ድሮ! አትንኩን! ራያ ነን!!!!
@nohmuller2248
@nohmuller2248 3 жыл бұрын
ኑር በዉነት ቃላት የለኛም ምን ልበል አሞተ መራራ ነው የአማራይቱ ልጅ እረጅም እድሜ ጤና ይሥጥህ ለኔ የአማራ ልጅ በሙሉ የእናቴ ልጅ ነው።
@iam4419
@iam4419 3 жыл бұрын
አማራወች መዋደድ አለብን ወሎ ፣ሸዋ ጎንደር ፣ጎጃም የሁላችንም እመም አንድ መሆን አለብን እነሱ አውቀው ሊከፋፍሉን ይነሳሉ
@yarab4997
@yarab4997 3 жыл бұрын
ልክነሺ ማር
@abatealemu1051
@abatealemu1051 3 жыл бұрын
በትክክል
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
በትክክል ውድ
@abduhassen3915
@abduhassen3915 3 жыл бұрын
ዞር በይ ኮተት ።ወሎ በስነልቦናም በባህል በሀይማኖት ከጎጃሜ ገንደሬጋ ፈፅሞ አይገናኝም።
@iam4419
@iam4419 3 жыл бұрын
@@abduhassen3915 ተዘቅዘቅ ሁሉም አንድ ነው ሌባ
@adanechtena6049
@adanechtena6049 3 жыл бұрын
ኑር አዲስ እድሜ ከጤና ጋር ያርግልክ ወንድማችን ።የወሎ የአማራ ጀግና ነህ ክብር ይገባል ጀግና ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ።
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 3 жыл бұрын
ማኛዬ የራያው መብርቅ ውስጤ ነው❤💪💚💛❤💪💪💪
@yarab4997
@yarab4997 3 жыл бұрын
በትክክል
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
የኔ ሸጋ ኑርየ የራያው መብረቅ በብዙው ውድድድ ከራያ ቆቦ 😍
@abatealemu1051
@abatealemu1051 3 жыл бұрын
እወንይኑርልን እኔምከዛዉነኝ
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቴ
@sartt7625
@sartt7625 3 жыл бұрын
አማራነትዪብዛ በጣም ክብር ለአማራ
@hayat1242
@hayat1242 3 жыл бұрын
ሰዉ በራሱ ሃገር እዉነት መናገር አይችልም ነበር ቢዘገይም መታገስ ጥሩ ነዉ አልሃምዱሊላህ ደስታችን እስከመጨረሻዉ ይሁን ☝️
@Tube-zb6by
@Tube-zb6by 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና ከመከታው በላይ ተሰቅሏን ዝናሩ ጀግናው የራያ ልጅ ቶሎና ሞይዘሩ💚💛❤️
@hayat1242
@hayat1242 3 жыл бұрын
የራያ ባህል ስወደዉ ኑሬ ለሃገርህ ያለህ ፍቅር ደስ ይላል ከሙዚቃ ህይወት ፈጣሪ ያዉጣህ።
@ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ
@ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 3 жыл бұрын
ሳህ
@tube5313
@tube5313 3 жыл бұрын
ኑሬ የእውነት አድናቂህ ነኝ በማንነትህ የማትደራደር ነህ ሁሌም አማራ አማራ እንዳልክ ነህ ውድድድድድድድድ👌👌👌👌👌🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
ኑሬ💖💖💖💖💖ጀግናው ውድድድድድድድድድድድ
@nohmuller2248
@nohmuller2248 3 жыл бұрын
ኑርአዲሥ ሰይድ ሥዉድህ የአማራ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@ናርዶስነኝስደተኘዋ
@ናርዶስነኝስደተኘዋ 3 жыл бұрын
ኑሬ ጀግናው አቤት ግርማ ሞገስ ኑሬ ጅንኑ በርታ እራስህን ጠብቅ አይጠፉምና የወያኔ እርዝራዞች
@tilahunworku
@tilahunworku 3 жыл бұрын
ኑርአዲስ ስለመተከል ይዝፈንልን
@massaymassay759
@massaymassay759 3 жыл бұрын
ከምንም.በላይ.,እራስክን.ጠብቅ.ወድምየ.💚💛❤
@abebealemu9987
@abebealemu9987 3 жыл бұрын
ጎበዝ እናመሰግናለን በርታ ብዙ እንጠብቃለን አንች እንዴት ነው የምታምሪዉ
@user-eg7bk3pi1t
@user-eg7bk3pi1t 3 жыл бұрын
ራያየ የራያልጅ እኮ በአማራነታችን ድርድር አናውቅም አድ አማራ እነትና ቅጥልበሉ ራያን አታገኙትም ከሁን ቡሀላ ለምለሚቱ ራያ ወተቱ እርጎው የማሽላው የጤፉ አዝመራ የሞላብሽ ራያየ ራያ ሀገሬ እኔም ራያነኝ ራያ ወሎቤተአማራ
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
Nuri በጣም ጀግና ነህ በጎንደር ሙዚቃዎች በጣም ነው የሚወደዱት ሁሉም ሙዚቃዎች ያላቸው መልእክት ዋው ጀግናው ፋኖ የህዝብ ልጅ እንወድሃለን ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 3 жыл бұрын
ዋውዋው ጀግና👍👍👍👍
@alemdemise1242
@alemdemise1242 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 3 жыл бұрын
ጀግናው ኑርአዲስ የነፍጠኞች ልጅ ተባረክ::
@MMMM-sg2tg
@MMMM-sg2tg 3 жыл бұрын
ኑሬ እንኳን ደስ ያለህ !!! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@ሀይሚኢትዮ
@ሀይሚኢትዮ Жыл бұрын
ኑሬ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት❤ በናገራችን ላይ ኑሬን ሰላየሁ ነውጂ አሜኮ የባንዳ ስብስቦች ላችሁ አልፈልግም።
@sone8065
@sone8065 3 жыл бұрын
ኑሩ በጣም ነዉ ዘፈኖችህን የምወዳቸዉ በርታ ወንድማችን።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ኑሬዋ የሀገሬ ልጅ ውድድድድድድ😘😘😘😘❤❤❤ ራያ ወሎ ነው ወሎ ደግሞ አማራ ነው ምንም ብዝታ የሌለብን ።
@solomondemisse6366
@solomondemisse6366 3 жыл бұрын
ኑሮአዲስ ቆፍጣናው የራያ አማራ የራያ ወርቅ እንወድሀለን አማሮች
@ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ
@ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል የ አማራ ጀግና
@yarab4997
@yarab4997 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሀቢቢ
@robirak469
@robirak469 3 жыл бұрын
ኑሬ አማራው ተራራው የኔ ነፍጠኛ የአማራ ህዝብ ባለ ውለታው እንወድሃለን 💚💛❤💪💪👈👈👈👈
@mohammedalbeloshi6913
@mohammedalbeloshi6913 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜👍👍👍👍👍👍👍
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
Wowwww አንቺም እሱም ስታምሩ የወሎ ውቦች ስወዳችው በእውነት። የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላቀው እምወደው ህዝብና ሃገር ወለዬዎች አቦ ይመቻችው አንድ ቀን መጥቼ እችንን የውብና የፍቅር ሃገር እንደማያት እርግጠኛ ነኝ
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ
@اللهأكبراللهأكبر-ف5غ 3 жыл бұрын
እንቀበላለን ቤታችን ክፍት ነው አህሪብ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 жыл бұрын
ሀዋ ሀዋዋ እያል ነበር ከአድስ አበባ ክፍለ ሀገር የምንመላለሰው ያዳር ጉዞ 2004 ወዴ ሳኡዲ ለማወጣጣት ስጓዝ ደግሞ ተሳደቡ ኮሜንታሮች መቼም ልማድ ሁኗል ስድብ መኪናላይ እየተጓዘ ሙዚቃ ሳይሰማ የሚጓዝ አልነበርም በፊት አሁን አላቅም 9 አመቴ ሀገር ከወጣሁ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 3 жыл бұрын
ማማየ በ2002 ነው በወጣው ሙዚቃው ወደ ሳውዲ ደሞ አብረን ነው የተሰደድነው
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r 3 жыл бұрын
@@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ እኔ 2004 መጀመሪያ ላይ ነው የማጣሁት 9 አመቴን ጨርሼ 10 ገብቻለሁ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
እኔም አስታውሳለሁ ስሜም ሀዋ ስለሆነ ነው መሰል ደስ ይለኞል 2005 naw የመጣሁት ሳኡድ
@user-iu2sj1wl6w
@user-iu2sj1wl6w 3 жыл бұрын
እኔጋርነውየተሰደዲሺው፣እኔተመልሸ1ዲትልጂወልደነውየመጣሁትእናበጣምነበረቀከሀይቅአዲሳእየሰማነውየምንሄደው
@ljehulemwedishalew4310
@ljehulemwedishalew4310 3 жыл бұрын
@@user-rg5kk7vc5r እኔጋር እኩል የመጣሽው. በጣም ነው የማሥታውሠው 2004
@justeleni8727
@justeleni8727 3 жыл бұрын
Thank you god bless our hero 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 3 жыл бұрын
እውነት እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ።
@bezamoges6310
@bezamoges6310 3 жыл бұрын
አማራዬ ክብሬ መመኪያዬ❤❤❤የራያዉ ድምቀት ኑርልን ወንድማችን❤
@selamiii1909
@selamiii1909 3 жыл бұрын
ኒሬየነፍጠኞቹልጅ ዉይስወድህ
@hdspt8754
@hdspt8754 3 жыл бұрын
ኑረድን ሰይድ ይበቃሀል ወዳላህ ተመለስ እሱነው የምመክርህ
@adebebechebezabih3382
@adebebechebezabih3382 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን እጃቸዉ ያልገባህ ወንድነት በጊዜ ነዉ ሰንቱቶቹ ወገኖቻችን አለቁ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ።
@abebalala2487
@abebalala2487 3 жыл бұрын
አማራ አካባቢሕን አጥብቀሕ የዝ ጎጃም ወሎ ጎንደር ሽዋ በርቱ ወድሜ ጀግናነሕ
@elyasamare13
@elyasamare13 3 жыл бұрын
ጠያቂዋ ላይ የሚታይ ይቁጭ ይመስላ የዘመኑን ደጋፊ ትመስላለኝ ሠው ይፍሰዶ እንግዲህ አማራ አይፈላም አማራ አማራ ሁሌም አማራ ነኝ አሁንም ከማራ አማራ አማራ አማራ ይኖራል ባይመችህዋጠው ጠያቂዋ አታሽቆይጭ አለቅላቂ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ
@ጎደሬዋየአባቴናፋቂ 3 жыл бұрын
ኑሪሪሪ ገዳይ ነህ ውበትህ በሀዋ ሙዚቃ 2002 ላይ ይመስለኛል ተቀውጦ ነበር
@NaimaNaima-zz4ry
@NaimaNaima-zz4ry 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 3 жыл бұрын
ራያወሎአማራነው።በለውበወንጭፉ
@yarab4997
@yarab4997 3 жыл бұрын
@@bettybeyene7135 ጥርጥር የለው ጥያቄ የለውም
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 3 жыл бұрын
ኑርየ ስወድህ እኮን ይህን ዘመን ለማየት አበቃህ ምርጥ ታጋይነህ ያሳደደህ ይሳደዳል በሰፈሩት ቁና መሰፈሩ አይቀሬነዉ እዉነት የያዘ መቸም ቢሆን አሸናፌነዉ ወድም
@massaymassay759
@massaymassay759 3 жыл бұрын
አማራ.በአንድ.ሁነን.እንቁም.ጎንደር.ጎጃም.ወሎ.ሸዋ.እያሉ.,የምከፍፈሉን.እናሳፍራቸው.የምገሉን.አማራ.እያሉነው.ወገኔቸ.አማራራራራራ።
@fatmaali2618
@fatmaali2618 3 жыл бұрын
ልክናው አድነታችን ብረታታችን ነው ኢሻ አላ አንለያይም
@abduhassen3915
@abduhassen3915 3 жыл бұрын
ወሎ ወሎ ነው።ኮታም
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 3 жыл бұрын
ኑሬ የእራያው ነፍጠኛው እንወድሃለን
@massaymassay759
@massaymassay759 3 жыл бұрын
የኛ.ጀግና.እግዚአብሔር.ይጠብቅህ.ወድማለም።
@natydagher3422
@natydagher3422 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏👍
@amlakukefyalew6612
@amlakukefyalew6612 3 жыл бұрын
ኑራ አስተማማኝ የአማራ ልጅ!እንወድሀለን
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 3 жыл бұрын
የራያ ጀግና አንተ ነህ 🥰🇪🇹🇪🇹
@madinamadina953
@madinamadina953 3 жыл бұрын
ኑሪዋ ወድሜ እራስህን ጠብቅ የኔ ጌታ ከኒህ አዉሪወች አላህ ይጠብብቅህ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
ኑረዪ የአማራው ጀግና እንወድሀለን💓💓💓💓💋💌💌
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 жыл бұрын
ደምሪኝ አህቴ
@adcotech6381
@adcotech6381 3 жыл бұрын
ስወደዉ ጀግናነዉ አዉነትነዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@አባቴእሩጫዬላንተነውዜዷነ
@አባቴእሩጫዬላንተነውዜዷነ 3 жыл бұрын
ኑሬ እንኳን ደሥ አለህ እንኳን የተወለድክባትን ቦታ ለማየት አበቃህ ዋናው ነገር ጤና ሁሉም አለፈ
@እናትዬ4
@እናትዬ4 3 жыл бұрын
ኑሬ የራያ እቁ እንወድህአለን
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
ሰለም ዉድ ያሀገሬ ልጆች በያለቹበት ሰለመቹ ይብዘ
@tt4141
@tt4141 3 жыл бұрын
ኑሬ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ💚💚💚💛💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
እኔምየቆቦ ልጅ ነኝ ኑሬ የተናገርከው ሁሉ ልክ ነው
@habtam3831
@habtam3831 3 жыл бұрын
የኛ ጀግና ፈጣሪ ያኑርልን ያአማራ ግፍ ተነገሮ አያልቅም ኦፍፍፍፍፍ
@deressefentaw2073
@deressefentaw2073 3 жыл бұрын
Living Legend!!Nure one of Ours!!!
@EAPOAmharia
@EAPOAmharia 3 жыл бұрын
Wish u all the bet! Viva Raya. We gonna build Raya cultural centre.
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 жыл бұрын
*Our brother Nuraddis Seid contribute to this victory ? He deserves to be thank you & i wouid say big thank you for AMMA.*
@ikramqtr9356
@ikramqtr9356 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ለሀገርህ ጎበዝ ነህ የውስጥህን ፍቅር ገልፀሀል ዘረኛ ባንሆን ደስ ይልነበር ግን ጅታ ስለማይሰማ ውድቀት ለነሱ አማራወች ዳር እስከዳር ሰላማችሁ ይብዛልኝ. አድ እንሁን የኔ ልዩወች
@user-hd7th2sf6y
@user-hd7th2sf6y 11 ай бұрын
በጣምቆጆድምፆነበህ በዚህደምፆለሀቁረአንብቀራበትምነበር የሙስሊምስምይዘህ
@user-hd7th2sf6y
@user-hd7th2sf6y 11 ай бұрын
የራያልአደኛ አብዝቸነወእምወድህኑርልኝለዘላለም
@hawaendris9992
@hawaendris9992 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ. እዳተ አይነቱን ❤❤❤❤❤❤ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@girmatube551
@girmatube551 3 жыл бұрын
The best journalist. Very original and professional journalist!!
@xsprxlink760
@xsprxlink760 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ ግን በል ኑራድስ የአገሬ ልጅ ስለ ፍቅር እና ሰላም እና አንድነት ነው መስራት ያለብህ ክፉዉን በመልካም አሸንፍ ይላል እና አውቃለሁ በተለይ ትምህርት ቤት ላይ እየጣሉ በጣም ወንድሞቻችን አላማጣላይ ደም ነው ያለቀሱት እንነሱ ባለጌ ናቸው ። ክፉውን በመልካም ማሸነፍ ነው ። ተባረክልኝ
@elsitube7921
@elsitube7921 3 жыл бұрын
መብረቁ ኑሬ ጀግናችን ኑርልን እራየ ውድድድድድ
@helenassefa3813
@helenassefa3813 3 жыл бұрын
You’re a treasure, Nuradis. We love you 💜
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
በጣም ሰወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@tigesttigest1798
@tigesttigest1798 3 жыл бұрын
ኑሬ ጀግና
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
Raya my beautiful people welcome back to your REAL IDENTITY, free from TPLF Fascists ✅
@littlemushraams3402
@littlemushraams3402 3 жыл бұрын
ኑሬ ቆንጆ 💚💛❤ ኑርልን 💞
@user-dw3bf3tp3c
@user-dw3bf3tp3c 2 жыл бұрын
የኔ ነፍጠኖች ውድድድ💚💛❤💪💪💪💪
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
ኑሬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን ቀን ላሳየን ጊዜ
@SikoSolo-zm4ci
@SikoSolo-zm4ci 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው አማራ
@jdmgj5723
@jdmgj5723 3 жыл бұрын
ጀግናው:አላህ:ይጠብቅህ
@user-uh9uu2qt6t
@user-uh9uu2qt6t 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የራያ ልጅ አላህ ይጠብቅህ
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 3 жыл бұрын
ኑሬዋ ጀግናችን እንወድሃለን እናከብርሃለን ኑርልን
@reemasfadhehl3692
@reemasfadhehl3692 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሁሁሉምነገርእየተስተካከለይመጣልኑሬድስወንድሜአይዞክጀግናነክከጁታንውጭያላችሁኢትዬጵያዊችበሙሉሰላማችሁይብዛልንሰላምፍቅርይብዛልን
@mohammadhussen8767
@mohammadhussen8767 3 жыл бұрын
ቶሎ ቶብት አንተ የቃልቻልጅ ሁነክ አላህ ይህዲክ
@ma_molla
@ma_molla 3 жыл бұрын
ግን ቀይሯን አልቀየረም?
@ma_molla
@ma_molla 3 жыл бұрын
ተወራርጀ ነው እኔ ሙስሊም ነው ሌሎች ክርስቲያን አሉ እኔ የማቀው ሙስሊም እነሰደሆነ ነው ካየኸው እንደምትመልስ ተስፋ አደርጋለሁ
@mohamoh2545
@mohamoh2545 3 жыл бұрын
ኑሬ ነፍጠኛው እንወደሀለን
@jemalaesres7437
@jemalaesres7437 3 жыл бұрын
ኑርየምግዜምእንወድህአለን
@fatmaali2618
@fatmaali2618 3 жыл бұрын
ኑረዋ በጣም እንወዳሐለን
@user-sl3vq7oc1o
@user-sl3vq7oc1o 11 ай бұрын
ኑሬ በጣም ነው የምወድህ
@SojooGetj
@SojooGetj 17 күн бұрын
ኑርዋ እዴት እደምወድህ ይመችህ አለው ዘመድ እራያ ወሎ ነውውውውውው
@mm-qk4mn
@mm-qk4mn 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘💘👍👍👍👍👍ሆቀልእራያ የቆቦዉ ነፍጠኛ የሮቢትነፍጠኛ የወርቄዉ ነፍጠኛ እኛእራያወቺ አማራ ነን🇪🇹🇪🇹
@ቴዎድሮስወምኒልክ
@ቴዎድሮስወምኒልክ 3 жыл бұрын
ኑሬ በጣም እንወድሃለን!!!!!
@user-hb8zz2zm4j
@user-hb8zz2zm4j 3 жыл бұрын
ኑሬ አንበሰው ጀግና ነህ ዘፈኖችህ ሁሉ ለጁንታዎች ቅኔ ናቸው
@ኢማንነኚየጂዳዋቀበጥyouTub
@ኢማንነኚየጂዳዋቀበጥyouTub 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና አለን ከወሎ በተአማራ ኑር ኑር ልን
@asterassefa791
@asterassefa791 3 жыл бұрын
IM GONDERE NUR ADDIS YEAMARA JEGNA YE AMARA HERO I LOVE YOU TO MUCH MY BROTHER
@juharmohammed1484
@juharmohammed1484 3 жыл бұрын
ኑራድስ ጀግናኮነህ ምርጥየ ምችት ይበልህ
@Aወሎየዋነኝለዛዉምወልደያ
@Aወሎየዋነኝለዛዉምወልደያ 3 жыл бұрын
ኑሬ ጃሪጋማዉ የራያ ወሎ አማራ አይናችን ነህ ።
@user-dk4uw4vt5g
@user-dk4uw4vt5g 3 жыл бұрын
ኑርዬ ስወድህ💓💓💓💓
@user-ex6fr4ov9c
@user-ex6fr4ov9c 3 жыл бұрын
አብሽር እንወዳሀለን
@user-jb7fn3rs9s
@user-jb7fn3rs9s 3 жыл бұрын
ጉብልኮ ነህ አቤት ስወድህ ጥግ ድረስ ነው 💔💔💔💔💔💔💔💔💔በየት እደማገኝህ አላውቅም የኔ ጀግና👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zahara122w8
@zahara122w8 3 жыл бұрын
ጀግናው የወሎልጅ ኑሬ እንወድሀለን
@dsgvrsxgt8831
@dsgvrsxgt8831 3 жыл бұрын
እራያ ወሎ አማራነው
@Abbe5126
@Abbe5126 3 жыл бұрын
ራያ በተለይ ተፈጥሮዋ ያስደንቃል። ሰው ለርዥም ጊዜ የኖረበት ቦታ ወድ ምድረ በዳ እየተጋለጠ መጦል። የራያ እቀማመጥ ለምድረበዳ ከተጋለጡት አቅራቢያ ነው የምትመስለው። የራያ ህዝብ እንዴት መሥራትና መኖር እንዳለበት ከአሁኑ መማርና ብልህነትን በሥራው ሁሉ ማዋል አለበት።የተፈጥሯ ለምላሜ እንደዚህ ተጠብቃ መቆየቷ በጣም ደስ ይላል። ስለዚህ በጥብቃው ላይ በየአመቱ ሊሰራበት ይገባል። ወንዞችን ፣ ደኖችን ፣ የግጦሽ ሜዳዎችን ፣ የእርሻ ምድሮዎችን ፣ ችግኝ በመትክል ፣ መስኖ በመጠቀም ሌሎችንም መሥራት አስፈላጊ ነው። ሰው ከአሁን በኋላ ማልማት ፣ መጭመር እንጅ ተፈጥሮን እየጎዳ መኖር እይችልም። ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ፣ እንዴውም ቀረብን የሚባለው የእንደስትሪና የቴክኖዋለጂው መስፋፋት ጥፋትን ነው የሚያባብሰው።
@amalamuli3488
@amalamuli3488 3 жыл бұрын
ኑርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን አንድ ነገር ይቀርሀል ለሽዋ አማራ ዝፈን የኛ አበሣ
@elyasamare13
@elyasamare13 3 жыл бұрын
አማራ አማራ ነው
ከቃሉው ኮከብ ኡመር ዘሙየ ጋር አዝናኝ ቆይታ
29:25
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 279 М.
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 7 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
ድምጻዊት ሀናን አብዱ በሐራ ሞቅ ደመቅ ያለ ሙዚቃ
16:27
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 870 М.
ከምክትል ሳጅን ሁሴን አብዱ(ሸዋዚንገር) ጋር ቆይታ
14:37
Nefas New
7:19
Aregahegn Worash - Topic
Рет қаралды 368 М.