ከአእምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ዮናስ ላቀዉ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 26,719

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@sebrinaalex1187
@sebrinaalex1187 4 жыл бұрын
Tigest waltenigus there was no one single day that i didn't take a lesson from your discussion with different professional. It all starts with the tone of your voice, The flow of it , How you use a well constructed words and how you put questions to your guests in a simple way so that people from different level of mind could understand at the same level using examples from our daily life. your confidence is outrageous because you know what you are doing for sure anchi Ethiopiawit Jegnit kemibalut wust andewa nesh!!! How i wish for you to work on Ethiopian youth with a big project Because a person ability is built and affected from childhood memory( psychodynamic perspective) so many could have the chance to get healed earlier before they become affected by it . i just couldnt get enough of your works we appreciate for all your great works you are a phenomenal woman !!!
@bezaitmulugeta4824
@bezaitmulugeta4824 4 жыл бұрын
አስተማሪና ጠቃሚ መልእክት ነው አመሰግናለሁ።
@hawifkereselase8068
@hawifkereselase8068 4 жыл бұрын
I love this show .......keep it up tegest waltenguse!
@nino8287
@nino8287 4 жыл бұрын
I like her questions and Dr. Yona's response...it's very informative and Educatetional.keep the Good and amazing job. we want to hear more from both of you....
@kedestdesaleng1259
@kedestdesaleng1259 3 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ በሬድዮ ስሰማሽ ትልቅ ሰው አድርጌ ነበር የምስልሽ የልጅ አዋቂ ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@ጓደኛሞቹኢትዮ
@ጓደኛሞቹኢትዮ 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትጅየ ቀጥይበት
@tsiweld9352
@tsiweld9352 4 жыл бұрын
wow በጣም ይገርማል GBU
@Hg942-p6g
@Hg942-p6g 4 жыл бұрын
Great show. Keep it up!!
@hasanwallo6942
@hasanwallo6942 4 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ
@rosenoire2075
@rosenoire2075 4 жыл бұрын
Yonas yemibalu sewoche betame INTELLIGENT nachew
@abdihabesha12
@abdihabesha12 4 жыл бұрын
Welcome ebs
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
ሰው ደስተኛ የሚሆነው ፈጣሪን ሲያምን ነው ።
@keriamen3250
@keriamen3250 2 жыл бұрын
በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነበር። በጣም እናመሠግናለን። መፅሀፉን የት ማግኘት እንችላለን??
@wowwow5938
@wowwow5938 4 жыл бұрын
በረቱ ምክራቹ ደሥይላል
@mulemedia963
@mulemedia963 4 жыл бұрын
ይቺን ቀን ላሳየን ለፈጣሪ ምስጋና ይሁን 🙏🙏🙏እስኪ ደግሞ ደግ ደጉን ያሰማን በቸር አውሎ ነገን ያሳየን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ..ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ! የዩቲዩበር አቤል ብርሀኑ ወርሀዊ የyoutube ክፍያ ማወቅ ከፈለጉ ቻናላችንን ይጎብኙ!
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
እንደመር
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ትዕግስት ከነፕሮግራምሽ ወዳጅሽ ነኝ
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
" ማን ለማን ይጠቅማል "
@keriamen3250
@keriamen3250 2 жыл бұрын
በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።
@hrittube2663
@hrittube2663 4 жыл бұрын
Welcom
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
ኑ እንደመርርር
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ 4 жыл бұрын
እኔ እና አንቺ እንደመር እኔ ደምሬሻለሁ አንቺም ደምሪኝ
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 3 жыл бұрын
I think you are talking about me😁
@danieleshet408
@danieleshet408 4 жыл бұрын
Tigst waltenegus programochish betam astemari nachw beteley yerk mahid lay genbi hasabochish!!!!
@fegegtatube3107
@fegegtatube3107 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን! የTikTok ንግስቶቹ yeti እና hayutiን እንዲሁም #junta tiktok challengeን ጨምሮ ሌሎችም በየዕለቱ የሚለቀቁ አዝናኝ የTikTok ቪዲዮዎችን በኛ ቻናል ማግኘት ይችላሉ። አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ቪዲዮው ከተመችዎት like እና subscribe ካልተመችዎት ደሞ ቢሻሻል የሚሉትን ነገር comment section ላይ ያስቀምጡልን። እናመሰግናለን!!
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
እንደመር
@hasanwallo6942
@hasanwallo6942 4 жыл бұрын
ሀይ
@merkitube1965
@merkitube1965 4 жыл бұрын
Betame asetmrie newuTg
@bertykan4500
@bertykan4500 4 жыл бұрын
Enkwan dhena metache ebyeseweche
@ብሩክyoutube-m5v
@ብሩክyoutube-m5v 4 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኘ ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችን በቅንነት ኑ እንደማመር ሊኩን በመጫን ኑ መልሤ ፈጣን ነውkzbin.info/www/bejne/maGlhHduZtJ7mLM
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
እንደመር
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 4 жыл бұрын
ከኔ ጋር እንዛመድ መልሴ ፈጣ ነው
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ይቅርታ አለባበስሽን ትንሺ አስተካኪይ ኢትዮጵያዊት ነሽ ብልሽም ችግር የለውም እኛ ባህላችን የ አሜሪካ አይደለም ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@etsubyilma2019
@etsubyilma2019 4 жыл бұрын
አቤት ለመተቸት የተፈጠረ ሰው መቼም የሚተቸው አያጣም ! የመረጠችውን ማድረግ መብቷ ነው ምን አገባቹ
@wowwow5938
@wowwow5938 4 жыл бұрын
ምን አጠፍች መሰማት ያልፈለገ መተዉ ሥራ ፈት
@Ubahkitchin
@Ubahkitchin 2 жыл бұрын
Andandi sew yigermaegnal ale babes ke mayet meliktun bitsema ayishalem le metechet ke mitrot
@keriamen3250
@keriamen3250 2 жыл бұрын
በዓለም ላይ እንደ ሳይኪአትሪ አደገኛና መጥፎ ዘርፍ የለም። "መድሐኒት" ተብሎ የሚሰጠው ሱስ የሚያሲዝ አደገኛ አደንዛዥ ዕጽ፣ ለሌላ በሽታዎች የሚዳርግ (ስኳር፣ ውፍረት፣ የአስተሳሰብ መዛባት፣ሱስ...) እና በዋጋም በጣም ውድ ነው። በጣም የተረበሹ ሰዎችን እንኳ በእንቅልፍ ለማረጋጋት ቢፈለግ ይህ"መድሃኒት" የታባለው እንደተረጋጉ መቆም አለበት። ይሄን የምለው እኔ እራሴ የሕክምና ባለሙያ ስለሆንኩ ከልምዴና ካነበብኩት በመነሳት ነው። ስር ነቀሉ መፍትሄ ሰው መጀመርያውኑ እንዳይጨነቅ፣ እንዳይደበር... ማድረግ ሲሆን፣ ችግር ከተከሰተ በኋላም ከሚጎዱ ሰዎች፣ አካባቢዎች ልማዶች መላቀቅ ነው። አንድም በእንክብልና መርፌ የዳነ ሰው አላየሁም፣ የባሰበት እንጂ። Dr. Peter Breggin (እራሱ ሳይኪአትሪስት) በዮቱብ ያዘጋጃቸውን ቪድዮች እንዲሁም መጻሕፍት ይመለከቷል (Toxic Psychiatry እና Medication Madness)። እንክብልና መርፌ የሰውን ስብዕና በአዎንታዊ መልኩ አይቀይሩም።ስብዕና ክስተት ወይም የአኗኗር ውጤት እንጂ በሽታ አይደለም፣ በምክርና አካባቢን በመለወጥ ሊቃና ይችላል።። አዕምሮ ማለት አካል ማለት አይደለም (አንጎል የሰውነት አካል ነው)። ሳይንስ ገደብ አለው፣ ፈጣሪ ግን ገደብ የለውም፣ ስለዚህ የሰው ልጅ በፈጣሪ ችሎታ ባይገባስ... የሳይኪአትሪስት ዋናው ስራው እንክብልና መርፌ ማዘዝ ነው፣ ለምክር ጊዜም የለም። ሳይኪአትሪን እንዳትሞክሩት፣ አውቃችሁ ከገባችሁ በቁማችሁ እራሳችሁን እንደገደላችሁት ቁጠሩት፣ በሰው ግፊት ከገባችሁም በአስቸኳይ ውጡ፣ አደጋ አለውና።
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 305 М.