ከሰለምኩ በኃላ ያደረብኝ ህመም "የክህደትህ ስጦታ ነው" ተብዬ ነበር! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 43,247

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 330
@Fejru-sr6xc
@Fejru-sr6xc Жыл бұрын
ኤሄን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉትና በስስት ሚጠብቅ በላይክ
@hussanrebo9456
@hussanrebo9456 Жыл бұрын
እኔ
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف Жыл бұрын
በጣምደሥ የሚል ፖሮግራምነው።
@HSHtube-wd2ux
@HSHtube-wd2ux Жыл бұрын
❤❤❤
@zulfa4195
@zulfa4195 Жыл бұрын
እኔ አንድም አላመለጠኝም ግን ኮመንት አላድርግም።እስካሁን ምን አልባት ሁለት ሶስት ኮመንት ይህ አራተኛዬ❤
@ሙስልምነዉስሜየኔማነሻ
@ሙስልምነዉስሜየኔማነሻ Жыл бұрын
​@@hussanrebo9456 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ Жыл бұрын
አድራሻ አስቀምጡ መርዳት የሚፈልግ እንዲረዳቸው ሚንበሮች
@aminat.9563
@aminat.9563 Жыл бұрын
ባክ ይከፍት እና መድራሳው ይስራ የምትሉ ላይክ
@ماريماحسن
@ماريماحسن 7 ай бұрын
እረወላሂ እኔም እፈልጋለሁመርዳት
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ አላህ ቸር ነው ኢንሻ አላህ መላው ቤተሰብህ ወደ ሀቅ መጥተው በድጋሜ በደስታ የምንገናኝ ያድርገን በዚህ በተከበረ ወር ደስ ያስብልህ!!
@reemreemo8751
@reemreemo8751 Жыл бұрын
ሁሌ በጣም የሚገርመኝ ነገር ሰዎች መስለም እንፈልጋለን ሲሉ አንድ አንድ ሙስሊም ተብዬዎች ለደህንነታቸው ፈርተውና ሰግተው እንቢ ሲሉዋቸው አላህን አይፈሩም እንዴ ሰውን በኩፍር ቆይ ማለት እኮነው በተደጋጋሚ ስለ ሰማሁ ነው ሱብሀነሏህ!! ወንድማችን በርታ አላህ ለአንተም ለኛም ፅናት ይስጠን !!
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
ሳህ
@ماريماحسن
@ماريماحسن 7 ай бұрын
ሳህየኔዉዲ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
መርዳትስ እሄ ልጅ ነብር ህይር ፍላጊዎች በርቱ
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 Жыл бұрын
አዎ እንርዳቸው ያቅማችን ግን አድራሻ አይሰጡም
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 Жыл бұрын
የሰለምቲዎች ጥንካሬ የሚገርም ነው. አሏህ ያጽናችሁ
@zulfa4195
@zulfa4195 Жыл бұрын
በጣም
@aishanemane187
@aishanemane187 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ሶፉ ባላህ መድረሳው እዲሰራላት አስተባብሩለት😢😢😢
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ሰለምቴዎች ወላሂ ከኛከነባሩ በጣም ይበልጣሉ አላህየጨመረላቸው
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j Жыл бұрын
በጣም እኔ በነሱነው የእምነቴን የማጠነክረው
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
ቀላል ይበልጣሉ በጣም ነውጅ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
በጣም ይበልጣሉ እነሱ ሰልመዉ ብዙ ያመጣሉ እኛአዲት የለም
@saldinetube4261
@saldinetube4261 Жыл бұрын
መጅሊስ የት ነው ግን ለነዚህ አይነት ጀግና ወጣቶች ከጎናቸው መቆም አለበት
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ Жыл бұрын
ግን የሙስሊም ባለሀብቶች የት ናችሁ አረ ተው ባላችሁ ገንዘብ አሀይራችሁን ገብዩበት በጣም ያሳዝናል ያአላህ ያረቢ ያረህማን ስጠኝና ለተቸገሩ ልስጥ አንተ አይቸግርህም 😭😭😭
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
መከና።ይፎካከራሉ እንጅ
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ Жыл бұрын
@@hshhehsge7113 በጣም 😭
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሁለተኛ ቢላል ተገኝ አላህ ይጨምርልክ ወንድማችን ሶፊዬ ለብቻቸው አሉ ያሉትን አባት ግን ከቻልሽ ያሉበት ቦታ ሂደሽ በትዘይሪያቸው የአላህ እንዴት አንጅቴን እንደበሉኝ ለብቻቸው በጼንጤ ተከበው አላህ ይርዳቸው❤
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
የኔ መንገድ ሁሌም በጉጉት የሚጠብቀው ፕሮግራም❤ አላህ እስልምናን ለወደደዉ ሰው ብቻ ነው የሚሰጠው አልሃምዱሊላህ❤ በየሳምንቱ የምቀርበው ታሪክ የተለየና የሚገርም ነው😢 አላህ ሰባቱን ይስጣችሁ ለእስልምና ብላችሁ ለደረሰባችሁ እጥፍ አጅር ይስጣችሁ❤
@umuAymen22
@umuAymen22 Жыл бұрын
እኛ ነባሮቹ እንድ ሰውም ሳናሰልም እነሱ በመቶ ቤት በሺ ቤት ያሰልማሉ ሱብሀነክ ያ ረብ አንተ ባሮች አሉህ እኛንም አበርታን
@ፋፊወሎየዋ-ፀ4ጀ
@ፋፊወሎየዋ-ፀ4ጀ Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ስለምቴ ነኝ ቤተሰቦች ንሳስብ አለቅሳለሁ ዱአ አርጉልኝ ወደቀጥተኛው ምንገድ እንዲመራለኝ
@seadas732
@seadas732 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እነሱንም ዲነል ኢስላም ይወፍቃቸው ያረብ❤
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j Жыл бұрын
አላህይወፍቅልሽ
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 Жыл бұрын
አለህ ትክክለኘውን መገድ ይሚረቸው አብሽሪ
@salihahardin3421
@salihahardin3421 Жыл бұрын
አላህ ይምራልሽ
@ematube9407
@ematube9407 Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ያፅናሽ ቤተሰቦችሽንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቼው
@jujumha5411
@jujumha5411 Жыл бұрын
እኛንም በቀጥተኛ መንገዱ ላይ አላህ ያፀናን
@hananbintabi3239
@hananbintabi3239 Жыл бұрын
ሰለምቴ ወንድም እህቶቻችን አሏህ ፅናቱን ይወፍቃችሁ አሏህ ምስክሬ ነው በጣም ነው ምወዳችሁ ጥንካሬያችሁ ለእኛ ለነባሮች ትምህርት ነው በርቱልን😍
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
እኔስ ብቲ እንዴት እንደ ምወደቸዉ ወላሂ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
ሶፌ አቡኪና ዳዳ ላይ የቀረበችው ኢረትራዊ እህታችን አቅረቢያት በጣም የተፈተነች ለብዙ ማሰተማሪያ የምትሆን ናት ጀግና ናት አቅረቢያትአቼብዙተመልካችሰላለሺ
@Hayuየቡቲዋ
@Hayuየቡቲዋ Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ
@abdulmejidanwar8687
@abdulmejidanwar8687 Жыл бұрын
አዎ ከቻላችሁ ወትውቱዋት በምትችሉት ስልኳንም ፈልጋችሁ አናግሯት የኤርትራዊቱ ልጅ በጣም ልቤን የነኪችኝ ናት ያ አላህ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ መቅረብ አለባት
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
Baza program ka qarabach endgana bazh maqrabu asfalage aydelam
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 Жыл бұрын
ትቅርብ የኔም ጥያቂ ነው
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ማሻአሏህ ሰለምቴዎች ይለያሉ ጥንካሬቸው 🎉🎉
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች Жыл бұрын
ሁሊየም እንደምለው ሠለምቴዋች ልዪ ናችሁ ። 😢 ማሻ አለህ ወንድም እንኳን ወደ ተፈጠረክበት ወዷ ሀይማኖትህ በሰላም መጣህ
@yasinomer7792
@yasinomer7792 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ እጅግ በጣም ሚገርም ፅናት ነው እኛስ እስልምናን በውርስ የተቀበልን ሙስሊሞች እንዲህ ፁፅናት አለን? ወንድሜ ዘይኑ አላህ ሙሉ አፊያ ያድርግህ ለመላው ቤ/ ሰብህ እና ለሌሎችም የሂዳያ ሰበብ ያርግህ በሉ ሙስሊም ባለ ሀብቶች መድረሳውን ለዚህ ብርቱ ወንድማችን ገንቡለት ሶፊ አላህ ከፍ ያለ ምንዳ ይክፈልሽ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
አላህ ፆማችንን ይቀበለን ለይለተል ቀድርን ወፍቆን ከጀሀነም እሳት ነፃ አላህ ይበለን የመዳም ዶክተሮች ቀጣይ አመት ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም በደስታ የምንፆም አላህ ያድርገን በሀገራችን ሀላል የሆነ ሪዝቅን ይወፍቀን አሚንን!!
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Amniiiiie
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
አሚን ፆማችንን ለማለት እንደሆነ ገብቶኛል ፂማችንን ተቀበለን ሚለው ትርጉም አሳቀኝጅ
@zulfa4195
@zulfa4195 Жыл бұрын
አሚን ያረብ ተቀበሏሃ
@haleemahleema4755
@haleemahleema4755 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወንድም ማሻ አላህ ፅናትህን አለማድነቅ አይቻልም አላህ ያበርታህ ጤናህንም አላህ ይመልስልህ ያረብ
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
ሰለምቴወች ሙቸ ነዉ የምወዳቹሁ የኔ ምርጦች እስልምናን እናተ ኑሩት ❤❤❤❤❤
@ماريماحسن
@ماريماحسن 7 ай бұрын
ሳህየኔእህት😭😭😭😭
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ Жыл бұрын
ያረቢ ዛሬ እረመዳን 21ደኛው ቀን ነው አሏህየ ለይለተልቀድርን ወፍቀን ይህንን ወንድማችንንም አሏህየ ሙሉ አፊያውን መልስለት አላህየ የኔጌታ ለዘይኑ ጠቃሚ ሀብትን ስጠውና መስጊድ የሚገነባ ሙስሊሙን ኡማ የሚጠቅም አድርገው አላህየ የዘይኑን ቤተሰቦች አንተ ሂዳ ስጣቸው والله يهدي من يشاء
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
እንኳንም ወደ ዩቱብ መልቀቅ ጀመራችሁ በመሀል ስታቆሙት ጊዜ ብዙወች ደንግጠን ነበር ወንድማችን አላህ ያበርታህ
@abdudenur1503
@abdudenur1503 Жыл бұрын
በጣም ደንግጠን ነበር
@ያኢላሂያላንተማንአለኝ
@ያኢላሂያላንተማንአለኝ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ሙሉ አፊያህን ይሰጥህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ ያረብ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
እንደ ቢላል ማይዶን መረዳት አለበት ሶፊ
@JenaDina-cy2eh
@JenaDina-cy2eh Жыл бұрын
ሱብሃነላህ ወላህ.የአላህ ሥራ ድንቅ ነው ከዛ ጭለማ አውጥቶህ ስለሱ መድረሳ ያሳስብሃል አልሃምዱልላህ ኢላሃና
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Жыл бұрын
የኔ ወንድም እርግት ያለ ጠንካራ ሰው ነው አላህ ሙሉ አፋያህን ይስጥህ ካሰብከው በላይ ያሳካልህ የሰለምቴውች ጥንካሬ ልዩ ነው
@خضراءخضراء-ع5ظ
@خضراءخضراء-ع5ظ Жыл бұрын
የኔውድ ወንድሜ እወድሀለሁ ለአላህ ብየ አላህ ቤተሰቦችህን ሂዳያ ይስጥልህ አላህ አፊአህን ይመልስልህ ምኞቴነው
@ZUZU218
@ZUZU218 Жыл бұрын
አሏህ አፊያን ይመልሰልህ አብሸር ቤሠቦችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችው
@KamilJemale
@KamilJemale 6 ай бұрын
አጀኢብ ነው አልሀምዱሊለህ
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ አላህ ጤናህን በተሻለ አድርጎ ይስጥህ ኑሮህንም አላህ የተሻለ ደረጃ ያድርስህ ወንድሜ
@meymunahusen4193
@meymunahusen4193 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ወንድም የሰለምቴውች ጥንካሬ የሚገረም ነው
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 Жыл бұрын
ወላሂ አላህን ማጣት ካብድ ነው የራቢ አልሃምዱሊላህ 😭😭🤲🤲🤲
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ሠለምቴዎች ሞቼ ነዉ የምወዳቹ ❤🥰🥰🥰
@makiyahadam8822
@makiyahadam8822 Жыл бұрын
ተሞትሽ ምኑን ወደድሻቸው ክክክ ጥንካሬችው ድስ ይላል
@mebrukazinabu2641
@mebrukazinabu2641 Жыл бұрын
Allah wedo yasoddsh❤❤❤
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
ሰለምቴወች አላህ ጥንካሬውንይስጣችሁ ❤ያረብ በጣምነው እምወዳችሁ❤
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
እናት እና አባትህን አላህ ሒድያ ይሰጥልህ ያርብ
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ Жыл бұрын
አላህ ጤናህን ይመልስልህ የወጣትነትህን እድሜ አላህ ይባርክልህ ወንድማችኝ
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ Жыл бұрын
አላህ አፍያህን ይመልስልህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير Жыл бұрын
ከመጀመርያሚ ጀሚሮ እስልሚናን ለወፈቀኝ ለአላህ ሚስጋና ይገባው ለአስልሞችሚ አላህ የእስልሚናን ጥሩነት በልባቸው ይሙላ
@sofisofiya3370
@sofisofiya3370 Жыл бұрын
እባካችሁ እዛ ሄዳችሁ ማየት እና መሥጠት ከቻላችሁ ሚበሮች ተረባርበን እንስራላቸው መድረሳቸውን ያረቢ 😢
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
የሰለምቴዎች ፅናትኮ ይለያል አላህ ያጠክርህ ወንድም አፍያህንም አላህ ሙሉ ያድርግህ
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ አላህ እስልምናን እደወፈቀን በስልምና ይግደለን ያረብ
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Жыл бұрын
ጥንክራቸዉ በጣም ይገርመኛል. የኔ ወድም አይዞህ
@saldinetube4261
@saldinetube4261 Жыл бұрын
ማሻአላህ በእስልምና ለይ የለው አቋም ደስ ይላል እንኳን ወደ ተፈጥሯዊ እምነትህ ደህና መጣህ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ቢስሚላህ ማሻ አላህ የሚገርም ታሪክ የሚገርም ልጅ ህመምህንም ረቢ ያሽርህ የበለጠ ዕውቀትን ጉልበትን ጤናን ዕድሜን ይስጥህ ያረብ አንተ አላህ የመረጠህ ድንቅ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ ወንድም ዘይኑ ባረከላሁ ፊክ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
አይዞህ ወነድሜ ሁሉም ያልፍል አላህ አፊየህን ይመልስልህ ያረብ
@rozabati3686
@rozabati3686 Жыл бұрын
በአላህ ይዤሻለሁ አካውንቱን አስቀምጭልን ሶፊ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
እኔምለው የኛወቹግን የትናችሁ ተመልካችየለምኮ ጭራሽ😮እእእ አሁንኮ ፖራክቢሆን የላይክና የኮሜት ጋጋታነበር😮ቱወላሂስታናዱ 😢
@munatube4818
@munatube4818 Жыл бұрын
ድሮስ ጥሩ ቦታ የት እንገኛለን አሏህ ይሂዲነ በሰ
@swaa3739
@swaa3739 Жыл бұрын
እረ እህት አሁን እረመዷን ስለሆነ ሁሉም በስራ መሽቁል ነው
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
@@swaa3739 ኧረ ሁለየምነው ማርዋ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
@የአባቴልጅ-ዐ3ኰ Жыл бұрын
በእርግጥ ረመዳን ስራ ስለሆንን ይሆናል ግን ደግሞ የካፌሮችን ፔጂ አሟቂ ሆነናል አብዛኛዎቻችን ወላ
@muntihabeshaethiopianfooda2859
@muntihabeshaethiopianfooda2859 Жыл бұрын
አላህ ያግዝህ አይዞህ እኛማ አላህ አደንዝዞናል ግን ለናንተ ውድ እስልምና የጠራቹ አላህ ርስት ያግራላቹ
@jujumha5411
@jujumha5411 Жыл бұрын
አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልሰልህ አብሸር ዱዓ አድርግ ቤተሰቦችህን አላህ ሂዳያ ይሰጣቸው
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 Жыл бұрын
የኔ መንገድ እህት ሶፊ እንዲሁም ወንድማችን አህለን ወመርሀበን ፊኩም
@sameramohammad2788
@sameramohammad2788 Жыл бұрын
መድረሰውን እንስረ አብረን
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እናትና አባትህን አላህ ይወፍቃቸዉ ጤናህንም ይሥጥህ ረቢ አብሽር በፅናትህ ያቆይህ ሀሳብህንም ይሙላልህ ያረብ
@user-ni1mt8er4s
@user-ni1mt8er4s Жыл бұрын
አላህ አፊያ ያድርግህ ወንድሜ ቤተሰቦችህንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያርብ
@taybat536
@taybat536 Жыл бұрын
ማሻአላህ አሏህ አክበር አላህ ይጨምርልህ ሰለምቴወች አላህ ያፅናችሁ ቤተሰቦችህንም ሂዳ ተአላህ ነዉ አላህ ሂዳ ይስጥልህ ግን የኔ መንገድ ለምነዉ ግን አካዉታቸዉን ና ቁጥራየዉን ብታስቀምጡ የቻልነዉን እንረዳ ነበር አብዘሀኛዉ ተቤተሰብ ተገለዉ ነዉ የሚኖሩት
@እምአፈናአንእምመሀመድ
@እምአፈናአንእምመሀመድ Жыл бұрын
መሽአላህተባረክ አላህዘይኑ አላህያበረታህ ሁለተኛው ቢላል
@ZinetbintAli-km8dz
@ZinetbintAli-km8dz Жыл бұрын
እሄ ፕሮግራም ይመቸኝ ነበር ግን ነሽዳ ባትለቁበት አሪፍ ነው
@حبيبه-م6ش
@حبيبه-م6ش Жыл бұрын
ማሻ አላህ ልጁ የማስረዳት አቅሙ ፐ…አላህፅናቱን ይለግስህ አፊያህንም ይመልስልህ
@jemimossa5572
@jemimossa5572 Жыл бұрын
ያአላህ እንዴት እንዳሳዘነኝ ያአላህ ሂድያ ስጣቸው ለቤተሰቡ ለኛም በእስልምና ኑርን የምንሞት አድርገን ያከሪም
@hawatahireyoutube
@hawatahireyoutube Жыл бұрын
እርጋታው አላህ ፅናቱን በፅናት ላይ ይጨምርልህ
@didy898
@didy898 Жыл бұрын
ሁለተኛዉ ቢላል ማይዶነህ ማሻአላ ጠንካራ ነህ
@ggh9022
@ggh9022 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድሜ አሏህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ቤተሰቦችህንም አሏህ ወደ ተፈጠሩበት እስልምና ይመልሳቸው
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Жыл бұрын
ያአላህ ይሄንን ፕሮግራም ሳይ አለምሁሉ ሙሥሊም ቢሆን ምናለ ብየ እመኛለሁኝ
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
ወድም ዘይኑ አሏህ ያፅናህ
@ethiotubesiti4244
@ethiotubesiti4244 Жыл бұрын
አብሽር አላህ ሒዳያ ይስጣቸው ሰለምቴዎች በጣም ነዉ የምወዳቹ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
አላህ ያፅናህ ወድማችን አላህ የፈለገዉን ቀጥተኛ መንገድ ይመራል
@Mነኝአላሃባርያኢንሻአላህ
@Mነኝአላሃባርያኢንሻአላህ Жыл бұрын
ማሻ አላሀ ሃዋለ እስልምና ኡይኖህ ሮዶዮያ 👏አላሃምዱልላህ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
አላህ አፍያህን ይመልስልህ ከዚህም በላይ አላህ ያፅናህ ያረብ አቤት እርጋታ በአላህ ይሄን ልጅ እንርዳው ተባብረን ኧረ ሙስሊሞች የት ነን ያአላህ ወላሂ አስለቀሰኝ ይሄ ልጅ ህልሙ ተሳክቶ ያየሁ ለታ ዴስታየን አልችለውም ያአላህ ያረህማኑ ያረህማኑ ህልሙን አሳካለት ለአንተ የሚሳንህ የለምና
@zekiyaheyradin5516
@zekiyaheyradin5516 Жыл бұрын
አለህሆይ የዚህን ወንድማችንን እንባ በቅርቡ መልስለት
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
የኔወንድም ጀግና ነህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ያሣምርልን ያረብ❤❤❤❤
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 Жыл бұрын
እደት እንዳርቸው ያቅማችን መድረሳውን እድሰሩ
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግናነህ አላህ ያጥናህ አላህ የወደደውን ብቻ ነው እስልምና ይሰጠዋል አልሃምዱሊላህ አልዱሊላህ አህለን ሶፊ የኛ አስተዋይ❤
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
በሳል አሰተሳሰብ ማሻአሏህ ሀቢቢ አሏህ ሙሉ ጤናህን ይመልሰልህ❤❤💚💚💚💚💚💚💚❤❤❤💚💚💚💚💚💚❤🙏🙏🙏🙏🙏
@KhadijaKhadija-xj3bc
@KhadijaKhadija-xj3bc 5 ай бұрын
ያባቴ ስም❤አላህ ይርሀመው እና😢 አንተንም አላህ ያፅናህ🎉
@zubermama9570
@zubermama9570 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ጤናህን ይመልስልህ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ Жыл бұрын
ወድሜ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ ቤተሰቦቺህንም የላኢላሀኢለላህ መገድ ይምራልህ ያረብ
@እናቴህይወቴነሽለኔ
@እናቴህይወቴነሽለኔ 9 ай бұрын
አላህ ካንተ ጋ ይሁን ወንድማችን ለአላህ ብለን እንወድሀለን❤
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Жыл бұрын
ኢሻ አላህ መሰጊዱም ይሰራል
@allahisone5773
@allahisone5773 Жыл бұрын
እንኳን ወደ ተፈጠርክበት ብሮሀናማ መንገድ ተመለሥክ አላህ ያበርታህ ወንድማችን
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 Жыл бұрын
አላህ ጨረሶ ይማራክ ወድማችን
@adad6827
@adad6827 Жыл бұрын
አሚን
@እምአፈናአንእምመሀመድ
@እምአፈናአንእምመሀመድ Жыл бұрын
ዘይኑ አይዞህ እመ ሙም ስቃይውም ለአተ ከፈማረጊያነው
@ወሎየነኝ-በ7ቐ
@ወሎየነኝ-በ7ቐ Жыл бұрын
አሏህ ያግዝህ ወንድም አለምየ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ ሙስሊምላረገን አላህ ምስጋናይገባው ታድለህ ተክፉር ወደ ኢስላም እራስህም መተህ ሰወችንም እያመጣህ አላህ አፍያ ያርግህ ወድማችን
@قلوالحمدلله
@قلوالحمدلله Жыл бұрын
ማግባትሰ ሰለምቴወችነበር ማሻአላህ ጥናታቸው
@zainbsaeed7414
@zainbsaeed7414 8 ай бұрын
የኔወድም አላህ ይርዳህ መድረሳ ይሰራለት
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
@ኡሙአብደላህ-በ4ሰ Жыл бұрын
ሚስኪን አላህ ያሽርህ ወንድማችን 😢 አላህ ከአንተ ጋር ይሆን
@Fatya-qt8ob
@Fatya-qt8ob Жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረከላህ እረጋያለ ጀግና ወንድ ነው ያረብ ሙሉአፊያህን ይስጥህ ሙስሊም ወንድማችን ሶፊየም ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx Жыл бұрын
አይዞህ ስኳር በእራሱ በሽታ አደለም ምግብህ ታስተካከልክ ጭንቀት ካላበዛ መድሀኒትህን በወቅቱ ከወሰድክ ስኳር ምንም አያረግህም አላህ አፊያህን ይመልስልህ
@khadijah2570
@khadijah2570 Жыл бұрын
ፈጣሪያችን አልረህማን 💚 አልረሂም ዓለ የፈጠርኳቹሁ የአዳም ዘሮች ልጆች ሆይ አመስግኑኝ አትካዱኝ ካፊሮች አትሁኑ የአዳም ልጆች ሆይ በሰማይም በምድርም ያለው ሁሉ የፈጣሪ ነው የማንም አይደለም ግን የሰው ልጅ ጥጋበኛ ነው 👈
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
ያላላላላላላህ ያርብ ያግዝህ ያርብ አፍያህንም አላህ ይመልስልህ ያርርርርብ❤
@assajod8456
@assajod8456 Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ አፊያህንም አሏህ ይመልሥልህ
@semir-br5iu
@semir-br5iu Жыл бұрын
maashaallah rebenA yesbtek fidinek
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ በኽክምናም ደግሞ እዲህ ልጁ ሊሞት እያለ
@انتل-ه2ل
@انتل-ه2ل Жыл бұрын
መሸሀለ ወዲም አቤት ፈታነ አለሀ ከይሩን ሲየመጠ ሶፊ በሪቺ የኢስለም ጠበቀ አለሀ የኑረሺ 5000አመት
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
አህለን ወንድማችን እንኮን ደህና መጣችሁ ላይክ አድርጌ ልውጣ ና ከፍ ጡር ቡሀላ አደምጠዋለሁ
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ Жыл бұрын
አህለን ሶፊ. እንካን. ደህና. መጣህ ወደ ተፈጠርከበት ሃይማኖት. አፊያህን አላህ. ይመልስልህ ወንድሜ. ያረብ 😢😢😢 ቤተሰቦችህንም አላህ. ሂዳ. ይስጣቸው. ያረብ. ያረብ😢😢
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
የእኛ ቀን! Ifada Day
3:39
Ifada Islamic Organization
Рет қаралды 1,2 М.
እኔ እና ባለቤቴ ነን!
3:05
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 7 М.
የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር
5:50
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 14 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН