ካስማ #1 || KASMA || ከሀሪማዎቻችን || የሸይኽ አደም አልባቲ ሀሪማ

  Рет қаралды 7,842

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@zinet273
@zinet273 5 жыл бұрын
አላህ ቁራአንን ያግራልሺ በሉኝ 😭😭😭
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 3 жыл бұрын
አሚንንን ለኔም ዱዓ አድርጉልኝ
@fyusuf1322
@fyusuf1322 4 жыл бұрын
ወላሂ እያለቀስኩ ነው አይቼ የጨረስኩት ኡለሞቻችንንም ደረሳዎቻቸውንም አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን 😢😢😢 እነሱ ኢልምን ለመማር ይሄን ኩሉ ጊዜ በችግር በጣም ብዙ መሥዋት ይከፍላሉ እኛ ደግሞ ለዱኒያ አገራችንን ለቀን ተሰደን ለቂርአታችን ቦታ የማንሰጥ ስንቶቻችን ነን?? ለዛውም ስራችንን እየሰራን የግር ጉዞ ሳንጓዝ በቤታችን ተቀምጠን እንኳን ምንም ትኩረት እየሰጠነው አይደለም ያ አላህ አንተው እዘንልን😢😢😢😢
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ 5 жыл бұрын
መሻ አላህ ተባረከሏሁ አላህ ያቆያችሁ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 3 жыл бұрын
አይይይይ ትዝታ አሏህ ይጠብቃችሁ
@ዚነትሰይድ-ተ9ተ
@ዚነትሰይድ-ተ9ተ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ በጣም ደስ ይላል አላህ እንደነሱ ኪታባችንን እምንይዝ ያርገን 24 ሰኣ ከጀዋል ይገላቅለን ያረብ ልባችንን ክፈትልን
@ashasiad4030
@ashasiad4030 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👍👍👍
@rahmanahmed2267
@rahmanahmed2267 5 жыл бұрын
አህለው ሠህለ መሺ አላህ ለኦለሞቻችን እረጂም እዲሜና ጤና ይሥጥልን የዲሮ ደረሶች ሲያገኙ በልተው ሲያጡም በባዶ አጀታቸው ነው ለዲናቼው ያላቸው ጥንካሬ እኛ ዛሬ ከቤታችን ተቀምጠን የነሡን 1/3ኛያህል አኳ እውቀት የለንም ሀቂቃ አላህ ሆይ ቁርአንን የልባችን ጓደኛ አርግልን ያረብብብ
@ነፊሣነፊሣ-ሠ7ጐ
@ነፊሣነፊሣ-ሠ7ጐ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹሁ
@fffgggh3539
@fffgggh3539 5 жыл бұрын
ማሻአላህ. አላህ. ይጨምረላቹህ
@ሪቾሀበሻዊቷ-ቐ5ተ
@ሪቾሀበሻዊቷ-ቐ5ተ 5 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምእራህመቱላሂወበረካትሁ ❤ጀዛክአላህኸይር ያከዋኔ አላህማአኩም
@nmborenamekanselam2948
@nmborenamekanselam2948 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ አደም በርታልን
@shjking387
@shjking387 5 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ ለዝህ ተግባር የተሰማራችሁ ወድሞቻችን በርቱ
@Ga-cy3xq
@Ga-cy3xq 5 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣችሁ ወላሂ እያለቀስኩ ነው የሠመመሁት አላህ ይወፍቃችሁ በጣመረ ነበረ ደስ የሚለው
@mamehabesha5304
@mamehabesha5304 5 жыл бұрын
ዋው ድስ ይላል እንደዚህ የገጠሩ ሀሪማ ነው የናፈቀን የከተማውማ 24 ሰአት እያየነው ነው ቀጥሉበት
@Ga-cy3xq
@Ga-cy3xq 5 жыл бұрын
እድህ ሁናችሁ የየመዛችሁትን ድን የአሁኑ ተማሪ የናቱን እጀራ እየበለመ አደን ሣያቅ አስቀድሞ ሀድሶችን እያነበበ የናንተነ ሀሪማ ደስ የሚል አመጣጥና ሀሪሜ ይሳደባሉ አላህ ያጥፋቸውና
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
ነአም ወሏሂ
@HalimoOmar-dg1xp
@HalimoOmar-dg1xp Жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ
@fatumaseid8419
@fatumaseid8419 2 жыл бұрын
Asselamualeikum werahmetulhi betam new desyalegn betesebnegne
@khanaslam5388
@khanaslam5388 4 жыл бұрын
የአህላእሬሚያችሁ
@fatmayosif7720
@fatmayosif7720 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@umerali2749
@umerali2749 5 жыл бұрын
Mash alh yerb
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 5 жыл бұрын
አላህ ይገዛችሁ አደሚናወች አብሽሩ ማሻ አላህ እኛም ከጎናችሁ ነን
@ኢልሀምእናቴንናፍቂ
@ኢልሀምእናቴንናፍቂ 5 жыл бұрын
አድሚን ሚድያ እኻን በሰላም መጣቹ እሻሏህ አላዳመጥኩትም አዳምጬ እመልሳለዉ
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 5 жыл бұрын
በጣም፣ደስይላል፣አላህእድሜ፣ጤናይስጥልንክብር፣ለኦሎሞቻችን
@muminamumina9721
@muminamumina9721 5 жыл бұрын
እየሄዱ ቀርተዋል ግን እባየ መጣ ብደስታ ብዛት
@تزثتتتقتتثنتتث
@تزثتتتقتتثنتتث 5 жыл бұрын
ምን ብዬ ልግለጣቹህ ማሻ አሏህ
@saidmohemmed5596
@saidmohemmed5596 5 жыл бұрын
Aselamualeyikum kasmawechi ebakachihu hara tehulederiye chama qeriya shokochun aqrbuln
@aseyayemame2041
@aseyayemame2041 4 жыл бұрын
ما شاءالله
@خديجة0000
@خديجة0000 5 жыл бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء💘💘
@yallahbaryayersulenafac2833
@yallahbaryayersulenafac2833 5 жыл бұрын
ዋሌኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኩዋኒ በርቱ ከጎናችሁ ነን ማሻአላህ ☝💯✅👍👍👍👍
@الببخنال
@الببخنال 5 жыл бұрын
መሻአላህ ደስ ሲል
@ze8865
@ze8865 5 жыл бұрын
Mashallah bertu
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ربغفرلي
@ربغفرلي 5 жыл бұрын
መሸ አለህ መሸ አለህ
@AbdulKadir-hi3py
@AbdulKadir-hi3py 5 жыл бұрын
Mashalhe mashalhe
@የሰያውእህትፋጡማነኝ
@የሰያውእህትፋጡማነኝ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እረጅም ሀያት
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 4 жыл бұрын
የኔ ባለቤቴ ቂረአትነው ያለው ሠፈር ግን ተጣልተናል2 አመታችን እሥኪ ዱአርጉልኝ
@yeneytub9966
@yeneytub9966 5 жыл бұрын
masha allah
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ
@ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወላሂ አይይይ ደረስንት
@የኢማሙአህመድልጅነኝ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 жыл бұрын
ሀሪማ ውስጤነው
@sebahsuleyman3985
@sebahsuleyman3985 5 жыл бұрын
Endit Mardat inchelalen please aswokun
@yaleletsale8821
@yaleletsale8821 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@hayutube8926
@hayutube8926 5 жыл бұрын
Mashe allahe
@ባቲነኝከለሁበት
@ባቲነኝከለሁበት 5 жыл бұрын
የአላህ እሱ ስራችሁን ይውደድላችሁ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ጠ6ፀ 5 жыл бұрын
ያአላህ የት ተደብቃችሁ ኑራችሁ ነው በርቱልን
@ነኢማመሀመድ-ዐ3ጸ
@ነኢማመሀመድ-ዐ3ጸ 5 жыл бұрын
💖👍👍☝💖
@noranuro5530
@noranuro5530 5 жыл бұрын
መሻላህአላህየጠብቃችሁደረሣችሢሣዝኑአላህየጠብቅየኢሥላምልጀችይረቢሀይትየወፍቃችሁ
@ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ
@ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ 3 жыл бұрын
ሀያት ለመሻይኮቻችን ወርቆቸ
@abduendris6492
@abduendris6492 5 жыл бұрын
ደሥሲሉ ወይት አገር ነው
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና
@ከሪማቢንትአህመድየረሱልና 5 жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ነወ የምጠብቀዉ
@ወረባቦጫሊ
@ወረባቦጫሊ 5 жыл бұрын
እነየዋ እነየዋ መገን ሃድራ መገን ሶፈዓ ..ዋህብያ አሏህ እልምምም ያድርጋችሁ ግዜውን ዝብርቅርቅ አረጋችሁት አሁን መታችሁ ። ግን ይህ ሚድያ የማነው .የዋህብያወች ነው (ራሱን ሰለፍይ ብሎ የሚጠራው) ወይስ የሱፍዩች ነው ይመስለኛል .ዋህብያ ሃድራ መንዙማ አይወድም ሽርክ ነው ይላሉ አሏህ ይናአላቸው ና.
@wvwge460
@wvwge460 5 жыл бұрын
ቆይ ግን ኮመቶች ምን እያላችሁ ነው ዋሀብያ ማለት ምን ማለት ነው? እኛ ሙሥሊሞች አንድ ነን ዝብላችሁ አትዘባርቁ
@ወረባቦጫሊ
@ወረባቦጫሊ 5 жыл бұрын
@@wvwge460 ዋህብያ ማለት አጭበርባሪ .መንዙማ ማለት ሽርክ ነው መውሊድ ማለት ትልቅ የሽርል ስራ ያለበት ነው። አሏህ አርሽ ላይ ነው ከፍ ብሏል .ይወጣል ይወርዳል .የሚሉ ናቸው።
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 жыл бұрын
የዘመድኩን በቀለ ደረሳ ነሽ?ወሃብያ የሚባል ሃይማኖት የለም ከአንድ አላህ ውጭ አምላክ የለም ማለት ውሃብይ ያሥብላል?ሙስሊም አንድ ነው ያለ እውቀት አትዘባርቁ የሚገርመው አድሚኑ ውሃብይ ሥትል ❤መግጨቱ ይገርማል ለKZbin ብርብለችሁ አትዋሹ ሰው አየተሳሳተ like ታደርጋላችሁ እኛ የምናያችሁ ሙስሊም ስለሆናችሁ ነው OK
@ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ
@ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ 3 жыл бұрын
እደዚህ እየሆናችሁ እዚህ የደረሰን እስልምና የዘመን አሊምተብየ እቃቃ ይጫወቱበታል
@uwhgs6795
@uwhgs6795 5 жыл бұрын
ማሻአላህሙስሊምመሆንመታደልነውአልሀምዱሊላህእስቲወደኔቻናጎራበሩ
@nebumo9923
@nebumo9923 5 жыл бұрын
ErlAllah belachu srachun kentu atargut menzumawo ensma or the person talk 😞😞😞
@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን
@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን 5 жыл бұрын
እረ ወላሂ ያስፈራል ጫጫታው
@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን
@ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን 5 жыл бұрын
መንዙማውን ለምን ታስገባላቹ?
@fatikonjo9230
@fatikonjo9230 4 жыл бұрын
የመንዙማ ችግር ካለብሽ አታዳምጪ
@ኢድሪስሁሴንከወሎ
@ኢድሪስሁሴንከወሎ 4 жыл бұрын
መዙማ ስለምንወድ ዱቤ የለው ጭብጨባ ምኑጋር ነው ሀራሙ???
@sadah7934
@sadah7934 4 жыл бұрын
@@fatikonjo9230 ትክክክለ
@sadah7934
@sadah7934 4 жыл бұрын
@@fatikonjo9230መንዙማ ዉስጥነው
@HiHi-go4wn
@HiHi-go4wn 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@ሀበሺይ
@ሀበሺይ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ewdssre2435
@ewdssre2435 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
CORAN POUR DORMIR QUI APAISE LE COEUR (Recitation magnifique) 2021
1:31:41
DOUAA PROTECTION
Рет қаралды 18 МЛН
#ከሐሪማዎቻችን ll የራያው ጥሙጋ ሐሪማ ll TIMUGA HARIMA
59:40
Ademina Academy - أكاديمية آدمينا
Рет қаралды 3,1 М.
Xalka Caajiska | Ikhlaas Podcast | Ustaad Ogaansho | 2025
18:07
IKhlaas Podcast
Рет қаралды 21 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН