ከእስልምና ወደ ክርስትና || የአክራሪው ሙስሊም ምስክርነት

  Рет қаралды 9,139

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
/ @dhugaanniboqachiisa
መልካም ዜና
የምስራች፣ የምስራች፣ የምስራች! የምስራች ማለት መልካም ዜና ማለት ነው። የእግዚአብሔር ቃል ደጋግሞ የሚነግረን ይሄ መልካም ዜና ምንድነው? ዛሬ፣ በእግዚአብሔር ረዳትነት፣ በእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተጠቀሰው ስለዚህ መልካም ዜና እንነጋገራለን። ነገር ግን ስለ መልካሙ ዜና ከመነጋገራች በፊት ስለ መጥፎው ዜና ማስታወስ አለብን።
ምንድነው መጥፎው ዜና? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ በኋላ አዳምንና ሔዋንን በምድራዊዋ ገነት ውስጥ እንዳስቀመጣቸው ታስታውሳላችሁ። እግዚአብሄር እንዲያውቁት፣ እንዲወዱት፣ እንዲታዘዙት እና ለዘላለም እንዲያከብሩት ፈጥሯቸዋል። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እነሱን ለመፈተን አዳምን እንዲህ አለው፡-
“በገነት ካለው ከዛፉ ፍሬ ብሉ፥ ነገር ግን እንዳትሞቱ በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ አትብሉ አትንኩትም።”
መጥፎው ዜና አዳምና ሔዋን እባቡን ማለትም ከተከለከለው ዛፍ ፍሬ እንዲበሉ የፈተናቸውን ዲያብሎስን ማዳመጣቸው ነው። የአዳምና የሔዋን ኃጢአት እነርሱንና ዘሮቻቸውን ሁሉ በመበከል በዓለም ላይ ችግርንና ሞትን አመጣ። ብዙ ጊዜ እንደምንሰማው፡ "ወረርሽኝ መነሻው ላይ ብቻ አይወሰንም!" የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጥፎ ዜና ይነግረናል፡-
“ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥...
እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።” (ዕብራውያን 9፥27 ይሁዳ 1፥15)
ስለዚህ፣ መጥፎው ዜና ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን እናም የእግዚአብሔርን የጽድቅ ፍርድ መጋፈጥ አለብን! ይሁን እንጂ፣ መልካሙ ዜና (የምስራቹ) በዚያው በገነት ውስጥ፣ በምረቱ ባለጠጋ የሆነው እግዚአብሔር፣ አንድ ቀን ከድንግል የሚወለድን ኃጢአት የሌለበትን ሰው ወደ አለም እንደሚልክ ማስታወቁ ነው። ይህ ቅዱስ ሰው፣ ይህ ጻድቅ አዳኝ፣ ለአዳምና ለዘሮቹ ሁሉ ኃጢአት ለመክፈል ራሱን መስዋእት አድርጎ ይሞት ነበር። ለኛ የሚገባን የኃጢአት ቅጣት በዚህ ኃጢአት በሌለበት አዳኝ ላይ ይወድቃል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት በሠሩበት ቀን እግዚአብሔር የሰበከው ወንጌል (የምስራች) ይህ ነው። እግዚአብሔር የዚህን አዳኝ መምጣት ለማወጅ ብዙ ሰዎችን ተጠቅሟል፣ እንዲሁም መሲህ ይባላል። እያንዳንዱ የእግዚአብሔር ነቢያት ስለ መሲሑ አንድ ነገር አውጀዋል፣ ስለዚህም እርሱ ሲመጣ እግዚአብሔር የሾመው እርሱ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። ለምሳሌ ያህል፣ ከመሲሑ መምጣት ሰባት መቶ ዓመታት ቀደም ብሎ የነበረው ነቢዩ ኢሳይያስ፣ መሲሑ እንዴት እንደሚወለድ ተንብዮአል። "ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ማለት ነው።"( ማቴ. 1:23፤ ኢሳ. 7:14 ) ሚክያስ የተባለ ነቢይ ደግሞ መሲሁ ከሰማይ መጥቶ በቤተልሄም መንደር በምድር ላይ እንደሚወለድ ትንቢት ተናግሯል። በትክክል መሲሑ የተወለደበት ቦታ ይህ ነበር። ሆኖም ሚክያስ ይህን ትንቢት የተናገረው መሲሑ ከመወለዱ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት ነው። ነገር ግን ነቢያት የመሲሑን መወለድ ብቻ አላወጁም። በተጨማሪም መሲሁ በኃጢአተኞች ምትክ መከራ እንደሚደርስበትና እንደሚምት ትንቢት ተናግረዋል። ለምሳሌ ነቢዩ ዳዊት ሰዎች መሲሑን እንደሚንቁት፣ እንደሚያሰቃዩት፣ እጁንና እግሩን እንደሚወጉ እና እንደሚገድሉት ጽፏል። ዳዊት የመሲሑን ሞት ማወጅ ብቻ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር መሲሁን ከሞት እንደሚያስነሳውም ተንብዮአል፤ ይህም እግዚአብሔር የአዳምን ልጆች ከኃጢአት ቅጣት ለማዳን የላከው አንድና ብቸኛ አዳኝ መሆኑን አረጋግጣል።
ስለ መሲሁ መወለድ ብዙም ክርክር የለም፣ ነገር ግን ብዙዎች በሞቱና በትንሳኤው ይሰናከላሉ። ሰዎች የላከውን መሲህ ሲያዋርዱት እግዚአብሔር እንዴት ሊቆም እና ሊመለከት እንደሚችል አይገባቸውም። ብዙ ሰዎች ሊረዱት ያልቻሉት ነገር መሲሑ ለኃጢአታችን እንዲህ አይነት መከራ እንዲደርስበት ያቀደው እኛን የሚወደን አምላክ መሆኑን ነው። ነገር ግን ነቢያቱ እንዲህ ሲሉ አውጀዋል፡- “እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።”
- (ኢሳይያስ 53፥10)
ነቢያትን እናምናለን? አዎ እናምናቸዋለን እንላለን። ነቢያትን በእርግጥ የምናምን ከሆነ የጻፉትንም ማመን አለብን። ነብያት የራሳቸውን ሃሳብ እንዳልተናገሩ ማስታወስ አለብን። እግዚአብሔር የሚናገሩትን በመንፈሳቸው ውስጥ አኖረ። እንግዲያውስ እነዚያን ነቢያት ለማመን ብንቃወም፣ ማንን ነው ምንቃወመው? የምንቃወመው እግዚአብሔርን ነው። ምክንያቱም ነቢያት መሲሁ ኃጢአትን ለማስወገድ መስዋዕት ሆኖ እንደሚሞት ትንቢት እንዲተነብዩ ያነሳሳው እርሱ ነውና።
{የሚቀጥለው ማሊክ የሚባል ሰው የግል ምስክርነት ነው።} እዚህ ጋር ቆም ላድርገውና እንዴት በኢየሱስ ክርስቶስ አማኝ እንደሆንኩ ልንገራችሁ። በወጣትነቴ በቀን አምስት ጊዜ ለመጸለይ እና አመታዊ ጾምን ለመጾም ታማኝ ነበርኩ፣ ነገር ግን ከሞትኩ በኋላ ወዴት እንደምሄድ አላውቅም ነበር። ዙሪያዬ ያሉትን ሁሉ ጠየኩ፣ ሆኖም ግልጽ የሆነ መልስ አላገኘሁም። ወንጌልን (ኢንጂልን) ሳጠና ግን፣ ከሞቴ በኋላ ወዴት እንደምሄድ ማወቅ እንደምችል አወቅሁ፤ ምክንያቱም መሲሁ ኢየሱስ ራሱ በወንጌል እንዲህ ይላል፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፥ ከሞትም ወደ ሕይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም።” (ዮሐንስ 5፥24) እንዲሁም እንዲህ ብሏል፦ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” (ዮሐንስ 11፥25) ስለዚ፣ ራሴን ለማዳን ከራሴ ጥረት ንስሃ ገብቼ ነቢያት ሁሉ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት ይቀበላል" ብለው ትንቢት በተናገሩለት መሲህ አመንኩኝ (ሐዋርያት 10፥43)። ተስፋዬን ሁሉ ወስጄ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ አስቀመጥኩት። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ለመንፈሴ ሰላም አምጥቶላታል። አሁን ህሊናዬ አይረበሽም። ኢየሱስ በመስቀል ላይ ከሰራው ሥራ የተነሳ የወደፊት እጣዬ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብሩህ ነው። በሕይወቴ እንደ ክርስቶስ ደቀ መዝሙር፣ አንዳንድ ጊዜ ችግር እና መከራ ያጋጥመኛል ምክንያቱም እምነቴ ከዘመዶቼ እና ከጓደኞቼ አስተያየት ስለሚለያይ፤ ግን ሰላም አለኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ልቤንና አእምሮዬን ሞልቶታል። ይህን የሰጠኝ ኢየሱስም እንዲህ ይላል፦ “ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ።” (ዮሐንስ 15፥18) “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” (ዮሐንስ 14፥27) እና ወዳጆች ሆይ፣ ጌታ ለእኔ እና በእኔ ያደረገውን ለእያንዳንዳችሁ ሊያደርግ ይችላል። ካንተ ወይም ካንቺ አንድ ነገር ይጠይቃል፡-ሙሉ ልብህን እንድትሰጠው። ሙሉ ልብሽን እንድትሰጪው። የቀረውን እሱ ያደርገዋል። ጌታ ኢየሱስ ራሱ እንዲህ ብሏልና። "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤" (ማቴ. 11:28-29)
እግዚአብሔር ታላቁን ማዳኑን መቼም ቢሆን አይሸጥልህም ወይም አይሸጥልሽም። እንዲሁ ያለ ምንም ዋጋ (ከእናንተ ባልሆነ ዋጋ) በነጻ ሊሰጣችሁ ነው ሚፈልገው። መልካም ስራ፣ ፀሎት (ሶላት) እና ፆም በውስጣችሁ ጥሩ ስሜት ይሰጡ ይሆናል፣ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፅድቅ አያረኩም! ወደ እግዚአብሔር ገነት የምትገባበት/የምትገቢበት መንገድ አንድ ብቻ ነው።
1.) በመጀመሪያ ኃጢአተኛ እንደሆንክና አምላክን ለማስደሰት የሚያስችል ኃይል እንደሌለህ መገንዘብ ይኖርብሃል።
2.) ከዚያም ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ፣ ኃጢአትህን ለማስወገድ እግዚአብሔር በመስቀል ላይ እንዲሞት እንደ ላከውና እግዚአብሔር የዘለአለም ሕይወትን ይሰጥህ ዘንድ እንዳስነሳው ማመን አለብህ።
አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
t.me/BibleAndMe
Additional: - ewnetyasarfal123@gmail.com

Пікірлер: 93
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
ይህንን ሊንክ ተጫኑትና አናግሩኝ።👇 t.me/BibleAndMe
@HellenHaftu
@HellenHaftu Ай бұрын
ወንድሜ እኔ ጋዜጠኛ ነኝ ለጊዜው ስራ ኣቁሜለው። ትረኻ ወይ የሚነበብ ነገር ሲኖርህ ኣናግረኝ ኣግዝሃለው።🎉
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
እሺ እህቴ በውስጥ አናግሪኝ።
@alexSanchez-x7s
@alexSanchez-x7s Ай бұрын
ትምህርት የምትሰጠን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
አሜን!
@babeybirhan1770
@babeybirhan1770 Ай бұрын
በእንግሊዘኛ ትርጉም ከስር ቢፃፍ ዓለም ይማርበታል አንተም አለማቀፍ ስብከት ትጀምራለህ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@lulesegedgeberselassie7915
@lulesegedgeberselassie7915 Ай бұрын
@@babeybirhan1770 enatu pent new
@lulesegedgeberselassie7915
@lulesegedgeberselassie7915 Ай бұрын
Pent new channalu y pent new enatu
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 Ай бұрын
የማንም ይሁን ​@@lulesegedgeberselassie7915
@NoahPaul-g9g
@NoahPaul-g9g Ай бұрын
​so what ​@@lulesegedgeberselassie7915
@Kena_belong_to_jesus
@Kena_belong_to_jesus Ай бұрын
አረ ግን እንደዚ አይነት መርዝ የተሞላ ጭንቅላት ተሸክማችሁ አትኑሩ የዚ channel አላማ የሃይማኖትን ተቃውም በስበክና ማስተማር ሳይሆን የክርስቶስ ኢየሱስን አዳኝነት ባለማወቅ ወደ ሲኦል እየወረዱ ላሉት ወገኖች የክርስቶስን አዳኝነት በመግለጥ ትውልድን ለማስመለጥ እንጂ:: ለነገሩ አንተም ከነሱ አትለይም ምክንያቱም ክርስቶስን አምናለው እያሉ እንደዚ መርዝ የሆነ ጭንቅላት የዞ መኖር ከእአማኝ በምንም አትለይም::🙏🥺​@@lulesegedgeberselassie7915
@melkamusonko
@melkamusonko Ай бұрын
መሃመድ አበባዉ ፀጋ እና ሰላም ላንተ ይብዛ፦ ወንድሜ እዉነት ያሳርፋል ዘመኒ ይባረክ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
አሜን!
@GenanewDessie
@GenanewDessie Ай бұрын
ጌታ እረድቶሃል።ተባረክ።በርታ እርሱ ሁሌም ከእኛ ጋር ነው።
@BirukGida
@BirukGida Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው። ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ለዘለአለም የተባረከ ይሁን። ጌታ ይባርክ
@Azeb987
@Azeb987 Ай бұрын
እንዴ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እየሱስዬ የኔ አባት አንተ እኮ ትለያለህ
@asebini7642
@asebini7642 Ай бұрын
ማሜ በጣም የተባረክ በእግዚአብሔር የወደድክ ሰው ነህ ፍቅር የሆነ ጌታ አሁንም ይታይብህ
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 Ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን!
@TiሩuworkBIra
@TiሩuworkBIra Ай бұрын
ወድሚ በርታልን ልዉል አምላክ የአገልግሉት ዘመንህን ያስፍልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JdjdHdn-n9o
@JdjdHdn-n9o Ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሙሀመድ ብዙ ግዜ ተከታትየዋለሁ ግን ዛሬ ነው ክርስቲያን መሆኑን ያወኩ ።ኦርቶዶክስ ይመስለኝ ነበር።ጌታ ዘመንህን ይባርክ እኔም ከእስላማዊ ተቋም ጌታ ጠርቶኝ 6 አመት ሁነኝ
@burtebiqila3472
@burtebiqila3472 Ай бұрын
Enkuwan geta rades
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Ай бұрын
ኣመለጥክ መሃመድ እየሱስ ጌታ ነው ኣሜን 🙏🙏🙏
@meskeremeryimesgen3792
@meskeremeryimesgen3792 Ай бұрын
Egzabher yetemesegene yihun 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@AANTENEH1
@AANTENEH1 Ай бұрын
ይህን ቪድዎ ስከታተል በጉጉት ባላለቀ እያልሁ ነበር 🤭🤭❤ I am happy 🥰 to watch and have learning more about Jesus Cbrist, tbe Lord.👏👏 🎉🎉🎉🎉🙏
@yonashagos1157
@yonashagos1157 Ай бұрын
ትልቅና ከጊዜው ጋር የሚሔድ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ጌታ ይባርክኽ ፀጋውንም ያብዛልህ በርታ።
@TarikuaAngelo
@TarikuaAngelo Ай бұрын
Tabreky ❤ማሜ
@BereketGobeze-y4d
@BereketGobeze-y4d Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ወንጌል ያሸንፋል
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
አዴለም ነብይነዉ አሥተዉሉ ሙሥሊም ወድማችንን እምንወደዉ ነብያችንን አታምልኩብን አክብሩትጅ አምልኩኝ አላላችሁም ፈልጋችሁጅ እራሣችሁን አሸዉዱ አብቡ በጭፍን አትመሩ 😢😢
@hailegaromsa6274
@hailegaromsa6274 Ай бұрын
It is a wonderful testimony
@HafameHafa
@HafameHafa Ай бұрын
ማሜ የተወደደድክ ወንድም 🥰🥰የምትሰራውን ስራ አያለሁ እና በጣም ያስተዋልኩት ነገር ለሙስሊም ወገኖች ወንጌል ስትናገር ንግግርህ ውስጥ ፍቅር እና ርኅራኄ አለ, ለሰዎች መዳን ያለህን መልካም ልብ እና ጥማት አያለሁ.ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ,,....ምስክርነትህ ደግሞ በጣም ባርኮኛል...... 🙏🥰
@tigisttilahun7420
@tigisttilahun7420 Ай бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ በስማኃቸው።ምስክርነት ሄዎቴ እየተስራ ነው በርታ ❤❤
@AANTENEH1
@AANTENEH1 Ай бұрын
ክርስቶስ ሰው የተጸየፈዉን ቁስል በእጁይዳብሳል ኃይል አለዋ 🙏🙏🙏
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Ай бұрын
በእውነት ምስክርነትክን ደጋግሜ ሰምቼዋል ዛሬ ደግሞ ደግሜ ሰማውት እግዚአብሔር ምስክሪነው በጣም አተን እየጠበቀክ የነበረው የእግዚአብሔር እጅ እደነበር አወቅሁ አድነገር ወደልቤ መጣ እግዚአብሔር ሰዎችን በአድም በሌላም መገድ ለሰዎች ይገለጣል አተን ሲያገኝ እላማ ነበረው አስቀድሞ ያውቅክ ነበር በብዙ መገድ መከራ አግኝቶካል ግን አድም ግዚ እግዚአብሔር አተን ወደውጭ አውጥቶ ለሰይጣን አሳልፎ አልሰጠክም ምክንያቱም አተን ፈልጎ አተንመርጦ ወዳተ ልብ ገብቶ አይቶካል ስለዚ አተ በሱ ተወደካል ተመርጠካል በቃ እደዚነው እግዚአብሔ ሲወድ እስከመጨረሻነው ወድሜ በምስክርነትክ በተለይ በቤተሰብክ ዙሪያ እናትክ አትተኛም ወይ የአተመልስ የምትሞችብኝ መስሎኝ ነው ዛሬ እናትክ በኖረች ብዬ ተመኘው ውስጤ አለቀሰብኝ ግን እግዚአብሔር የሚሆነውን ያውቅ ነበር ወዴሜ እኳንም አገኘክ በዚ ታተርፋለክ እጂ አትከስርም ጌታ አብዝቶ ይባርክክ
@ag-genet.2024
@ag-genet.2024 Ай бұрын
ማሜ በጌታ ወንድሜ በጣም ወደድኩህ ጌታ የእኔ አመላክ መሆኑ አልበቃ ሽ አለኝና ምስክርነትሀን ሰምቼ የማሜ አምላክ ሆይ በማለት መጸለይ ጀመርኩኘ
@Kena_belong_to_jesus
@Kena_belong_to_jesus Ай бұрын
ማሜ በጣም እጅግ በጣም የምወደው ወድማችን ነው::የተባረከና ፀጋው የበዛለት አስተዋይ ሰው ነው:: ጌታ ኢየሱስ ከዚ በላይ ጸጋውን ያብዛለት::🎉🎉🎉🙏🔥🔥🔥❤❤❤❤አንተም ብርክ በልልኝ!!🔥
@tegegntadese3151
@tegegntadese3151 Ай бұрын
1ኛ ዮሐንስ 5 10: በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል። ማሜ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ❤
@winevilwithgood1892
@winevilwithgood1892 Ай бұрын
waw God bless you more Mame
@EmebetSaji
@EmebetSaji Ай бұрын
❤ ኢየሱስ ያድናል😊
@AaAa-l1g7n
@AaAa-l1g7n Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@ElduErsumo
@ElduErsumo Ай бұрын
Wow hulemi mitebiki negeri anteni wow ❤❤❤
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Ай бұрын
አመሰግናለው🙏
@alemayele7521
@alemayele7521 Ай бұрын
ጥልቅ ፍቅር❤❤❤❤
@beirutyohannes9864
@beirutyohannes9864 8 күн бұрын
እግዝኣብሄር ይመስገን ፍቅሩ ይለያል
@Etsub2323
@Etsub2323 11 күн бұрын
የእናት ፍቅር ግን ልዩ ነው በአለም ላይ እንደ እናት ምን አለ እግዚአብሄር ፍቅር እናት ላይ ይታያል እናት ትኑር
@TsedalWel
@TsedalWel Ай бұрын
😢😢
@IfaaaTasfaayeee
@IfaaaTasfaayeee Ай бұрын
Wawu jabaadhu
@nahidawit8615
@nahidawit8615 Ай бұрын
👑❤️
@sion6454
@sion6454 27 күн бұрын
God is good
@sion6454
@sion6454 27 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 Ай бұрын
God bless you so much bro🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Zelekash-fc6wm
@Zelekash-fc6wm Ай бұрын
በጣም ነዉ የሚገርመው እየሱስን
@ZerfuZed
@ZerfuZed Ай бұрын
Wow wondime tebarek
@derartutola7404
@derartutola7404 Ай бұрын
ትድኑ ዘንድ አምላክ ሰው ሆነ መለኮት❤ነው
@SinkneshYishak
@SinkneshYishak Ай бұрын
😊
@SinkneshYishak
@SinkneshYishak Ай бұрын
😊😢❤
@AbrahamLincoln-vj1zv
@AbrahamLincoln-vj1zv Ай бұрын
❤❤
@fatmauae7979
@fatmauae7979 Ай бұрын
Wowowowowowowowo🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@Mohammed-o4x6p
@Mohammed-o4x6p Ай бұрын
Wo tadiye📖
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula Ай бұрын
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv Ай бұрын
እኔም እንሆ ጌታን ከተዋወኩት 15 አመት ሆነኝ ቤተሰቤም እንዲመጣ ምኞቴ ነው😢
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@amanuelhalake3855
@amanuelhalake3855 Ай бұрын
Blessed
@beletedemissie5037
@beletedemissie5037 Ай бұрын
incredible Journey new Jal,,,Ahunm guzo alebh ketl gena alagegnehewum temeramer gmashun new yeyazkewu mulu lemehon Emebrhan hiwoth lay megbat alebat
@workalemmera7080
@workalemmera7080 13 күн бұрын
ክርሥትና ተስፋ ፍቅር ሠላም ሲሆን አጣሁ ነጣሁ ብለህ ተስፋ የማትቆርጥበት ሂወት ነው ምክንያቱም ቁስላይ አይደለም የኛ ሂወት ዘላለማዊዩን ክርሥቶስን መልበስ ላይ ነው ማተኮር ዘላለማዊዩን ያባታችን ቤት መውረስ ላይ ስለሆነ ትኩረቱ እንደኔ አይነቱን በሥመ ክርሥትና የሚኖረውን በማየት ሳይሆን ትክክለኛውን ትምህርት በማግኘትና መፀሃፍ ቅዱሱንበማበብና በመርመር ነው እውነት የሚገኘው
@AntenehFeleke-ln2cd
@AntenehFeleke-ln2cd Ай бұрын
አጥር አደርገህ ብታስቀምጠው እንመረምራለን?
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Ай бұрын
በየቋንቋው ሁሉ ብትመሰክር ወይም በየቋንቋው መፅሐፍ ቢፃፍ ብዬ እመኛለሁ ሰው አለምን አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ስለነፍሱስ. ካለ ጌታ ኢየሱስ. ክርስቶስ በስተቀር ምንስ ቤዛ ያገኛል ?
@TirufatTesfaye-q9b
@TirufatTesfaye-q9b Ай бұрын
Geta abzto ybarki
@abdiyesuf5395
@abdiyesuf5395 Ай бұрын
bexam new yemiketatelih beritalin
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula Ай бұрын
ሠው ሃይማኖት ን ሲማር ቁጣና ቅንአትን ይወልዳል ሰው እውነትን ሲማር በ ፍቅር ይኖራል
@sarajoy706
@sarajoy706 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለ ፍቅር አመሰግናለሁ ለዚህ ወንድሜ ስለበዛው ፍቅር ተመስገን ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል ፀጋው በእጥፍ ይብዛለችሁ ❤❤❤
@حواءالثيوبيه
@حواءالثيوبيه Ай бұрын
አረበቃእማይመስልአታውሩ
@Natan26_pro
@Natan26_pro Ай бұрын
Mame Geta yeredah enkuan yeGeta honk
@meseretmelaku-ow7zk
@meseretmelaku-ow7zk Ай бұрын
የሐሰተኞች አስተማሪኦች እና ነቢያት ነገርክን ሁሉ ነግሮት ነው። የሐሰተኞችን የግል አዳራሾች አታሙቁ የመዳን ትምርት የለበትም ኪሳቸው የሚዳብርበትን ትምርት ብቻ ነው የሚያስተምሩት በሐዋ 2:38 ሌሎቹንም በየሱስም ጥምቀት የማያምን የማያስተምር የሐዋሪያትን ትምርት አያምኑበትም ይህ ማለት በእየሱስም በየሱስ አያምኑም ነው ማለት ነው
@assaa7514
@assaa7514 Ай бұрын
ግን ይሄ የኦርቶዶክስ ሚዲያ ነው። ጴጤ ይመስለኛል አቅራቢው
@Etsub2323
@Etsub2323 11 күн бұрын
እንኳንም ኦርቶዶክስ እንኳንም ሙሽራይቱ ሆንኩ
@tewodrosmulgeta3187
@tewodrosmulgeta3187 Ай бұрын
good😂
@KasimAhmed-s7y
@KasimAhmed-s7y Ай бұрын
ሰዉ ሀይማኖቱን ችላ ስል እና ለዚህች አለም ጥቅማጥቅም ስምጥ ስል እንዲህ ለውሸት የለቅሰል አላህ ይድረስልህ ይድረስላቹሁ
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
There is no Allah but Jesus . Allah is 👿 but Jesus is ❤️. Wode Eyesus na . Eyesus hiwot new …
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
@KasimAhmed-s7y yanten haymanot chilla alik akererik tikim yelewum tesfa yelelew ye Arab tinkola ena ye mot menged new . Muhammad sile wosib enji sile fetari asibo ayawukim . Muhammad Allah yemibal taot new yamelekew enji fetari aydelem . Yilik ye chelema menged titeh wode Eyasu christos na. Eyesus menged ena Ewunet hiwotim new . Eyesus yadinal …
@myplaystar6593
@myplaystar6593 Ай бұрын
😂😂ዴሞ ዴህና መፅሀፍ እዳለህ ምኑ ይነበባል ዴሞ መነፀር አርጌ አላለም😂😂 እራሥበራሡሚጋጭ በዛላይብዙ አፀያፊተግባር አለዉ አታነቡትም ሢጀመር እኳን የፈጣሪ ቃል ሊመሥል ዴህነኛሠዉ ራሡ እዴዛብሎ አይዘግብም ማን እዴዘቀበዉ ራሡ አይታወቅም ሚሥኪን አሥተዉሉ ክርቲያኖች እራሣችሁን አሸዉዱ በጭፍን አትመሩ አብቡ ትረዱዘድ ታሣዝናላችሁ በጣም ሢቀጥል የሀሠዉዬ ሙስሊም አልነበረም ዝብሎነዉ መቸም አድአድ ክርስቲያኖች ሁሉም ሣይሆን እሥልምናን ለማጠልሸት እማፈነቅሉትድጋይ የለም አይሣካላችሁምጅ ሀቅ የበላይጅየበታች አይሆንም ዉሸት መጨረሻዉ ዉርዴትነዉ 😢😢
@SaraSara-xv2gt
@SaraSara-xv2gt Ай бұрын
እሱን የፍርድ ቀን ትናገሪዋለሽ/ህ
@AliAhmed-rf7xk
@AliAhmed-rf7xk Ай бұрын
ክርስቲያን ወገኖች ንቂ እውነትን ፈልጓት በፊልም ሰሪዎች አትሸወዱ በትክክለኛ ማስረጃ በማገናዘብ መፅሀፍትን በማንበብ በመመርመር እወቁ ሙስሊም ነበርኩኝ እያሉ ድራማ የሚሰሩትን ካመናችሁ ታድያ ጴንጤዎች ሙታንን አስነሳን ጌታ ተገለጠልኝ ነብይ ነኝ ሲሉ ለምን አታምኗቸውም ልብ በሉ ለጥቅም የቆሙ ዲያቆናት ቄሶች የሚያስተምሩት ቅጥፈትን ጥላቻን ብቻ ነው በሚዲያ እየተደበቁ መለፍለፍ እውነትን አያመጣም አምላካችን ሰው አይመስልም እይወልድም አልተወለደም ሁሌም ሀያል ጌታ ነው የፈጣሪን ክብር አታውርዱት
@alemudesta5793
@alemudesta5793 2 күн бұрын
አንተ ተቺ ዉሸታም ለምን ብሎ ይዋሻል?ድራማ ለምን ይሠራል? መንገድም፣እዉነትም ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ባታምን ነገ እራስን በስዖል ታገኛለህ።ልብ በል!!!!!
@Abdellah-mr8wj
@Abdellah-mr8wj Ай бұрын
አትልፉ ሰበካው አይሳካላችሁም ያላችሁበት ሀይማኖት ልክ እንደሸረሪት ድርነው ይልቅ ተመለሱ ትድኑ ዘንድ ኢስላም የበላይነው ያደረገውም አላህነው ስነካኩት ደሞ ይበልጥ ይስፋፋልጅ አይቀንስም ሁልጊዜ የሚታይ ታአምርነው አሏህ አክበር
@NoahPaul-g9g
@NoahPaul-g9g Ай бұрын
አንተ ራስህ ድነሃል እስቲ መልስልኝ ?
@sweetman5249
@sweetman5249 Ай бұрын
Ye Arab wosibam shimagile new yemitamelkew eko 😂😂😂. Allah yemibal taot enji amlak yelem 😂😂😂. Yilik ke mot menged wode geta Eyesus na . Eyesus yadinal …
@BereketGobeze-y4d
@BereketGobeze-y4d Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ወንጌል ያሸንፋል
@Etsub2323
@Etsub2323 11 күн бұрын
የእናት ፍቅር ግን ልዩ ነው በአለም ላይ እንደ እናት ምን አለ እግዚአብሄር ፍቅር እናት ላይ ይታያል እናት ትኑር
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 76 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 6 МЛН
ሥላሴ ወይስ ተውሒድ? ኡስታዝ መሐመድ ከድር ከዳንኤል እውነት ለሁሉ ጋር
1:38:31
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 233 М.
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 76 МЛН