ከሴቶች ጋር ሲግባባ አንደኛ ነው - ሰው ጋር ባይግባባ ደስ ይለኛል - NOR SHOW Couple Edition - Fegegita React

  Рет қаралды 402,352

Fegegita React

Fegegita React

Күн бұрын

Пікірлер: 492
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
ልጅቷ ይበልጥ ምትወደው ትመስላለች ሴት ልጅ ስትወድ እንደዚ ናት አንተም ብዘም አትበጣጠስባት ጥሩ ነው በተረፈ አይለያቹ 😍😍
@najeebanajoob4960
@najeebanajoob4960 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@footballreaction7863
@footballreaction7863 3 жыл бұрын
Ya i feel the same... way
@HeroHero-kr3uz
@HeroHero-kr3uz 2 жыл бұрын
ሤት ልጅ ይበልጥ ከሡአፍቅራ መሥማትም ማየትም በቃዝብሎ ይደብረኛል
@funforlife685
@funforlife685 2 жыл бұрын
@@najeebanajoob4960 የምን ክክ ነው በርገር እያለ 🤔😂😉
@hailutemere9300
@hailutemere9300 9 ай бұрын
​@@najeebanajoob49601:09
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
አለባበስሺ ሲያምር ሴቶችየ እባካችሁ እደዚህ እረዘም ያለ ሰዉነታችሁን የማያስገምት ልበሱ
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ደግሞ እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
@@christinatube760 እሺ ዉዴ
@tesnimahmed8657
@tesnimahmed8657 3 жыл бұрын
ትክክል ሀያቲ
@kokitube2172
@kokitube2172 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ ሴቶች የሚምርብን እረጅም ቀሚስ ነው
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 жыл бұрын
Ewnte new mesi
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
@ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ከሰው ቢግባባ ችግር የለውም ልቡን ካሳመነው❤
@tube9217
@tube9217 3 жыл бұрын
< እረሱል ሰለላሁ..አለይሂወሰለም. የተራበን መግብ.የተጠማን አጠጣ.ሰወች መልካም እንድሰሩና .ከመጥፎም እንድከለከሉ.አዝዝ ይህን.ይህን ማድረግ ካልቻልክ.. ምላስህ መልካም ይናገር አለዚያ.ዝምበል> በፍቅር ብሮፈይሌን በመጨን ኑ አብረን እንመመረለን
@ፈቲያዩቱብወሎደሴፈቅር
@ፈቲያዩቱብወሎደሴፈቅር 3 жыл бұрын
ደምርይ
@اولسعيد-ل5ظ
@اولسعيد-ل5ظ 3 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ሀንዬ አይለያችሁ ተስፍ ያደረግሽው እግዚአብሔር የልጆሽ አባት ያርግልሽ አብራችሁ አርጁ ብሩክብናችሁ!!
@bf7767
@bf7767 3 жыл бұрын
ኖር እባካችሁ በሳውድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻን ድምፅ ሁኑ ❗ሰበቡን አድርሱ 😥😥😥
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 3 жыл бұрын
_ዋው ምርጥ ጥንዶች👍❤️👍 ስረአታችሁ አለባበሳችሁ ጨዋ የጨዋልጅ መሆናችሁ ያስታውቃል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በውጭም በሀገርም የምትኖሩ ውድ ኢትዮጲያውን&ኤርትራውያን ሀሳብ ምኞታችን ያሳካልን ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልን💚💛❤️_
@ዚነትአረጋ
@ዚነትአረጋ 3 жыл бұрын
አሜን የኔማኛ
@ggjj6347
@ggjj6347 3 жыл бұрын
ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ጥሩ ይነገራል ኮሜንት ጥሩ ነው
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 3 жыл бұрын
@@ggjj6347 አመሰግናለሁ❤️💚
@fikirfikir6817
@fikirfikir6817 3 жыл бұрын
እውነት ነው ጨዋየጨዋ ልጅ ቀላል የጨዋ ልጅ
@raibiyasied7940
@raibiyasied7940 2 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን
@selamshiferaw8253
@selamshiferaw8253 3 жыл бұрын
የድሬ ወርቆች ስታምሩ 🥰🤩🥰🤩
@christinatube760
@christinatube760 3 жыл бұрын
የኔ ዕንቁ የሀገር ልጅ ሁሌም እንቁ ነው ደግሞ እስካሁን የኔ ቻናል ቤተሰብ ካልሆንን አሁን የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ብዬ ልጋብዝ? እ የኔ ውድ?
@maranat7829
@maranat7829 3 жыл бұрын
በእምንዬ & ሃንችዬ በጣም ነው የምታምሩት የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላቹው ከጅማሬ ይልቅ መጨርሳቹን ያሳምርላቹው እንዎዳቹዋለን ተባረኩ ያስባቹትን ጌታ ያሳካላቹው ❤😘😍
@ekuyeassefa2201
@ekuyeassefa2201 3 жыл бұрын
ፍትህ ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ🇸🇦✈🇪🇹😭
@LaylaLayla-gb5mw
@LaylaLayla-gb5mw 3 жыл бұрын
ፍትህ የሳዑዲ እስር ቤት ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭💔👈
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 3 жыл бұрын
ደምሪን
@hannakassahun6879
@hannakassahun6879 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌💖
@raibiyasied7940
@raibiyasied7940 2 жыл бұрын
@@Sada-yf8ch6hb8x ነይ ቤተብ እንሁን
@AlemsegedDejene
@AlemsegedDejene 2 жыл бұрын
ዋው ቲክቶክ ላይ ሳያቹ ወንድም እና እህት ትመስሉኝ ነበር ዋው ደስ ይላል
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር አንድ ያድርጋቹሁ ተድራቹሁ ወልዳቹሁ ለመሳም ያብቃቹሁ❤❤❤
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
ፍት ለወንድሞቼ ለእህቶቼ ለህፅናት😥😥😥። የዘንድሮ ፍቅር።። እስኪ መግባቢያነው። ከዛ አይዘልቅም ።🤭🤭🤭🤭ስታፈቅሩ መጀሬያ እግዚአብሔር ጠይቁ ለሁሉም ነገረ በእምነት ፅኑ ከዛ የምትፈልጉት ጀረጃትደርሳላችሁ
@adugnagetachew9194
@adugnagetachew9194 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ጥንዶች👍❤😘 ስራአታችሁ አለባበሳቹሁ ጨዋ የጨዋ ልጅ መሆናቹ ያስታውቃል በጣም ታምራላችሁ እግዚአቤሔር ፍቅራቹሁን ያብዛው
@endalkachewmamo7535
@endalkachewmamo7535 3 жыл бұрын
I am also from Dire Dawa Gende Kore. What a beautiful couple. I think you guys are a good match and I believe you will grow old together. Don't let anything come between you and God bless.
@eyerusalemwubishet8907
@eyerusalemwubishet8907 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ናቹ።ፈገግታዎች እስቲ እንደነዚህ አይነት ጥንዶች አቅርቡልን
@merimoia9195
@merimoia9195 3 жыл бұрын
ይሄ ልጆ ማርስል ቲቪ ያየሁት መሰለኝ በጣም ደስ ትላላቹ። አይለያቹ ማሮቼ
@مسرات9999
@مسرات9999 3 жыл бұрын
Yegermal yet nw mawkew eyaliku neber yemeslegnal kewndmu enatu gar yemetut meselugn
@fekerhaylu5390
@fekerhaylu5390 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ ኮሜንት ላይ እሱ መሆኑን ሚነግረኛ ሰው እየፈለኩ ነበር
@tenajesus7515
@tenajesus7515 3 жыл бұрын
Yes
@jesuslord6097
@jesuslord6097 2 жыл бұрын
Awo mar sil tv ly kee enatu ga wendimun yizo meto nebar
@lidutube8485
@lidutube8485 3 жыл бұрын
ዋው አለባበሳቹ አንደኛ በተለይ ሴትዋ 😍
@pethiopiatube4965
@pethiopiatube4965 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/hqWxopd7aKtsqsk
@MነኝyeenteLij
@MነኝyeenteLij 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ❤❤
@c9mceil448
@c9mceil448 3 жыл бұрын
ኡኡኡ በጣም ቅናትኛ ናት ቆፍጠን በይ ውድ ልጅ እዲ አይወድም እምነት የለሽም
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 жыл бұрын
አለባበሷ ማሺአሏህ💚❤💋♥💚❤♥♥💚❤💋♥ይጨምርላቺሁ
@ራህመትአህመድዩቱብ-ጠ3ሠ
@ራህመትአህመድዩቱብ-ጠ3ሠ 3 жыл бұрын
በጣምነው የምታምሩት ያሰላም ባሉ ግን ልጅ ነው♥️🇪🇹
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 3 жыл бұрын
አለባበስሽ 👍👍👍
@danihaile671
@danihaile671 3 жыл бұрын
እኔንም ጨምሮ ነው ፕራንክ ያረከኝ!!😂😂
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 жыл бұрын
ምርጥ ባል🌷ምርጥ አባት🌷ምርጥ አፍቃሪ🌷አዛኝ ናፋቂ🌷ምርጥ ምሪ🌷ምርጥ ነብይ🌷ነብያችን ስለላዋለይ ስሉ አለ ነብያችን🌷ጉድ የሚያስብል🌷እልህ የሚያስጭረስ🇪🇹ኢትዮጵያ🇸🇦ሳውዱ🇦🇪ዱባይ አሜሪካ ኩይት ኡማን እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድር አለ ፍሎፍይሩን ተጨናቹ ግቢ እዳያመልጣቹ ሁሉም🇪🇹ሀገር ውክላቹ ተውዳዳሩ
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 3 жыл бұрын
ደምሪን ዉዴ
@zemedehanketube6627
@zemedehanketube6627 2 жыл бұрын
የእውነት ታምራላችሁ እግዚአብሔር የልባችሁን መልካም ሃሳብ ያሳካላችሁ 😍😍
@ሜሪወሎየዋ-ኀ5ዸ
@ሜሪወሎየዋ-ኀ5ዸ 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥዶች ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ
@አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ 3 жыл бұрын
*ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢😢*
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ የስዋን የወደድኩላት አለባበስዋ ❤😍👌👌👌👌
@nooranoora7839
@nooranoora7839 3 жыл бұрын
ለካ በአለባበስ ሁሉም ሰው ይናደዳል እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር
@አቢቲነኝስደተኛዋ
@አቢቲነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
@@nooranoora7839 እረ እንደኔ እሚናደድ የለ አይመስለኝም ሴት ልጂ አለባበስዋ ነዉ እንጂ ሸፍንፈን ብላ ገለጥ ስትል ስታስደነግጥ ነዉ እንጂ ሁሌ እራቁት መመናቀር ያስጠላል
@temutube9116
@temutube9116 2 жыл бұрын
ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😊
@teddyabebeweldeteddyabebew2961
@teddyabebeweldeteddyabebew2961 3 жыл бұрын
ታምራላቹ ፍጣሪ አይለያቹ አለባበሳቹ ደግሞ በጣም ያምራል ጸባያቹ ንግግራቹ አሳሳቃቹ Wow wow wow አቦ ምችት ድልት ይበላቹ የት ሆና ይሁን የእኔዋ ሄዋን
@ardiboardibo583
@ardiboardibo583 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@seritoain1786
@seritoain1786 3 жыл бұрын
ሰተምሩ እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምራልችሁ❤❤
@jenetjen7566
@jenetjen7566 3 жыл бұрын
ዋዎ እንደምኞትሽ ጌታ ያርግልሽ ።በጣም ታምራላቹ ጌታ ከናተጋር ይሁን አሜን በሉ
@abenezerwubeneh7221
@abenezerwubeneh7221 3 жыл бұрын
You guys are looking great may God bless this relationship!!!
@GiasBd-we5jy
@GiasBd-we5jy 3 жыл бұрын
አረ ሆደችን ቆሰለ አረ እስራኞችን 😢የራብ አንተ እዘንለቻዉ ኡፉፉ
@raibiyasied7940
@raibiyasied7940 2 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁም
@danielmelka8619
@danielmelka8619 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ። እግዚአብሄር አይለያያችሁ
@dengel4983
@dengel4983 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ💚💛💝ግን ለሶ በአሁ ስአት ከሰው ጋር መግባባት ጥሩ ነው፣ፎቶ ይነሳን ባልሽው እግር ኳስ ከተጫወተ አድናቂ ይኖሩታ ለዛ ነው ሚሆን አትናደጅ ዋናው ማመን ነው💒
@tigestgood9793
@tigestgood9793 2 жыл бұрын
Wow dasi tilalachu yiwnat igzabher fikeren ficamirbachu❤️💖💕😍💋
@amina.0011
@amina.0011 2 жыл бұрын
ልጅቱ ትልቅ ሰው ነች ልጁ ትንሽ ነው ፍቅር ያብዛላቸሁ
@rediettilahun1385
@rediettilahun1385 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ፣አምላክ አይለያችሁ ፣ፈጣሪ ፍፁሙን ፍቅር ይጨምርላችው በጣም ነው የወደድኩዋችው❤❤❤😍😍😍
@tikhabesha1107
@tikhabesha1107 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/f3jIeWymjc-sedE
@ShemimaRayan
@ShemimaRayan 7 ай бұрын
ተረጋጊ እንጂ ምናዉ ብትወጂዉም ትንሽ ነገር ዉስጥሽ ላይ ቆጠብ ቆፍጠን በይ ምነዉ ሴቶች እንደዚ ወግ ማጣት
@biftujimma2389
@biftujimma2389 2 жыл бұрын
Wow betam des yimiteluw bal ina mist nachu fetari kee kifu ayin yii tebikachuu ❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Жыл бұрын
ኧጭ ቸርች ስትል እስጠላኝ በስማም😳😳😳😳😳
@finoteselamtibebu1038
@finoteselamtibebu1038 3 жыл бұрын
አስቲ ሰልቁአን ለሰጠው ልጅ 👍👍
@TingrtTingrt94
@TingrtTingrt94 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ። ፍቅራችሁ ያምራል
@samrawetmulugeta9009
@samrawetmulugeta9009 Жыл бұрын
Habibite kalamneshewe tachiwalshe anechi nshe metegojewe lefikreshem adga niw btam kenatgna nshe kne ybashe😁
@rahelgirma2840
@rahelgirma2840 2 жыл бұрын
Ohhh yesafare lije fetari ayileyachu 🙏🙏🙏
@kalMHe
@kalMHe Жыл бұрын
Wow, what a beautiful couple!
@malicabeauty
@malicabeauty 2 жыл бұрын
ውይ ሀና አንቺም አድገሽ ለፍቅር በቃሽ ወዉ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎረቤቴ።
@bint4181
@bint4181 3 жыл бұрын
የዋህ መሆን ይጎዳል ኡፍፍፍፍ ስወች ልብህን ይስብሩታል 😢
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
@bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ እህቴ አለባበስሽ እርጋታሽ 1ኛ🥰🥰🥰በተለይ ደሞ ማህተብ ከሱ ሎጋ አንገትሽ ላይ ቢኖር ውበትሽ ይፈካል🥰🥰🥰
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 3 жыл бұрын
መናፍቅ ናቸው
@endaleteklu1240
@endaleteklu1240 3 жыл бұрын
BEMNi AND HANi SLAYWACHU DES BLOGAL ... aYLYACHU!! G OD BLESS U!
@chuyechuye8462
@chuyechuye8462 2 жыл бұрын
yene konjowoch betam new mitamirrut ayileyachu
@elsaelsa2760
@elsaelsa2760 2 жыл бұрын
ኧረ ስታምሩ ዉድድድድድ 😍😍❤❤️❤️ ሃንዬ አለባበስሽን... ❤️❤️❤️🥰
@mubarikmuktar6049
@mubarikmuktar6049 3 жыл бұрын
ዋው አለበባስሽ ሲያምር በርቱ ጥሩ ጢንዶች ነችሁ
@lilinegesse2791
@lilinegesse2791 3 жыл бұрын
ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@edomasefa1002
@edomasefa1002 3 жыл бұрын
Eski enen ke sister ga interview adrgugn migerm tarik alegn lebzu setoch tmhrt endihon efelgalew🙏🙏
@seadaaalov7238
@seadaaalov7238 3 жыл бұрын
ወላሂ ውስጤ ስብር አለ ጥሏት የእውነት መስሎኝ የኔ ሚስኪን አሳዘነችን አይለያችሁ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
ሀይማኖት አንድትናት እሶም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ሀይማኖት አምላክም አንድነው እሱም የድንግል ማርያም ልጂ ጌታችን መድሀንታችን እየሱስ እርስቶስ ነው ኦርቶዶክስች ቤተክርስትያን በሉ የክርስትያኖች ቤት ማለትነው ቸርች አትበሉ
@ferifeleke2546
@ferifeleke2546 3 жыл бұрын
Hhhh😜🤣
@kokitube2172
@kokitube2172 3 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት አም እኔም እደምርሻለው
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 жыл бұрын
@@ferifeleke2546 ምነው 👀👀👀
@giasbd6684
@giasbd6684 3 жыл бұрын
አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል እስልምናን የመሰለ ሀይማኖት በምድር ላይ የለም አትሸወጅ የሳት እራት እዳኮኒ ተጠቀቂ በእስልምና እንጅ ማንም አይድንም
@fjbj6952
@fjbj6952 3 жыл бұрын
አረ ባክሸ ማነው ያለሸ ሃይማኖት አንድ ናት እሰዋም አርቴዶክሰ ናት ሰለዝ አትሳሳች እኔ ምሰሉም ከሞሆን ምንም እመነት የለለው ሰው ብሆን እመርጣለው ግን ንእግዛብሄር ይመሰገን ከመጀመርያው ጀምሮ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አድርገ ፈጥሮኛል ተመሰገን በዝች ምድር የምያሰደሰተኝ ነገር ብኖር ክርሰትያን በሞሆን ብቻ ና ብቻ ነው ሰለዝ አህዛብ ሆይ እባካቹ ከቻላቹ የልባቹ መንገድ አቅኑ ካልቻለቹ ደሞ ኦርቶዶክስን አትንኩ ብያለሁ ዋ
@zemeta9769
@zemeta9769 2 жыл бұрын
በጣም ደግ ናት
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 3 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ወንዶች የሴቶች በብዛት የሚሸሹ ዋቸዉ ከልክ ያለፈ ቅናት ስላለባቸው ነው አሁን እቺን ልጅ በጣም ቅናታም ነች 🙈😄😄
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 3 жыл бұрын
Inegin mikenabign bal binoregn dase yilagnle wedoch gin yinaddlu sikenabchew
@Lubaba-v6q
@Lubaba-v6q 2 жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ይቅርብሺ።የሚቀና ባልጥሩ አይዴለም።ነፆነት አይኖርሺም በራሴላይ ሰላየሁት።
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
ስታምሩትኮ እግዚአብሔር ትዳራችን ይባርካችው 💓💓
@etpia3736
@etpia3736 2 жыл бұрын
አይለያችሁ የኔልዩወች❤
@garyterefe7332
@garyterefe7332 3 жыл бұрын
Pls stay together! God bless your relationship!
@ዙዙብንትባባባባ
@ዙዙብንትባባባባ 3 жыл бұрын
መጨረሻቹ ያሣምርላቹ ግን ልጅትዋ ልታምኙ ይገባል ተረጁ ቅናታም ከሆንሽ ትዳርሽ ዘለቄታ አይኖረዉም የሤትም የወንድም ጓደኛ አበዛ ማለት ለሌላ ይሆናል ማለት አደለም
@tringometku3352
@tringometku3352 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ አላህ አይለያችሁ
@mamanunu4697
@mamanunu4697 2 жыл бұрын
Esua betam sefisefi bela new yemetewodewu gin fetarey and lay yanurachu
@ethiottechnology2806
@ethiottechnology2806 3 жыл бұрын
እሺ 3 nachw ብለክ ተበላክ 😂😂😂 gn Tamralachu ayleyachu🥰🥰 2te lastik le Tsegur kebad nw antem tlebsalek malet nw? Next year sergachun yablan👰Amen💑
@EyuApps
@EyuApps 3 жыл бұрын
ሀኒቾ የሰፈሬ ልጅ ❤ አይለያቹ
@malicabeauty
@malicabeauty 2 жыл бұрын
@ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ
@ቲጂነኝስደተኛዋሀገሬንናፋ 3 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህ😢😢😢😢😢😢
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ
@abeltekleab5502
@abeltekleab5502 3 жыл бұрын
Fegegta come back with anotherone lime it ..keep it up ...love what you do ....❤❤❤❤
@temeanjelo
@temeanjelo 3 жыл бұрын
አሌክሶ እናመሰግናለን👏👏👏 huletum betam nw mnwedachew!
@zenyzewge586
@zenyzewge586 3 жыл бұрын
እና ማግባቱን እንዴት እወቅልሺ 🤔🤔ባለትዳሮች እንደህንዶች ግንባራችሁ ላይ ቀለም ይቀባልን 👍👍👍👍👍
@aishaalkuban838
@aishaalkuban838 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@tesmike404
@tesmike404 3 жыл бұрын
Ye dre lej liyawm gricamp🥰🥰🥰 ayleyachu blenal
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ እረጋ ያለሽ ዉብ ነሽ ባልሽም ቆንጆ ደስ የሚል ነው አይለያችዉ
@senayitdesalgne1804
@senayitdesalgne1804 3 жыл бұрын
የኔማር ስታምሪ አለባበስሽም ልዩ ነው የኔ ጭዋ
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 3 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ እንዴት ነው ኧረ አክብራት
@richnegn7823
@richnegn7823 3 жыл бұрын
Ke ayen yawtachu setamru 🤩😘 askenachugn yemer😌
@melatnati3559
@melatnati3559 3 жыл бұрын
ልጁን ወድጄዋለው አሁንም ትቀናለች በቃ።አይለያቹ ስታምሩ
@MilaMedia
@MilaMedia 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ😍 ተባረኩ🙏
@nasritube8060
@nasritube8060 3 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህፍትህ ኡኡኡኡኡኡኡ ለሰውድ🇸🇦 እስረኞች በሰውድ ያለነው ዜጉች አይደለንም እድ???? አረ ፍትህ የመንግስት ያለ በሰው አገር አለቅን እኮ
@jesuslord6097
@jesuslord6097 2 жыл бұрын
Betam new des mitilut betaly esu le enatu yalew fikr
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 3 жыл бұрын
ዋውውው የዛሬው ደሞ ያበደነው አይለያቹህ
@rotesisay3084
@rotesisay3084 2 жыл бұрын
ውዶቼ በጣም ነው ምወዳቹ😍😍 አይለያቹ😘😘😘
@amanithupia1201
@amanithupia1201 3 жыл бұрын
የኔው ደነዝስ የት ትሆን😜 ናእስቲ ሰው ኣርገኝ እንደ ሰው so ታምራላቹ ምርጦቼ
@emuandu1636
@emuandu1636 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mekdasgelagay3449
@mekdasgelagay3449 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@elsitube7921
@elsitube7921 3 жыл бұрын
😂😂😂 ናላት እንጂ 🙄🙄
@sultansultan9164
@sultansultan9164 3 жыл бұрын
መጠው
@kollkool8487
@kollkool8487 2 жыл бұрын
@@sultansultan9164 መጣሁ🤣
@yohnnest7233
@yohnnest7233 2 жыл бұрын
በእውነት አንተ ግን ለትምህርት እንቺ ለፍቅር አትበቃም ነበር ። ምን ግዜ ደርሰናል
@ageriebelay6268
@ageriebelay6268 3 жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ያስባችሁትን ይርዳችሁ 🙏
@zinatadam9492
@zinatadam9492 2 жыл бұрын
ገደልግቢ ክክክሰ የኔ ውድ ባል እንደዚህ ነው የሚለኚ ክክክክ`ą
@allshqaw1117
@allshqaw1117 3 жыл бұрын
ፍትሕ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭
@mizanuamenu511
@mizanuamenu511 3 жыл бұрын
You're best couple!
@ab-jr3he
@ab-jr3he 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
@vikasyadav2423
@vikasyadav2423 3 жыл бұрын
ቅናት መልካም ሁኖ ሳለ ብዙ ቅናት ደግሞ ትዳርን ያፈርሳል
@ayni1876
@ayni1876 3 жыл бұрын
Endena gen yemwedachu ale be geta betammmmm eko new yemwedachu fetari be fiker yanurachu
@zufan-amharawit
@zufan-amharawit 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይለያችሁ
@alimesi5639
@alimesi5639 3 жыл бұрын
Wow dese seteluu tebarekuuuu ayeleyachuu 💕
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 3 жыл бұрын
በግ ደስ ይላል
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
veronica adane interview
1:23
Dagi
Рет қаралды 735
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН