ከሽምብራ ዱቄት የሚሰራ የጾም ምንቸት አሰራር ለመጀመሪያ ጊዜ በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 13,620

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер
@almazaderaye9624
@almazaderaye9624 Жыл бұрын
ሜልዬ ባለሙይነትሽን ለመግልፅ ቃላት ያጥረኛል በተለይ ጤናማ በሆነ አስራር የሀገራችንን ምግብ ስለምታሳይን እጅግ በጣም አመስግንሻለሁ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን አልሚዬ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
@Aterira3106
@Aterira3106 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አዲስ ነገር ነው ያሳየሽኝ እስቲ እኔም እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ፕሊስ ሞክረሽ አስተያየትሽን እንጠብቃለን
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 Жыл бұрын
ሜልዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ።
@wogayehugebrehiwot8362
@wogayehugebrehiwot8362 Жыл бұрын
Enem betam new yemiwedat
@meryemsisay5447
@meryemsisay5447 9 ай бұрын
በጣም ባለሞያ ወጣት ማሽ አላህ❤
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Жыл бұрын
አን ቶፉ ምግብም አይመስለኝ ። የሽንብራ በጣም ቆንጆ ነው እሰራዋለሁ። በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ሜሉ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ጥሩ ፈጠራ ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ👏💕💕💕አመሰግናለሁ👏👏👍
@kidistmoges7546
@kidistmoges7546 Жыл бұрын
ሜሉ የኔ ወርቅ ተባረኪ የአኩሪ አተር ቶፎንም ስሪልኝ በጣም ነው የምወደው
@tsionderibe556
@tsionderibe556 Жыл бұрын
This one is more healthy and looks delicious 🤤
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 Жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ ታድለሽ
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 Жыл бұрын
Thank you Merrye. You are the best I will try it.
@Messi-lu4xp
@Messi-lu4xp Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜሉ ሱሴ ነሽ እኮ ውድድድ
@sahayweyou6831
@sahayweyou6831 Жыл бұрын
wowowowow.❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@fikrtemintesnot8549
@fikrtemintesnot8549 Жыл бұрын
የሰራ እጅ ይባረክ
@VoicefortheVoicelesss
@VoicefortheVoicelesss Жыл бұрын
Liyu Eko nsh ❤❤❤❤
@bezaasrat5624
@bezaasrat5624 Жыл бұрын
አንደኛ❤❤
@aynadisabebe6ygf419
@aynadisabebe6ygf419 Жыл бұрын
Betam gobez 👏 👏 👏
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Жыл бұрын
ተባረኪ 🙏🏿
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ለቀይግን በቅርፅ የተሰራ የተጠበሰ ቢሆን አሪፍ ነው ይሄ አንች የሰራሽው ላልጫ ነው ሰው የሚጠቀመው ለማንኛውም በርች
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እሺ እህቴ አመሰግናለሁ!እሱንም ግን አሳይቻለው ሽንብራ አሳ ነው
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ሰላምዬ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Жыл бұрын
ሜሊዬ አንደኛ ነሽ ተባረኪ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@maddelanabetrou5717
@maddelanabetrou5717 Жыл бұрын
Gobez Mellyiye. Kidame iserawalehu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ታዲያ ቀምሰሽ የተሰማሽን ምንም ሳደብቂን እንድታሳውቂን
@zenashmyres
@zenashmyres Жыл бұрын
Gobz!
@zanezane9339
@zanezane9339 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@13monthsofsunshine45
@13monthsofsunshine45 Жыл бұрын
Gobez
@tadeyosdebele1416
@tadeyosdebele1416 Жыл бұрын
ሀይ ሜሉ ሰላም አንዳንድ የምግብ አሰራሮችን ብንነጋገር ደሰ ይለኛል ይመችሻል ወይ ጊዜሰ አለሸ???
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ደስ ይለኛል !ቮይስ አስቀምጥልኝ እንዳየሁት በቶሎ እመልሳለው
@حبيبمختار-م2د
@حبيبمختار-م2د Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ ግን ሽንብራው ተቆልቶ ነው ወይስ ጥሬው ነው የሚፈጨው??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ጥሬው የኔ ውድ
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ሜሉ እንዴት ነሽ ጠፍተሻል እንኳን ሠላም መጣሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አለው አለምዬ ዩ ቲዩብ እራሱ ሲፈልገው ወደናንተ አያደርስም ሲፈልገው ሪከመንድ ያረጋል ለዛ ነው ለማንኛውም የደውል ምልክቷን all መሆኑን ቼክ አርጊ
@astersinke9065
@astersinke9065 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Жыл бұрын
እዳዉ ፈርዶብኝ ያች ሙያ ነዉ የሚመቸኝ እዉነት ዉዴ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉
@alemneshkassaye3703
@alemneshkassaye3703 7 ай бұрын
የሽምብራው ልኩ አልገለፅሽም መሰከኝ ባከሙያ
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 Жыл бұрын
barch🎉
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Жыл бұрын
🙏🙏🥰👏🏾
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz Жыл бұрын
💝🙏🌟
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️👏👍👍👍👍
@asdasman9804
@asdasman9804 Жыл бұрын
የጾም ማኪያቶ ፣ የጾም ኬክ ፣ የጾም በሬ ወዘተ እያላችሁ መከራ አትዩ የሚጾመው ከስጋ ድሎት ርቆ የነፍስን ፈቃድ ለመፈጸም እንጂ በጾም የተከለከለውን ለማጣጣት አይደለም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ለምሳሌ የጾም ወተት ሱፍ ነው ድሮም የነበረ የጾም ምንቸት ከሽንብራ አሳ ጋር ተመሳሳይ ነው ድሮም በጾም በልተን ያደግናቸው ምግቦች ናቸው እኛ እናንተ እንድታዩልን የጾም ብለን መጻፋችን ምኑ ላይ ነው ስህተቱ። ርእስ ነው ያልተስማማን ምግቡን ተስማምቶን በጾም እየበላን ትንሽ ስላልገባኝ ነው
@LK-ip1ii
@LK-ip1ii Жыл бұрын
ይሄ የፈጠራ ችሎታ ሽን ነዉ የሚያሳየው ዝም ብለሽ ስራችን ስር ደግሞ ብዙ ሰው እየተማረበት ነዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
@@LK-ip1ii እሺ የኔ ውድ ክበሪልኝ
@hirutkidane1785
@hirutkidane1785 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv እኔ የምለው እየሰበከችን ያለችው እኮ ሌላ ቻናል ከፍታ ልታስተምረን ትችላለች እዚህ ውስጥ ገብታ በሌላ አጀንዳ ከምትዳክር⁉️ ደሞ እሷ የገባትን ያህል እኛም ይገባናል ምኑ ላይ ነው የጾም መባሉ ክፋቱ⁉️ እህታችን ሁሌ የምትሰሪውን ስራ አድናቂሽ ነኝ ዝም ብለሽ ቀጥይ ብዙዎቻችን እናመሰግንሻለን ሙያሽን በማካፈልሽ 🙏🏿♥️🌷
@Kid-o5l
@Kid-o5l Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች ምክንያቱም ሰው ምግብ በፆም የለለ እየመስላቸው ብዙ የተቸገረ ስው አለ።
@maramara6837
@maramara6837 Жыл бұрын
ዱለትም ይሰራል ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
እንሰራለን እሺ
@maramara6837
@maramara6837 Жыл бұрын
@@Mellyspicetv ❤
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd Жыл бұрын
ሜሉ በባቄላ ዱቄት ይሆናል??
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
ቁምሼ አላውቅም አላውቅም የኔ ማር ጠአሙን
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
ሜሉየ ጠፍተሻል በሰላም ነው አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አረ አለሁልሽ ዩ ቲዩብ ነው በራሱ ግዜ ቪዲዮ የማያደርስላችሁ ደውሏን ቼክ አርጊ የኔ ውድ all ማለቷን
@le1785
@le1785 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@destatulusa4880
@destatulusa4880 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@adanechtena6049
@adanechtena6049 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
ልዩና የሚጣፍጥ የአነባበሮ አሰራር
21:02
Melly spice tv
Рет қаралды 7 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 33 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 64 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
የኛ ቤት የሰንበት ቁርስ  ልዩ ጉዝጓዞ ሰራሁ
21:37
ስላም  ቤተስብ  ምርጥ  የዶሮ  አስራር  ትወዱታላቹ   ስሩት
8:24
Atsede Zerfu አፅደ ዘርፉ ዩቱብ
Рет қаралды 11 М.
ልዩ ሊሞናታ በአገራችን ቅመም
12:21
Melly spice tv
Рет қаралды 7 М.
ቅዳሜ ሰርተን የበላነው
24:55
Melly spice tv
Рет қаралды 25 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН