"እነክሽ እነካ አፍንጫ ሲነካ አይን ያለቅሳል ለካ" ተወዳጁ ድምጻዊ ደሳለኝ መልኩ ከእረጅም አመት የባህር ማዶ ቆይታ በኋላ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 49,746

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 80
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ሳቅ ጨዋታ እንጂ ጭፈራ እኛ አንፈልግም መከራ እውነት ነው መከራችንን በቃ ይበለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ምርጥ ስራ ነው 👍
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz 2 жыл бұрын
አይ እርጂና ለማን ይቀራል ልጅነቴን የሚያስታውሰኝ ሙዚቃ ትዝታ....😢 ጋሽ ደሳለኝ በጣም ነው የምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤ አይ ሀገሬ😢
@user-xm8lb7rx8s
@user-xm8lb7rx8s 2 жыл бұрын
ውድ ደሳለኝ በጣም እናመሰግናለን እጅግ አርጌ እወድሀለው እድሜህ ይርዘም የተመኘኸውን ያገርህን እድገት እግዚአብሔር ያሳይህ።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ደሣለኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ባለፈው ባሕርዳር ላይ ያደረጋችሁት ድጋፍ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው የምወድህ እረጅም እድሜናጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ ደስየ❤😘
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
የ አብርሽ (ባላገሩ) ሰራዋች ዘመንየማይሽራቸው በወረት ተደምጠው የሚጠፍ አይደሉም ይህንን የመሰሉ ሙዚቃዎች 🎧 የነ ጎሳየ እና ኤፍሬም የአቦነሽ አድነው የመሳሰሉ ከዘመናት በሆላ እንደነዲስ ስሜትን ኮርኩረው ይደመጣሉ ዘመን ተሻጋሪ ስራዋች ከ አብርሽ ከልቡ በፍቅር ሰለሚሰራቸው ነው አብርሽየ እጠብቃለን❤
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 2 жыл бұрын
ቅን ሰው አገር ወዳዱ ምርጥ ድምጻዊ ደስዬ ይመችህ ዘላለም ኑርልኝ
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
ebs ተው በሳውድ ለሚሰቃዩ ድምፅ ሁኑ❗ሰሜ ባይገኝም ስበቡን አድርሱ ❗
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴደምርኝበቅንነትማር
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
ውይ ደሳለኝ መልኩ እንክሽ እነካ ስወድህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏👏👏❤️❤️
@maniyanmaniyan4442
@maniyanmaniyan4442 2 жыл бұрын
አርቲስት ደሣለኝ በጣምነው ምንወድሕ ምናከብርሕ ኑርልን አርቲሥቶችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@seblistars9721
@seblistars9721 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህ በሳውድ አርቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ አር በአላህህ ኢብኢስ ድምጽ ሁኑውን ቤተሰቦቻችንን አጣናቸው የቀሩት እንኩዋን ሀገራቸው ይግቡልንንንንንንንንንንን ወላሂ ውሀም ዘግተውባቸዋል አሁን ይሀው
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ደሳለኝ መልኩ ስወድህ ስራዎችህ ውስጤ ናቸው እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁልህ🙏
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
እሽም ነካ በጣም እሚወደድ ዘፈን!!!!❤😍🙏
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 2 жыл бұрын
ውይ ትዝታ አይ አያቴ የጋበዘችኝ ወደ ሳኡድ ስመጣ የመለያያ ብላ አይ አይ ግዜ እደናፈኩ ተለየችኝ እኔም በእባ ስደት ላይ እገኛለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@BABOTUBE
@BABOTUBE 2 ай бұрын
ነብስ ይማር 😢😢😢😢
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ የአሁኑን ሁኔታ ነው የሚገልፀው የኢትዮጲያ ችግር እየባሰ መሄዱ ያሳዝናል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ቤትሰቦቼን ልጅነቴን ሰፈሬን ልጆች ያስታውሰኛል 😭😭😭😭😭
@BABOTUBE
@BABOTUBE 2 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ባላገሩ ቁ2 ሁሌም የሚሰማ ድንቅ ስራ ፣ለደራሲው አብርሃም ወልደ እና ለድምፃዊው ደሳለኝ መልኩ ምስጋናየ ይድረስ🙏🏻
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ሙዚቃው በጣም የምወደው ደሳለኝ ረጅም እድሜ ይስጥክ
@habeshatime
@habeshatime 2 жыл бұрын
በጣም ክበርልኝ እድሜ ከጤና ጋር.
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
Very nice voice and music God bless you my brother ♥️♥️🙏🏽🙏🏽♥️♥️🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹
@muluhabtom1512
@muluhabtom1512 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነበርክ ይዘፍን ሲወጣ ሀይ እደሜይገርማል😒የአርብአገር ትዝታየን ቀሰቀሰከው አይ ግዜ ብዙያሳያል
@almefatum8324
@almefatum8324 2 жыл бұрын
ባላገሩ ደግመህ አሰማን አቤት ድምጽ
@titisamie1476
@titisamie1476 2 жыл бұрын
ውይ አደራ ያገሬን ልጆች እንዳያይብኝ መከራ የሰፈሬ ጀግና የሞጣው
@hasnahasna7365
@hasnahasna7365 2 жыл бұрын
ወዮ አረጀ በጣም የምወደው ዘፈን እንክሽ እንካ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 2 жыл бұрын
ደሳለኝ ወንድማችን ከፍተኛ ትግል ካደረጉት አንዱ ነው የሀገር ጠላት ጁንታ እንዲወገድ እንደናተ አይነቱ ከሀገር ሲሰደድ ያሳዝናል እናመሰግናለን ክቡር ዘበኛን (ማ"እዝ )ማእከላዊ እዝ ሲጠራ ንዝር ይለኛል እዛው ሆስፒታል ነው 7 እህትና ወንድሞቼ የተወለድነው ሰፈራችንም እዛው ፈረናሳይ ኮሪያ ሰፈር ኦ6 ነው አሁን በስደት ራሻ እኖራለሁ ሰላም ተመኘሁ ።
@abubekeressa755
@abubekeressa755 2 жыл бұрын
Abrahm wolde....class music and am not control my felling 😭😭😭
@aidashiferawkefale4681
@aidashiferawkefale4681 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሄር ይባርክህ
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴቤተሠብእንሁንደምርኝበቅንነት
@rossyoakley613
@rossyoakley613 2 жыл бұрын
Very beautiful ❤️♥️♥️💚💛❤️👍🏿👌😭😭God bless you 🙏👏
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
Love this song too. Ahun keWelega lemifenakelut geberewech yiwekilal. 😭😭😭👌😭
@rodas9491
@rodas9491 Ай бұрын
አስፍሽዬ ነብስህን ይማርህ የኔ ውድ😢😢
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 жыл бұрын
አንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@Kassahun321
@Kassahun321 Жыл бұрын
ይሄ ምዚቃ መችም አይሰለችም ዘመነ የማይሽረው አርቲስት ደሳለኝ በጣም እንወድሀለን
@user-jn7mj5rj4n
@user-jn7mj5rj4n 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@almefatum8324
@almefatum8324 2 жыл бұрын
እህህህ ሳቅ ጨዋት ጭፈራ እንጂ ኡፍፍፍ አረ ወይኔ እባዬ ፈሰሰ አይይይ የኛ መልካም ምኞትክን ያሳይህ ፈጣሪ እድሜ ጤና ፈጣሪ አበዝቶ ይስጥህ እህ የምጽፈው በስሜት ነው
@evanatube7826
@evanatube7826 2 жыл бұрын
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@sosena100
@sosena100 2 жыл бұрын
one of nice music
@user-br8gn2yx4p
@user-br8gn2yx4p 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ህዝብሕን ታደገው
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o 2 жыл бұрын
ውይ ትዝታ
@ethiosister2332
@ethiosister2332 2 жыл бұрын
እሄን ሰው ስወደው
@rossyoakley613
@rossyoakley613 2 жыл бұрын
Wooow very nice 👍🏿 👌
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 4 ай бұрын
ብዙም አላረጀም ማሻአላህ
@evaaragie4270
@evaaragie4270 2 жыл бұрын
Nafkiye, zare degmo you look more beautiful with you beautiful dress. Konjiye
@almefatum8324
@almefatum8324 2 жыл бұрын
አጣዬ ከመጣህ አሳውቀን አባታችን ደሳለኝ የምንወድህ
@hazielkifle6747
@hazielkifle6747 2 жыл бұрын
Ethiopia tinsayeshn yasayen ......yetm beytem yalu ahun chenket lay yaluten nefs mehret awrdlachew
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 ай бұрын
ልጅ ሆነን😢😢
@ethiopia5567
@ethiopia5567 2 жыл бұрын
አይ ትዝታ.
@helenzeleke5036
@helenzeleke5036 2 жыл бұрын
Rejem edmeya enante ye Ethiopia kuurte ljoch abzto yebarkh
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 2 жыл бұрын
ፍትህለሳዉዲወንድምችሞትፍትህ
@eyumande5809
@eyumande5809 Жыл бұрын
ግን አለ ❤ደስዬ ደጉ ባላገሩ
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 2 жыл бұрын
አይይ
@sofiasalim3246
@sofiasalim3246 2 жыл бұрын
Wowo
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደምርኝበቅንነት
@meseretwolde263
@meseretwolde263 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@muradabay2790
@muradabay2790 Жыл бұрын
try not to use the lipsync please!!!
@zemzemzd9409
@zemzemzd9409 2 жыл бұрын
የዚሙዚቃ ክሊቡ ሙዚቃው ዱዳ ማይሠማ እራሡ ይገበዋል አደረ ሣቅጨዋታ እጂ አንፈልግም መከራ 😘
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁንማር
@zemzemzd9409
@zemzemzd9409 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr እሺ ሞክሼ
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 жыл бұрын
😍👏🇪🇹🙏🙏🙏🙏
@user-os1cr7yn9v
@user-os1cr7yn9v 2 жыл бұрын
አገር!!!!!!!!!!
@fddf2767
@fddf2767 2 жыл бұрын
ዘመንተሻጋራ ሙዚቃ ባላገሩ
@user-gv8qb3hv5d
@user-gv8qb3hv5d 2 жыл бұрын
የነፍጠኛ ቤት።
@meseretwolde263
@meseretwolde263 2 жыл бұрын
Lemage R.I.p
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
ነፍጠኛ ጀግና ነው ይህንን ታውቃለህ ቀንታችሁ ልትሞቱ ነው ሊጥ መጥተህ የጠጣህው ምናልባት ሊጣቸው ይሆን እንዲህ ጨዋዎች ልባሞች አስተዋዮች ያደረጋቸው ብለህ ሞክረህ ነበር እኮ አይ ቅምጮ
@user-gv8qb3hv5d
@user-gv8qb3hv5d 2 жыл бұрын
@@azeb2809 ነፍጠኛ ጀግና ማለት አይደለም አርበኛ እንጂ ...ነፍጠኛ ሀገር ሸጦ ባገኘው መሳሪያ የኦሮሞን የደቡብን መሬት የዘረፈ ፈሪ ስብስብ ነው።
@user-gv8qb3hv5d
@user-gv8qb3hv5d 2 жыл бұрын
@@azeb2809 ምኑ ተነካና ሱማሌና አገው ኦሮሞና ትግራይ ምንስ ያገናኘቸዋል? ገና ይከፉፈላል
@azeb2809
@azeb2809 2 жыл бұрын
@@user-gv8qb3hv5d የማንነት ቀውስ የበታችንት ስሜት ስለተጠናወተህ ችግር ውስጥ ነህ በቅርብ ታብዳለህ ያልጋም ቁራኛ ትሆናለህ እመነኝ ደግሞም ታያልህ
@yasen931
@yasen931 2 жыл бұрын
አይ ዘፍን ድሮ ቀር
@afrotube5091
@afrotube5091 2 жыл бұрын
ሞጣ ካፈራቸው አንዱ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
ሰበር ሰበር 👇 ለአማራ ልጆች 👇ዘመነ ካሴ ዛሬ ? 👇 kzbin.info/www/bejne/h3KcZKycjcaenqc kzbin.info/www/bejne/h3KcZKycjcaenqc
@neimatube2559
@neimatube2559 2 жыл бұрын
"ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "kzbin.info/www/bejne/gZqrnK2cpK2gZqM
@almyyoutube95
@almyyoutube95 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም ክፍ አይንካችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ ኑ በቅንነት ጎራ በሉ ቤተሰብ ሁኑ
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 42 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 21 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Dessalegn Melku - Balageru 2
6:31
ahnd
Рет қаралды 1 МЛН
ተስተናጋጆች | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu seyoum | Ethiopia
6:26
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 439 М.
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 4,6 МЛН
Fix Mellstroy Face With Sadako and Alex
0:24
Mazizien
Рет қаралды 9 МЛН
Fix Mellstroy Face With Sadako and Alex
0:24
Mazizien
Рет қаралды 9 МЛН
ToRung short film: 🙏baby save water😍
0:28
ToRung
Рет қаралды 7 МЛН