ከሶማሌ-ላንድ ጋር የተፈረመው MOU ቁማር ነበር ውድቅም አልተደረገም

  Рет қаралды 10,931

Ethio Selam

Ethio Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 125
@danielhailemariam6766
@danielhailemariam6766 23 сағат бұрын
ቴዲ አንተ ጉዳዪ የገባህ ዛሬ ስለሆነ ባንተ መረዳት ከረፈደም ቢሆን እየተነተንክ ነው: ነገር ግን መንግስት ቀድሞ በመተንተን ለሀገሩ ሠራ ድልም አደረገ:: የህ ደሞ ቁማር ሳይሆን የበሰለ ስትራቴጂ ነው:: መቼ ነው ስለሀገር ብለን ጥሩ ስራን የምናደንቀው እስቲ ግብጽን እዩ ለሀገራቸዌ በጋራ ሲጮሁ እኛ ርግማን አለብን እንዴ: እባካችሁ በጋራ ለሀገር ቂሙ
@ayeleabebebasore-wz3xt
@ayeleabebebasore-wz3xt 19 сағат бұрын
እትዩጵያውያን እኛ የተቸገርነው ነገር አማራኛ መነገር የምችል ሁሉ በዩቱብ ለይ ወጥቶ ተንተኝ ሆነብን በቤት ቁጭ ብሎ መነገር ለማንም አይከብድም መስራቱ ነው የምከብደው
@asrarandulber-cn1od
@asrarandulber-cn1od 3 сағат бұрын
መናገር ሀሳብ መስጠት ችግር የለውም ይጠቅማል ችግሩ ህዝብና ሀገር የሚጎዳነገር ያለእውቀት ሚናገሩትነው እኔ የብልፅግና መንግስት ደጋፊነኝ ይህ ሚድያ ተቃዋሚነው ግን ሚዛናዊ ሚድያ ስለሆነ ይመቸኛል
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 13 сағат бұрын
ግራም ነፈስ ቀኝ እኛ ባህር መውጫ አግኝተናል።
@AmirYassin-c9w
@AmirYassin-c9w 17 сағат бұрын
ከእናቶች ጋር ቡና ስትጠጣ የምታወራውን አታዉራን
@dawithailemariam7201
@dawithailemariam7201 47 минут бұрын
All mother are respected. I do have a good respect to your mother.
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 13 сағат бұрын
ለሡማሌ ሉአላዊነት እንታገላለን ማለት ከባንዳነትም በላይ ነው
@olsanwondimu
@olsanwondimu Күн бұрын
ዘንድሮ ባንዳን አንድ በአንድ እየለየልን ነው Dr.Abiy (long life)
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 23 сағат бұрын
Dr Abeye begelhu wedebe mene yaderegeletale le hager lowalayenete lehezebe yemetekeme selehone new Betame Yemadenkew merye new wedebe Alba mehonachene huleye yemazenebete new Ebakachehu hagerachehune Asebhu menore Ale Dr Abeye Edemye yesetehe 🙏
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 22 сағат бұрын
ምንድነው እንደ በቀቀን ብቻችሁን ሁላችሁም ተንታኝ የሆናችሁት?ሰብሰብ ብሎ ሀሳብን ከተለያየ እይታ እንዳንሰማ የሚበትናችሁ በሽታ ?
@mesay2994
@mesay2994 23 сағат бұрын
ቴዲ ምንድነው ችግሩ ቁማር ሳይሆን የሚያስመሰግን strategy ቢባል አይሻልም ወይ ? ጥፋቱ አልታየኝም። ሶማሌላንድም እውቅና ብታገኝ ደሞ ለኢትዮጵያ የበለጠ ይጠቅማል።
@MesayMesfin
@MesayMesfin 18 сағат бұрын
ቱርክንስ በሽምግልና ሰበብ ወዳጅ ለድረግ የተሄደበትስ ጥበብ❤
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 14 сағат бұрын
MOU በየትኛው መዝገበ ቃላት ነው ቁማር ማለት እንደሆነ ያነበብከው ተሳስተህ ሌላውን አታሳስትኽ
@AbdilrezakAyub
@AbdilrezakAyub 22 сағат бұрын
ቴዲ የዘነጋከው ነገር ምንመሰለህ ?ኢትዬጵያ ጥያቄዉን አንስታው በወቅቱ ምላሽ የሠጠችው ሱማሌላንድ ነችና ነዉ። አንተ እንደምትለው ቁማርም ከሆነ ውጤት አምጥቷል ማለት ነው።
@tomk5529
@tomk5529 14 сағат бұрын
ዋናው "ቁማሩን"መብላቱ ነው:መንግስት ደግሞ ይህንን አሳክቶታል::
@jaf7752
@jaf7752 11 сағат бұрын
ቴዲ ገለልተኛ ሁነህ ተንትነሁዎል እናመሰግነሃለንን ድል ለኢትዬጵያ ❤
@yoyaukee9969
@yoyaukee9969 13 сағат бұрын
ሱማሌ ላንዶች እንዳይሰሙ ድምፅህን ቀንስ /የባህር በር መገኘቱ አንተንና መሰሎችህን ከግብፅ እና ከኤርትራ በላይ ያናደዳችሁ ይመስላል
@go408
@go408 16 сағат бұрын
The PM may have his own aspiration. You have also your own interpretation of his aspiration. You have a right to your openion, not more not less.
@ko-keafrica6468
@ko-keafrica6468 8 сағат бұрын
Guys like & share this young & positive political analyst. To encourage such Yong & respect his country national interest
@hasenbahiru
@hasenbahiru Күн бұрын
ይሄን አጀንዳ መተንተን ትንሽ አይከብድህም?
@MaklitTamiru
@MaklitTamiru 17 сағат бұрын
Balanced ሚድያ ፈልጌ ፈልጌ አገኘዉት።🎉🎉🎉
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 13 сағат бұрын
ቴዲዩ ግን ብልጽግና አስቦ ሰርቶ ጉዳትና ጥቅሙን መዝኖ ለረዥም ጊዜ ሀገርን እሚጠቅም ነገር ከአፍለኛ ፖለቲካል ትርፍ ውጪ ይሰራል ብለህ ታስባለህ,
@tedoberdo
@tedoberdo 13 сағат бұрын
የተጣረሰ ወሬ አቋም ያዝ የግል ፍላጎት እንደገና ትላለህ እንደገና ደሞ እኔምብሆን የወደቡን ነገር አደግፋለሁ አንድ ቦታ ርገጥ የቴዎድሮስ አስመሳይ ያስጠላል
@HawyYoseph-z3j
@HawyYoseph-z3j 6 сағат бұрын
What are talking about the PM is absolutely right
@TigistWakjira-gq2or
@TigistWakjira-gq2or 2 сағат бұрын
የሚዲያህን ስም ወድጄዋለሁ ኢትዮ ሰላም አዎ ሰላም ለምድራችን ይሁን አንተም አስታራቂ አቀራራቢ ነገሮች ስራ መቼም አትፀፀትም!!!
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 22 сағат бұрын
ዛሬ ነው ፕሮግራምህን የተካፈልኩት።እይታህን በጣም ደስ አለኝ።subscribe ወዲያው አደረግሁ። ድንቅ እይታ "ቁማር" አባባሏን ወደደክዋት!!! ተባረክ።
@YonathanAlem
@YonathanAlem 20 сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@YonathanAlem
@YonathanAlem 20 сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@YonathanAlem
@YonathanAlem 20 сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@YonathanAlem
@YonathanAlem 20 сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@YonathanAlem
@YonathanAlem 20 сағат бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@birhanebiru2399
@birhanebiru2399 18 сағат бұрын
Whatever said, the Govt gave an assignment for the need of Sea access to 120 million, Viva
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 21 сағат бұрын
ታሪክ ቢሠራ ያስመሰግነዋል።ችግር የሚሆነው ታሪክን ማበላሸት ነው።መንግስቱ ታሪክ ጠበቀ መለስ በዘር ከፋፍሎን ታሪክ አበላሸ ሲወቀስ ይኖራል። ስምምነቱ አሳሪ ነው ታያለህ
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 12 сағат бұрын
ቅርቃር የገባኸውስ አንተ ነህ።
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 13 сағат бұрын
ቴዲ ከመቼ ነው እንተ negative የሆንከው? ያሳዝናል። ከአህያ ጋር የዋለ የአህያ ፈስ ለመደ፣ አሉ😂
@sirajseyfu
@sirajseyfu 4 сағат бұрын
አቦ ትችላለህ ትንታኔህ እና አናላይዝ ማድረግ እውነት ይህን አንደበትህንና ጭንቅላትህን ለኢት አንድነት እና መሥበክ ብትጠቀምበት ሞር ማለቴ ነው ኮሜንት ላይ ሚንጫጬጭትን እንደ አሥተሣሠቡና ግንዛቤያቸው ነው ፈጣሪ ያቅናቸው
@habtamumengesha7866
@habtamumengesha7866 18 сағат бұрын
እባክህ አንተ ልጅ በደንብ የሁኔታ ትንተና ማድረግ መልካም ነው። የተወሰነ ጊዜ አየሁህ ትንተናህ ከሁኔታው ይለያል
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 18 сағат бұрын
Matured and brilliant analysis 👏
@HamidJemal-z2k
@HamidJemal-z2k 7 сағат бұрын
የባህር በር የማይናወጥ ፍላጎታችን ነው ምንም እንዃ እርሳቸው የፈለጉ ቢሆንም የማንም መሪ ፍላጎት ነው
@mequanntzewdu8034
@mequanntzewdu8034 23 сағат бұрын
ግልገል ልደቱ😂
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 13 сағат бұрын
ልደትህን በቅጡ የማታውቅ ልደቱን ትጠራለህ ከንቱ
@HailuSoresa
@HailuSoresa 22 сағат бұрын
Instead of saying Kumar better to say "agenda yemadreg strategy:..
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q 19 сағат бұрын
If you oppose the MOU you are ok with the status quo Ethiopia leaders have the capacity to calculate cost and benefit. I think the Ethiopian government did very well in the following way 1. Access to sea is we’ll defined and accept internationally 2. Without Ethiopia Somaliland is nothing 3. Egypt and Eritrea have no say in the horn 4. Ethiopia able to get additional port service
@adeyminet2551
@adeyminet2551 6 сағат бұрын
Awaki temeslaleh gn actually elem yalek DENKORO nh first and most you need to fix your English as they say back to the drawing board OK pertender ye'tenesh wusha pupu nh 🐕🚽
@negussieabebe3500
@negussieabebe3500 12 сағат бұрын
It was both Ethiopia and Somali that didn't make confidential memorandum wrong .Most Somali people and the Somali government do not accept Somaland self-determination up to sessions for 30 years even though they have not been captured or have military capable .
@aderajewhailu650
@aderajewhailu650 18 сағат бұрын
እራስህ ስትተነትነው የነበረዉን ገደል ከተህ በሌላ የተወዛገበ ነገር ይዘህ ትመጣለህ እንዴ።ከመቸዉዲህ ነው በዲፕሎማሲ እንዲህ ያለ ቁማር የሚሰራው
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 8 сағат бұрын
በውጪሃገራት ያሉ በትውልድ ኢትዮጵያውያን የሆኑ በደርግም ሆነ በህወሃት ኣሁንም በብልግና የተገፉ ኣንጋፋ ኢትዮጵያውያን ሃገር ኣቀፍ ኣፍሪካዊ የጥቁር ሕዝብን የጋራ ጥቅምንና ኣንድነትን ባማከለ ሃገራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ለማቋቋም ምን ዕየተጠበቀ ነው ወይ ምን ዕንቅፋት ወይ መሰናክል ኖሮ ነው የተተኛው፧ ነው ወይስ ሃገርቤት ባሉ ተፋላሚ ፋኖ ሃይላት ሁሉም ነገር ዕንዲከናወን ከመጠበቅ ነው፧ ሓገርን ኣማራውንና ተሰግስገው የሚኖሩ ዕየተባሉ ክልል ኣልባ ሆነው መድረሻ መጠጊያ ያጡ የተገለሉ የህብረተሰባችንንም ክፍል ዕየተከላከሉ የዜግነትን ፖለቲካ ለማራመድ የሚታገሉ መፈናፈኛ ቦታ ባጡባት ኢትዮጵያ ውስጥ ሃገራቀፍ የፖለቲካ ፓርቲ በነሱ ብቻ ተነሳሽነት ዕንዲመሰረት ነው ወይ የሚጠበቀው? ሓገር መምራት በተለይም ኣሁን ኢትዮጵያን ሶስት መቶ ኣመት ወደ ሁዋል ከወሰዱ በፈሩ ጎሰኞች ብቻ በፈሩባት ኣፍሪካን ጠሎች መሃል ተገብቶ ዘመናዊ የፖለቲካ ፓርቲ ለማቋቋምና ዕነሱን ኣቅፎ ለመስራት ለማናችንም ቀላል ስላልሆነ ከወዲሁ ጥረት ቢደረግ ዕየተወያዩ ዕየተማከሩ ዕራሳቸውን በተለየዩ ግፊቶች ያራቁ ጨዋ ዘመናዊ የኣፍሪካ ልጆችን ጠርቶ በማሳተፍ ግማሽ መንገዱን መጓዙ ሳይጠቅም የሚቀር ኣይመስለኝም። የተለያዩ የፋኖ ክንፎች መኖራቸው ሐጢያት ኣደለም ተገቢም ነው። ዓንድነት የላቸውም ብሎ ወቀሳውም ኣሰራር ኣደረጃጀት የትግልን ሂደትና ክንዋኔ የሁኔታዎችን ኣስገዳጅነት ባለመረዳት ይመስላል ቅሬታ ኣሰነዛዘሮችን ስንከታተል። ዓንድም ወጥ ሆኖ ለዘመቻ ስምሪት ትዕዛዝ ሲወርድ የተወስኑ ዕዞች ናቸው ወርደው ስራውን የሚሰሩት ያም ኣንድ ዕዝ የፋኖ ረጅም ክንፍ ነው ወገኖቻችንን ተከላክለው ህዝባችንን ኣቅፈው ዕንዲጠብቁ የተላኩ ሃይሎች የምንላቸው ። የኣንድነት ዋና ዋርካ ያነሣሣቸው ኣላማ ነው ያም ማጀመሪያ ዕራስን መከላከል ከዛም ቤተሰብን ቀጥሎም ሃገርን ኣቅም ሲፈጠር ደግሞ ኣሀጉሪትዋ ውስጥ ያሉን በሚል የመከላከሉ ሂደት ስከሚቀጥል በትንሹ ከወዲሁ ላለመቀጨት መሞከሩ ይበጃል። ፋኖዎች ኣንድ ናችው። ጥቃት ዕንዳይገባቸው መተጋገዙ ላይ ፈጥኖ ደራሽ ለመሆን ከተፈለገ ብዙ መላ ኣለ ለሱም ውጪ ሃገራት ያለን በቴክኒዮሎጂ ዕገዛ ዕንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ ከፍተኛ ይጦር ኣዛዥ ክፍል ዕንዲመሰርቱና ትዕዛዝ ዕንዲተላለፍ ኣጋዥ ይሆኑ መሳሪያዎች ኣሉ። ዓታዋክቡ። ገንዘብ ኣሰባሰቡ ላይና መዋጮ ላይ ወገቤን የምትሉ ከኣፋችሁም ቆጠብ ብትሉ ይመረጣል።ሰማይ ለተቀማጭ ቅርቡ ነው። ብዙ ኣይነት መንግስታዊ ኣገነባቦችና ኣሰራሮች ኣመራር ሰጪዎችንና ባለውለታዎችን ኣክብሮ የማስተናገጃና ባለማዕረግ ኣድርጎ የስራድርሻ መስጫ ዘዴዎች ስላሉ ያሁኑ ስልጣን ኣስቦ ካሁኑ ሽኩቻ መፍጠሩ የጨለማው ኣለም ሰዎች ኣስተሳሰብንና ኣሰራርን በመከተል የሚመነጭ ድክመት በምሆኑ ቢታሰብበት ከወዲሁ ይመረጣል። ዕስራኤልን ለሃገር ባለቤትነት ያበቁና ሃገሪትዋን ለ40 ኣመታት የመሩ በውጪ ሃገራት ተወልደው ያደጉ በውጪ ሃገር መንግስት የመሰረቱና ድል ኣድርገው በገቡ ሃይላት ነው። በመሃላቸው ትልቅ ዕድሜ ኣለው የተባለ ተፋላሚ መስራች የነበረም የ22 ኣመት ዕድሜ የነበረው ነው።
@girman60
@girman60 22 сағат бұрын
የሚጨበጥ አገራዊ ፋይዳ ያለው ነገር የሚከውን ሰው መታወስ ቢፈልግ ምንድነው ችግሩ፤ የጤፍ ፍሬ ያከል ተጨባጭ ዋጋ የሌለው አውርተውም በሕዝብ መታወቅ ሚፈልጉትን ምን አልካቸው? Please, for your own sake, do not undernmine the fruits of THE GUY That we sea, we touch, we smell, we test. Thank you
@pokekoala8615
@pokekoala8615 21 сағат бұрын
አሁንም አንደርስታንዲግ ላይ ሁን ወንድሜ ዝምብለህ አትዘባረቅ
@DogoBongo
@DogoBongo 11 сағат бұрын
ቴድ አንተ ትንተናህን ስትጀምር የወደቡ ጥያቀ የጠ/ሚ የግል ፍላጎት ነዉ ዝና ፍለጋ ነዉ የምትለዉ አንተ ቤትህን ወይም ትዳርህን ስትመራ ቤት ብትሠራ ጥበቃ ብትቀጥር የግል ፍላጎትህ ወይም ዝና ፍለጋ ነዉ ወይ የቤተሰብህ የጋራ ፍላጎትና ደህንነት ለማስጠበቅ ነዉ?
@Obowada
@Obowada 23 сағат бұрын
Hello Teddy : when are you appearing on Reyot ? We miss you
@nahomtariku9559
@nahomtariku9559 20 сағат бұрын
Now he signed for Abiy Ahmer
@you4alali
@you4alali 3 сағат бұрын
Kkkkk you are a comedian
@hussenmamo3088
@hussenmamo3088 2 сағат бұрын
ታዲያ አንተ ያናደደህ ነገር ምንድነው ቁማሩ ነው ??
@asrarandulber-cn1od
@asrarandulber-cn1od 3 сағат бұрын
እኔ የብልፅግና መንግስት የምደግፍ በግል ስራዬ የምተዳደር ግለሰብነኝ ከተቃዋሚ ሚድያዎች ላዳምጠው ጆሮዬ ሰጥቼ ሀሳቡን ለመመዘን የፈቀድኩልህ ለአንተነው ምክንያቱም ሚዛናዊ ሆነህ ስለምታወራነው
@טסנה
@טסנה 19 сағат бұрын
ዋው ቴዲ እንድያ ብቻ ሁሌም የራክን እይታ
@MesayMesfin
@MesayMesfin 18 сағат бұрын
MOU መሳሪያ ነበር በትክክል ገልፀዋል❤
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 14 сағат бұрын
ቴዲ ትንተናህ ግሩም ነው ፍፁም እውነት የያዘ ኢትዮጵያዊ አመለካከትህ የሚደነቅ ነው
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 7 сағат бұрын
Get a beain.
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 3 сағат бұрын
ነገ ዛሬ ላልከው ማስተባበያ እማትሰጥ ኩታራ እኮ ነህ
@AliMohamed-gi1tt
@AliMohamed-gi1tt 17 сағат бұрын
Interesting patriotic media godbless
@KasechShiferaw-g4m
@KasechShiferaw-g4m 14 сағат бұрын
ምነው እረሳኸው እንዴ ጠቅላይ ሚኒስተሩ ለመጀመሪያ ይህ ጥያቄ ሲጠየቅ እንነጋገር ባህር ያስፈልገናል ተባለ አሉ እኛ እጠይቃለን ልጆቻችን ይፈፅሙቲል አሉ እንጂ እኔ አሳካለሁ አላሉም
@meseretlemma1484
@meseretlemma1484 13 сағат бұрын
መጀመሪያማ እ/ር ይመስገን የባህር በር አገኘን ነው የተባለው, ልጆቻችን የተባለው ከብዙ ጫና በዃላ ነው
@SintesintuBesintu
@SintesintuBesintu 19 сағат бұрын
ይመችህ
@yade716
@yade716 13 сағат бұрын
አንዳንድ ሰዎች ጭንቅላታቸው ከህውሃት ጋር ሞቷል። ህውሃት ካልገዛ ኢትዮጵያ አትድንም የሚል አስተሳሰብ አላቸው።አሁንም ህውሃት ይመጣል ብለው በተስፋ ይጠባበቃሉ። የሌላውን ስራ ያጣጥላሉ።
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 13 сағат бұрын
ተባይ
@tesfawamare836
@tesfawamare836 11 сағат бұрын
ቴዲ እደሰምህ ሁን አደራህን።
@workagegnehuteshome4565
@workagegnehuteshome4565 7 сағат бұрын
ወጣት ነህ ለምን ስራ አትፈልግም
@setegnmerko6326
@setegnmerko6326 3 сағат бұрын
አንተም ተንታኝ ሆነህ አርፍህ😂😂😂😂😂
@birhanetefera3668
@birhanetefera3668 15 сағат бұрын
Weddedkuh
@BerbereBerbere-m6h
@BerbereBerbere-m6h 23 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@MMM-1331
@MMM-1331 8 сағат бұрын
Ermise #2
@Geezemebrat
@Geezemebrat 17 сағат бұрын
አብይማተወዉ አብዲሳ አስመለሰህ ቁማሩን ተበላህ ተሰበርክ.ያድንፋታህ የት ገባ.የሚገር ምህ ዝም ያለንአትናቅ{ቁ} ከባድ ስህት ነበር።
@teferabekele
@teferabekele 2 сағат бұрын
You are calling the deplomatic seccesses gabling. Norccisit
@mestadasfaw166
@mestadasfaw166 15 сағат бұрын
በእውቀት የተሞላ በሳል ትንታኔ
@negussieabebe3500
@negussieabebe3500 12 сағат бұрын
What are you translated, not lie thank you
@abichumichu8005
@abichumichu8005 Күн бұрын
በዚህ ጉዳይ ኢትዮጵያ በምን አቋም ብትይዝ ነው የሚጠቀማት ??
@Tayebogale252
@Tayebogale252 11 сағат бұрын
እየመረረህ ዋጠው አንተ ሠገጤ!!😂
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 15 сағат бұрын
The MOU is a big diplomatic failure for Ethiopian government the PM has brought a serious embarrassment for the the country.
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q 19 сағат бұрын
Someone is band if it alliies itself with the enemy not an opinion difference but taking action based on that opinion to harm Ethiopia
@you4alali
@you4alali 3 сағат бұрын
Donkoro tigraway
@MekonnenMekonnen-n6c
@MekonnenMekonnen-n6c 5 сағат бұрын
Hina min asmekegni mikegna simun biyastera
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q 19 сағат бұрын
The Ethiopian government does not function on vacuum. Ethiopia has regional and international partners. USA, Turkey, Israel are operating in Syria. The Ethiopian government has a good arrangement with Trump. UK is also part of Somaliland MOU in terms of drafting it.after the MOU is signed UK lawyers has been working on it. Things will change after 2 month. The main concern was the security situation in Somalia Egypt has to leave Ethiopia has to be part the peacekeeping force The MOU is not discarded
@cros34
@cros34 18 сағат бұрын
Fasom
@BekeleWolde-x9o
@BekeleWolde-x9o 15 сағат бұрын
ትንተናዉ ደሥ ይላል። MOU ማለት ለካ የፖለቲካ ቁማር ነዉ። አይ ፖለቲካ። dirty Game!!!
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 5 сағат бұрын
ለምን ስለኢትዮጵያ ታወራለህ ስለጎጥህና መንደርሕ አማራው ተወጋ ወጋ አታወራም። ለአንተና መሠሎችህ ኢትዮጵያን ካልመራችኋት ሀገራችሁ አይደለችም። አንተ እራስህ የፖለቲካ ቁማርተኛ ነህ
@hailegebreslasie3149
@hailegebreslasie3149 14 сағат бұрын
You are overestimating Abiy Ahmed ( a nitwit).
@MesayMesfin
@MesayMesfin 18 сағат бұрын
አብይ ጃስ ማለትና አጀዳ መስጠት ያቅበታል😮
@rahelnuri-m9j
@rahelnuri-m9j 14 сағат бұрын
Kebden yametaw abebe ye bahir ber megenetu min yaskefal
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 13 сағат бұрын
ወዳጄ አብይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው እናንተ ታወራላችሁ አቢቹ ግን ስራላይ ነው አርፈህ ተቀመጥ ዱሩዬ መጀመሪያ ቴንቦህን አቁም ለምቦጫም ወመኔ ማውራት እውቀት መሰላችሁ ቡዶች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@teferabekele
@teferabekele 2 сағат бұрын
Big mouth no substance.
@tesemayeruq4920
@tesemayeruq4920 13 сағат бұрын
ቁማርም. ቢሆን በልቶታል፣ ወረኛ።
@Abdul-qj7yw
@Abdul-qj7yw 15 сағат бұрын
ቆየክ ከጀመርክ ዛሬ ገና አገኝውት ያንተን ሚዲያ የምሰማህ መሀል ተመልካች ስለሆንክ ነው መንግስትን እስከነ ችግሩ ተቸው ተቃዋሚዎችንም ችግር ሲፈጥሩ ተች እንደ ጋዜጠኛ እና ስራህን አክብረህ ቀጥል ላለመጠለፍ ሞክር ባለህ አቋም አድናቂክ ነው
@mohammedabdella7064
@mohammedabdella7064 14 сағат бұрын
ጠ/ሚሩ ያንተን ያህል እንኳን የፖለቲካ አመራር ክህሎት የለዉም። በውሸት ተመስርቶ በዉሸትየሚመራ መንግስት ስለሆነ በሌላ ጉዳይ ተመሳሳይ ቅሌት ቅሌት ሳይፈጠር ከወዲሁ የማማከር ስራህን ብትጀምር ጥሩ ነዉ
@Tayebogale252
@Tayebogale252 11 сағат бұрын
ወያኔ ያስወሰደብንን ያስመለሰ ምንጊዜም በባንዳነት ሳይሆን በጀግንነት የሚታወስ መሪ ያገፕነው አሁን ነው ። ምድረ ሟርተኛ አልቅሱ😢😢😢😢
@YusufKimiya-v4t
@YusufKimiya-v4t 15 сағат бұрын
😂
@antenehshoro4550
@antenehshoro4550 22 сағат бұрын
እንዳንተ አይነት መሰሪና አሉባልተኛ ተንታኝ በበዛበት ሀገር ማስረዳቱ ምንም ፋይዳ የለውም እንደዚሁ እንዳንተ አይተቱን ግራ እያጋቡ ስራ መስራት ነው።
@huruyghidey5700
@huruyghidey5700 23 сағат бұрын
በቅርቡ ኢትዮጵያ ትበተናለች። ኣዲስዋ ኢትዮላቭያ ትፈጠራለች
@hasenbahiru
@hasenbahiru 21 сағат бұрын
@@huruyghidey5700 የእናትህ እምስ ይበተን
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 17 сағат бұрын
ደደብ ጥሩ ብትመኝ ይሻልህ ነበር - ያንተ ግንባር እንዳይፈርስ ፍራ
@fasilhabte-oq8px
@fasilhabte-oq8px 13 сағат бұрын
Export standard ደደብ ማለት እንዳንተ አይነት ሰው ነው። Stupidity at its best level .
@Tsega-g1g
@Tsega-g1g 22 сағат бұрын
Great
@alemzewedu530
@alemzewedu530 23 сағат бұрын
ተባረክ የኔ ጀግና
@hanihairdin
@hanihairdin 22 сағат бұрын
አስበህ መመለስህ ጥሩ ነው
@huruyghidey5700
@huruyghidey5700 23 сағат бұрын
የ በሻሻ ልጅ የራሱ ወደብ ኣይደለም የራሱ ቁላ እንኳን የለውም ክክክክክክ
@hanihairdin
@hanihairdin 22 сағат бұрын
አንተ ወንዳገረድ
@FikaduAssefa-n6z
@FikaduAssefa-n6z 4 сағат бұрын
ኖሮት መሰለኝ እስክታለቅስ እየደሀለክ ያለው
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 37 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 16 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 64 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 37 МЛН