ክፍል ሦስት - ቃላት እና የቃላት ንባብ

  Рет қаралды 62,256

ግእዝ - Gəʿəz podcasts

ግእዝ - Gəʿəz podcasts

Күн бұрын

ባለፉት ሁለት ክፍሎች ስለ ግእዝ ፊደላት እና አኃዛት ተመልክተናል። በዚህ ክፍል የምንመለከተው ስለ ግእዝ ቃላት ይሆናል።
ሌላ ይዘት እና መርሐግብር ለማየት / @-emmausmedia-bz6pv

Пікірлер: 80
@ወለተወልድየተዋሕዶልጅ
@ወለተወልድየተዋሕዶልጅ 2 жыл бұрын
መምሕራችን አለማመስገን ንፉግነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን💒❤
@Alpha-12344
@Alpha-12344 3 ай бұрын
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ።
@yeshreda5109
@yeshreda5109 Жыл бұрын
እንዳነንተ አይነት ትውልድን በእውቀት የሚገነባ አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤
@YeabsraHabtamu
@YeabsraHabtamu 8 ай бұрын
ተመችቶኛል
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን 👏👏👏👏👏🙏🙏
@demekasolomono
@demekasolomono 9 ай бұрын
ተቺኤሩ በጣም እናመሰግናለን
@mehretuyosef9903
@mehretuyosef9903 Жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ትምህርት። አመሰግናለሁ።
@ketselagiorgis172
@ketselagiorgis172 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ።
@josephsete8576
@josephsete8576 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@alm050almalmalm8
@alm050almalmalm8 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@abraham407
@abraham407 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል፡ ቀጥሉበት በጣም ኣስፈላጊ ነው
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Egziabher yistilin!!!
@abiyniggatu968
@abiyniggatu968 Жыл бұрын
ይሄንን ማርና ወተት የሆነ ፣ ትምህርትህን ሳልማር ና 3 ሙሉ ይቱብ ላይ ተቀመጠው ለእኔም ሆነ ለቤተሰቦቼ ሁሉ ስለአላካፈልዃቸው ይቅርታ አጠይቃለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@heavenss9327
@heavenss9327 4 жыл бұрын
አደራ እንዳታቋርጥብን ካየሁት ሁሉ በጣም በጣምምም አሪፍ ነው። ኪዳነ ምህረት ትስጥልን አባቴ👏👏👏
@-EmmausMedia-bz26pv
@-EmmausMedia-bz26pv 4 жыл бұрын
አሜን። አይቋረጥም
@saratadesse74
@saratadesse74 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም በጣም ጥሩ ት/ት ነው በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን ♥️🌻♥️🎤🌹🌹
@ephremtadesse3195
@ephremtadesse3195 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜወትን ይባርክልን።
@ጉማየ
@ጉማየ 2 жыл бұрын
የትግርኛ ቋንቋ በጣም ቅርብ ቋንቋ ነው ለግዕዝ
@የተለያዩማስታወሻዎቼ
@የተለያዩማስታወሻዎቼ Жыл бұрын
KALE-HIWOT Yasemalen!
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
እመ ብረሀን ትስጥልኝ ከምር አይገባኝም ነበረ 💕💕💕
@ብርሃንየማርያምነኝ
@ብርሃንየማርያምነኝ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@yaleletyeshwas8069
@yaleletyeshwas8069 3 жыл бұрын
አንዴት ማንበብ እደሚቻል የአነባበቡ ስልትም ግልፅ ነው ግን ለምሳሌ በሳድስ የማይጨርስ ቃል ተነሽ ይሁን ወዳቂ በምን ይለያል
@mebagodana5481
@mebagodana5481 4 жыл бұрын
እናመስግናለን መምህር
@Stoic_Insights9
@Stoic_Insights9 2 жыл бұрын
egziabher ystlin abatachin
@sarab8499
@sarab8499 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔታ🙏
@88_21
@88_21 Жыл бұрын
Thank You!!!
@mekdsabebe871
@mekdsabebe871 4 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@targettube4968
@targettube4968 4 жыл бұрын
yesebeh
@kifleboku8601
@kifleboku8601 Жыл бұрын
Please you should speak more louder. We couldn't listen to you. Thank you very much in advance.
@selambelete7219
@selambelete7219 Жыл бұрын
ጀምረን ነበር ግን ቆመ ለምን እስከመጨረሻው እንድንማር አልፈቀዱም???
@samixyz4113
@samixyz4113 Жыл бұрын
Thank you
@samuelgirma5643
@samuelgirma5643 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ አንዴት ነው የሚነበበዉ? ተያይዞ ነው ወይስ ለየብቻ
@havemercyuponme92
@havemercyuponme92 Жыл бұрын
10:47
@mulukenlebay7469
@mulukenlebay7469 3 жыл бұрын
የግእዝ መዝገበ ቃል application የት ማግኘት ይቻላል???
@yonasalemie6955
@yonasalemie6955 3 жыл бұрын
Egziabher ystlgn , Memhr. Emiserbet. Ken. Bigeletsln... Ketaynet binorew. Betam. Harif nw
@-EmmausMedia-bz26pv
@-EmmausMedia-bz26pv 3 жыл бұрын
አሜን፣ ይቀጥላል
@hanamuluye1493
@hanamuluye1493 4 жыл бұрын
ከነዓን የኩሽ ልጂ ስም ነው በድሮ ጊዜ የመኖሪያው አካባቢ በየ አባቱ ሰም ሰለሚጠራ ነዉ ትምህርቱ ጥረ ነው
@amanuelassefa8145
@amanuelassefa8145 Жыл бұрын
ለምን ግዕዝ መግባቢያ ቋንቋ ማድረግ አልተቻለም ለምን ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ቀረ ብየ እያሰብሁ ነበር የሆነቀን፣ ለምን ድራማ አይሰራበትም፣ለምን መጽሃፍት በግዕዝ ተጽፈዉ ለምን አይተረኩም ፣ለምን ወደ ኪነ ጥበቡ ዘልቆ መግባት አልቻለም
@geremenan7985
@geremenan7985 Жыл бұрын
አረ አስተካክል
@ihsanibrahim123
@ihsanibrahim123 Жыл бұрын
Why you not teach as original writing system You use Amharic writing system to teach geeze does it make sense I’m a Muslim Thanks
@zenawizemene8546
@zenawizemene8546 Жыл бұрын
Brother, can you tell us the original writing system of Ge'ez, ?didn't you attend the first class of this series....
@zenawizemene8546
@zenawizemene8546 Жыл бұрын
Your religion doesn't matter as long as you're here to learn a language...
@renetessema2367
@renetessema2367 3 жыл бұрын
የግእዝን ባሕል tplf ረጋግጦ መንፈሱን አክሰሮታል፣ tplf እዚህ ባሕል ላይ የተዎረወረ ድንጋይ ነበር።
@henokteshager4049
@henokteshager4049 4 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል አገላለጽ ነዉ፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ በግዕዝ የሚጨርሱ ሆነዉ ወዳቂና ተነሺ የሆኑትን እንዴት በቀላሉ መለየት እንችላለን
@Gg-wl5yv
@Gg-wl5yv 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህር *እግዚአብሔር ይስጥልን
@medicallecturesforusmle1945
@medicallecturesforusmle1945 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@esmelealemmihretu941
@esmelealemmihretu941 4 жыл бұрын
የወዳቂ ቀለማት መድረሻ ቀለማት ሰባቱም ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ ምሳሌ፦ በግእዝ፦ ህየ፣ አሐደ፣ ክልዔተ በካዕብ፦ ኵሉ፣ ብሔሩ፣ ዝንቱ፣ እሙንቱ፣ እማንቱ በሳልስ፦ ቀታሊ፣ ገባሪ፣ ዛቲ፣ ኖላዊ፣ ነጋሢ፣ ዜናዊ በራብዕ፦ ዜና፣ መና፣ ሠረገላ፣ ተድላ፣ መክራ፣ ሀገራ በኅምስ፦ አይቴ፣ ምናኔ፣ ሥላሴ፣ ልምላሜ፣ ትካዜ በሳድስ፦ ዝ ብቻ ነው(በሳድስ ወዳቂ ዝ ብቻ ነው) በሳብዕ፦ ከበሮ፣ አእምሮ፣ እፎ፣ ተዋህዶ። እና ቢስተካከል
@mekdelawitsurafel2203
@mekdelawitsurafel2203 6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!! የተነሽ ቃላት ላይ በኃምስ የሚጨርሱ ለምን አልጠቀስንም? ወይስ በኃምስም አይጨርሱም?
@yossiefmer733
@yossiefmer733 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት መምህር ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ማርያም .... ተጣይ ከሆነ ማትያስ... ከ እንዴት ሰያፍ ሆነ
@geremenan7985
@geremenan7985 Жыл бұрын
ማንበብ አልቻልኻቸዉ የአምስት ፈደላት እንደ አነበብከዉ አይደለም
@Etealorthodox
@Etealorthodox Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይሴብህ ረቢ
@EhhfDhhf
@EhhfDhhf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ማወቅ ያልቻልነውን እድናውቅ እረድተኸናል እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Amen amen Amen
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
I learned when I was 7 years addis ABABA 1973
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ እኮ እንዳይቋረጥ አደራ
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 Жыл бұрын
ሀይ
@1manproduction166
@1manproduction166 4 жыл бұрын
No Words Percise & to the point all your teaching God Bless You!
@asreseshetieasres9831
@asreseshetieasres9831 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@-EmmausMedia-bz26pv
@-EmmausMedia-bz26pv 4 жыл бұрын
አሜን
@TilahunAdane-n7x
@TilahunAdane-n7x Жыл бұрын
ግዕዝ ለኢትዮጵያ ወሳኝ ቋንቋ ነው በርቱ
@אמבטמתקו-ט4נ
@אמבטמתקו-ט4נ Ай бұрын
@MeskeremAmare-r3p
@MeskeremAmare-r3p 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraeth6752
@saraeth6752 10 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fanano836
@fanano836 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልልን
@ድንግልእመቤቴአንችነሽእና
@ድንግልእመቤቴአንችነሽእና 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Wendimachin enkwan dehina metahi
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
@ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@mikiyasalemayehu-3885
@mikiyasalemayehu-3885 9 ай бұрын
bexam des yemitil astemari nek tanks
@edubirhanu5748
@edubirhanu5748 2 жыл бұрын
Enamesegnalen egziabher ystlin
@امينهاونل
@امينهاونل 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
@-EmmausMedia-bz26pv
@-EmmausMedia-bz26pv 4 жыл бұрын
አሜን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Egziabher amilak yibarkihi
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Amen Amen amen
@abbymulugeta2396
@abbymulugeta2396 3 жыл бұрын
lela endet nw seyaf ena tetayn minleyew????????? and tarik be geez mndn nw
@-EmmausMedia-bz26pv
@-EmmausMedia-bz26pv 3 жыл бұрын
ንባብ ራሱን የቻለ ትምህርት ነው። ቢያንስ ውዳሴ ማርያም ንባብ ለመማር ሞክሪ። በዚህ ሂደት ነው የሚለዩት
@abbymulugeta2396
@abbymulugeta2396 3 жыл бұрын
@@-EmmausMedia-bz26pv yeah esuma eyetemarku nw. Ankese birhan lay negn
@abbymulugeta2396
@abbymulugeta2396 3 жыл бұрын
@@-EmmausMedia-bz26pv gn bihonm and and meleyet mikebdu alu right. Enesun nw miliw
ክፍል ሁለት - የግእዝ  አኃዛት
12:53
ግእዝ - Gəʿəz podcasts
Рет қаралды 72 М.
ክፍል አራት -  የንባብ መንገድ
12:44
ግእዝ - Gəʿəz podcasts
Рет қаралды 34 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 244 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
ቀዳሜ ልሳናት፡- መራሕያን
29:48
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 21 М.
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Maraki English with abi
Рет қаралды 54 М.
ክፍል ስድስት - ግስ እና አርእስተ ግስ
17:43
ግእዝ - Gəʿəz podcasts
Рет қаралды 24 М.
ተአምኆ በልሳነ ግእዝ (ሰላምታ በግእዝ ቋንቋ)
9:12
ልሳነ ግእዝ(Lisane Geez1)
Рет қаралды 6 М.
ክፍል አንድ - የግእዝ  ፊደላት
15:12
ግእዝ - Gəʿəz podcasts
Рет қаралды 233 М.